ወታደራዊ ስልጠና በጦላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 ปีที่แล้ว +87

    ሁላችንም ኢትዮጵያዉያን ይሄንን ስልጠና ወስደን እንደ አስፈላጊነቱ መዘጋጀት አለብን።

    • @samdan1425
      @samdan1425 3 ปีที่แล้ว +3

      I completely agree with you. It has to be like national service.

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ያስፈልጋል

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 ปีที่แล้ว

      ለምን

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 3 ปีที่แล้ว +3

      @@tsisami9841 እራስን ከሰዉ በላዉ ወያኔ ለእና ከሌሎች ጠላቶቻችን ለመታደግ።

    • @32yearsago85
      @32yearsago85 3 ปีที่แล้ว +2

      We dont have to waste time doing this. We should learn and work

  • @EnatEnat24
    @EnatEnat24 3 ปีที่แล้ว +64

    ይሄ ስልጠና ሁሉም ተማሪ high school እንደጨረሰ ቢሰጥ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይቻላል 🇪🇹🇪🇹🥰

    • @kifleawedew1917
      @kifleawedew1917 3 ปีที่แล้ว +4

      አካላዊና አእምሮአዊ ጥንካሬና ስልጣኔ ለሁሉም ወጣት ከአንደኛ ደረጃ ት/ቤት እድሜ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ ስልጠናው በቀጣይነት መሰጠት አስፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው።

    • @yafu3198
      @yafu3198 3 ปีที่แล้ว +3

      ኡነት ብለሃል ወጣቱም ከሱስ ይገላገል ነበር

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ካሁን በኋላ ሁሉም ወጣትም ሆኑ ታዳጊዎች ለክፉም ሆነ ለደጉ ክረምት ላይ ቢያስ ጠቃሚ የሚባሉትን ስልጠና መውሰድ አለባቸውኢሄ እደ ውዴታም ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር መሆን አለበት ሀገር ወዳድ ህዝብ እያለ በጥቂት ባዳዎች በየጊዜው ሀገራችን የመረወጥ ሳይሆን በየዘመናቱ በሚፈጠሩ ከሀዲዎች ጦርት እየተካሄደባት ይገኛል እሄንን ደሞ መላ ማለት የሚቻለው ሀገሩን በሚወደው ትውልድ ለሠይ መሰራት አለበት።

    • @aliasadhana153
      @aliasadhana153 3 ปีที่แล้ว +1

      Kottet agerun Eritrea letadergu tigel?maferiawoch sew since ena technology yemaru yelal enante demo wetederenan mandatory letadergu tigel dedeboch!

    • @eyolove2901
      @eyolove2901 3 ปีที่แล้ว

      @@aliasadhana153 you are crazy

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሸእ አላህ አላህ ያግዛቹህ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ የኢትዮጵያ ጠላት አላህ ያጥፋል እንሸ አላህ በቅርብ

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 3 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ከናንተ ጋር ይሁን አይዞችሁ በርቱ የቁርጥ ቀን ልጆች ወታደር መሆን ክብር ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 ปีที่แล้ว +14

    አስራ ሁለት ሁለተኛ ደረጃ እንደጨረሱ ማንም ተማሪ ይህን ስልጠና ከወስዱ ብኃላ ውጤት መስጠት ይህ ፕሮግራም ወጣቱን ከአጉል ሱስና መጠበቅና የአካል ብቃትን እስተካክሎ ለህገር ዘብ መቆም ያስፈልጋል ::

  • @astekakaylemma7618
    @astekakaylemma7618 3 ปีที่แล้ว +17

    ሁሉም በየመስኩ ኢትዮጵያን ሊታደግ ተነስቷል እንግዲህ!!! ጠላት አይንህ ደም ቢለብስም,,, ምንም ማድረግ አይቻልም!!! ኢትዮጵያ ተነስታለች!!!👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ የኔ ማሮች አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ
    #ለጠላት መጥፍት ሰበብ ሁኑ

