ነኢማ ቢንት ሙሀመድ Tu.
ነኢማ ቢንት ሙሀመድ Tu.
  • 172
  • 60 684

วีดีโอ

መደመጥ ያለበት ምልክት 👌👍
มุมมอง 39ปีที่แล้ว
መደመጥ ያለበት ምልክት 👌👍
ኑ ገጠርን ላሳያቹ 😍😍👌
มุมมอง 157ปีที่แล้ว
@Ethiopia@medai
17 December 2022
มุมมอง 43ปีที่แล้ว
17 December 2022
ተናፍቃቻል በጣም
มุมมอง 65ปีที่แล้ว
ተናፍቃቻል በጣም
#አልሀምዱሊላህ#ሰላም ሀገሬ ገባሁኝ
มุมมอง 93ปีที่แล้ว
#አልሀምዱሊላህ#ሰላም ሀገሬ ገባሁኝ
#ወሳኝ መልእክት#
มุมมอง 149ปีที่แล้ว
#ወሳኝ መልእክት#
#መልካም# ጓደኛ ማለት
มุมมอง 153ปีที่แล้ว
#መልካም# ጓደኛ ማለት
#የሽኝት ግጥም# በውድ እህቶች!!
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
#የሽኝት ግጥም# በውድ እህቶች!!
አቡ አሚራ😂😂
มุมมอง 35ปีที่แล้ว
አቡ አሚራ😂😂
#ውብ#የሆነ#ቲላዋ
มุมมอง 42ปีที่แล้ว
#ውብ#የሆነ#ቲላዋ
#አሪፍ#እና#አዝናኝ ቦታ
มุมมอง 178ปีที่แล้ว
#አሪፍ#እና#አዝናኝ ቦታ
🛑#ረሱል#ሰለላሁ #አለይሂ ወሰለም ..
มุมมอง 51ปีที่แล้ว
🛑#ረሱል#ሰለላሁ #አለይሂ ወሰለም ..
በጣም ደስ ብሎናል 💪💪🇸🇦🇸🇦🇸🇦
มุมมอง 53ปีที่แล้ว
በጣም ደስ ብሎናል 💪💪🇸🇦🇸🇦🇸🇦
🛑#አልሀምዱሊላህ#መኪናዋ#ተገዛች መብሩክ በሉት😍👍👍
มุมมอง 66ปีที่แล้ว
🛑#አልሀምዱሊላህ#መኪናዋ#ተገዛች መብሩክ በሉት😍👍👍
#⭐እስልምናን የተቀበሉ እህቶቻች ደስ የሚል ንግግር👍
มุมมอง 121ปีที่แล้ว
#⭐እስልምናን የተቀበሉ እህቶቻች ደስ የሚል ንግግር👍
🛑#የጅዳ #ኢምባሲዎች #ግን ምን አይነት ጨካኞች ቢላህ አይኩም😭😭😭
มุมมอง 121ปีที่แล้ว
🛑#የጅዳ #ኢምባሲዎች #ግን ምን አይነት ጨካኞች ቢላህ አይኩም😭😭😭
🛑#ሱረቱል#ዩሱፍ#ማሻ አላህ ደስ የሚል ድምፅ👌📖📖
มุมมอง 142ปีที่แล้ว
🛑#ሱረቱል#ዩሱፍ#ማሻ አላህ ደስ የሚል ድምፅ👌📖📖
🛑#ዱባይ#ያላቹ #ምርጥ የቤት እቃዎች👌👍
มุมมอง 596ปีที่แล้ว
🛑#ዱባይ#ያላቹ #ምርጥ የቤት እቃዎች👌👍
🛑#አባቴ #ቤቴን ካደኝ በአረብ ሀገር..🤦‍♀🤦‍♀😭
มุมมอง 59ปีที่แล้ว
🛑#አባቴ #ቤቴን ካደኝ በአረብ ሀገር..🤦‍♀🤦‍♀😭
🛑#ባል እያላት ከሌላ ሰው ወለድች እንዴት ይታያል 🤦‍♀🤦‍♀
มุมมอง 502 ปีที่แล้ว
🛑#ባል እያላት ከሌላ ሰው ወለድች እንዴት ይታያል 🤦‍♀🤦‍♀
🛑#ውብ #የሆነ ቲላዋ በአቡ ሀኪማ 📖🎧💐
มุมมอง 522 ปีที่แล้ว
🛑#ውብ #የሆነ ቲላዋ በአቡ ሀኪማ 📖🎧💐
🛑#ነኢማ #ሀገር #ገባሽ ወይ ብላቹ ለጠየቃቹኝ መልስ ?
มุมมอง 782 ปีที่แล้ว
🛑#ነኢማ #ሀገር #ገባሽ ወይ ብላቹ ለጠየቃቹኝ መልስ ?
🛑#ሰውን #ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም
มุมมอง 2762 ปีที่แล้ว
🛑#ሰውን #ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም
🛑#ሞኒታይዝ #ከሆነ #በኋላ በአንድ ግዜ በሁሉም
มุมมอง 422 ปีที่แล้ว
🛑#ሞኒታይዝ #ከሆነ #በኋላ በአንድ ግዜ በሁሉም
🛑#ለጥያቋቹ #መልስ #የክብር እንግዳየ እሙ ሀኒፋ🌹
มุมมอง 2962 ปีที่แล้ว
🛑#ለጥያቋቹ #መልስ #የክብር እንግዳየ እሙ ሀኒፋ🌹
🛑#አይ #ስደት #ስቃያችን በዛ ይቺን ልጅ እንደረስላት 😢
มุมมอง 2142 ปีที่แล้ว
🛑#አይ #ስደት #ስቃያችን በዛ ይቺን ልጅ እንደረስላት 😢
🛑#በቤት #ሰራተኛ #የተገደሉ ሀለት ህፃናት 😭
มุมมอง 1572 ปีที่แล้ว
🛑#በቤት #ሰራተኛ #የተገደሉ ሀለት ህፃናት 😭
🛑#የግር እሳት ሆነኝ አሪፍ ነው ግጥም
มุมมอง 502 ปีที่แล้ว
🛑#የግር እሳት ሆነኝ አሪፍ ነው ግጥም
🛑#ደስ የሚል ግጥም
มุมมอง 542 ปีที่แล้ว
🛑#ደስ የሚል ግጥም

