ሙከራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • ሙከራ

ความคิดเห็น • 53

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥል ነኢሙ እንኳን ደህና መጣሽ ሙከራ ብለሽ ነው የመጣሽው ሙከራ ጥሩነው በርቺ እህት

  • @shambal2624
    @shambal2624 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነኢማ እህቴ እንካን ሰላም መጣሺ ደስ የሚል ሙከራ ነው እናም አትጥፊ ተናፍቀሻል

  • @hawaBaBotube
    @hawaBaBotube ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረገልን በስደት ላለነዉ ፈጣሪ በያለንብት ይጠብቀን በስር ለሚሰቃዩ አላህ ከዚህ ጭንቀት በቃችሁ ይብላቸሁ እስከመቸ ይህሁሉፈተና ፈጃይብልን

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የነኢማ ቤተሰቦች ነኢማ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ጅምር ነው በርቺ ሀገራችንንም አስጎብኝን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ኡሙአሚርየልጀናፋቂ
    @ኡሙአሚርየልጀናፋቂ ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድናየተከበራችሁ የገሬልጆ ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍቆይታነበረ እናመሰግናለን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ስለነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት በርች ውዴ አላህ ለሀገራችን ሰላሙን ነገር ያምጣልን ፍትህ ለወገኖቻችነ በወለጋ ለሚጨፈጨፉት

  • @Jujutube914
    @Jujutube914 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ አህሌን ውደዋ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገር ለህዝቦቿ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ የእኔ ውድ

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን እህታችን እንኩዋን በሰላም መጣሽልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉዴ

  • @hayu5
    @hayu5 ปีที่แล้ว

    አሰላመለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
    ነኢማ ከኢትዮ እንኳን ሰላም መጣሽ በድጋሚ
    እና በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @mkditub8
    @mkditub8 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላማችሁ ይብዛ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች እንኳን ደህና መጣሺ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን እግዚአብሔር አገራችን ስላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube-vf4cb
    @tube-vf4cb ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ቤተሠቦች ሁላችሁንም ሠላም ብያለሁ በርች የኔ ውድ ቆንጆ ቆይታ ነበር አላህ እናት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🌺🌺🌺

  • @gizetubeg9862
    @gizetubeg9862 ปีที่แล้ว

    as wr wb እህቴ ደስ ሚል ነገር ነው የምታቀርቢልን በርቺ አላህ ይጠብቅሽማንሻአላህ ማንሻአላህ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ጠንክሪአላህ ይርዳሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላል

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 ปีที่แล้ว

    Aslamualekum warhmatullahi wabarakatuhu ahlen neima indet nesh ihite masha allah hager indet new

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 ปีที่แล้ว

    አሠለም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላም ውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ማሻአላህ አሪፍ ቆይታነበርቀጥይበት ሠላም ፍቅርአንድነት ለሀገራችንኢቶ 🇪🇹👍

  • @zengenamedia
    @zengenamedia ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ነው በርችልን ሁላችሁም የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ቸሩ አምላክ ይጠብቃችሁ ሃገራችንንም ሰላሟን ያብዛልን አሜን🇪🇹🌿🕊

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን በሰላም ለሃገርሽ በቃሽ እህታችን ጥሩ ቆይታነበር በርችልን

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf ปีที่แล้ว

    Selam selam endti nesh arfi koyti nebri selam feker le Ethiopia

  • @RUhama21
    @RUhama21 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን ነኢሙ እንኳን ሰላም መጣሺልን አየሩ ተስማማሺ መልካም ቆይታ ነበር በርችልን ውድ ኢትዮጵያ በያላችሁበት ሰላማችሁ ካለም እሰከዳር ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም አድነትን መተሳሰብን ያምጣልን ሰርተን ለመለወጥ ያድርገን የተቸገሩትን የምንረዳበት ያድርግልን

  • @hiwet5
    @hiwet5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የተከበራቹ የአገሬ ልጆች ሰላምታየ ባላቹህበት ይድረስ እኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 ปีที่แล้ว

    Selam selam letana yihuni beyalchubeti selamchu yibiza Amen feteri agerchini selam yarigilini Amen

