ወታደራዊ ማዕረጎች # ፋና ቀለማት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 123

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 4 ปีที่แล้ว +2

    2 አመት ወታደር ሆኜ እገሬን አገልግያለው ወታደር ሳ እምባ እምባ ይለኛል ወታደር መሆን ክብር ነው!! ክብር ለመከላከያ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 ปีที่แล้ว +17

    ድሮም ዘንድሮም ወደ ፊትም ሁሌም መከላከያ ሀይላችን ጦሩ ምንግዜም ምርጥ ድንቅ ናቸው ክብር ለሚገባው ለሁሉም መከላከያ ሀይላችን 💚💛❤️💯

  • @mgt63088
    @mgt63088 4 ปีที่แล้ว +12

    These great Ethiopians are making us fall in love with Ethiopia all over again.

  • @soloapple3
    @soloapple3 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you all for your service. I learned a lot. Many Blessings!!!

  • @hamh3998
    @hamh3998 4 ปีที่แล้ว +12

    ተመቸኝ ጥሩ መረጃ ነው። ግልፅ እና ጠቃሚ መረጃ ነው።

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 4 ปีที่แล้ว +8

    Very interesting. Spread this information also on TV and radio. 🇪🇹

  • @abiydemilew7320
    @abiydemilew7320 4 ปีที่แล้ว

    Very interesting and educational information. Now I have a clear understanding of our soldiers rank. I get to understand better my grand father’s rank as well. I have great respect to soldiers. May the Almighty God protect you and your beloved family!!! God bless you all.

  • @WasLaberschst
    @WasLaberschst 4 ปีที่แล้ว

    Our soldiers, you are our role models, and leaders of the front, thanks for everything, because of all of you we have a free Ethiopian national flag, I do appreciate you!!!

  • @yeshetu9210
    @yeshetu9210 4 ปีที่แล้ว +2

    Well explained thanks for serving!!!

  • @yonaszeleke6674
    @yonaszeleke6674 4 ปีที่แล้ว

    than you for your service

  • @ethiopialove6574
    @ethiopialove6574 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ።።።። ግናዛቤ ስለሰጣችሁን በጣም ደስ ይላል።

  • @danielzKebena
    @danielzKebena 4 ปีที่แล้ว

    Thank you that is awesome explanation! Impressed by pery professional and disciplined Ethiopian military!

  • @kng4900
    @kng4900 4 ปีที่แล้ว

    ፋናዎች እናመሰግናለን ገን ቀረፃው ጥራት የለውም እንደዚህ አይነት ነገር ከመለጠፉ በፊት ቢታይ ቢገመገም መልካም ነው ባይ ነኝ በርቱ ግሩም ስራ ነበር የደመምፅ እና የቅንጅቱ ነገር ቢታሰብበት

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 4 ปีที่แล้ว +1

    Good explanation! Thanks.

  • @davoa4665
    @davoa4665 4 ปีที่แล้ว +4

    ከ11፡56 ጀምሮ why the voice doesn't work?

  • @BumbleBee77777
    @BumbleBee77777 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏🏾🇪🇹💪🏾

  • @r.a8212
    @r.a8212 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር አሪፍ መረጃ ነዉ እናመሠግናለን

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 4 ปีที่แล้ว +13

    እንደዚህ በተለያዪ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ስለ መከላከያ ሰራዊት ፣ ስለ ፌዴራል ፖሊስ ፣ ስለ አየር ሀይል ፣ ስለ ባህር ሀይል ፣ ስለ ደህንነት እና ስለ ፖሊስ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለው

  • @Amy-cu5vw
    @Amy-cu5vw 4 ปีที่แล้ว +10

    እእእእእትዮጵያ የኛ መመከያ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bilalhebesha661
    @bilalhebesha661 4 ปีที่แล้ว +2

    ወታደሮች ጥሩ ክፍያ እና ልዩ ጥቅማጥቅም ሊያገኙ ይገባል Ex. ቤት ለልጆቻቸው ነፃ ትምህርት ህክምና ነፃ bus ticket.....

