ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኛ አባቶች በመሆናችሁ እጅግ በጣም እድለኞች ነን እንኮራባችዋለን በረክታችሁ ይደርብን
AMEN AMEN AMEN ❤🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ እግዚአብሔር ሕዝበ ክርስቲያኑን እና ብፁሐን አባቶቻችንን ይጠብቅልን !!! አሜን ።
አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባቶቻችን ይህ ባህል መስቀል በሠላም ይለፍ አባቶቻችን ጨንቆቸዋል ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን
የመስቀል በዓል ነው የሚባለው ባህል አይባልም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜና ጤናቸውን ይስጥልን
አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃል ህውት ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እሱ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አባቶቼ እና ምእመናን❤❤❤❤
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን!!! በዓሉን የሰላም ያድርግልን❤
እግዚአብሔርይጠብቃችሁአባቶቻችንበረከታችሁይደርብን
Yenezi poletikegnoch ma ayderbn arararararararara
@@hagoshabte8920 መናፍቃንን አይመለከትም ስለዚህ ዞር በልልን ባክህ
menbere selama slemiyastelalfew melkt bcha new mimeleketh yesew bet gebteh atfetft
አሜን አባቶቻችን እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
Amen ብፁ አባታችን በረከታቹ ይደርብን በዓሉንየሰላም የፍቅር ያርግልን
አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤
እናንተን አባት አድርጎ ስለ ስጠን አምላካችን እናመሰግነዋልን ኑሩልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቶቼ ይፍቱን ይባርኩን።።። አባቶቼ እግዚአብሔር ይህንን ቀን አሳልፎ ሳትሳቀቁ እንደ በፊቱ በአላችንን ለማክበር ያብቃን እናንተም እኮ ተቸገራችሁ ብቻ ይሁን ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል የሚባለው፣
Thank you! This is what we expect from Abba. We accept all command you transmitted.
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በረከቱን ያድለን ጠላትችን ይውደቅ
ቃላት አጠረኝ እንደዚህ አይነት አባት ለዚህ ትውልድ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቶቻችን እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
አባቶቻችን እግዚያብሄር ይባርካችሁ በረከታችሁ አይለየን በአሉን በድንግል ማርያም ልጅ በመድሀኒት አለም ልጅ ጠባቂነት በሰላም እንድናከብር ይርዳን
🎉Aynaalam🙏🙏❤❤💒❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👍🙏🇪🇹😍🙏👍👍👍👍
እግዚአብሔር ፣ይመሠግን፣በረክታችህ፣ይደረሰን፣አባታችንን ፣፣እግዚአብሔር ፣ሠላሙን፣ቀን፣ያምጣልን
Amen Amen Amen, abatochachin bereketachu yiderbin ❤❤❤ Egziabher. Kenanetem gar yihun
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
የኛ አባት በመሆናችሁ እንኮራለን። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ። መስቀሉ ሀይል የዘንዶውን መንፈስ ይስበረው።አሜን