  • @bintmohammed
    @bintmohammed ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል ለሁላችም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @toybaasefamedia9853
    @toybaasefamedia9853 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ቆይታችን ሀርፍ ነበር ሰላማችሁ ብዝት ያድርግላችሁ

  • @Bal846
    @Bal846 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህታችን ነኢማ እንደምን ቆየሽ እንኳን ደና መጣሽ ሙከራዉ ተሳክቶልሻል ቀጥይበት ሰላማች ፈጣሪ ያብዛለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @meseret5
    @meseret5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላቹ ውድ የአገሬ ልጆች እኳን ደና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @saratube19
    @saratube19 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ አህታችን በርቺ ሀገራችን ሠላምና ፍቅሩን ይብዛልን

  • @hanamediyahanifeker
    @hanamediyahanifeker ปีที่แล้ว

    Selame fekere andenite leuilacen yeuin enkan dihena metashe arefe koyeta nibere berece barife Sera endemenigenagn tesefa adergaliuu

  • @amoutube
    @amoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጆች ሁላቹም በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል አሜን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አንድንት ፍቅር መተሳሰብን ያድልልን አሜን እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በሌላ ቪድዬ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube ปีที่แล้ว

    selam,selamsh,ybzaa,ahtachan,naimaye,a kwan,dan,maxash,slmxash,damxshan,slsmaw,das,blonyal,yane,wad

  • @miratube2337
    @miratube2337 ปีที่แล้ว

    Neimay kemenem belay betam desss belognale betesebochesha ga beselam bemegenagnetesh edezieh destegna honesh mayetem yebelte yasedestale Allah afiyashen melesolesh bekerbu yasayen

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ያገሬ ልጅች በያላቹሁብት ሰላማቹ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚኣብሔር አገራችን ይጠብቅልን 😍😍😍

  • @centeralmedia
    @centeralmedia ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የሀገር ልጆችና ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልና ለምታቀርቡልን መረጃና ጭውውት ሁሉ እናመሰግናለን ቢነት በርችልን

  • @ritatube19
    @ritatube19 ปีที่แล้ว

    Egezabiher yemesegen neyemaye enekon dehena metashi selayehushi des belognal wude berchilegn

  • @Tube-zz7fi
    @Tube-zz7fi ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ነኢማየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ውዴ ዘመኑ የአድነት የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን በተረፈ በሌላ ቪድዮ እስክንገናኝ መልካም ግዜ ይሁንልን

  • @tenayutub
    @tenayutub ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ነኢሞ ምርጥዋ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ግዜ ነበረን ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @feker122
    @feker122 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን ነኢማ እና ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዝ ጥሩ ቆይት ነበር ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝቦቿ ያድለን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን

  • @tsigetube
    @tsigetube ปีที่แล้ว

    ፍቅር ለሰዉ ልጆች በሙሉ አስፈላጊ ነዉ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ በፍቅር ምን የማይሆን ነገር አለ ሁሉም ይሆናል ዋናዉ ሰዉን ለመውደድና ከልብ ለማፍቅረ የልብ ንጽህናን ይጠይቃል ፈጣሪ ለሁላችንም ቅን ልብ ያድለን ፈጣሪ ሀገራችንና አለማችንን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያድልልን

  • @senysheger
    @senysheger ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ምክሮች
    1. ከአለስፈላጊ ክርክሮች ጭቅጭቆች እና እሰጣገባዎች ራቅ።
    2. ራስህን ገንቢ ሃሳብ ከሌላቸው (negative) ሰዎች አርቅ። ምክንያቱም
    አንተን ራሱ ሳትፈልገዉ እንደነሱ እንድታስብ ትገደድ ይሆናል፡፡
    3. መቀበል የምትፈልገውን ስጥ።
    4. ገንቢ ያለሆኑ ጎጂ አስታያየቶችን ከመስጠት ተቆጠብ።
    5. ለሰዎች ፍቅርና አክብሮት ይኑርህ።
    6. ይህ መቼም በእኔ አይደርስም አትበል፣የሕይወትን አቅጣጫ ሁሌም ቢሆን
    ማወቅ አንችልምና።
    7. የመኪና የፊት መስታወት ትልቅ ሆኖ የኋላ መመልከቻውዠ መስታወት ግን
    ለምን ትንሽ የሆነ ይመስልሃል....ምክንያቱም የፊቱ ካለፈው ይልቅ አስፈላጊ
    ስለሆነ ነው። ስለዚህም የኀላዉን ሳትዘነጋ በትልቁ የሕይወት መስታወት ወደፊት
    እያየህ ተጓዝ::
    # መልካም_መልካም ምሽት 🙏

