@@ET-cw8rohi I’m a mom and just want to share my experience. my daughter used to struggle sleeping it’s a long process but as soon as we find out she is allergic to gluten and fully cut that from her diet she started sleeping straight as expected for her age. abt the food when my kids refuse to eat something I always give them some time and come back again unless she’s allergic hope Dr Fasil Will give you professional advice good luck
@@ET-cw8ro Yes, It is concerning as a parent...most important things to do during feeding of children is to expose them as many foods as possible during 6 - 12 month. but once they are 1 or 2 yr they want be autonomous on their food preferences so try him repeatedly and patiently
Its intetesting Doctor thank u for sharing i hv a little princess she is 7 month bt she only like egg with potatoes n poridge tell me what to do Doctor God bless u
Dr. Thanks for your help us. ልጄ 16 months ሆኗታል ግን የእንስሳ ተዋፅኦ አትወድም:: የምትበላው ቁርስ ላይ የoats ገንፎ, ከዛ በቀኑ ውስጥ ከጡት ወተት ጋር broccoli, cauliflower, potatoes. Banana, avocado and mango ብቻ ነው:: she also doesn’t sleep well. ምን ላድርግ? ሌሎችንስ ምግብ እንዴት ላስለምዳት?
የምግብ አለርጂ አለባት?
@@ብሩህkids Thanks for replying. የለባትም! መሞከር አትፈልግም ሌላ ምግብ:: የዶሮ ስጋ ትንሽ ትሞክር ነበር አሁን ላይ vomit ስለምታደርግ ስጋ ነገሮችን አልሰጣትም:: ዶ/ር ጋር ወስጃት በሂደት ትለምዳለች ዋናው ውሃ መጠጣትዋ ነው ይሉኛል:: እኔ ደሞ I concerned about her mental development.
@@ET-cw8rohi I’m a mom and just want to share my experience. my daughter used to struggle sleeping it’s a long process but as soon as we find out she is allergic to gluten and fully cut that from her diet she started sleeping straight as expected for her age. abt the food when my kids refuse to eat something I always give them some time and come back again unless she’s allergic hope Dr Fasil Will give you professional advice good luck
@@ብሩህkids d.r yeni leje egg.lweze alarje alebet men larg mekeregn
@@ET-cw8ro Yes, It is concerning as a parent...most important things to do during feeding of children is to expose them as many foods as possible during 6 - 12 month. but once they are 1 or 2 yr they want be autonomous on their food preferences so try him repeatedly and patiently
ሄረ በእናታችሁ ይሄን የመሰለ ት/ት በነፃ እያገኘን ምን አለበት ሁላችንም like እያረግን ብናይ የviwe እና የlike ልዩነቱን እዩ እስክ በጣም ያናዳል ምንም እኮ አንጎዳም እባክችሁ like እያረጋችሁ እዩ አይቆጥርም በተረፈ ዶክተርዬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሀለው
እኔም ሁሌ ነው የሚገርመኝ ይህ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ለሌሎችም እንዲደርስ like subscribe እያደረግን ለሌሎችም ሼር ብናደርግ መልካም ነው:: ሰዎች ቁጭ ብለው የሚሰዳደቡበት ቻናል ብዙ like & subscription አለው
እናመሰግናለን 🙏🙏
ኢትዮጵያ እኮ የሰው ሀብታም ናት ስብእና ለዛ ከ ፕሮፌሽናል ጋር
Ok subscribe ❤
በጣምጥሩትምህርትነዉ
በእውነት ዶክተር እ ኛ ወላጆች ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ እንድናሳድግ ለምትሰጠን ምክር ከልብ እናመሰግናለን::
እባካቹ like & shear አርጉት ይህ የመሰለ ትምህርት እየሰጠን በርታልን doc .
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ውድ የልጆቻችን ዶክተር 🙏🙏
አሜን 🙏 subscribe ያድርጉ
@@ብሩህkids አድርጌያለሁ ወንድሜ 👍🏻
ሼር አርጉ እደዚህ ጣፋጭ አስተማሪ ሌሎችም እዲደርሳጀው ዶክተር እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏
ሰላም ዶክተር የአሳ ዘይት መጠቀም ያለባቸው ከስንት አመት ጀምሮ እስከ ስንት አመት ነው
እጅግ በጣም ተማርኩ ለልጆቼ ነው ምኖረዉ እያልኩ ግን ለካስ አልኖርኩም ተባረክ ዶ/ር
ሁላቹም like የሚለዉን በመጫን አድናቆታቹን ገለፁ!!የ ዶ\ር ድጋፍ እና ምክር በነፃ ባለንበት እያገለገለን ነዉ በጣም ልናመሰግነው ይገባል!! እናመሰግናለን ዶ\ር❤
እናመሰግናለን 🙏
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነው። በርታ። አእምሮ እንጂ አይምሮ አይባልም። ከግእዙ 'አእመረ' ከሚል ቃል የተገኘ ሲሆን ቀጥታ ትርጉሙም እወቀ ማለት ነው። ቢያንስ ጽሁፍ ላይ ብንጠነቀቅ።
የሰው ልጅ ፍፁም አይደለም አለፍ ይባልል
ገና ዛሬ ሣይህ በዩትዩብ እናመሰግናለን ገና እየገባሁ ነው ሠብክራይብ ላይክ አርጌለሁ❤🎉🎉
Thanks!