እሰይ አባቶቼ እንዲህ ነውእንዲህ ከትውልድ ስትቀድሙ ደስ ይላል በዓልሉን በሰላም አክብረን እንድመለስ እግዚአብሔር በመካከላችንን ይሁን ።ጸብ ጫሪውልች የሰው ደም ሲፈስ የሚወድትን እጅግራቸውን ይያዝልን ክፉ ስራቸውን ይበትንባቸው፣ያሰቡት ክፉ ነገር ሁሉ ይደምስስባቸው አፍረው ተዋርደው ይመልለሱ በረከታችሁ ፣ቡራኪያችሁ ይድረሰኝ አባቶቼ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏
❤❤❤አባቶቻችን እኔ ልጭነቅላቹ እግዚአብሔር ሆይ ባኽሉን በስላም አሳልፈልን ድግል ጥላክልላ ተሁናቹሁ 😢😢😢
ስው ባግሩ እንድህ ስጨንቅ ማየት ልብ ይስብራል😢😢😢
@@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ በጣም እኛ ይስው አገር ሆነን አልተጭነቅነም ፈጣሪ ይጥብቅልን አድራው አምላኪ
የመስቀል በዓል ነው የሚባለው
በጣም ኮርቼ ጎጉቼ የምሰማቸው አባቶች ።እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን
አምላክ ይረዳን የሰላም በአል ይሁንልን አባታችን ለእርሶ እድሜ እና ጤና አበዝቶይስጥልን ❤
የሰላም አባት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሙሉውን የሰማን አለን እግዚአብሔር ብቻ ይፈረድ በዚህ በአንድ ሳምንት 2ቴ መግለጫ ተሰጠ እረባሹ አሸባሪ ብልፅግና ብቻ ነው ይሁሉ አባቶቻችን ማስጨነቅ በእውነት እርሱ ይፈረድ አባቶቻችን አይዞን እኔ ልጨነቀ😭
😢😢😢
ሌባዉ ፋኖ ነዉ አሥጨናቂዉ
@@zenagech7290 ሌባው ዳቢሎስ እንጂ ፋኖ አይደለም
@@zenagech7290 ሌባው ሆኖ ሳይሆን ገና ለገና ህዝብ ይነሳብኛል ፍኖ እያሸነፍ ሰለሆነ ፍርቶ ነው እሱ የማይቀር ጉዳይ ነው አቢይ አህመድ እሰከነ ግብር አበሮች ለፍርድ ይቀርባሉ ይህ ግን ኦርቶዶክሳዊ በዓል ነው ለምን ይንቦቀቦቃል ብልፅግና? የአዲስ አበባ ህዝብ እሬሳው ጎትቶ እየወጣ እንኳን ዝም ብለዋል የብልፅግና ፍርሃት አዎን ፍኖ ነው ጀግኖች
@@zenagech7290አወ ልክ ናችሁ ዳኛው ሌባ ከሆነ ንፁሁ ይፈረድበታል ከኔ መጀመር ይቻላል ግን እግዚአብሔርን ፈርቼ ነው ማንም የሰው ደም አያፍስስ ስለሚል ቃሉን ጠብቄ አይደለም ግን አጀቴ አሯል ይህን ስፅፍ እባዮ እየመጣ ነው እውነት የት እደሆነች ጠፋችብን ባለ ሃብቱ ውስኪ ይራጫል ደሃው ደሙ ይፈሳል አማራ ቢገነጠል እራሱን ማስተዳደር ይችላል አደለም አሁን ደሮ ማንም ሃገር መግስት ሳይኖረው ኢትዮጲያ ብቻ አስተዳደር ነበራት
አባቶቻችን በእውነት የእኛ የኦርቶዶክስ አባቶቻችን ስለሆናችሁ ፈጣሪ ይመስገን በረከታቸው ይደርብን እድሜን ከጤና ያድልልንአትጨነቁብን አባቶቻችንንን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተን አባት አድርጎ ስለ ስጠን አምላካችን እናመሰግነዋልን ኑሩልን 🎉
አባቶቼ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ! ሰላሙን ይላክልን በሰላም ያድርሰን።
በረከትኩም ይደረሰን አባታችን
መልካም የመስቀል በሀል ይሁንልን አሜን
አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር የሰላም በዓል ያርግልን
አሜን አባታችን የሰላም በአል ያድርግልን
አባቶቻችን እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🌺 እኛ ኦርቶዶክሳውያን እድለኞች ነን ወገኖቼ ክብር ለፈጣሪ 🙏 ፈጣሪ አምላክ በሰላም ያሳልፍልን🙏🌺💚💛❤
እግዚአብሄር ይመስገን እናንተን አባት አድርጎ ስለሰጠን አምላካችን እናመሰግነዋለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእክት ቅዲስ ሚካኤል ምስ ኩልና ይኩን ኣሜን
በጣሞ ጥሩ መልዕክት ነው አባ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ከክፋ ይጠብቅልን በአሉን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን🙏🇪🇹🙏🇪🇷🙏🇪🇹
በረከታቹ ይድረሰን በምህረቱ ያስበን🤲🤲🤲
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛላችሁ
አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ አረጅም ዕዴሜ ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን!!!