    • @s.a.d772
      @s.a.d772 2 ปีที่แล้ว

      የመቸነው በአላህ ወድሜን አይቸነው

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 3 ปีที่แล้ว +12

    Our guardian Angels. May god bless you and protect you

  • @አርድቦ
    @አርድቦ 3 ปีที่แล้ว +6

    መዳም ጋ ከመገነጣጠል እነሡጋ ለሀገር መታገል ይበልጣል💚💛❤🇪🇹💪

  • @abaypost
    @abaypost 3 ปีที่แล้ว +13

    ለአሰልጣኙ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 ปีที่แล้ว +1

    I am on my knees. Love you from Oslo

  • @سعيدمحمد-ط9ش9ز
    @سعيدمحمد-ط9ش9ز 3 ปีที่แล้ว +7

    አሏህ ይጠብቃችሁ ውዶች

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ነገር ሲያዩት ቀላል ይመስላል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    ክብር ለናንተ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት እኔም ቀናሁ ቦታዉ ሢያምር ደግሞ ማሻአላህ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጆች በርቱ ወታደርነት ወንድነት ነው የኢትዮጵያ አምላክ ከናተጋ ይሁን እውነት የያዘችው የተካደችው የደማችው የቆሰለችው ኢትዮጵያ ምንጊዜም ታሸንፋለች ወደፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍ክብር ለጀግኖች መከላከያችን👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selhadenwerkicho1934
    @selhadenwerkicho1934 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow ደስ ሲል ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @proudethiopian3111
    @proudethiopian3111 3 ปีที่แล้ว +1

    My brothers and sisters may God bless Our Mama Ethiopia we all love

  • @askalemathewos
    @askalemathewos 22 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም ጦለይ ትዝታዬ ነዉ 😢 ሜደ ተረረ ሸለቆው ጨከዉ ይነፊቃል ❤

  • @abencity4557
    @abencity4557 3 ปีที่แล้ว +7

    Victory for Ethiopian National Defense Force 💚💛♥️

    • @Tes-mm5rp
      @Tes-mm5rp 3 ปีที่แล้ว

      You mean former states of Ethiopia. No more unity a birth of nation(s)happening. It's cauos next amhara fights against endf just see. No federal leadership including no control of the whole country and

    • @abencity4557
      @abencity4557 3 ปีที่แล้ว

      @@Tes-mm5rp People like you are the reason why Africa as a continent and Ethiopia as a nation are failing. You need to wake yourself up and realize when you're being manipulated by colonizers. As an Ethiopian I am both disappointed and ashamed of people like you. Traitors of a nation and a continent. We will always remember the sacrifices our founding fathers has made and keep striving. Ethiopia will prevail 💪🏽💪🏽💚💛♥️

    • @Tes-mm5rp
      @Tes-mm5rp 3 ปีที่แล้ว

      @@abencity4557 Africa as a whole is a mess because of mainly Africa's. When it comes to Ethiopia, the false narrative being spread not been colonized mainly by amhara. That's absolutely a lie Italian been in Addisababa for several years and were welcomed by the people. I am certain that things will get worst not better economically, social unrest, and so. Those who were colonized and adapted their former colonial advancement are much better off. Good example South Africa, Kenya and so on. Its funny that I am being blamed for just because of your luck of world history. Try to expose your self history and economy of the world especially Japan's. Ethiopia will not prvail. The odds are against them.

    • @abencity4557
      @abencity4557 3 ปีที่แล้ว

      @@Tes-mm5rp 😂😂😂. There you go again siding with the colonizers and selling your identity & history as an individual. Speaking of exposing our selves to the world you need to wake up man, the world doesn't revolve around your colonizers. And when it rarely does, we end up seeing the likes of chaos in Syria, Libya, Yemen, Afghanistan & so on. And another thing that amazed me from your given speech from you know who is that, you already consider Africa as a mess. What are you if you're not African? A payed lobbyist? And what are you if you're not Ethiopian? A stateless pirck? You speak of economy as if you know anything, you need to ask yourself why are so many African countries are poor & corrupted when they have all these natural resources? Why can't they have a free & fair election to form a safe & stable democratic government? And you speak of economy as if you don't know your payers money & wealth comes from destabilizing a country so that they can sell them a weapon to kill each other. Wake the hell up man! We Ethiopians would rather die than live as a sheep & a slave for the rest of our lives. We have never been & will never be colonized both physically and mentally. TPLF once said they will go to hell if they have to inorder to disintegrate Ethiopia & Africa. That's what our heroic National Defense Force is fighting against. While you are at it with your false history & scripted propaganda, feel free to lookup what the word "Junta" means, cause you're one bro. #VictoryForEthiopianNationalDefenseForce 💪🏽💚💛♥️