Thank you so much🙏
የሁለት ልጆች እናት ነኝ ሶ ትምህርቱ እየተጠምኩበት ነው።እመሰግናለሁ።
በጣም በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የበለጠ ለቀጣዩ ቪዲዮ ለማየት በጣም በጣም እጠብቃለሁ ።
ባንተ ትምህርት ብዙ ትውልድ በጥሩ ሁኔታ እንዲያድግ እያረክ ነዉ i proud of you bro
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶ/ር አመስግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥህ የምር በጣም እየጠቀመኝ ነው ያንተ video
ሰላም ዶክተር የምሰጠን መረጃ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ልጄ 1/3ወሩ ነው ግን ከጡት ውጪ ምግብ አልወስድም አለኝ ምን ላድርግ ዶክተር
እናመሠግን አለን ደኩተር ሁሉም እከታተልህ አለው እናም ልጀ 1አመት2 ነዉ ምግብ ምንም አይበላም አዳዴ እቁላል ጠብስ ይበላል እጅ ሊላ ምንም አይበላልኝም ሁሊ ቢበላ ችግር አለው ወይ ምክናቱም ተቀቅሎ ሣይሆን ተጠብሶ ነዉ እሚ ወደዉ እና ሢጠበሥ ምን ችግር አያመጣም እሥኪ መልስልኝ ወይም ሥራልን
ዶ/ር ዮናስ ስለሚትሳጣዉ ትምህርት በጣም እያማሳገንኩኝ በለቤቴ ከወላዳች የልጃችን ዕድሜዉ ስምንት ዓማት ሆናዉ :: አሁን ለመዉላድ ፈልገን ብዙጊዜ ብንማኝም አንዳንዴ ፕሬድዋ 6__8 ወር ይቆይና ይመጣል:የመህፃን ሲፔሻልስት ጋር ቢንሄድ ችግር የለም ብሎን ፔሬድ ማስታካካያ ብላዉን ለ3 ወር ፕሊስ አዛዛላት እና ዶክታርዬ ተጫማሪ ብናማክር የሆርሞን ማዛባት ስላሆና ችግር የላም ተባላች:: ስላዚህ ዶ/ር የሆርሞን ማዛባት መንስኤዉና ምክንያቱ ምንድን ናዉ? መዲሃኒቱስ?
Thank you so much Dr
እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን❤
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Thank you Dr God bless you
ምርጥ ሰዉ እግዛቤር ያክብርልን❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
God Bless You Dr .
አሪፍ መረጃ ነው የሰጠህን እናመሰግናለን
Thanks leje hulunm aybelam techegeriyalehu
እናመሰግናአለን ዶ/ር
Thanks doc.... you are wonderful 👍👍👍
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ልጄ አሁን 9ወር ሆኗታል ቶሎቶሎ ካካ ተደርጋለች እና የምትመገበው ምግብ ጥቅም ላይ እየዋለ አይደለም ብዬ እጨነቃለሁ እባክህን ምክንያቱን አስረዳኝ 🙏
እናመሰግናለን ዶክ
እናመሰግናለን
Bekefitegn huneta Yalibewal mikiniyatun Doctor
ደጉተር በጣም እናመሠግን አለን ሁሊም እከታተልህ አለው
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ፋሲል ፕሮግራምን ይከታተላሉ ባዝና ቀጥል አንድ ሚካኤል ላማክሬ ነው ልጄን ባፕሬሽን ከወለድኳት ሶስት ወርዋ ነው በመጀመሪያ የሁለት ወር ማርፊ ወስጄ ነበርኩ ባንድ ወር ውስጥ በስደት እርግዝና ተፈጠረ ሚኒ እንደማደርጎ አላወኩም አኬሞቹ ከሦስት ዓመት በፊት አይቻልም ብሎ ነበሩ ገነት ሶስት ወር ነው ወልዶ ችግር ፈጥርብኛል ብዬ ስጋት አደረብኝ የወኔ ነገር ባልልኝ ቢያደርግ ነው የሚሻለኝ ግራ ገብቶኛል እባኪ የኔ ማክሰኝት የዮኔ መፍቴ ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግነለን በርታ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ለምትሰጠን ምክር ህፃናት ላይ የሚከሰት የአፍ ጠረን ምክንያቱ ምን ይሆን በተለይ ከእንቅልፋቸው ሲነሱ በዚህ ሰዓት ይከሰታል? 1 ዓመት ለሞላቸው ህፃናት ጋር?
