የመጀመሪያው ቋንቋ ግእዝ ወይስ ዕብራይስጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @seyoumbemenet
    @seyoumbemenet 2 ปีที่แล้ว +3

    ዲያቆን ሙሴ ስለሺ ወንድሜ በyoutube ላይ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ።ግዕዝን እቤታችን ሆነን እንድንማር ስላመቻቸህልን አጅግ እናመሰግናለን ። ዲያቆን ሙሴ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @Betti-y3h
    @Betti-y3h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋነደማቺነ 👍👍👍👍

  • @dagnachewmekonnen9904
    @dagnachewmekonnen9904 2 ปีที่แล้ว

    Wow bertalin

  • @tsigeasfaha9942
    @tsigeasfaha9942 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ እናውቅላቹኣለን ማለት! ሉሲ/ድንቅነሽም ግእዝ ትናገር ነበር ይሉን ይሆን!

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  10 หลายเดือนก่อน +1

      ከዝንጀሮ ነው እንዴ የመጣነው ይሆን መልሽልኝና እቀጥላለሁ

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@geezyiheyis7990አንፈርድባቸዉም ከዝንጀሮ የመጡትን ከአዳም ልጆች ጋር አንቀላቅላቸዉ

  • @tarikh.gessesse7141
    @tarikh.gessesse7141 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ መጸሐፈ ሄኖክን ብትመረምር መልሱን ታገኘው አለህ ኖህ ነው በግእዝ ወናውን
    የሰጠን ፣ለማንኛውም የነጮችን አሉባልታ የምተሰ ማ ከሆነ ሳታውቅ ትሞታለህ፣
    ለማንኛውም “ዶ/ር መሰከረም ሊቸሳን ብትከተል ብዙ ትማር አለህ።

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  หลายเดือนก่อน

      ምንት ነገር አአምር አነ እምዝንቱ

  • @JanKonecny8
    @JanKonecny8 3 หลายเดือนก่อน

    What language is this?

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@JanKonecny8 ancient languge geez

  • @tensaeshigute6693
    @tensaeshigute6693 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ለyoutube ከዚህ በኋላ ማን እሁድ እሁድ በምሽት እየሄደ ግእዝ ይማራል?

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን ገባኝ። ለካስ ኪራላይሶን፣ አሜን፣ አኦርቶዶክስ; የመሳሰሉት ባዕድ ቃላቶች ካለ አላስፈላጊነት የገቡት ግዕዛችንን ለማዳከምና ብሎም ቋንቋው እንዳይስፋፋ ሳያስተምሩን የቀሩት ተቀዳሚነቱን ለመካድ ስለሆነ ነው።

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 3 หลายเดือนก่อน +1

      Aydelem Kristina Greeco-roman world wist new yetesfafaw slezih andand Greek kalat alun zimble azebark please

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  13 วันที่ผ่านมา

      አይደለም

  • @DereseTsegayeSura
    @DereseTsegayeSura 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ይጠቅማል?

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  8 หลายเดือนก่อน +1

      ፈረንጆች ምን ጠቅሟቸው ነው የሚማሩትና

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  8 หลายเดือนก่อน +1

      ፈረንጅች ምን ጠቅሟቸው ነውና?

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቅማላም ትግሬ ነው ግእዝን ያስቀረው አማራ እዳይበልጠው

    • @einhornwelt6571
      @einhornwelt6571 3 หลายเดือนก่อน

      Besomalia bekul tebiqen.👋

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  8 วันที่ผ่านมา

      ዘረኝነት እዚህ አይፈቀድም ሁላችንም በክርስቶስ አንድ ነን

  • @kalabenurie1278
    @kalabenurie1278 2 ปีที่แล้ว

    እብራይስጥ አንቀጽ ልቀቅልን

  • @brookendale3611
    @brookendale3611 3 หลายเดือนก่อน

    Hewan ke Hyaw ga new yemimesaselew. Hywet yemitset malet new. Focus on the root words

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  3 หลายเดือนก่อน

      @@brookendale3611 mn alku tadiya

  • @ጎሃጽባህ_ልሳነ_ግእዝ
    @ጎሃጽባህ_ልሳነ_ግእዝ 7 หลายเดือนก่อน

    የሴም ቋንቋ ነው

  • @wondemutabor-zr6gn
    @wondemutabor-zr6gn 10 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ የሰው ልጅ ቋንቋ ሱባ ነው የአዳም ቋንቋ ሱባ ነው ግዕዝ የአረብ አገር የመጣ ነው ።

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  10 หลายเดือนก่อน +1

      ማጣቀሻውን አሳይ ሱባስ ምንድን ነው

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 7 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም ከሁዋላ መሰለፍ የምትፈልጉ ዝንጀሮዋን ጠይቁ አረብ ምን ማስረጃ አለዉና ነዉ

    • @sadiamohammed1902
      @sadiamohammed1902 7 หลายเดือนก่อน

      አረቦች የኛን የእዙን ወስደው እጂ ግእዝ የኢትየቢያ ቋንቋነው ያውም የአማራ

  • @DereseTsegayeSura
    @DereseTsegayeSura 9 หลายเดือนก่อน

    አይሻልም አማርኛ

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  8 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ ምንጩን ማጥናት ነው እንጂ ሚጠቅመው

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 7 หลายเดือนก่อน

      አማርኛ ረቂቅ ነዉ ከገባህ

  • @tarikh.gessesse7141
    @tarikh.gessesse7141 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ መጸሐፈ ሄኖክን ብትመረምር መልሱን ታገኘው አለህ ኖህ ነው በግእዝ ወናውን
    የሰጠን ፣ለማንኛውም የነጮችን አሉባልታ የምተሰ ማ ከሆነ ሳታውቅ ትሞታለህ፣
    ለማንኛውም “ዶ/ር መሰከረም ሊቸሳን ብትከተል ብዙ ትማር አለህ።

    • @geezyiheyis7990
      @geezyiheyis7990  3 หลายเดือนก่อน

      ለአስተያየቱ በጣም አመሠግናለሁ ግን አሁን የምታነሳቸው ነገሮች የኢትዮጵያን ታላቅነት ለማጉላት የሚናገሩ ሰዎች ሀሳብ ነው የከቨረ ዕውቀትና ቋንቋ አለን ግን ልካችንን ማወቅ እና ካልሆነ የቅዠት ሀሳብ መውጣት አለብን የመጀመሪያ ቋንቋ የሚለው አያስኬድም ።