አቡ አሚራ😂😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke ปีที่แล้ว

    ወይ አቡ አሚራ አሳቀኝ ምርጥ ሰዉ እኮ ነው ይዘቅዝቅሽ አቦ አላለም ክክክክ

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እንካን በስላም መጣሽልን ያለን ቁይታ ሀረፍኑበር
    በዚሁ ቀጥይበት ሀገራችንንምስላም ያድርግልን በርችስብ ላይክል

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 ปีที่แล้ว

    መሻአሏህ አቡ አሚራ እንድህ ቋአንቋችንን አሰተምርልን ክክክ ወየው በቃ እኔ ደግሞ የፊዴል ገበታውን እገዛለሁ😂

  • @meryem9377
    @meryem9377 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ በሳቅ 🤣🤣🤣👍💞 ማሻአሏህ ጎበዝናት

  • @ferdose
    @ferdose ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አደነት ያምጣልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ሰላም አዉርድልን ያረብ

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 ปีที่แล้ว

    ረሱል (ﷺ) ጠዋፍ እያደረጉ ሳለ አንድ #ዓእራብይ የአረብ ገጠሬ ‘ያ ከሪም!’ ቸሩ ፈጣሪ ሆይ እንደማለት እያለ ሲጣራ ሰሙት
    #እርሳቸውም ከኋላው ሆነው ’ያ ከሪም!’...አሉ። #ዓእራብዩም አቅጣጫ በመቀየር ’ያ ከሪም! ’እያለ መጣራቱን ቀጠለ
    ረሱልም (ﷺ) ከኋላው ተከትለው ’ያ ከሪም!’ አሉ። #ዓእራብዩም ፊቱን ወደ እርሳቸው በማዞር:-“አንተ ባለግርማ እና በሻሻ ፊት ሆይ!... #ዓእራብይ ስለሆንኩ ነው የምታሾፍብኝ? በአሏህ እምላለሁ! የፊትህ ሞገስ እና በሻሻነት ባልነበረ ወዳጄ ሙሐመድ (ﷺ) ዘንድ ወስጄ እከስህ ነበር!” አላቸው።
    #ነብዩም (ﷺ) ፈገግ ብለው:-አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ! ነብይህን አታውቀውም ማለት ነው?”አሉት
    #ዓእራብዩም “አዎን!” ሲል መለሰላቸው።“ ለመሆኑ በእርሱ ላይ ያለህ እምነት ምንድነው?”ሲሉ ጠየቁት
    #ዓእራብዩም:- በነብይነቱ አመንኩኝ! አይቼው ግን አላውቅም፣
    #ረሱልነቱን ተቀበልኩኝ! አግኝቼው ግን አላውቅም ሲል መለሰላቸው።
    ነብዩም (ﷺ):-“አንተ ዓእራብይ ሆይ! የዱንያው ነብይህ እና የአሄራ አማላጅህ እኔ መሆኔን እወቅ!” አሉት።
    ዓእራብዩም የነብዩን(ﷺ) እጅ በፍጥነት መሳም ያዘ
    ነብዩም (ﷺ):- አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ!ሌሎች ህዝቦች ንጉሶቻቸውን እንደሚያደርጓቸው አታድርገኝ፤ አላህ (ሱወ) ኩራተኛ እና አጉራዘለል አድርጎ አላከኝም፤ ይልቁንም አብሳሪ እና አስጠንቃቂ አድርጎ በእውነት ልኮኛል።”አሉት
    በዚህን ጊዜ ጅብሪል ወደ ነብዩ መጣና:- “ሙሐመድ ሆይ አላህ (ሱወ)ሰላምታን ያቀርብልሀል! በክብር እና ልቅናም ከሌሎች አስበልጦሀል፤ለዚህ ለዓእራብይ:- የአሏህ ቸርነት እና ቻይነት እንዳያዘናጋው! ነገ በትንሹም ይሁን በትልቁ፣ በልምጩ ይሁን በቅሉ እንደሚተሳሰበው ንገረው”… አላቸው።
    #ዓእራብዩም:-“አንቱ የአሏህ መልእክተኛ (ﷺ) ሆይ! ጌታዬ ይተሳሰበኛል ማለት ነው?” ብሎ ጠየቃቸው“አዎን ከፈለገ ይተሳሰብሀል!”አሉት
    “እንግዲያውስ በአሸናፊነቱ እና በልቅናው ይሁንብኝ የሚተሳሰበኝ ከሆነ እኔም እተሳሰበዋለሁ!”አለ።
    ነብዩም (ﷺ):- “አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ!ጌታህን በምን ትተሳሰበዋለህ?”አሉት።“
    ✅ጌታዬ በወንጀሌ ከተሳሰበኝ እኔ በምሕረቱ እተሳሰበዋለሁ፣
    ✅ በጥፋቴ ከተሳሰበኝ እኔ በይቅር ባይነቱ እተሳሰበዋለሁ፣
    ✅በስስታምነቴ ከተሳሰበኝ እኔ በቸርነቱ እተሳሰበዋለሁ!”… አለ።
    ነብዩ (ﷺ) ፂማቸው እስኪረጥብ ድረስ አለቀሱ።
    #ጅብሪል ወደ ነብዩ ወርዶ:- “ሙሐመድ ሆይ! አላህ ሰላምታን ያቀርብልሀል።ለቅሶህንም ቀንስ! የአርሽ ተሸካሚ መላኢካዎችን ተስቢህ ከማድረግ አዘግይታቸዋለችና ይልሀል።
    ለዓእራብዩ ወንድምህ ደግሞ:- እንዳይተሳሰበን ንገረው! እኛም አንተሳሰበውም! እርሱ የጀነት ጎረቤትህ ነው!።”… አላቸው።
    አላህ በታላቋ ጀነተል ፊርደውስ ውስጥ የነብዩን (ﷺ) ጉርብትና ከሚያገኙት እንዲያደርገን እንለምነዋለን።

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሸ አላህ

  • @gizetubeg9862
    @gizetubeg9862 ปีที่แล้ว

    ማንሻአላህ ማንሻአላህ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ጠንክሪአላህ ይርዳሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላልማንሻ አላህ ደስ ሚል ነው ጥሩ ነው በርቺ ሰላምሽ ይብዛ

  • @Umo-Amer
    @Umo-Amer ปีที่แล้ว

    ማሻለህ የኔ ውድ እንኳን ደነ መጠሽ

  • @emutube818
    @emutube818 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ነኢማየ እንደት ነሽ ክክክክክ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ክክክወይኔ በሳቅበጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን በነገሮች ላይ መታገስና ሶብር ማደርግ መፍቴሄ አለው ጉዞ ወዴፊት ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፈት አላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በንፁሀን ለሚገደሉ 🇪🇹🇪🇹

  • @hayat2723
    @hayat2723 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱህ ነኢሙቲ

  • @hayat2723
    @hayat2723 ปีที่แล้ว

    እዮ አቡ አሚራ

  • @mekides-vlog
    @mekides-vlog ปีที่แล้ว

    ጋይስ ታፕ ታፕ አላለችም ክክክክክክ ሀ ሁ እረ መዳም አልተቻለችም እኛን ቤት ውስጥ መድረሻ እያሳጣች እዚህ ፊደል ትቆጥራለች,አንተ አማርኛ አስተምረህ ስናደድ በምን ልሳደብ🤔