    • @brooksahilu4447
      @brooksahilu4447 4 ปีที่แล้ว

      Ye wetader lij neh enda😂

    • @bilalhebesha661
      @bilalhebesha661 4 ปีที่แล้ว

      😂
      የወታደር ልጅ አይደለሁም
      ወታደር ለሀገሩ ሂወቱ እየሰጠ
      የሚኖረው ኑሮ ያሳዝነኛል
      ይኼ ነገር መቀየር አለበት

    • @brooksahilu4447
      @brooksahilu4447 4 ปีที่แล้ว

      jkjk Appreciate that enem

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 4 ปีที่แล้ว +2

    It’s good info thank you

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 ปีที่แล้ว +1

      የኢትዮጲያ ጀግናጀነራሏች ጀግናሠራዊታችን ሺአመትኑሩልን

  • @memnon3042
    @memnon3042 2 ปีที่แล้ว

    Respect for Ethiopian Military👏🏾👏🏾👏🏾

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 4 ปีที่แล้ว

    Cornel Amsalu, you look great and wish you more success and like to see General rank❤💚💜💙

  • @abdusweet
    @abdusweet 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት መረጃወች ተራ ሊመስሉ ይችላሉ ግን ማህበረሰባችን በደንንብ ሊያውቃቸው የሚገቡ ናቸው ምክንያቱም አለማቀፍ ሚሊተሪ ማዕረግ ናቸው እናመሰግናለን

  • @johntube1
    @johntube1 4 ปีที่แล้ว +27

    ጎሽ ማዕረግ የሌለውን ወታደር ተራ ወታደር ሲባል አልወድም ነበር። መሰረታዊ ወታደር የሚለው ስም ያስኬዳል

    • @ወሎጊራናቲዩብ-ቈ5ኘ
      @ወሎጊራናቲዩብ-ቈ5ኘ 4 ปีที่แล้ว +6

      በአብይ ጊዜ ተቀይሮ ነው መሰል እንጅ በፊት ተራ ወታደር ነበር የሚሉን

    • @mesfinamhare7395
      @mesfinamhare7395 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ወሎጊራናቲዩብ-ቈ5ኘ Dr. Abey is very respectful Gentle man. He may have changed that...every body has some value. That is the message.

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 4 ปีที่แล้ว +3

    Fana Corporate, the ENDF rank and file system was very educational. please expand such programmes and include the military organization hierarchy. I learned something from your short programme today.

  • @samolorunriun9749
    @samolorunriun9749 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ግልፅ ነው ፕሮፌሽናል

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 4 ปีที่แล้ว

    ስግብግቡ ጁንታ 27 ዓመት ሙሉ ይህን የተከበረ ማእረግ የኔ ለሚላቸው ታጋዮች እያነሳ ሲያድል እንጂ እንደዚህ አይነት ስለ ወታደራዊ ማእረግ ገለፀ ሲያረግም ይሁን ስው እውቀት እንዲያገኙ ሲሞክሩ አላየንም ለማንኛውም እናመስግናለን በርቱ ወደ ፊት የመከላከያ ስራዊታችን ሕይወታቸው እንዲቀየር መንግስት ከህዝብ ጋር የተቀናጀ ስራ መስራት አለበት የሚል እምነት አለኝ

  • @lelosmart4453
    @lelosmart4453 4 ปีที่แล้ว +1

    Dimts min aderegachehut? Editing kifil chigir alebet

  • @antenehasfaw2259
    @antenehasfaw2259 4 ปีที่แล้ว +4

    ብሔራዊ አገልግሎት በሃገሪቱ መሰጠት ቢጀመር ብዙ ጥቅም አለው ...

  • @bishawdemissie4563
    @bishawdemissie4563 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Hager Lezelelemi Nuri💪💪💪💪

  • @HaadeNView
    @HaadeNView 4 ปีที่แล้ว +4

    if national service start in ethiopia, its good for the country

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሰራዊታችን ትልቅ ከብር አለኝ እወዳችሃለው

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 ปีที่แล้ว

    ፍና የህዝብ ሳይሆን የምንግስት ነው

  • @eliyaskadiabafita1096
    @eliyaskadiabafita1096 4 ปีที่แล้ว +2

    The Commender in chief of the Army (PM) is the highest ranking political officer leading the Ethiopian army. Directly below is the Chief of Staff, (4 star general), General Berhanu Jula. In the US, the highest ranking general was George Washington. He was a six star general, awarded posthumously for his service, bravery and valor during the American War of Independence.

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 4 ปีที่แล้ว +1

    Respect !!

  • @12345glo1
    @12345glo1 4 ปีที่แล้ว +1

    The Hero's!

