አይበለውና ኒውክሌር ቢተኮስ እንዴት እንተርፋለን መታወቅ ያለባቸው 6 መንገዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 229

  • @daginetmarkos570
    @daginetmarkos570 2 ปีที่แล้ว +69

    የእኛ ታስፋ እግዚአብሔር ነው ማንም ተነስቶ ልያጠፋን አይችልም አብልዬ

    • @tomgoldenstartom2666
      @tomgoldenstartom2666 2 ปีที่แล้ว

      Absolutely

    • @betelhemgashaw4240
      @betelhemgashaw4240 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እንደዛ አላስብም ምክንያቱም ይሄ እንደሚሆን መፀሀፉ ይናገራል መፀለይ ነው የሚሻለን

    • @mantube4105
      @mantube4105 2 ปีที่แล้ว

      You are100% correct

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +45

    በድንግል ማርያም ልጅ በክርስቶስ ለአንዴ እስከወዳኛዉ ሰላም አግንኝተናል🙏🙏አሁንም ተለመነን ፈጣሪ🙌🙌ሀገራችንን ብሎም አለምን አስባት🙌🙌🙌

  • @rahe698
    @rahe698 2 ปีที่แล้ว +52

    በእግዚአብሔር ታመን የሰዎችን ጥበብ በደቂቃ ሊተኩሱት ያስቡትን ኒኩለር እግዚአብሔር በሰከንድ ውስጥ ማቅለጥ የሚችል አምላክ አለን ከኛ የሚጠበቀው አብዝቶ መፀለይ ብቻ

    • @mitu8128
      @mitu8128 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewenet new yakeshfbachew efna be Egziabher taminen minem anihonem

    • @mustefamohammed9619
      @mustefamohammed9619 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜሪካ ከሷ ጋር ተመሳሳይ ሽመል የያዘን አገር ናቀች አሳደመችባት ማእቀብ ጣለችባት. ጠላቻት, አጥላላቻት
      ጥላቻና በቀል የተሸከመች አሜሪካ ትጠፋለች
      ምክርሕ ጥሩ ነው
      ቬትናምና ጃፓን ላይ አሜሪካ ምድርን ስታቃጥል ሰዎች እኮ አልተረፉም. ርቀት ወሳኝ ነው ደቂቃው ነገርከን. ስንት ኪሜ ርቀት ላይ መዳን ይቻላል?
      ሬድዮ ጠቃሚ ነው እንገዛለን
      በጣም እናመሰግናለን

    • @nathitawule9693
      @nathitawule9693 2 ปีที่แล้ว

      Ewunate new Kane Gara Yale khulu yebaletale

    • @jspbeautyandfashion
      @jspbeautyandfashion 2 ปีที่แล้ว

      Esemamalew 🥰🥰🙏🙏

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 ปีที่แล้ว

      Min Addis/11 days/,A.B/1 mon/,

  • @ማሕደረትምህርትድምፅ
    @ማሕደረትምህርትድምፅ 2 ปีที่แล้ว +49

    የሚያድነው የሚያተርፈውም አንዱ አምላክ ሥላሴ ብቻ ነው እርሱ ይጠብቀን🤲☦️

    • @habibaessa3974
      @habibaessa3974 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን አልሽ አንድ አምላክ አልሽና ስላሴ አልሽ ሶሶቶቹ ጌቶች አንች ስንት አምላክ ስንት ጠባቂ ነው ያለሽ 🤭🤔🤔🤔

