ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
ክበርልኝ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
Wow ትተነትነዋለ ብሮ ትገርማለ አባቴ በዚ ቀጥል
ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏💓💓💓
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ብሮ ሌሎችም ቪድዮዎች ስራልን አመሰግናለሁ
ድንቅ ትምህርት በርታ እንዳንተ አይነቱ ይብዛልን
አሜን የኔ ምርጥ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏❤❤
አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ
አመሠግናለሁ ብሮ ካንተ ብዙ ትምህርት ነው ከንተ የወሰድኩት
ምርጥዬ 🙏🙏🙏💓💓💓በጣም አመሠግናለሁ
በጣም በጣም እናመሰግናለን አሹዬ 👌👌👌
እኔም የኔ ምርጥ
Good job.I learn alot, thanks man
im glad to thank you 🥰🥰🥰🥰
በጣም ምርጥ ትምህርት እናመሠግናለን
በጣም አመሠግናለሁ ቀሽቷ
Thanks bro for your explanation!!
የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ 💓💓💓🙏🙏
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ሰው ነክ በርታ
Ashu ma teacher .....enamesgnaln betam 🙏
ትምርትህን እና አገላለፅህን በጣም ወደድኩት ቀጥልበት
አህመድ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
አመስግናለሁ ወድሜ ለፕሮ ግራምህ ሁሌም ታዳሚ መሆን እፈልጋለሁ የስፖርት ፕሮግራም የመጀመሪያ ገና ዛሬ ነዉ ግን መጀመሪያ እደመሆኑም ተገቢዉን ትምርት ስለሰጠኸኝ ደስ ብሎኛ በጣም ከምልህ በላይ ወድጀዋለሁ
ከልብ አመሠግናለሁ ሀሚዴ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
please post gym activities for frontarm, sholuder, backbone,...
እናመሰግናለን ብሮ ለገለፃህ!!
Tanks bro🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
tnx. bro.❤
thank u bro
ከአንተ የምናገኛቸው ትምህርቶች ስፓርት ለመስራት መነቃቃትን ይፈጥራሉ እናመሰግናለን እናም በእኔ በኩል የማሰቸግርህ ፉል ቦዲ ወርክ አውት ኤክሰርሳይስ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል
በምን ልላክልህ ምርጥዬ
ለኔም
app አታወርዱም
Thanks.... Keep it up
ምንና ምን ብንሰራ አብሮ መሄድ ይችላል ብንቀላቅልስ ችግሩ ምንድ ነው
Thank you
ምርጥ ነው
ናቲ ማን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Inameseginalen
በጣም አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
thanks baba❤
ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት ይመችህ
ሚኩ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Berta wendime keep it up thanks bro
የኔ ምርጥ ሰው እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ
enamesegnalen
ወንድሜ እኔም ስለ አስተያትህ በጣም አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን bro ጥሩ info እያገኘሁበት ነው Broccoli ስንሰራ በደንብ መብሰል አለበት ወይስ እሳት ብዙ ባይነካው ይመረጣል ?
በጣም ባይበስል ይመረጣል ምክንያቱም ፕሮቲኑ ዲነቸር ይሆናለ።እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
Bro six pack be 7 ken mibalew ewnet new ende
በፍጹም
Thank you bro
❤️👍❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
pls program awuxalgn
Ashuye ewedihalehu lewotun agign chalehu
Ashu birt gym sisera ba kalal wys be kebad birt yetu lawt alw?
enkulalu asekoalnew new wees water bech new wey
ፋት መቀነስ የሚፈልግ ሰው ካልሆንክ ሁሉንም ነው።ፋት የሚያስቸግርህ አይነት ከሆነ ነጩን ብቻ
Ashu selam semos የጎንዮሽ ጉዳት አለው እባክህ
የኃለንና የፊትን በአንድ ጊዜ መስረት ምን ችግር የመጣል?
አሪፍ ነው
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
Egnam enodikalen
የኔ ምርጥ 💓💓🙏🙏🙏
👏👏👏
Dersognal amesegnalehu
ashu ameseginalew dersognal
jegna
🙏🙏🙏💓💓💓
Dersognal bro ameseginalew mule negn
Wow bro
አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ
teleyaleshi bro
brother arfe new videoche endale grame nacwe PERIDIZATIO LAYE 8 EXERCISE WSTE 5 KYRE 3 SALKYRE BESRA CHGRE ALEW BROTHER
በጣም ምርጥ ነው በአምስቱ ስራዎች የተለየ ጫና ስላሳደርክ የተቀሩትንም ጡንቻህ የሚረዳው እንደ አዲስ ነው
Waw
🙏🙏🙏💓💓😍😍😍
❤❤❤
AShu bodybulding ejetash endat new ahun kenese weyes be etef chemere
ስራዬ እና ውሎዬ ከባድ ነው ብዙውን ካርዲዮ ነው ትንሽጰቀንሷል
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ሰላም አሹ የባይ እየሰራን ከደረት ጋር እዛው በዛው እያፈረቅን ብንሰራው ትራይም ከደረት ጋር እያፈረቅን ብንሰራ ችግር አለው
ትራይ ከደረት ጋር አሪፍ ነው ባይ ከደረት ጋር ግን አይመከርም
ከጀመርኩ 5 ቀን ነው ግን ውጤቱ በጣም አርፍ እየሄደለኝ ነው
Ketlbet
🔥
🙏🙏🙏❤❤❤
wow
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Workout routine beye sent gize benkyer arif new?