    • @Tes-mm5rp
      @Tes-mm5rp 3 ปีที่แล้ว

      @@abencity4557 I went to school to study economics as a minor. Anyway I have substantial knowledge when it comes to the world economy so africa has hope, but the stack is against them. What I mean by that lack of education, poverty and so on. These contributes poor leaders and disorganized society regardless having natural resources. Don't assume that I am Ethiopian which I am not. TDF is the hope of Africa and Ethiopia. There are multiple fights everywhere in the country which wasn't before. ENDF can't contain it. I am the biggest fan of TDF and proud of it fighting 💪 for their people. The end result of this fight disintegrating the hall Ethiopia like it or not.

  • @nunugirma3327
    @nunugirma3327 3 ปีที่แล้ว +1

    ለናተና ለሀገሬ ሕይወቴን ምናለ ብሰጥ እሰው ሀገር ተቀምጬ ከምንገላታ እድለኞች ናችሁ

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ ጀግኔቸ የኢትዮጵያችን ተስፋ እናተናቹ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጀግኖች በርቱ

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምሩ ጀግኖች🇪🇹💪🏾

  • @bahunegn
    @bahunegn 3 ปีที่แล้ว +14

    እኔም ኣብሬ በሰለጠንሁ የሚል ስሜት ተሰማኝ።
    ኢትዮጵያ እናንተን ስለወለደች ኮርታባችኋለች።

  • @hem9841
    @hem9841 3 ปีที่แล้ว +10

    እር እግዚአብሄር አምላክ ስለም ያውርድልን አሜን

  • @solomon7981
    @solomon7981 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job Fana tv,keep on posting related video from the armed force.

  • @smoothdejavu
    @smoothdejavu 3 ปีที่แล้ว +17

    This is amazing!!! Everyone in this video is Ethiopia's hero and Guardian Angel to the people of Ethiopia!!! We love you all and May Ethiopia win forever!

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +15

    ይሄን ስልጣና ሁሉም ሰው መውሰድ አለበት ንቁ ህዝብ ይፈጥራል። በአንድ ፊሽካ ተነሱ እኮ😂😂

    • @አርድቦ
      @አርድቦ 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሦ ለመዳም ሸቃሎች ለኛ አሥፈላጊነዉ💚💛❤🇪🇹💪👈

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አወ እኔም ሥፈልገዉ ክክክክ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +5

    ምግቡ ግን በቂ አይደለም። በቂ ምግብ በቂ ደመወዝ ሊያገኙ ይገባል። ወጣቱም ሀገሩን በፍቅር ያገለግላል አለበለዚያ ሀገሪቱ የሽፍታ መፈንጫ ትሆናለች።

    • @lubabahussen8313
      @lubabahussen8313 3 ปีที่แล้ว +1

      ሩዟ እንኳን ለመሮጥ ለማላመጥ አትበቃም ብቻ ይለፍ

    • @baligamingethiopia
      @baligamingethiopia 3 ปีที่แล้ว

      በቂ ሀብት ስለሌለን እንጂ ሺ እጥፍ ቢበሉና ቢከፈላቸው የሚቃወም የለም

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว

      @@baligamingethiopia ይገባኛል ሲስ
      ለዚህ ሁሉ ወዳደር ጠዋት ምሳ ራት አብልቶ ደመወዝ ከፍሎ ከባድ ነው።
      ግን ደሞ ጥራት ሞራል ያለው ለመፍጠር በቂ ነገር ይፈልጋል ።
      ትግሬ እንኳ በአቅሙ ሀገር ሲያፈርስ!