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድ የሰላም በአል ያድርግልን
አባቶቻችን ይፍቱን ቀዱስ ሚካኤል ድንግል ማርያም ከፊት ቀድመው ምስኪኑን ህዝብ በሰላም በአሉን ይፈፅምልን
አባቱች በርከታችዉ ይድርሰን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፣እንደቃላችሁ ይሁንልን እኛ የአባቶቻችንን ቃል የምንሰማ የምናከብር የምንቀበል ነን መልካም በዓል ይሁንልን ።
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን እግዚአብሔር 💒💒💒💒💒💒💞💞💞👈
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 አባቶቻችን ቡራኪአቹ ይደርብን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በረከታቹ አይለየን
እንቁ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰላም ብዓል ይሁን🙏🙏💚💚💚💚
አባታችን በረከታቸው ይደርበን
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቸ ቡራኪያችሁ በረከታችሁ ይደርብን የኛ እቁወች እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ባአሉ በሰላም ያስፈጽምልን ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ቤቱን ለመጠበቅ እናንተን ሾመ መጨረሻችሁን አሣምሮ እድሜና ጤና ከዚህም በላይ ሞገስ ሰጥቶአችሁ ያኑርልን አሜን
የአባቶቻችንን መልእክት እናከብራለን የመስቀል በዓል የሰላምና የፍቅር ይሁልን እግዚአብሔር. ይርዳን❤❤❤
በጣም አሪፍ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያሥተላለፋት አባታችን እምሠሙ ሁሉ ተግብሩ
አምላካችን እግዚአብሔር በስላም ያስጀመረን በስላም በፍቅር ባድነት አስጀምሩ ያስፈ ፅመን አባቶቻችንን ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ሳላምን ፍቅርን ይስጠን ጌታ ሀገራችነን ይጠብቅልን ✅🙏✅💒💒
Amen egthabhar yerdan ena bslam yadrsen this is the blsegena plan yabatochachen erdat yedrasen
ያባቶቻችንበርከቶአይለየን
አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን እግዚህአብሄር በአሉን በለ ስላም በአለ ፍቅር በአለ ክብር ያድግልን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🤲🤲🙏🏻አባቶቺ ቃልህይወት ያሰማልን ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ያድርግልን ቅዱስ እግዚሐብሔር ከኛ አይለይ አደራውን🙏🏻🤲🙏🏻
💚💛❤️🙏የኢትዬጵያዊነት ክብር የህዝብ ክብር በተለይም የባንዲራ ክብር ተገፎ ምን በአል አለ
ቡራኬው ይድርሰን አባታቻን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቻን ሰላም ያድርገው
አሜን በረከቶት ይደርብን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን
አባታችን አቡነ አብረሐም ረዴት በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏
ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ነገር እንዳትዮዙ ብለዋል አባታችን እናመሰግናለን ስለዚ የጥንቱ ልሙጡ ባንዲራችን ነዉና ኢትዮጵያዊ የሆነዉ ችግር ሊኖረው አይገባም
Amen Amen yeftugne Abatochachen 🙏🙏🙏
እውነት ነው በዐሉ መንፈሳዊ በአልና የመስቀሉን በረከት የምናገኝበት በመሆኑ በመንፈሳዊ ልቦናና ስርዐት ማክበር አለብን! እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን!!
አሜን አሜንን አሜንን አባቶች ረጅም እድሜ ከጤናአ ይስጥልን አሜን በሰላም የሳልፍልን የአዉሬዉነ እጅ እግር መላክት ይሰሩልን
አሜን አባታች እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታችው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድልልን በዓሉንም በሰላም እንዲፈፀም የእሱ ፍቃድ ይሁን🙏🙏🙏
🤲🤲 አሜን አባቶቻችን ቃላቹሁን እድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እንኳን አደርሳችው ስላማች ይብዛ አባቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቤተክርስቲያን ህይወታቸውን ላጡ እግዚአብሔር እንዲያስባቸው ፈቃዱ ይሁን
አባቶቻችን ያኑርልን የሰላም በአል ያድርግልን
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን አሜን።
አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን
በአሉን እግዚአብሔር በስላም አስጀምሮ በስላም ያስፍፅምልንእግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ንግር
በረከታችሁ ይድረሰን ብፁሀን አባቶቻችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዓውደ አመቱን የሰላም የፍቅር ያድርግልን👋
አሜን የሰላም ባአል ያርግልን ፈጣሪ
አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን እግዚአብሔር የመስገን እናተን የስጠን አምላክ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቅዱስ አባቶቻችን የተስጠንን መመሪያ አክብረን በአላችንን በደመቀ ለማክበር እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ዘንድ እንለምናለን
አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በርከታችሁ ይደርብን💚💛❤
❤👍🙏💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞
አሜን አሜን አሜን ይፋቱን ይባርኩን አባቶቻችን
Thank you melkam Baal for all of you who are celebrating meskel luv you all ! Even though I practise other region I luv and wish you all the best for my fellow Ethiopian people!Very wise Gods man ! Wey hagere so much wisdom !
አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብፁው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አባቶቻችንን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፣ሚዲያዎቻችንን ያብዛልን የተዋህዶ ሚዲያን ማለቴ ነው።አባቶቻችን ሆይ! ትእዛዛችሁን ጎንበስ ብለን ባክብሮት ተቀብለናል፣ይፍቱን ይባርኩን!!!
የሰላም የፈቅር የአንድነት በአል ይሁንልን መልካም መሰቀል አግዛብሔር ይርዳን ሰላም ያርግልን
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያንን ና ህዝቦቿን ይጠብቅልን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ሆኖ ዘመንን ለወጠልን ለብርሃነ መስቀሉም በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ የአባቶቻችን ቡራኬአችው ከሁላችን ትሁን 🙏🙏🙏ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🤲🤲🤲💚💛💝
እግዚአብሔር አይለየን ፈቃዱም ይሁን!!! እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
Abatoche barakatachihu yidaribin abatoche inanitam tasaqayachihu faxari lananita sil salamun yawiridilin ba'alun basalam yasalifan faxari agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አምላክ መድሀኒአለም እባክህ ሀገራችን የሚጠብቅልን፣ቤተ ክርስቲያናችንን የሚያስከብርልን መንግስት ይሰጠን።
ለአባቶቻችን የማቱሳላ እድሜይስጥልን
መዳንያለም ሆይ የዱሮዋን ኢትዬጵያ መልስልን 😢😢😢
Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉❤❤❤Amnee Amnee Amnee ❤❤Amnee Amnee Amnee 😭😭🤲🤲⛪⛪🌷🌷🌻🌻🙏🙏
የኛ አባቶች በመሆናችሁ እጅግ በጣም እድለኞች ነን እንኮራባችዋለን በረክታችሁ ይደርብን
AMEN AMEN AMEN ❤🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ እግዚአብሔር ሕዝበ ክርስቲያኑን እና ብፁሐን አባቶቻችንን ይጠብቅልን !!! አሜን ።
አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባቶቻችን ይህ ባህል መስቀል በሠላም ይለፍ አባቶቻችን ጨንቆቸዋል ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን
የመስቀል በዓል ነው የሚባለው ባህል አይባልም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜና ጤናቸውን ይስጥልን
አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃል ህውት ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እሱ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አባቶቼ እና ምእመናን❤❤❤❤
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን!!! በዓሉን የሰላም ያድርግልን❤
እግዚአብሔርይጠብቃችሁአባቶቻችንበረከታችሁይደርብን
Yenezi poletikegnoch ma ayderbn arararararararara
@@hagoshabte8920 መናፍቃንን አይመለከትም ስለዚህ ዞር በልልን ባክህ
menbere selama slemiyastelalfew melkt bcha new mimeleketh yesew bet gebteh atfetft
አሜን አባቶቻችን እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
Amen ብፁ አባታችን በረከታቹ ይደርብን በዓሉንየሰላም የፍቅር ያርግልን
አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤
እናንተን አባት አድርጎ ስለ ስጠን አምላካችን እናመሰግነዋልን ኑሩልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቶቼ ይፍቱን ይባርኩን።።። አባቶቼ እግዚአብሔር ይህንን ቀን አሳልፎ ሳትሳቀቁ እንደ በፊቱ በአላችንን ለማክበር ያብቃን እናንተም እኮ ተቸገራችሁ ብቻ ይሁን ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል የሚባለው፣
Thank you! This is what we expect from Abba. We accept all command you transmitted.