ความคิดเห็น

  • @MdMd-g7w3w
    @MdMd-g7w3w 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @Yemdmkemem
    @Yemdmkemem 5 หลายเดือนก่อน

    የመለይት እምባ ቢተናነቀኝም ያችን ፍቅር ቅርቅር ቢለኝም ጥሩ አደበትሽ ቢናፍቀኝም ውደ መልካም ጉዞ እልሻለሁኝ ዛሬም ሰላም ላች ብየ እጀምራለሁኝ ምግዜም ከልቤ እወድሻለሁሁ ሰላም ይሁን ያለሽበት ቦታ ሰጠሽኛል ፍቅር ሚሆን ትዝታ ባልተዋወቅሽ ምናልባት ቢቀርብኝ ትዝታ ናፍቆትሽ እያደር ባሰብኝ ባለሽበት ቦታ ሰላም ይብዛ ስደት አይኑ ይጥፋ ደስታሽ ይታየኛል ልሸኛት ጨቅኘ መሸኘት ልምደ ነው የምወዳትን ልጂ የምወዳትን ሰው የመለየት እባ ውስጤን እያራሳው ልሹኛት ተነሳሁ የምወዳትን ሰው ለምን ሄድሽ ብየ አምርሬም አልወቅስሽ መልካም ጉዞ ብየ መርቄ ልሸኝሽ በሰላም ግቢልኝ አላህ ይከተልሽ በስደት አለም ላይ ብዙ አሳልፈናን ብዙን አልቅሰን ትንሹን ስቀናል ዛሬ ስትሄጂ ውስጤን ቢከፋውም ደስታሽ ደስታዬ ነው ልቻለው ሁሉንም የስደቱ ኑሮ በቃ ብለሽ ከሄድሽ መለየት አትበይው ዛሬ ነው ደስታሽ ከኛ መለየትሽ ባያስደስተኝም ሀገር መግባትሽን ፍፁም አልጠላውም ምንግዜም ቢረዝም ቢሰለች ስደት ኑሮ ባይመችም ቢዳርግም ውርደት የቤተሰብ ናፍቆት ውስጥ ቢረብሽም ካምላካችን አላህ ተስፋ መቁረጥ የለም ምኞቴ ነውና ማየት ተደስተሽ ምኞቴ ነውና ማየት ተደስተሽ ከቤተስበብሽ ጋር ሀገር ሰላም ገብተሽ እቅድሽ ተሟልቶ አየሁት ሳቅሽን ደምቆ ተመለከትኩ የነገ ህልምሽን ድካምሽ ተቆጥሮ የዛሬው ልፋትሽ ችግር ካች ርቆ ሲዘምር ስኬትሽ የደስታ ፈገግታ ልክ እደውሀ እየጠማኝ የፃፍሽው እቅድሽ ድምፁ እየተሰማኝ ኑሮሽ አምሮ ፈክቶ ምኞትች ሲሳካ መውጣት መውረድ ቀርቶ እረፍት ሲተካ ሳቅና ፈገግታ አካልሽ ተላምዶ ግዜው ተጠናቆ የስደት ቆይታ ደስታን ስትቀፅፊ በጠዋትም በማታ ዘመድ ጎረቤቱ በፍቅር ዚዘይር በደስታ ስታስቢው የሀግሽን አየር የነደፍሽው እቅድ የጀመርሽው ውጥን ድካምሽ ድካም የነበረው ሲወፍር ሲቀጥን ህልምሽ እውን ሆኖ ፍፃሜው ደረሰ እባልሽ ታበሰልሽ ችግሩ ገሩሰ እስከ እድሜ ፍፃሜ የማያልቅ ቀልጦ ድካምሽ ተሳካ በሳቅ ተለውጦ እደዚህ አይነት ህልም ይታየኛል እኔ አብሽሪ አላህ አለሽ እቅድሽ ይሰምራል