  • @Elumedia-e7v
    @Elumedia-e7v 4 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ደሞ ምርጥ ሰራ ይዤ መጥቻለው ውዶቼ SUBSCRIB ማድረጉን ደሞ እንዳይረሱ… አመሰግናለው

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 4 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምእናእረፍት
    @ሰላምእናእረፍት 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው ምንም እውቀት አልነበረኝም

  • @ሠይድወረባቦ-ኰ7ዀ
    @ሠይድወረባቦ-ኰ7ዀ 4 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ ሠላም ትሁንልን

  • @samolorunriun9749
    @samolorunriun9749 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአግሎታችሁ እናመግናለን

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว

    Mama Etopiya selmsen ensallhe 👍🌺💪🇪🇹

  • @biniman9120
    @biniman9120 4 ปีที่แล้ว +10

    ያች ተራ የምትለው ሞራልን የምታኮስ ቅጥል መጠርያ ምቅረቷ እራሱ ለውጥ ነው 😀😀😀 እኔ እስከ 3 አመት መታዎቂያዬን ማሳየት ያሳፍረኝ ነበር

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 4 ปีที่แล้ว

    ዕውቀቱ የለኝም ነበር ተጠቅሜአለሁ።

  • @dr.teferilegese639
    @dr.teferilegese639 4 ปีที่แล้ว +9

    Gebianesh Debalke is already smarter than a Harvard Educated Lawyer.

    • @yeshetu9210
      @yeshetu9210 4 ปีที่แล้ว +1

      Definitely 🙂

  • @baidajamalnaser8132
    @baidajamalnaser8132 4 ปีที่แล้ว

    😢😢😢👆🙏👆👆🙏

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @bestgmicheal5780
    @bestgmicheal5780 4 ปีที่แล้ว

    Let us know the relationship between
    Education level and ranks

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 4 ปีที่แล้ว

    👏👏🙏🙏👍👍👌👌💕💚💛❤️💐

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 4 ปีที่แล้ว +2

    መከላከያ ግን ዱሮ ነበሩ ወይስ ከአብይ ወድህ ነው የመጡት እነዛ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ሲጨፈጭፉ የነበሩት ነፍሰ በላ ፓሊሶች ኢትዮዽያዊ ነበሩ ወይስ ሌላ ዜጋ ነበሩ
    አብይን አምጥተህ የኢትዮ ገዥ ያረክ ጌታ ሆይ ምስጋና ይገባህ

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 ปีที่แล้ว +3

    ኑ አብረን እንፀልይ የእሁድ ውዳሴ ማርያም | ወደ ፈተናም እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ ማቴ 26 ÷ 41 እንዲሁም ልብን የሚያረጋጋ የመድሀኒአለም መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ ሰላሙን አምጣልን

  • @3bodya774
    @3bodya774 4 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹

  • @mohammedabdurahman5252
    @mohammedabdurahman5252 4 ปีที่แล้ว

    what about NAVAL FORCE rank?????

  • @bekumanemomissa129
    @bekumanemomissa129 4 ปีที่แล้ว

    It’s interesting information.

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ አምላክ ይርዳችሁ፡፡

  • @bahunegn
    @bahunegn 4 ปีที่แล้ว

    በስራ የተገነባ ማእረግን የተቀበለ ግለሰብ ክቡር ነው።

  • @alula2825
    @alula2825 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ነገር ቀድሞ ቢሰራ ሙያው ለረጅም ጊዜ አይናቅም ነበር አሁንም ቢሆን defence force እንደ ሙያ እንጅ የቸገረው ሰው ብቻ የሚገባበት እንዳይሆን በደንብ ይሰራ።

  • @jemalnasirnasir8057
    @jemalnasirnasir8057 4 ปีที่แล้ว

    Wotader memzgeb efelgalehu

  • @yafimultimedia6412
    @yafimultimedia6412 3 ปีที่แล้ว

    በደንብ አይሰማም

  • @bihemot9158
    @bihemot9158 4 ปีที่แล้ว

    mn nw be copy nw ende yeserachut dimitsun atefachut

  • @mesfinayalew5294
    @mesfinayalew5294 4 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ማእረግ ሙሉ ጀነራል አይደለም ከዚህ በሁዋላ ፊልድ ማርሻልና ማርሻል የሚሉ ማእረጎች አሉ

    • @Alexxalexalexu
      @Alexxalexalexu 4 ปีที่แล้ว

      He said in Ethiopia not in the world

    • @theone2559
      @theone2559 4 ปีที่แล้ว

      That is not the case in ethiopia we dont have that!!!