  • @ganniitube7577
    @ganniitube7577 ปีที่แล้ว

    Salm wudee hunikan salm maxashii mokarewu baxamii dasii yilalii unatii lamqnagarii salm fiqer adinatin laa hagarachiin Ethiopia mider salmun yii lakilin Egizaber

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 ปีที่แล้ว

    selam Selam Lanci Yehun Neimuya Yegna Wede Selameshi Yebza Egziyabhar Amelak Hageracenen Selam Yadereglenbdes Yemile Aref Geza Neber Enamesegenlenvberetu Gobrz Ehitazen

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube ปีที่แล้ว

    Aselamlkum wrhimtulhe wbrkatu enkan Dana metash weda ehita mashallh batam arefi koyta nebar baqtay eskmengnagn melkam geza emgnlgnalhu

  • @ሪታ21
    @ሪታ21 ปีที่แล้ว

    Egezabiher yemesegen neyemaye enekon dehena metashi gen menew adese telemamaje negn aleshi esa be mukera yegebashi kkkkk yene wude egezabiher selam fiker adeneton yabezalen

  • @tube-oj5yb
    @tube-oj5yb ปีที่แล้ว

    🔰 ትኩረት (Focus)
    ⚙️ ትኩረታችን ሲልቅ ለእውነት የምናደርገው ጉዞአችን ይቀርባል‼️
    ◆ ለማይረቡ አስታየቶች ሳንጨነቅ ትኩረታችን ስናጧጡፈውና በተግባር ስንሰናዳ፤ ህይወት በመልካም ነገር ለኛ ትሰናዳለች (ምቹ ትሆናለች)‼️
    እናም የተከበራችሁ ወዳጆቼ ራሳቹን ሚቀይራችሁ መልካም ነገር ላይ ትኩረት አድርጉ፤ ተግባሮችን በማብዛቱ ረገድ ወደኋላ አትበሉ።
    ▼ ያኔ ከከፍታዎች ሁሉ ከፍታ ላይ ከፍ ብላችሁ ትበራላችሁ። ትላንትና በናተ ጥረት ይሳለቁ የነበሩ ተሳላቂዎች ሁሉ በናተ መገረምና እናተን ማድነቅ ይጀምራሉ። ትላንት ይሳለቁ የነበሩት የናተ ጥረትና ሙከራ ስላልገባቸው ነበር፤ ዛሬ ግን በናተ የሚገረሙትና እናተን የሚያደቋችሁ የትላንትናው አመለካከታቸው ስህተት እንደነበረ ስለገባቸው ነው‼️
    ስለዚህ ወንድምና እህቶቼ፦
    ▣ ዛሬ ላይ ለመልካም ነገር ስትጣጣሩ የተመለከቷችሁ ሊወቅሷችሁ አሊያም ሊሳለቁባችሁ ይችላሉ እናተ ግን ህልማችሁን ከማሯሯጥና ህልማችሁን ከመኖር የሚያግድ ትኩረታችሁን ወደ ማይረባ ነገር የሚወስድ ምንም ነገር ፈፅመው መኖር የለበትም‼️
    የእናተ ስራ ሊሆን የሚገባው በነፃነት ለሰዎች አስታያየት ሳትጨነቅ እንደ ምትዘምረዋ ወፍ እናተም በነፃነት መልካም መስራት፣ ለሰዎች መልካም መዋል፣ መልካም በሆነ መንገድ መጓዝና ወደመልካም ነገራቶች ትኩረታችሁን ኡድርጉ