    • @abiymarkos2807
      @abiymarkos2807 2 ปีที่แล้ว +2

      @@habibaessa3974 ከእየሱስ ውጭ ወደ ውጭ🙏

    • @ማሕደረትምህርትድምፅ
      @ማሕደረትምህርትድምፅ 2 ปีที่แล้ว +9

      @@habibaessa3974 ግርም የምትሉኝ አህዛብ ሙስሊሞች 1ኛ በማያገባችሁ እንደእርጎ ዝንብ ጥልቅ የምትሉት
      2ኛ ሳታውቁ በድንቁርና የምትናገሩት ነገር 😏 አዎ አንዱ አምላክ ሥላሴ!!! ሶስት ጌቶች የሉንም አንድ አምላክ በሶስት አካል ይገለፃል ሥላሴ በአካል ሶስት በመለኮት/በአምላክነቱ አንድ ነው! ሶስት አምላኮች አንልም አንድ አምላክ እንጂ ገባሽ!! 3 አምላኮች ብሎ የተረተልሽ ሐሰተኛው ነብይሽ መሐመድ እና ከእውቀት ነፃ የሆነው አማልክትሽ አላህ ነው ለማወቅ ሞክሪ በውሸት እና በተረት የተሞላውን ቁርአንሽን አጣሪ🤣

    • @abdihoff6239
      @abdihoff6239 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ማሕደረትምህርትድምፅ ድንቁረሽ አታደናቁሪን 3 የሚባል አምላክ የለም! ስላሴ የሚባል መፅሀፍቅዱስሽ ውስጥንኳ የለም፣

    • @ማሕደረትምህርትድምፅ
      @ማሕደረትምህርትድምፅ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@abdihoff6239 ከነብይህ እና ከአንተ በላይ የተደናቆረ አላዋቂ ፍጥረት የለም ሳታነቡ ሳትማሩ በግምት እንደ አማልክታችሁ መቀደድ ብቻ🤣 መፅሐፈ ሔኖክ:መፅሐፈ ሲራክ :መፅሐፈ ኩፋሌ: መፅሐፈ ቀለሜንጦስን ገለጥ አድርገህ አንብብ ቃል በቃል የፈጣሪ አለማትን የሥላሴን ስም ታገኘዋለህ ዳሩ አላዋቂ በጥላቻ ብቻ ተሞልታችሁ የምትናገሩ ከንቱ ስለሆናችሁ ላታየው ትችላለህ ልብ ይስጣችሁ😏🙄

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 2 ปีที่แล้ว +116

    የሰማይና የምድር አምላክ እግዚአብሔር እያለ ምንም ሚያስፈራ ነገር የለም ያለሱ ፍቃድ ምን ቢፈጠር ምንም አይሆንም!! ምድር ላይ እግዚአብሔር ብቻ ፍሩ ☝

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀስቡነሏህ ወኒያእመል ወኪል አሏህ ይጠብቀን

  • @namrudkush6127
    @namrudkush6127 2 ปีที่แล้ว +48

    አትስጋ ፈጣሪ ነው ጠባቂያችን እንደ ጀግኖች አባታችን በኩራት እን ወድቃለን እንጂ አንፈራም ይተኩሡት እንደውም ።

    • @ephremtulu1846
      @ephremtulu1846 2 ปีที่แล้ว +8

      ልብስ መሰለ እዲ

    • @hamzaabdusetar8169
      @hamzaabdusetar8169 2 ปีที่แล้ว +2

      atwash

    • @ሊላወዲተጋዳላይ
      @ሊላወዲተጋዳላይ 2 ปีที่แล้ว +8

      ክክክክክክክ ጥሬ ነህ ጅንታው የሚተኩሰው መስሎሀል አሁን አባቴ እናቴ እምትለው አይደል ክክክክክክክክክ

    • @nahom5092
      @nahom5092 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ሊላወዲተጋዳላይ 😂😂😂😂😂😂

    • @mamichomela8138
      @mamichomela8138 2 ปีที่แล้ว

      Sigera🤭 meselh ende yemlekesow bro 🤣 keldegna ngr neh

  • @Tube-xb8el
    @Tube-xb8el 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሁሉንም ያከሺፈዋል ኢንሻ አላህ