  • @seidtubee
    @seidtubee 8 หลายเดือนก่อน

    ኒኢሙግን ናፍቀሽኛል በቃ ጠፍተሽ ቀረሽ እኮ🎉😢

  • @HaleemaHaleema-y3c
    @HaleemaHaleema-y3c 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት እደትነሽ ለቤትሽ አዲስነኝ ግን ወደኢትዮ ትልኬላሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @z.e598
    @z.e598 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @endristube135
    @endristube135 10 หลายเดือนก่อน

    መብሩክ 🎉

  • @emamah4239
    @emamah4239 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ዮሥጥልኝ ቢትየ የምወድሽ የማከብርሽ የኔ መልካም ጠፍሽ ነው እኔነኝ የጠፍሁ እደምነሽ ከነቤተሠብሽ እኳን ከደረሠሽ ለአድሡ አመት 🎉።

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኢሙቲ ማሻ አላህ ደስ የሚል ጊዜ ነበርር ቀጥይበት

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአሏህ ተባረከሏህ ምርጥ ፕሮግራም ነበር አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @kewusermedia
    @kewusermedia ปีที่แล้ว

    ወይ ይሄ የመቸ ነው ግን እንዴት አለፈኝ 😂

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam ปีที่แล้ว

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህቴ ጥሩ ቆይታ ጥሩ ነው ሊላም ይዝሽ ትመጫለሽ ቀጥይበት እህቴ መሻአላ መልካም ነግር ይውፍቅሽ እህቴ ውይይት ጎዞ በስላም ተመልሽ ተሂድሽበት

  • @AmeወረባቦTube
    @AmeወረባቦTube ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @rhtube3717
    @rhtube3717 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ሰለላህአለይሂ ወሰለም🎉

  • @tube5860
    @tube5860 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ

  • @tube3808
    @tube3808 ปีที่แล้ว

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ከይረን

  • @ferdosetube6678
    @ferdosetube6678 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገሬ ፍቅርና መተሳሰብን አብዝቼ ለእምዬ ሀገሬ ተመኘው በጣም ደስ ሚል ቆይታ ነበር አላህ መልካም ስብስብ ያርግልን መልካም ምንናገር መልካም ስራን ምንሰራ ያረግን ❤❤❤❤

  • @ሂክማአህሉልኸይርቻናል
    @ሂክማአህሉልኸይርቻናል ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ክክክክክ ፈገግ ያልኩበት ምሽት ነው

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ነኢሞ ደስ የሚል ቆይታ ነበሠን ቀጥበት ከዚህ በተሻለ እደምትመጪ ተስፋ አለኝ ዉዴ

  • @tube5860
    @tube5860 ปีที่แล้ว

    ሲበላ የማይስቅ ምን አለ ብለሺ ነዉ ስበላ የማይስቅ ብትይ ብዙ መልሶች ይኖሩት ነበር ቢሆንም ጥሩ ነዉ ይህን አደናጋሪ ጥያቄ ቀጥይበት አልልሺም plc stop

  • @wollomedia1
    @wollomedia1 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ማሻ አላህ ሀሪፍ ቅይታ ነበር

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲበላ የሚስው ውሻ 😂እና ይቺ አሻጉሊት ክክክክክክክክ😊

  • @tube3808
    @tube3808 ปีที่แล้ว

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ከይረን

  • @kewusermedia
    @kewusermedia ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ ሲ በላ ይስቃል ያው ሲ የምትባለዋ ፊደል ተኮለኛ ስለሆነች ላ በምትባለዋ ፊደል ትስቃለች ማለት ነው 😂

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 ปีที่แล้ว

    አሠላምአለይይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ቤተሠብነኝ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ነኢማዬ አወ በጣም ጠፍተሻል እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውደ🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤❤👍👍❤❤❤🥰