    • @baligamingethiopia
      @baligamingethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hayatmohamed8193 እሱማ ልክ ነው በቂ ገንዘብና ምግብ ባለመኖሩ ነው ሰው የማይቀላቀለው መከላከያን አገልግለው በሂወት መውጣት ከቻሉ ቢያንስ ክፍያቸው ከዛ በሆላ ያለውን ሂወታቸውን የሚያስተካክል መሆን አለበት
      የኛ ወታደሮች የሚዋጉት በak ሄልሜት የላቸው አርመር የላቸው ደና መሳርያ የላቸው ብዙ ችግሮች አለባቸው ህዝብም መንግስትም ለሀገሩ ጠንክሮ መስራት ከቻለ በጥቂት አመታቶች የወታደር ብቻ ሳይሆን የሁሉንም ህዝብ ሂወት መቀየር ይቻላል

  • @fatimabilal1759
    @fatimabilal1759 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህወይ አገራችንንሰላምአድርገህ በሰላም በደስታ በየቤተሰቦቻቸው መልሳቸው

  • @xabelable
    @xabelable 3 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ክብር ለ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

  • @hawa1247
    @hawa1247 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ሁሎም ሰው ቤሰለጥን ግን ደስ ይላል

  • @blatob8799
    @blatob8799 3 ปีที่แล้ว

    ይች ሀገርከድሮ እስከ ዘድሮ በደናተ አይነት ልጆቿን ደም እየገበርች ነው የቆመችው የነገ ተስፋዎች በርቱ

  • @gjstustsuyfsputeitd3391
    @gjstustsuyfsputeitd3391 3 ปีที่แล้ว +3

    የምየ ልጆይ አላህ ይጠብቃቹህ 👉🇪🇹🐅❤️💪🌹👈👉ጁታው የምየ ባይረሰነው ይውደም

  • @priyathomas9635
    @priyathomas9635 3 ปีที่แล้ว +4

    Im too old to fight, but I wish I could take the training. Hope they will start training for civilians, once the war is over.

  • @minasepetros4082
    @minasepetros4082 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ጊዜ ነበረ ያሳለፍነዉ መቼም አልረሳዉም ይሄን ቀን 💪💪❤😭

  • @desallegnerido9378
    @desallegnerido9378 3 ปีที่แล้ว +2

    2006 እኔም እዚህ ሰልጣኝ ነበርኩ መንጌ መቼም ማትረሳ የጦላይ ውበት ነክ

  • @lioking3292
    @lioking3292 3 ปีที่แล้ว +5

    አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እዚ ቢመጣ ጥሩ ጥሩ አትሌቶችን ማግኝት ይችላል 😛

  • @mekedemmetaferiaw9543
    @mekedemmetaferiaw9543 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ 🙏

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖች አመአምላክ ጉልበት ትሁናቹ

  • @seidyimamabuabdurehman3528
    @seidyimamabuabdurehman3528 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያበርታችሁ

  • @eyobgebremariam5451
    @eyobgebremariam5451 3 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian heroes we love you.

  • @abdulkhanrahmato1629
    @abdulkhanrahmato1629 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah kenante gar yeun God bless 🙌 🙏 Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ያርቢቢቢ

  • @abrham426
    @abrham426 3 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ጀግኖች 💚💛❤️

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 ปีที่แล้ว +2

    የመመግቢያ ቦታቸውና የሚመገቡት ነገር በደንብ ያማረ የጣፈጠ ነገር መሆን አለበት

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว

    ውትድርና በጣም ከባድ አላፊነት የሚጠይቅ የሀገር የህዝብ አደራ ነው።

  • @yabibalavate3760
    @yabibalavate3760 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያየ ልጅ እኮ አለሽ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ሠልጥኑ ጥላት ከዉጪአልመጣብንም 30 አመት የዘርፊን የገደሉን አሁንም እየገደሉን ነዉ መሠልጠኑ ጡሩነዉ

  • @olkelukas126
    @olkelukas126 3 ปีที่แล้ว +1

    God be with you our heroes...

  • @kingmaker8125
    @kingmaker8125 3 ปีที่แล้ว +1

    የጀግኖች ሀገር ኢትዮጵያ

  • @mulukenhalake25
    @mulukenhalake25 3 ปีที่แล้ว

    Fetar Kenate gar Yehun,.selam la agerachin

  • @nuruhusseinmohammed4140
    @nuruhusseinmohammed4140 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️💚💛❤️ much respect!!