  • @teddyafrofans7562
    @teddyafrofans7562 2 ปีที่แล้ว +10

    ንስሀ መግባት ነው አባቴ🙏🙏🙏

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 2 ปีที่แล้ว +6

    ወገኖች ዘመኑ አልቋል ልጁን እየሱስ ክርስቶስን አምናቹ ንሰሐ ግቡ በእግዚአብሔር ታመኑ

  • @nejahejinury7256
    @nejahejinury7256 2 ปีที่แล้ว +6

    የአላህ እዛናትህን አውሪድልን
    ይቅሪ ባይ ናህ ይቅሪ ባላን ።

  • @ameleworkaddis2310
    @ameleworkaddis2310 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ እግዚያብሄር አለ እግዚያብሔር ጥፉ ካለ እንጠፋለን ኑሩ ካለ እንኖራለን እኛ በምድር ላይ ያለን ፍጥረታት የእግዚያብሔር ልጆች ነን እግዚያብሔር የእነሱን አደገኛ ኒውክለር እግዚአብሔር ወደ አመድነት በሰከንድ ውሰጥ ይቀይራል እናምናለን እግዚያብሄር ሲደብቅ እንጂ ሰው ተደብቆ አያመልጥም እግዚአብሔር የአለም ህዝቦችን በፍቅሩ ይሰብሰብ !!!!!

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

      Amen new gen degmo ke fetary betach ewket asefelgi new by negen ayeke/sh betebetawen yametut eco bimotu teru nebern gen ensu menm ayhonum menm yrmayawekew new eymot yalw .

  • @manaykasa3548
    @manaykasa3548 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር እያለ ማንም ኣያስፈራንም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለዘላኣለም ለእርሱ ይሁን

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም አቤሎ👋😍
    አብሽር ሀያሉ ፈጣሪ ይጠብቀናል አትስጋ
    አላህ ሁን ያለው ይሆናል።

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤላዬ ሌላ ምንም እምለህ ነገር የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ አንተን ይጠብቅልን ባባዬ ሺ አመት ኑር 🇪🇹❤👉❤👉❤👉❤👉

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን አቤል በጣም ጠቃሚ ነው

  • @manayeabdissa1201
    @manayeabdissa1201 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ምን አገባን ዝምብለህ ወሬህን ቸርችር
    አሜሪካ እና ሩሲያ የኛ ጎረቤት አርገህ ሕዝብ አታሸብር

  • @christiankiya8352
    @christiankiya8352 2 ปีที่แล้ว

    አቤልዬ በጣም ነው የምወድህ በርታ

  • @enattube229
    @enattube229 2 ปีที่แล้ว +3

    ልባችሁ በእግዚአብሔር ይፅና ሌላውን ለእርሱ ተዉት እኛ ደካሞች ሆነን ሀያሉ አባት አለንና ሁሉ በእርሱ ይሆናል። ግን አስታወሱ የትንቢቱ መፈፀሚያ መሆኑን አትርሱ። ንሰሃ ግቡ

  • @getenettadesse5901
    @getenettadesse5901 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ አለ እሱ ለኛአለ የሚያስፈራን ነገር የለም እሱ ይጠብቀን

  • @ethiopialove.8805
    @ethiopialove.8805 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤል.በቃ.ትችለሌ.thank.you.for.inforimation💪💪

  • @አቡበክርሱሴ
    @አቡበክርሱሴ 2 ปีที่แล้ว

    ለመርጃህ እናመሠግናል አቤልየ
    ሠው ብዙ ያወራል ብዙ ያሥባል ነገር ግን የሚሆነው ፈጣሪ በአዘል ያዘዘው ብቻ ሥለሆነ አልጨነቅም ምክኒያቱም ሥበብ ለማድርሥም መሪአችን እሡው ነውና!