Its intetesting Doctor thank u for sharing i hv a little princess she is 7 month bt she only like egg with potatoes n poridge tell me what to do Doctor God bless u
ሰላም ዶ/ክ እባክህን እንዳየህው መልስልኝ 34 ሳምንት ነፍሰጡር ነኝ መንታ ናቸው መጀመረያ የሽርት ውሀ መብዛትና መቅጨጭ ነበር አ1ዱ ላይ ምርመራዎች አድርጋለው አንዱን የአምሮ እድገት ውስንነት ችግር ስላለው ልቡን እንዲቆም እናድርግ አሉኝ እኔ እቢ አልኩኝ ከተወለድ በኧላ ምን አይነት ችግር ይፈጥራል ?እኔስ ላይ ችግር ይፈጥራል ይሆናል ወይ? ከዚህ በፊት ሰርጀሪ ነበርኩኝ አሁንም ሰርጀሪ ትሆኛለሽ አሉኝ በደንብ አብራራልኝ ምን አይነት እድገት ይኖረው ይሁን እእጠብቃለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር በርታ
ሰላም ዶክተር ስለምታስተምረን ከልቤ አመሠግናለሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ የወተት ና እንቁላል አለርጂ ነች እና እንዴት ማዳን እችላለሁ ሁለቱም ምግቦች ወሳኝ ናቸው ነገር ግን ልጄ ሁለቱንም ሳትመገብ ነው 3 አመት የሆናት እባክህ መፍትሔ ካለህ
እግዚአብሔር በጤና ያቆይክ
የተመገቡት ምግብ ወድያውኑ በሰገራ መውጣት ከምን ይሁን?
እናመሰግናለን ዶክተር በነፃ ትልቅ
እውቀት እያሳወከን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
እንመሰግናለን ዶክተር በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤
Konjo mereja nw docter.... Enamesegenalen...ketayun enetebekalen....
ዶር በመጀመርያ ሥለበጎ አሥተሣሠብህ አመሠግናለው ልጄ 34 ሣምንት ነው የተወለደው ሢወለድ 1.9 ነበር እና ኪሎ በሚገርም ሁኔታነው የሚጨምረው 6 ወሩላይ የራሡዶር አይታው ኪሎ 7.1 ሆኖነበር የእህ ል ዘሮች አብይው እንቁላልና ሥጋ 8 ወር ከሞላው በኋላ ብላኝ ምጥን ለብቻ ቀይጤፍ ለብቻ ገብሥ ለብቻ አዘጋጀሁለት በየተራ ገንፎ ያቅሙን ያህል ይበላል አፕልና ሙዝ ከኦትሥጋ እየቀቀልኩኝ ድንችሥኳርም ትንሽ ትንሽ ይወሥዳል ፎርሙላወተትም አለው ኪሎይጨምራል በጣም ጠንካራነው ዳዴ ለማለት ይፍጨረጨራል በ5 ወሩነው መገለባበጥ የጀመርፈረው ግራየገባኝ ለምንድነው የማይወፍረው ቀጫጫ ነው እባክህ መልሥለኝ ምንላድርግ እንዲወፍር
ደክተር አመብርሀን ትባርክህ
Thanks dr ke 1 amet betach yelam wetet ayisetm ergo gin yisetal lmndinew
You’re the best pediatrician I’ve ever seen, thank you for all detail information👏🏾
Thank you so much Dear! Subscribe to our youtube channel
Dr mashaallah Allah yesteh.yecard birr kifalu yela.yemkir agalgelot kifalu yela.gobez.allah yesteh
Thanks doctor lje 5 wer nat ena betey betam tebab nat mn mareg alebin endet larg cheneken eko esti
Doctor fasika thank you so much it helps
It is Dr Fasil
እናመሠግናለን መልምነትህ ማበረበታት አብን
Inameseginalen Dr ye
እናመሠግናለን ዶክተር
Hi Dr ebakhe silemitin genfo tikim ena gudatu nigeren thank you
Next ማክሰኞ እና ሐሙስ በሚለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ በ ሰፊው ይገለፃል
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን
Good thank you
እናመሠግናለን d r
Thank you
እናመሰግናለን ዶ/ር ❤
ተባረክ
Slame doktor lija ya ema wsnente. Alweu. Mene tmkergale ebakhe amsgnlweu
Thank's doc melkam sew gobez ...
thank you d/r
ጥሩ መልእክት!!thankyou!!!