  • @abeleyob8853
    @abeleyob8853 3 ปีที่แล้ว

    ቀኝ አይተ ግራ አይተ ወደ ፊት ሠላም በል

  • @enatalme9259
    @enatalme9259 3 ปีที่แล้ว

    Hi man so look beautiful so all of as we need like these trilang thanks🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እማፍቅርYouTube
    @እማፍቅርYouTube 3 ปีที่แล้ว +2

    ቦታው ሲያምር

  • @keriem1
    @keriem1 3 ปีที่แล้ว +1

    የድል ሰራዊት ነው በሱ ቆራጥነትና በናት አባቱ ምርቃን በፈጣሪ ጭምር ድል ድል የሚሸት ወታደር

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +9

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 ปีที่แล้ว

      እናትሽ ትበዳ ባዳ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ልምጣ ብቻ ወደሀገሬ እኔነኝ አቺን ቦብ እስከነ ምናምቴሽ የማጋይሽ ካሰር ተነቅሎ ካለወጣ ሰላም አይኖርም አቺ የሸርሙጣ የእምስ ቸርቻሪ ልጂ።

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 ปีที่แล้ว

      @@adanchetesfaye285 በስመአም ምንድነው እንደዚህ በአፍ በፀዳዳት እረ እያስተዋልን

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 ปีที่แล้ว

      @@tsisami9841 ግም አቺ መሰልሽነኝ በአፍሽ የምትፀዳጂው ያቦጊዳ ሽፍታ😁😁

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 ปีที่แล้ว

      @@adanchetesfaye285 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እግዚአብሔር ይማርሽ ይሄስ በሽታ ነው ምን ያሰድብሻል አንቺ የተማርሽው እንዲ ካረገሽ እኔ ያቦጊዳ ሽፍታ መሆኔን ወደድኩት

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 ปีที่แล้ว

      @@tsisami9841 ጥፊ ከዚ ቆሻሻ ደን ጠባቂ አቺኑ ይማርሽ ጤነኛ ከሆንሽ ለምን ዝም አቲይም😁

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 3 ปีที่แล้ว

    May god be with you.you real Ethiopians.

  • @s.a.d772
    @s.a.d772 3 ปีที่แล้ว

    የኔወድም ወየነህ የኔልዮ

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 3 ปีที่แล้ว

    እድሜው ከ18 በላይ የሆነ ሁሉ ቢሰለጥን አካባቢውን ለመጠበቅ በጣም አሪፍ ነው ። በርቱ

  • @beba5182
    @beba5182 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይብርክሽ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +3

    ማዳም ጮኸችብኝ ብየ እናደዳለሁ ለካ እንዲህም አቀሳቀስ አለ 😂😂😂😂

  • @MyBalcha
    @MyBalcha 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fassi6714
    @fassi6714 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @samuelwoldeyes7462
    @samuelwoldeyes7462 3 ปีที่แล้ว

    የሀገር ኩራቶች፤ በርቱ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zabibahussainhussain7048
    @zabibahussainhussain7048 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭💔💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ።ነገር ግን ሀገርህን ለመጠበቅ ተዋግተህ በጥይት ስትመታ ጉዳት ሲደርስብህ አውጥተው ነው ሚጥሉህ ዞሮም አያይሁም ይህ ነው ትልቅ ችግራችው ።የቀደሙት በየመንገዱ ወድቀው አይተናል

  • @ኢትዮጵያሃገሬZ
    @ኢትዮጵያሃገሬZ 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ኢትዮጲያ ስገባ ኢሻአላህ💪👌🇪🇹

  • @nebodotcom
    @nebodotcom 3 ปีที่แล้ว

    Bright future for Ethiopia

  • @lukasfasil2362
    @lukasfasil2362 2 ปีที่แล้ว

    Betam fetagh neber sltenaw

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 3 ปีที่แล้ว

    አዳ ይሕን ጀግና ነው እደ ግብፅ እና ሱዳን እናዋጋል እያሉ የሚጮሑት

  • @seadifamily
    @seadifamily 3 ปีที่แล้ว +1

    masha Allah

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea 3 ปีที่แล้ว

    WAW ETHIOPIA THE ONE AND ONLY THE LARGEST MILITARY FORCE IN AFRICA .