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 2 ปีที่แล้ว +6

    አለም በሙሉ ላይ የሚፈነዳው መድሀኒያለም ኢትዮ ጠብቅልን

  • @salihat7830
    @salihat7830 2 ปีที่แล้ว +6

    ይብላች በድሎት ለሚኖሩት እኛስ ሞትም ችግርም ብርቅ አይደለም

  • @የህልሜታጋይ
    @የህልሜታጋይ 2 ปีที่แล้ว +14

    የሀይማኖት መንገዳችሁ ያልተስተካከላችሁ ተስለካከሉ የዚች አለም ፍፄሜ እየደረሰ ነው አላህ ወኪል

  • @amharafano20
    @amharafano20 2 ปีที่แล้ว +8

    እሱን ተወዉ እና እንዴት ዘይት እንደምናገኝ ሰራልን😎

    • @jake8498
      @jake8498 2 ปีที่แล้ว

      እኮ ቢያንስ የሚጣፍጥ ምግብ በልተን እንሙት😂

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 2 ปีที่แล้ว

      ውይ ሀበሻ😂😂😂😂

    • @Riri-cq4rh
      @Riri-cq4rh 2 ปีที่แล้ว

      😂🤣😂😂😂😂🤣😂😂😂😂

  • @WowReact12
    @WowReact12 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እናመሰግናለን ከፈጣሪ በታች እኛም ያቅማችንን መወጣቱ መልካም ነው ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን አቤል! እግዚአብሔርም ከኛ ጋር ይሁን🙏

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትና ልጅ ይጠብቁናል እኛም እንፀልይ አለምን አድናት

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ መትረፍ!
    ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
    እንጂ...ከባድ ነው🙏

  • @abiymarkos2807
    @abiymarkos2807 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አቤሎ😍

  • @eyasumedia9848
    @eyasumedia9848 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቃት ሀገሬ ሀገሬ ስልሽ ደስ ይለኛል ጠላትሽ ሲወድቁ ይታየኛል ።

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 ปีที่แล้ว +3

    እጊዚኦ አባት ሆይ ማረን ከዚህ ጥፋትም ጠብቀን ከባድ ነው እኔ መስማት ይፈረው ነው ይጨረስኩ ውይይይይ ሲያስፈራ 😭😭😭😭እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን እፍፍፍፍፍ

  • @riyoat7381
    @riyoat7381 2 ปีที่แล้ว +9

    ከአላህ የመጣው እንጂ የሰው ችግር አያሳስበንም አረፈደባቹም መደ አላህ ተመለሱ

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 2 ปีที่แล้ว +16

    በ ቅዱሳን ነቢያት የትንቢት ቃል ከደረሰ ቃሉ ይፈፀማል የሚሆነውም ይሆናል ። እግዚሀብሄር ከምዕራባውያን ኔቶ ቡድን ሴራ ይጠብቀን ። አቤላችን ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ። ድል ለወዳጃችን ቆራጡ ፑቲን ። አይበለው

    • @godisgoodgood625
      @godisgoodgood625 2 ปีที่แล้ว

      Gog Ena magog eko ethiopia west new mefexemew Moy. Jelanfo ant metker mesloh new ? :: hizkel meraf 38 and Daniel 11 Bible anbeb yt endmifexem

  • @amanboss3231
    @amanboss3231 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሄር እርዳታ እንዳለ ሆኖ አቤላ በሰጠን ቡና ተነቃቅተን እናምልጥ ግን አያድረገው እናመሰግናለን አቤላ

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አንድም አንፈራም ድግሞ መትርፍ ምን ዋጋ አለው? ከመጣ አብሮ መሞት ነው እንጂ! እግዚአብሔር ይገስጻቸው።

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ,አንተ,አሥበን🙏🙏🙏🙏

  • @shua5695
    @shua5695 2 ปีที่แล้ว +8

    እኛ ሀገር ምርጫችን መሞት ብቻ ነዉ የት እንገባለን ሁሉም ለኛ ሀገር አይሰራም

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ መህረትን አወርድልን አለማችንን ሰላም አርግልን አንተ አሰብን