  • @thomekubay5813
    @thomekubay5813 4 ปีที่แล้ว

    Kemikitil 100 alek eske shaleka 16 amet yifejali

  • @hhidid8978
    @hhidid8978 4 ปีที่แล้ว +1

    eski enda ene ehenin ayto wetader mahon yamarew

  • @דניאל-ק8נ
    @דניאל-ק8נ 4 ปีที่แล้ว

    Ende wetader Memher ena Gebere yemwedew yelem.

  • @emuamina4118
    @emuamina4118 4 ปีที่แล้ว

    Jagina bartulin

  • @adengabrakiden1183
    @adengabrakiden1183 4 ปีที่แล้ว

    Geqenaye yeteuopa mekelakeya serawete enewedahewe alene beretalene eqezyabere yetebekahewe balahewebete edemene tena eqezeyabere yetebekahewe mote leweyanewe 666 seyetanwo keberete moqesene lemekelakeya serawete weyane yewedeme eteuopa tekedeme dele 👌 ♥ 🙌 😍 👏 lemekelakeya serawete

  • @shoaagonafir7284
    @shoaagonafir7284 4 ปีที่แล้ว

    ሰልፉ ላይ እንዳየሁት ፣ እንደማውቀው ከሆነ በቀኝ ደረት ላይ ሆኖ የሚወርደው ባንዲራ ፊት ለፊት ሲታይ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ እንጂ፣ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ አይደለም።

  • @rigberegbisha8286
    @rigberegbisha8286 4 ปีที่แล้ว

    Ychersachu le Egypt weym lesudan arayt yadrgachu wuleta bisoch

    • @alem9032
      @alem9032 4 ปีที่แล้ว

      አረ ባክህ ውሾች 🐕🐕

  • @tesayebayuh2509
    @tesayebayuh2509 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ከታገልኩ ቆየው ሌላ ማህረግ አልወድም ሻበል ካልሆነ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ 4 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ከብር አለኝ ለሰራዊቱ ዲል ለናንተ
    ሞት ለዛ ሰዉ በላ ጁንታ

  • @currentaffairs7323
    @currentaffairs7323 4 ปีที่แล้ว

    Next no

  • @gobenadachew3791
    @gobenadachew3791 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ የወያኔ ጄኔራል ይሄ ሁሉ አልፎ ነው?

  • @አልባሳትይቱብ
    @አልባሳትይቱብ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @ham8288
    @ham8288 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ኢሃዴግ ያመጣው የአረብ የመአረግ ስራአት ነው በጣምም ይደብራል ወቀድሞው ወደ ደርግ ጊዜ የማእረግ ስራት መለወጥ አለበት የዱሮው በጣም የሚአምር እን ውብ ነበር የሰራዊቱ ዩኒፎርምም የአለባበስ ስርአት ወደር አልነበረውም ይህ የምናየው ማእረግም ዩኒፎርም የሰራዊት ዲሲፒሊን ወደ ደርግ እንደነበረው መመለስ አለበት

  • @Levilight12
    @Levilight12 4 ปีที่แล้ว

    War crimes coming soon!

  • @selam5500
    @selam5500 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እባላለው ሴት ዩትዩበር ነኝ ሆኖም በቂ ሰብስክራይበር ስለሌለኝ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እባካቹ ህልሜ እውን እንዲሆን እርዱኝ በፈጣሪ አይታቹ አትለፉኝ እመኑኝ አሪፍ ስራ ሰርቼ አስደስታቹሀለው ሰብስክራይብ አርጋቹ ጠብቁኝ pls❤may god bless our country🧡🤍🧡❤

  • @ሰውመሆን-ኀ9ዘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ምነው ታድያ አስተዋዋቂውም ሞደሎቹም ከተረኞቹ ሆኑ..!!