እናመሰግናለን ዶክተር❤
ዶክተርዬ አመሰግናለዉ❤
አመሰግናለሁ ዶ/ር
Fetari yibarkh doctor betamm enamesegnalen
D/r betam new yemameseginew lemtsetan mekr gin le 5 wer lij yihonal ahun yalkew negar eg-avocado egg fish endit new betam
ሰለአሳ ዘይት በቂ እውቀት ብሰጠን ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
Thank you ❤
It is so interesting ! I wish you made these videos a long time ago😊. Thank you so much for your effort .
🙏🙏
Thank you so much !!!!
አመሰግናለሁ ዶክተር ልጀ 1 አመት ሁኗታል በእርግዝና ወቅት ፅንሱ ቀነሶ በ1.4 ኪሎ ነው የተወለደችው አሁን ላይ ወገቧ መጠንከረ አልቻለም እራሷን ችላ መቀመጥ አልቻለችም ጤና ጣቢያ ወስጃት ትንሽ እንያት ደህናናት አሉ እኔ ግን አልቻልኩም ይህንን ካነበብክው መልስልኝ
እናመሰግናለን❤❤❤
Selam Dr mn ayinet Ergo nw le hitsanat mesitet yeminichilew 💗
ዶክተር ፋስል በጣም አመሠግናለሁ ልጄ 9ወሩ ነው እንቁላል ሲበላ ሙሉ ሰውነቱ ሽፊታ ይወጣበታል ምን ላድርግ
እናመሠግናለን ዶ/ር❤❤❤❤
ምርጥ ሰው
አመሰግናለው ዶ/ር ፍሲል መንበር' ➡1 ጥያቄ አለኝ! የእህቴ ልጅ 2 ዓመት ከ7 ወር ላይ ነው' የቨርቹዋል ሆቲዝም ተጠቂ ነው' አውን ላይ ምግብ በፍፁ እምቢ እያለነ ነው' የግድ በጡጦ አጃ ትሰጠዋለች አወፍራ አማራጭ ስለሌለ አታስተወውም ትንሽ ድንጅ 2 ዘለላ አንስቶ ይበቃዋል ሩዝ ነካ ያደርገውና ሁለት ማንኪያ ይተወዋል'እንቁላል በፊት ይበላ ነበር አውን አይወስድም' ፍላጎቶቹ እየሞተ እየመጣ ነው' #ምን ትመክረኛለህ Please??? ለምታደርገው ነገሮች ሁሉ ምስጋና አለኝ በዚም ዙርያ ላሉት ነገሮች+ በርታ ማለት ፈልጋለው"
Betami amesginalhu doctor
ቅዱስ ገብርኤል ባለህበት ሀሉ ይጠብቅህ
መልካምነትህ እጅግ ድንቅ ነው እና 5 አመት እስከ 10 አመዕ ያሉ ልጆችን እንዴት ነው አጠቃላይ ጤናቸውን እና አመጋገባቸውን ማስተካከል ያለብን የሚለውን ብትሰራልን ቪዲዮ ስለሰጠኅን መረጃ እግዚአብሄር ይስጥልን
Enamesegnalen berta
ተባረክክ❤❤❤❤❤
ኦዉ ዶክተር ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
አናመሰግናለን
Tnx Dr betam
Thanks
betam enamsegnalen dr..... gn ebakhe kesent wer jemro mestet endalben alngrkenm
Betam enameseginalen Dr.......Lije 2Amet ke 2 weru new bihon gin sewunetu kechacha new 10kg new eske hulet ametu tut neber matebaw migib aywesdilignim neber ahun tut kastewkut bohala atgabim bayhon yetewesene memegeb jemirual Dr...under weight silehone betam chenkognal normal endihon endet new memegeb yalebign...ebakihin Dr erdagn
ዶክተር ግን ጥያቄዎቻችን ብትመልስልን ኮመንት ላይ🙏
Your helping me a lot thank you
እናመሰግናለን ዶክተር
Dokter betam tiru sew new keflen enkan edezi aysrdam andadi akime enamsegnalen
🙏 It is all for free here ❤️ share it