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ ปีที่แล้ว

    ቢቲትየ እኳንሰላምመጣሽልኝ ውድየየኔልዩ እደትነሽ አገራችንንሰላም በይልን የኔውድ

  • @kemir264
    @kemir264 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ነኢማ እነኳንም ሰላም መጣሽ ኢትዩጵያ እንዴት ይዞሻል

  • @Nazirawttube27
    @Nazirawttube27 ปีที่แล้ว

    Selm xena yistlin wud ina ye takabarchu ye agare lijoch inkwan dana matachu fatry agarchin selm yadarglin wud ihtchin barchi arif ina asitamri ris new gana buzu tisraylesh

  • @zuzudessietube
    @zuzudessietube ปีที่แล้ว

    አሠለመአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነኦቲ አህለነው ሳህለን ውዴ

  • @emamah4239
    @emamah4239 ปีที่แล้ว

    ቢትየ የኔ መልካም እደነሽ ተመቸሽ አገር ጥሩ ነው።

  • @hirutabe
    @hirutabe ปีที่แล้ว

    🦜
    ጊዜ
    ወፎች በህይወት እያሉ .........ጉንዳኖችን ይበላሉ
    ወፎች ሲሞቱ........ጉንዳኖች በተራ ወፎችን ይበላሉ
    ከአንድ ዛፍ ሚሊዮን የክብሪት እንጨቶች ይሰራሉ
    በአንድ የክብሪት እንጨትሚሊዮን እንጨቶች ይነዳሉ
    ዛሬ አንተ ሀይለኛ ስለሆንክ ደካማ ሰዎችን አትናቅ
    ጊዜ ከአንተ በላይ ሀይለኛ ነው
    ቀንህ ሲደርስ አንተም ደካማ መሆን የማይቀር ነው።

  • @samritube1844
    @samritube1844 ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena matashe ehetachen naima aref ya mokera koyeta nabere yemcheshi wedewa ehetachen aref koyeta naber balela vidoe eskamengenagn malkame koyeta

  • @Hanatube990
    @Hanatube990 ปีที่แล้ว

    Berechelg

  • @tube5860
    @tube5860 ปีที่แล้ว

    ዓሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ነኡቲ ተናፋቂዋ አህሌን
    👉ህመም ገደብ እንዳለው ካወቅን እና በምእናብ እስካላገዘፍነው ድረስ ሊታገሱት የማይችል፣ ማብቂያ የሌለው ነገር አይደለም!

  • @bintmohammed5279
    @bintmohammed5279 ปีที่แล้ว

    لاتحزن
    إن الله معنا
    وحده يرانا ويسمعنا
    إذا كان الله معك فمن
    عليك وإذا كان الله
    عليك فمن معك واعلم لو اجتمع الإنس والجن علي ان يضروك بشيء لن يضروك إلا بما كتبه الله عليك وإذا اجتمعوا لينفعوك بشيء لن ينفعوك إلا بما كتبه الله لك ومن كان الله معه سخر له الأسباب ووهبه الاحباب وفتح له الأبواب ورزقه كل النعم وكفاه شر النقم
    وحفظه من الهموم والشرور والخوف والعذاب ورزقه بلا حساب
    اللهم اجعلنا فى معيتك وأسعدنا بمحبتك وآنسنا بقربك واشملنا برحمتك وأحطنا بلطفك واحفظنا بعنايتك ورعايتك وأسعدنا برضاك وعفوك وحسن لقاك ومتعنا برؤياك
    اللهم اجعل اسعد أيامنا يوم لقاك
    اللهم نسألك الجنة وماقرب إليها من قول وعمل لنا ولوالدينا وذرياتنا وامة النبى اجمعين اللهم آمين يارب العالمين

  • @rahiletube
    @rahiletube ปีที่แล้ว

    ከጠዋት ጣይና - ከጨረቃ ብርሃን ?
    ከፊያሜታና - ከሸገሯ ሮማን ?
    እንዲህ ያለው ምርጫ
    ደስታ ነው እርግማን ?
    በረሃብ አይደለም
    በሲኦል አይደለም
    ፈጣሪ 'ሚቀጣህ
    ምርጫ እየሰጠ ነው ደስታ የሚያሳጣህ ።