በ6 ሳምንት ቢሆን ጥሩ ነው
Ene milewu ante tiseraleh woyis ሸምድደሽ ነው
😍😍😍
አሹየ ስሞት ካየህው መልስልኝ እኔ እስፓርት እሰራለሁ እና አሁን ላይ ክንደ ላይ የሆነ ስሜት አለው ማለቴ የህመም ምሳሌ ፑሻፕ ላይ ችግር አለ ምክንያቱ ምንድነው
እስኪ ቴሌግራም ላይ ፃፍልኝ @hypertro
Ara yimach
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Mndn new yalkew ke sugar potato befit
ብሮኮሊ i think አበባ ጎመን በጣም ምርጥ ፕሮቲን ሶርስ ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🏋️🏋️🏋️🏋️
💓💓💓🙏🙏🙏
temeshtognal qetlbet
ቡራ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
❤❤🎉🎉
🙏🙏🙏❤❤❤❤
በርታ!ስቀጥል በአማርኛ እየተናገርክ እንግሊዘኛ አትቀላቅል።ከተናገርሽም ብሮ በአማረኛ ተናገረሻት ነው ማለፍ ተግባባን!?
Enwedshaln bro
❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ተጠቃሚ የሚሆነው ሽንት ቤቱ ነው 😂 ያልሻት ተመችቶኛል አሼ
😂😂😂😂
🤣🤣🤣
10q
4 pack to 6 pack ይቻላል
አዎ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@@ashuviews እኔ በደንብ ስለማር ሰራነው ግን በጣም እሰራለሁ ግን 4 pack ነው ያለኝ ሰውች ትንሽ ሰርተው 6 pack ሲወጣላየው አያለው እንዴት ሆነ
በሰውነትህ ውስጥ ያለው ፋት ከፍተኛ ስለሆነ ነው
ምርጥ ትችላለህ ችግሬን ተንትነህ በትነህ ነው የነገርከኝ
ስለአስተያየትህ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ።ችግሮቹ ተቀርፈው ወደምትፈልገው ግብ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ
እኔ የጡንቻ እደገት ያሰፈልገኛል
ብሮ ከ ስፖርት በዋላ ለስንት ሰአት እንተኛ please ngeregn
በቀን ለስምንት ሰዐት ያክል አንድ ስፖርተኛ መተኛት አለበት
1gnawu megeb men neber?
ግልጽ አድርግልኝ ወንድሜ
@@ashuviews mecheresha lay yezerezerkacho megeboch1---(12:18)
ጡንቻ ለውጥ እድሜን ይወስናል?
አዎ በጣም ይወስናል ብሮ
Egg ባዶውን ቢጠጣ በሽታ የለውም plss
beshta alew bro?
የለውም ምንአልባት ከ2000 እንቁላል አንድ እንቁላል ሳልሞኔላ የተባለ ቀላል ባክቴሪያ ሊያመጣ ይችላል ግን ቻንሱ ዜሮ ነው ስለዚህ ምንም በሽታ የለውም
@@ashuviews D,r HIV yeyezale Alegn. Mekeneyatum ዶሮ Konedomun beleta keza wdi sewenetwa teseraceto? Keza egna demo egg badowen senexexa. Lezh selehon nw yexeyekuh bro.
የለውም
😀😀😀😀ኧረ የሚባል ነገር የለም እንኳን ከዶሮ በእንቁላል በኩል የዶሮዋን ጥሬ ስጋ እንኳን ብትበላ አይዝህም HIV ከሰው ደም ውጪ 20 ሰከንድ እንኳን አይቆይም።ጥሬ ስጋ ስትበላ በሬውን hiv አስመርምረህ ነው?🤔🤔🤔🤔ይመስለኛል ዶክተሩ የመንደር ነው 😀😀😀ጎግል ላይ ሰርች አርገህ እየው
Ashu ለምን የ ጅም ዘፈን አጋብዘንም
እሺ ምን ጣጣ አለው

@@ashuviews mecheresha lay yezerezerkacho megeboch
1---(12:18)
ጡንቻ ለውጥ እድሜን ይወስናል?
አዎ በጣም ይወስናል ብሮ
Egg ባዶውን ቢጠጣ በሽታ የለውም plss
beshta alew bro?
የለውም ምንአልባት ከ2000 እንቁላል አንድ እንቁላል ሳልሞኔላ የተባለ ቀላል ባክቴሪያ ሊያመጣ ይችላል ግን ቻንሱ ዜሮ ነው ስለዚህ ምንም በሽታ የለውም
@@ashuviews D,r HIV yeyezale Alegn. Mekeneyatum ዶሮ Konedomun beleta keza wdi sewenetwa teseraceto? Keza egna demo egg badowen senexexa.
Lezh selehon nw yexeyekuh bro.