  • @ቅዱስጊዎርጊስጠብቀኝ
    @ቅዱስጊዎርጊስጠብቀኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤዋ ግን ከፈነዳበት ሀገር ላይ ነዉ ጥንቃቄ የምናደርግ ወይስ አሜሪካ ላይ ያረፈዉ ለኢቶጲያ አሲጊ ሊሆን ይችላል

  • @gizelekulu7121
    @gizelekulu7121 2 ปีที่แล้ว

    አቤል
    እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ይጠብቀን ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +4

    አይበለዉ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏

  • @melekadesalew6051
    @melekadesalew6051 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርነዎ ጠባቂየ እኛ አቅሙም የለን አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭ሰው እደት እያወቀ ይሄን ይሰራል ምን አይነት ዘመን ነው😭😭😭😭አቤቱ ለንሰሀ አብቃኝ😭😭😭

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

      Ke fetary betach degmo egam metagel alben endezh bione noro fetary aymro aysetenm nebern .siketl ensu nukelr bayseru noro yehew endemenayew mekebaber aynorm nebern egan aferkaweyanen bione noro eco yaw be 10 dekika atefetewn nebern

  • @kediradame8452
    @kediradame8452 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ትንሳዬ ካማቅራቡ ጋር ካምማጡ ፈታናዎች በአንቴ እጣባቃላሁ👆አቤል አይዞህ ካልብነዉ ምያማሳግን በላህባት ፈጣሪ ይጣብቅህ🙏

  • @hirutgemeda8152
    @hirutgemeda8152 2 ปีที่แล้ว

    Wud Abel, Bemejemeriya Eg/r yitebiken! Endinitenekek lesetehen mereja enamesegnal.

  • @dagemanmut4230
    @dagemanmut4230 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለሀገራችን ለሙዬ ኢትዮጵያ🙏🙏🙏

  • @girmalove3954
    @girmalove3954 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አቤል

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑርልን አቤሎ

  • @ምኞትሞሲሳ
    @ምኞትሞሲሳ 2 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ ኢየሱስ የት ሄዶ ነው የአለም ምናምንቴ ሚያስፈራኝ?

  • @mikiyasmikiopia5440
    @mikiyasmikiopia5440 2 ปีที่แล้ว

    Abela betam tiru mereja new enamesegnalen👍

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 2 ปีที่แล้ว +2

    ማወቅ ፡ መልካም ፡ ነው። thanks 🙏

  • @bogasmedia5505
    @bogasmedia5505 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ክስተት አስቀድሞ በአላህ ዘንድ የተወሰነ ነው ።

  • @Sportplus8
    @Sportplus8 2 ปีที่แล้ว

    Abel betam information ሰው ከል እናመሰግናለን

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በክርስቶስ እጅ ነው መች በፑትይን

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመረጀ በጠም እነመሰግነሌን ግን ኤሄ ነገር በጠም አስፈር ነው እንጸልይ ወዴእግዝአብሔር

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አለን

  • @Woman544
    @Woman544 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰው ልጅ ከንቱነት ለአጥፊ ነገር እንደዚህ ተጨንቆና ተጠቦ መስራታቼው ይገርመኛል

  • @Whuaaa
    @Whuaaa 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Abelo ,this is nat just golden but rather platinum level life saving info.Thank u very much,stay safe !!!!!!

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪዬ ሆይ ከእነዚህ አይነት መአት ሰውረኝ አደራህን

  • @fta8068
    @fta8068 2 ปีที่แล้ว

    Abel my favorite 😍🙏

  • @dinkalem3563
    @dinkalem3563 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እንደ አይነት video ከ Dink Alem channel ላይ ያገኛሉ

  • @emebetbelachew5248
    @emebetbelachew5248 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚጠብቀን አይተኛም !!!

  • @girum_traveler
    @girum_traveler 2 ปีที่แล้ว

    አቤሎ አንተ እኮ 🤩👍

  • @amazingmarvelphenomenalfac3658
    @amazingmarvelphenomenalfac3658 2 ปีที่แล้ว +5

    good job brother.that is smart solution.and we should also pray to God for our soul and flesh.