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጠፍን ሰውመፍለግ እጅ መርሳት አይደለም እናማ ነሙቲ እንኳን ደህና መጣሽ ውደ❤

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጠፋን ሰው መፈለግ ኡለብን የጠፋበትን ምክንያት እስከአወቅን ድረስ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam ปีที่แล้ว

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም እህቴ ጥሩ ትምህርት ቆይታ ጥሩ ስራ ነው ይጠፋን ስው ቤተስብ ተሆነ መፍለግ ባልሽ ተሆነ እድራሻው ከለለሽ ቢሂውት ታለ ሰላሙን መጠይቅ ታሞ ተቸግሮ ተሆና እጠይቃለሁእፈልጋለሀ ድህና ተሆነ ግልግል እረፍኩኝ

  • @halimatube2299
    @halimatube2299 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩምወርህመቱላሂወበርከትሁ የጠፋ ሰው ብንፈልግ ጡሩ ነበርግን😢

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽልን ኪዩቲ & ነኢሙቲ

  • @RimHikmatube-x9h
    @RimHikmatube-x9h ปีที่แล้ว

    ወይይይይይ አንቺልጅ ስወድሽ አቀራረብ አንደኛ ጥራት አንደኛ በቃ ሁሌየም አንደኛ እኮ ነሽ የኔ ምርጥ ይመችሽ _ውድ እህቴ ማሻ አላህ በጣም ውብ እና የሚመች አቀራረብ ነው ምችት ይበልሽ_ 🎉

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ምንግዜም ምንግዜወጣችሁ

  • @tube3808
    @tube3808 ปีที่แล้ว

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ከይረን የጠፍን ሰው መፈለግ ጥሩ ነው ምክንያቱም ተረሳስቶ ከመቅረት ይሻላል

  • @Fatomaoo
    @Fatomaoo ปีที่แล้ว

    ዉደመልካም ጉዞ የመለየት እባ ቢተናነቀኝ ያች ንፁህ ፍቅር ቅር ቅር ቢለኝም ጥሩ አደበትሸ ሁሌ ቢናፍቀኝ ወደ መልካም ጉዞ።እልሻለሁ ዛሬም ሰላም ይሁንልሸ ያለሸበት ቦታ ሰተሸኝ ናፍቆትሽን ለኔማ ትዝታ

  • @Zebibatube
    @Zebibatube ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን ነኡቲ እድሁም ዙዙዬ አመሠግናለሁ የኔ ዉልክፍ ዙዙዬከሞላ ጎደል ሥለመለሽልኝ ግን ገና ሠማሁት ክክክክክክክ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እረ በአላህ አለሺ ወይ ሁቢ ሰልክ ቁጥርሺን ሰጭኝ በዉሰጥ ላግኝሺ ዉዴ

  • @semira6773
    @semira6773 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @semira6773
    @semira6773 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ሙሺሪትእንቅልፍይዟትኬኩአመለጠ

  • @zuzudessietube
    @zuzudessietube ปีที่แล้ว

    አሰለመአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነኦቲ ያአሏህ መጥፍት በሰላምሽ ነው ውዴ

  • @meryem9377
    @meryem9377 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🥰 ነኢሙቲዬ አህሌን ውዴ ኢድ ሙባረክ ❤እኳን ደህና መጣሽ ሀቢበቲ 🥰

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሸ እህትዋ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 ปีที่แล้ว

    Allh yetbken yarib

  • @mkditub8
    @mkditub8 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላማችሁ ይብዛ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች እንኳን ደህና መጣሺ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube ปีที่แล้ว

    selamsh,ybzaa,naimaaye,hulum,nagr,lbgoo,new,agzbher,amlak,xenashan,ymlslash,balshabt,selamsh,ybzaa

  • @tenayutub
    @tenayutub ปีที่แล้ว

    ሰዉ ነገ ጥሎት ለሚሄድ አለም እሄ ሁሉ ጭካኔ እኔ አላዉቅም አለም ለዘላለም መኖሬያ ብቶን ስንት ጉድ ይታይ ነበር

  • @hibitube83
    @hibitube83 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ አህለን ነኢሙ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለው ፈጣሪ ለሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነት የምጣልን

  • @Jujutube914
    @Jujutube914 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገር ለህዝቦቿ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 ปีที่แล้ว

    Selam selam lachi yihuni huni atif konjo koyita nabsri feteri agerchine selsm yarigileni

  • @saratube19
    @saratube19 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ቤተሰብ ሁላቹም በያላቹበት ሠላማችሁ ብዝት ይበል እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችን ሠላም ደሰታ አንድነት ያድልልን እህታችን በርቺ