  • @selam5500
    @selam5500 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እባላለው ሴት ዩትዩበር ነኝ ሆኖም በቂ ሰብስክራይበር ስለሌለኝ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እባካቹ ህልሜ እውን እንዲሆን እርዱኝ በፈጣሪ አይታቹ አትለፉኝ እመኑኝ አሪፍ ስራ ሰርቼ አስደስታቹሀለው ሰብስክራይብ አርጋቹ ጠብቁኝ pls❤may god bless our country💚💛💚

    • @eyoblove1229
      @eyoblove1229 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የምገርመው አጣፍጣችው ስትናገሩ ያምራል ከፍተኛ የበታች ሹም የምባለው በምዘና አይደለም ውሸት ነው ለምሳሌ ልንገራችው አንድ ድግር ያለው ሰው ተፈትኖ ከፍተኛ የበታች ሹም ስመጣለት ምንም ያልተማረ በቃል የምፈተኑ ም/አ ይሆናል ፈተናው የውሸት ነው በዘር ያተኮረና የምፈልጉትን ለማሳደግ የተፈጠረ ነው ለላው ቀርቶ አንድ 20 አመት ያገለገለ ሻለቃ ባሻን 7 አመት ያገለገለ ም/መ አለቃ ያዘዋል እና አውን የምታወሩት ነገር ከእውነት የራቀና ከፍተኛ የበታች ሹም በሰራዊቱ ውስጥም ክብር የለውም። በጣም የምገርመው ሻለቃ ማረግ ተሸክሞ እያለ ሻምበል ባሻ ስያዋጋ በአይናችን አይተናል ለነገሩ መከላከያ ከዝህ በፍት የጠራ አይደለም ወደፍት ፈጣር ያቃል

  • @ወሎጊራናቲዩብ-ቈ5ኘ
    @ወሎጊራናቲዩብ-ቈ5ኘ 4 ปีที่แล้ว

    አመት በመቁጠር ነው የሚገኘው ማዕረጉ እናውቀዋል ። ወደ መቶ አለቃም ለማለፍ ከመሪያቸው አፅፈው ሲያልፉ እናውቃለን ። ብቃት አይደለም የሚታየው ዘር ነው

  • @moges720
    @moges720 4 ปีที่แล้ว

    ከ10ኛ ክፍል መኮንን ከተሆነ ይገርማል በደርግ ጊዜ እንኳን 12ኛ ክፍል መጨረስ ነበር

    • @beneyamehaile8257
      @beneyamehaile8257 4 ปีที่แล้ว

      በደርግም ቢሆን የሰራከው ጀብዱ ካለ መኮንን መሆን ትችላለክ የግድ መጨረስ አይጠበቅብህም ያንተ የውትድርና ብቃት ይመስለኛል ማረግ ሚያሰጥክ እርግጥ ነው ወታደራዊ ትምህርት ይሰጥካል

    • @hamh3998
      @hamh3998 4 ปีที่แล้ว

      ወታደር እና መኮንን ይለያል። ውትድርና ቀጥታ ነው መሰረታዊ ውትድርና ነው። ግን 12ኛ ክፍል ስጨርስ ነጥብ ሲኖርህ በመኮንኖች ማሰልጠኛ በምክትል ወይም በሙሉ 100 አለቅነት ነው እምትመረቀው።

  • @zelalemxyz1869
    @zelalemxyz1869 4 ปีที่แล้ว

    ምን የሚሉት ቅዤት እንደሆነ አይገባኝም። ባሕር በሌላት አገር ላይ ባሕር ሐይል እያሉ ሚያቀረሹብን። ምንድን ነው ነገሩ? የመደመር ፍልስፍና መሆኑ ነው ? የአንበጣው ወረራ የመደመር ፍልስፍናን የተከተለ ነው አሉን ፣ አሁን ደግሞ ባሕር ሐይል። ቅን አባቶች የሠሯትን ቅንቅኖች ቀለዱባት።

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 4 ปีที่แล้ว

    እይ የደርግ ልጆች በዜዴ ወደ ስልጣን ወጣቹህ የበክት መለስ በትግራይ ህዝብ ላይ ተጫውቶ ሂደ እንድ እጅን ከኤርትራ ጋር መገንጠል ነበረብን ቆም ብሎ የሚይስብ ጠፋ