  • @tekleweldgebremedhn5545
    @tekleweldgebremedhn5545 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet new

  • @danitomas5630
    @danitomas5630 3 ปีที่แล้ว

    ጦላይ ናፍቆኝ ነበር

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 ปีที่แล้ว

    Yene Yagre jegnoch Egziabeher yabertachu Ewedachalu

  • @ewnatutube2805
    @ewnatutube2805 3 ปีที่แล้ว +1

    bartuln

  • @WudeyeSisay
    @WudeyeSisay 5 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው ስልጠና የሚሠጠው

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 3 ปีที่แล้ว

    ካፓቸዉ በንጽህና መሰራት አለበት

  • @fassi6714
    @fassi6714 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zeharatube6530
    @zeharatube6530 3 ปีที่แล้ว

    እንደት ደስ ይላል በአላህ

  • @beimnet3
    @beimnet3 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የሃገር ደህንነት ሚስጥር መሆን ነበረበት

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 3 ปีที่แล้ว +1

      መሰልጠን ነው ሚሰጥር 😂 እንዳውም ወጣቱን ያነቃቃል

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia hulgizem Jegnoch ye mitafera nat enodachiwalen💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 3 ปีที่แล้ว +4

    What happened to Tolay military training center recruit are seating on the ground and eat thier meals? Even that beautiful training center vandalized by weyane TPLF or neglected? That is not the Tolay ,I know 35 years a go.
    Tolay or Tasteke 2 National service training center? Has been one the most equipped training center. I was there trained and graduated . It is sad to see in this form after all this year's.

    • @Bestyared
      @Bestyared 3 ปีที่แล้ว +1

      I was surprised by what I saw today, it looks like a prison.

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 ปีที่แล้ว

      ህጉ ነው ማሰልጠኛ ውስጥ ስትገባ አቀማመጥህም ያስገመግምሀል ጫማ ለማሰር እንኳን ከተሰጠህ ሰከዶች ካለፈ ከባድ ነው ያንን የተጠለለውን ሀገር ህግ ሀገራችን ውስጥ ካልመጣ እያላቹ ወሬና ጉራቹን አቁሙ ሀገሪቷ በሯሷ ህግና አቅም ነው የምትቀሳቀሰው።

  • @ያባሰሏልጅነኝ
    @ያባሰሏልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ. ትዝታ ጦላይ

  • @FS-ji3gk
    @FS-ji3gk 3 ปีที่แล้ว

    I like the "Wi wa wi.... "Wa". ;-P

  • @fassi6714
    @fassi6714 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 3 ปีที่แล้ว

    That is a very interesting training. How sad to see the poor quality cafeteria for this young men who are ready in behalf of millions. Please improve the cafeteria.

    • @abiytadesse5587
      @abiytadesse5587 3 ปีที่แล้ว

      I think the hardship is part of the training.

  • @ananyaaster4505
    @ananyaaster4505 3 ปีที่แล้ว

    12 tegna kefel yecherese temari ende Sera lemed yehen wetaderawi seltena biwosed Arif new elalew.

  • @behablommeharenet6589
    @behablommeharenet6589 3 ปีที่แล้ว

    waaw yamral

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 ปีที่แล้ว

    Selam le Ethiopia yihun

  • @priyathomas9635
    @priyathomas9635 3 ปีที่แล้ว +2

    Laser light on the weapon, with a photo diode on the target might simulat the DEREK TEKUS better.

    • @xabelable
      @xabelable 3 ปีที่แล้ว

      You playing to much call of duty hahah some war zone lol

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 ปีที่แล้ว

    Airforce compounds are ready for landscaping.

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว

    Kibr lemkelakeyachin

  • @Case24215
    @Case24215 9 หลายเดือนก่อน

    ቀጠይይ ከሲዳማ 4killo አማራኝ የሚል ካለ እንዚህ መስዎት ይሆናሉ

  • @mehamedbilo4122
    @mehamedbilo4122 3 ปีที่แล้ว

    በተላይ አርቲስቶችን እና ዝነኛ ሰወችን በዚህ ፕሮግራም አቅርቡልን

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 ปีที่แล้ว

    Our heroes need a better cafeteria (mess hall) and food service.

  • @tamratayalew6197
    @tamratayalew6197 3 ปีที่แล้ว

    Bhager mekelakeya serawit be 4tegnawu zur yebeherawi witdirna bezihu maseltegna seltign lehagere be ertria gdajen tewtichalehu enam enezihin milmil seltagn wetaderoch say yanen astawesegn aye gize degu bezih maseltegna yeseletenu yekedmowu yemekelakeya serawit abalat bemulu yastawusutal biye asbalehu kibir lemekelakeya serawitachen ena le aseltagnochachewu.