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በረከቱን ያድለን ጠላትችን ይውደቅ
ቃላት አጠረኝ እንደዚህ አይነት አባት ለዚህ ትውልድ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቶቻችን እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
አባቶቻችን እግዚያብሄር ይባርካችሁ በረከታችሁ አይለየን በአሉን በድንግል ማርያም ልጅ በመድሀኒት አለም ልጅ ጠባቂነት በሰላም እንድናከብር ይርዳን
🎉Aynaalam🙏🙏❤❤💒❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👍🙏🇪🇹😍🙏👍👍👍👍
እግዚአብሔር ፣ይመሠግን፣በረክታችህ፣ይደረሰን፣አባታችንን ፣፣እግዚአብሔር ፣ሠላሙን፣ቀን፣ያምጣልን
Amen Amen Amen, abatochachin bereketachu yiderbin ❤❤❤ Egziabher. Kenanetem gar yihun
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
የኛ አባት በመሆናችሁ እንኮራለን። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ። መስቀሉ ሀይል የዘንዶውን መንፈስ ይስበረው።አሜን
እሰይ አባቶቼ እንዲህ ነው
እንዲህ ከትውልድ ስትቀድሙ ደስ ይላል
በዓልሉን በሰላም አክብረን እንድመለስ እግዚአብሔር በመካከላችንን ይሁን ።ጸብ ጫሪውልች የሰው ደም ሲፈስ የሚወድትን እጅግራቸውን ይያዝልን ክፉ ስራቸውን ይበትንባቸው፣ያሰቡት ክፉ ነገር ሁሉ ይደምስስባቸው አፍረው ተዋርደው ይመልለሱ
በረከታችሁ ፣ቡራኪያችሁ ይድረሰኝ አባቶቼ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏
❤❤❤አባቶቻችን እኔ ልጭነቅላቹ እግዚአብሔር ሆይ ባኽሉን በስላም አሳልፈልን ድግል ጥላክልላ ተሁናቹሁ 😢😢😢
ስው ባግሩ እንድህ ስጨንቅ ማየት ልብ ይስብራል😢😢😢
@@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ በጣም እኛ ይስው አገር ሆነን አልተጭነቅነም ፈጣሪ ይጥብቅልን አድራው አምላኪ
የመስቀል በዓል ነው የሚባለው
በጣም ኮርቼ ጎጉቼ የምሰማቸው አባቶች ።እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን
አምላክ ይረዳን የሰላም በአል ይሁንልን
አባታችን ለእርሶ እድሜ እና ጤና አበዝቶይስጥልን ❤
የሰላም አባት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሙሉውን የሰማን አለን እግዚአብሔር ብቻ ይፈረድ በዚህ በአንድ ሳምንት 2ቴ መግለጫ ተሰጠ እረባሹ አሸባሪ ብልፅግና ብቻ ነው ይሁሉ አባቶቻችን ማስጨነቅ በእውነት እርሱ ይፈረድ አባቶቻችን አይዞን እኔ ልጨነቀ😭
😢😢😢
ሌባዉ ፋኖ ነዉ አሥጨናቂዉ
@@zenagech7290 ሌባው ዳቢሎስ እንጂ ፋኖ አይደለም
@@zenagech7290 ሌባው ሆኖ ሳይሆን ገና ለገና ህዝብ ይነሳብኛል ፍኖ እያሸነፍ ሰለሆነ ፍርቶ ነው እሱ የማይቀር ጉዳይ ነው አቢይ አህመድ እሰከነ ግብር አበሮች ለፍርድ ይቀርባሉ ይህ ግን ኦርቶዶክሳዊ በዓል ነው ለምን ይንቦቀቦቃል ብልፅግና? የአዲስ አበባ ህዝብ እሬሳው ጎትቶ እየወጣ እንኳን ዝም ብለዋል የብልፅግና ፍርሃት አዎን ፍኖ ነው ጀግኖች
@@zenagech7290አወ ልክ ናችሁ ዳኛው ሌባ ከሆነ ንፁሁ ይፈረድበታል ከኔ መጀመር ይቻላል ግን እግዚአብሔርን ፈርቼ ነው ማንም የሰው ደም አያፍስስ ስለሚል ቃሉን ጠብቄ አይደለም ግን አጀቴ አሯል ይህን ስፅፍ እባዮ እየመጣ ነው እውነት የት እደሆነች ጠፋችብን ባለ ሃብቱ ውስኪ ይራጫል ደሃው ደሙ ይፈሳል አማራ ቢገነጠል እራሱን ማስተዳደር ይችላል አደለም አሁን ደሮ ማንም ሃገር መግስት ሳይኖረው ኢትዮጲያ ብቻ አስተዳደር ነበራት
አባቶቻችን በእውነት የእኛ የኦርቶዶክስ አባቶቻችን ስለሆናችሁ ፈጣሪ ይመስገን በረከታቸው ይደርብን እድሜን ከጤና ያድልልን
አትጨነቁብን አባቶቻችንንን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተን አባት አድርጎ ስለ ስጠን አምላካችን እናመሰግነዋልን ኑሩልን 🎉
አባቶቼ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ! ሰላሙን ይላክልን በሰላም ያድርሰን።
በረከትኩም ይደረሰን አባታችን
መልካም የመስቀል በሀል ይሁንልን አሜን
አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር የሰላም በዓል ያርግልን