  • @abutinawoldemariyam7296
    @abutinawoldemariyam7296 4 ปีที่แล้ว

    You guys hate the symbolic lion

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 4 ปีที่แล้ว

      The symbolic lion was very much a symbol of Ethiopia, when the great majority of the Ethiopians were oppressed, treated less than peasants, and certainly not considered equal citizens and where even a fewer aristocrats than Weyane leadership dominated Ethiopian political arena. Many of us, unless you’re from former aristocratic family who lived on the backs of many, can easily see the hypocrisy in stressing the symbolism of the lion without a capacity to show empathy to their Ethiopian compatriots such as his excellency Mustafe, whose people were targeted and left behind by the aristocracy. Worse is how so many regardless of their ethnicity were subjugated to inhumane treatments in some ways and were meant to have no rights as non-Ethiopians. Delusion aside, a closer look of how the masses were treated at the hands of the Kingdom and few aristocrats reveals a level of cruelty that makes any sensible being to cringe at the mention of any symbol associated with oppressive elitist aristocrats that in some ways were worse than the brutality experienced under the colonial powers of Africa. While we are all Ethiopians, we do not share the same experiences. Such fantasy about ”the symbolic lion” shouldn’t be discussed as a unifying symbol in attempt to restore a time when most Ethiopians have no nostalgia for or else we may as well settle for weyane era, which was far better than the NEGUS time. Ethiopians deserve better than both versions and should not be presented with only either of the options where some of our people must suffer at the expense of the beneficiaries.

    • @abutinawoldemariyam7296
      @abutinawoldemariyam7296 4 ปีที่แล้ว

      @@XalaalSomalis The problem is the mindset, Lion has nothing to do with the oppressed people. Lion is a very diverse symbol, for example; symbole of courage, justice, strength , a country's military power etc.
      Please change your mental inclination by getting rid of the stuck thoughts, the brick walls that form a prison around your mind, beliefs or thoughts that negatively shaped your thought habits and turn into your sense and engage with what's happening in our world in real time, nowadays.

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 4 ปีที่แล้ว

      @@abutinawoldemariyam7296,
      I am glad that we both agree on what matters is having a positive mindset; not a symbol of the past or anyone symbol for that matter. Ethiopians have had decades of vicious cycle where mistreatments towards one another were very common and, in fact, continue to be. Believe me, I care less about whether or not the discriminatory ”symbolic lion” is restored(by the way, the irony lies in the courageous nature of LION, which makes it territorial and kills or be killed. It never adopts and will soon extinct without the preservation efforts that are already in place; Lion symbolizing “justice,” oh please!!!). Don't, however, presume that I am somehow stuck while you seem animated about defending the merits of a symbolism that had not been relevant over the past 45 years. That is part of our history and it belongs there for we ought to maintain the slate to be as clean as possible. In my above comment, I attempted to share a historical perspective and the various negative experiences and discrimination people have experienced under the Negus, as they also did in the subsequent regimes. To dismiss that with your strawman argument is akin to someone dismissing the various horrendous experiences people have experienced under Mangistu or Weyane or even during in the recent transition. We shall and can always ADAPT. That, my friend, is a glimpse into my current mindset. Dismissive tones and ”my way or the highway” approach to politics is undoubtedly the same mindset that kept our nation in a vicious cycle AND near extinct. Rest assured, the past will not and never be restored as it was(not even as it was under woyane) if Ethiopia will ever have a chance to break that cycle and towards true inclusiveness where individual rights, peace, and prosperity means far more critical than any bogus symbolism that only causes mayhem and destruction of some members of our Ethiopian family. Let us both join the present effort and let us leave our delusional nostalgia behind as that will bear no fruition whatsoever for our poor people. Cherish and pray for more PEACE, civility and coexistence to take hold in Ethiopia.

    • @abutinawoldemariyam7296
      @abutinawoldemariyam7296 4 ปีที่แล้ว

      By the way one of the senior Army officer title "Major" used to be represented by a symbol of Lion.

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 4 ปีที่แล้ว +1

      @@abutinawoldemariyam7296
      Good to know. Thanks for sharing!

  • @adif3219
    @adif3219 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ለውጥ ነው!!! እነ ግደይ በእነ ጨመዳ ነው የተተኩት። ጁንታነቱ የማይቆም መሆኑን ያሳያል።

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 4 ปีที่แล้ว

    ዜጋ ላይ ውጊያ ስለከፍተክ ልክ እንደ ደርግ እንቦርቦር አላቹው

  • @prisilaakilasbelay5932
    @prisilaakilasbelay5932 4 ปีที่แล้ว

    Why the donkey always cross
    The line ?