አሜን አባታችን የሰላም በአል ያድርግልን
አባቶቻችን እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🌺 እኛ ኦርቶዶክሳውያን እድለኞች ነን ወገኖቼ ክብር ለፈጣሪ 🙏 ፈጣሪ አምላክ በሰላም ያሳልፍልን🙏🌺💚💛❤
እግዚአብሄር ይመስገን እናንተን አባት አድርጎ ስለሰጠን አምላካችን እናመሰግነዋለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእክት ቅዲስ ሚካኤል ምስ ኩልና ይኩን ኣሜን
በጣሞ ጥሩ መልዕክት ነው አባ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ከክፋ ይጠብቅልን በአሉን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን🙏🇪🇹🙏🇪🇷🙏🇪🇹
በረከታቹ ይድረሰን በምህረቱ ያስበን🤲🤲🤲
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛላችሁ
አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ አረጅም ዕዴሜ ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን!!!
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድ የሰላም በአል ያድርግልን
አባቶቻችን ይፍቱን ቀዱስ ሚካኤል ድንግል ማርያም ከፊት ቀድመው ምስኪኑን ህዝብ በሰላም በአሉን ይፈፅምልን
አባቱች በርከታችዉ ይድርሰን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አባቶቻችን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፣
እንደቃላችሁ ይሁንልን እኛ የአባቶቻችንን ቃል የምንሰማ የምናከብር የምንቀበል ነን መልካም በዓል ይሁንልን ።
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን እግዚአብሔር 💒💒💒💒💒💒💞💞💞👈
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 አባቶቻችን ቡራኪአቹ ይደርብን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በረከታቹ አይለየን
እንቁ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰላም ብዓል ይሁን🙏🙏💚💚💚💚
አባታችን በረከታቸው ይደርበን
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቸ ቡራኪያችሁ በረከታችሁ ይደርብን የኛ እቁወች እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ባአሉ በሰላም ያስፈጽምልን ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ቤቱን ለመጠበቅ እናንተን ሾመ መጨረሻችሁን አሣምሮ እድሜና ጤና ከዚህም በላይ ሞገስ ሰጥቶአችሁ ያኑርልን አሜን
የአባቶቻችንን መልእክት እናከብራለን የመስቀል በዓል የሰላምና የፍቅር ይሁልን እግዚአብሔር. ይርዳን❤❤❤
በጣም አሪፍ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያሥተላለፋት አባታችን እምሠሙ ሁሉ ተግብሩ
አምላካችን እግዚአብሔር በስላም ያስጀመረን በስላም በፍቅር ባድነት አስጀምሩ ያስፈ ፅመን አባቶቻችንን ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ሳላምን ፍቅርን ይስጠን ጌታ ሀገራችነን ይጠብቅልን ✅🙏✅💒💒
Amen egthabhar yerdan ena bslam yadrsen this is the blsegena plan yabatochachen erdat yedrasen
ያባቶቻችንበርከቶአይለየን
አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን እግዚህአብሄር በአሉን በለ ስላም በአለ ፍቅር በአለ ክብር ያድግልን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🤲🤲🙏🏻አባቶቺ ቃልህይወት ያሰማልን ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ያድርግልን ቅዱስ እግዚሐብሔር ከኛ አይለይ አደራውን🙏🏻🤲🙏🏻
💚💛❤️🙏የኢትዬጵያዊነት ክብር የህዝብ ክብር በተለይም የባንዲራ ክብር ተገፎ ምን በአል አለ
ቡራኬው ይድርሰን አባታቻን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቻን ሰላም ያድርገው
አሜን በረከቶት ይደርብን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን
አባታችን አቡነ አብረሐም ረዴት በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏
ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ነገር እንዳትዮዙ ብለዋል አባታችን እናመሰግናለን ስለዚ የጥንቱ ልሙጡ ባንዲራችን ነዉና ኢትዮጵያዊ የሆነዉ ችግር ሊኖረው አይገባም
Amen Amen yeftugne Abatochachen 🙏🙏🙏
እውነት ነው በዐሉ መንፈሳዊ በአልና የመስቀሉን በረከት የምናገኝበት በመሆኑ በመንፈሳዊ ልቦናና ስርዐት ማክበር አለብን! እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን!!
አሜን አሜንን አሜንን አባቶች ረጅም እድሜ ከጤናአ ይስጥልን አሜን በሰላም የሳልፍልን የአዉሬዉነ እጅ እግር መላክት ይሰሩልን
አሜን አባታች እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታችው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድልልን በዓሉንም በሰላም እንዲፈፀም የእሱ ፍቃድ ይሁን🙏🙏🙏
🤲🤲 አሜን አባቶቻችን ቃላቹሁን እድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እንኳን አደርሳችው ስላማች ይብዛ አባቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቤተክርስቲያን ህይወታቸውን ላጡ እግዚአብሔር እንዲያስባቸው ፈቃዱ ይሁን
አባቶቻችን ያኑርልን የሰላም በአል ያድርግልን
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን አሜን።
አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን
በአሉን እግዚአብሔር በስላም አስጀምሮ በስላም ያስፍፅምልን
እግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ንግር
በረከታችሁ ይድረሰን ብፁሀን አባቶቻችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዓውደ አመቱን የሰላም የፍቅር ያድርግልን👋
አሜን የሰላም ባአል ያርግልን ፈጣሪ
አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን እግዚአብሔር የመስገን እናተን የስጠን አምላክ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቅዱስ አባቶቻችን የተስጠንን መመሪያ አክብረን በአላችንን በደመቀ ለማክበር እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ዘንድ እንለምናለን
አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በርከታችሁ ይደርብን💚💛❤
❤👍🙏💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞
አሜን አሜን አሜን ይፋቱን ይባርኩን አባቶቻችን
Thank you melkam Baal for all of you who are celebrating meskel luv you all ! Even though I practise other region I luv and wish you all the best for my fellow Ethiopian people!
Very wise Gods man ! Wey hagere so much wisdom !
አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብፁው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አባቶቻችንን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፣ሚዲያዎቻችንን ያብዛልን የተዋህዶ ሚዲያን ማለቴ ነው።አባቶቻችን ሆይ! ትእዛዛችሁን ጎንበስ ብለን ባክብሮት ተቀብለናል፣ይፍቱን ይባርኩን!!!
የሰላም የፈቅር የአንድነት በአል ይሁንልን መልካም መሰቀል አግዛብሔር ይርዳን ሰላም ያርግልን
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያንን ና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ሆኖ ዘመንን ለወጠልን ለብርሃነ መስቀሉም በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ የአባቶቻችን ቡራኬአችው ከሁላችን ትሁን 🙏🙏🙏ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🤲🤲🤲💚💛💝