  • @hiwothiwot9974
    @hiwothiwot9974 2 ปีที่แล้ว

    Thank you abelo betam teru mereja new

  • @fuadmifta5211
    @fuadmifta5211 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @aschalewsedika6585
    @aschalewsedika6585 2 ปีที่แล้ว +1

    tnx abelo fetari yitebken

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛን ረሃብ የገለናል እንጂ ኒውክሌር አፍሪካን አይደርስም

  • @amanakediredao4744
    @amanakediredao4744 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamsegnaln abela

  • @kikidebesay48
    @kikidebesay48 2 ปีที่แล้ว

    ኣልፍ እና ኣሜጋ ጌታችን መድሃኒታችን ኢዮሱስ ክርስቶስ የቅድስት ቁድሳን ልጅ ይዘን ኣንፈራም

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว

    abetu geta hoy yihe asazagn gud ayimtaben🙏🙏🙏😭😭🙌🙌

  • @EthioForum1-d8l
    @EthioForum1-d8l 2 ปีที่แล้ว +1

    Don’t worry bro our protection is in the hands of God

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere befetari alferam degmo lesew serasg kusakus medhanyalm bcha ayikadachihu

  • @melesetessema8784
    @melesetessema8784 2 ปีที่แล้ว +3

    ለነገሩ አሁንም እየኖርን ስላልሆነ ፈነዳም አልፈነዳ ያው ነው አይዞን አንፈራም

  • @teshaledemissie7358
    @teshaledemissie7358 2 ปีที่แล้ว +1

    Godbless you're doing Good bro

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 2 ปีที่แล้ว

    Egzio meharene christos 🙏🙏🙏

  • @susisusu9563
    @susisusu9563 2 ปีที่แล้ว +2

    Abelo inameseginalen ayibelew awo ayibelew

  • @ayobaanore185
    @ayobaanore185 2 ปีที่แล้ว +4

    We must build under houes 😂😂😂🤣

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጣብቀን

  • @geezdesign9416
    @geezdesign9416 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለመትረፍ ከዛ በኋላ ከሚመጣው ጦስ መትረፍ እንችላለን 😁

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 2 ปีที่แล้ว

    አቤላ ጎንደሬ ነህ መሰለኝ መንደርደሪያ ታበዛለህ።😎 በርታ ግን ጎበዝ ነህ

  • @Guragamusicofficial
    @Guragamusicofficial 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛ አዳኛችን ከሰማይ ነው ምንም ምንደበቅበት የለም የምንኖረው ቆርቆ በቆሮ በሆነ ቤት ነው ነገር ግን የሠማዩ አለ

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀያላን ሀገራት እንዳልነበሩ ይሆናሎው የሜያድነው በፅም በፅሎት በንሳሀ መትጋት ነእው ከዛ ውጭ መትረፍ የለም

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለአለማችን ይሁን

  • @selamyiunhaile1871
    @selamyiunhaile1871 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ክርስትያኖች አንፈራም አንድ አምላክ ስላለን

  • @53067
    @53067 2 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ አሰልቺ አለም እንገላገላለን ባረጉት

  • @tesfayegebremariam8731
    @tesfayegebremariam8731 2 ปีที่แล้ว

    We have to believe our Great God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 ปีที่แล้ว +31

    ችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏ሰብስክራይብ አድርጕኝ🙏🙏🙏🙏

  • @senayitwoldeselase6084
    @senayitwoldeselase6084 2 ปีที่แล้ว

    Abal lena metach ewnet azorgn
    Agziyabhar hoy tarken yemhret ejochek le alem yezrgu🙏

  • @lilyteklemariam9953
    @lilyteklemariam9953 2 ปีที่แล้ว

    God will protect us

  • @messytegegnetube1480
    @messytegegnetube1480 2 ปีที่แล้ว

    egezabeher yetbeken beyalenebet enesuma hulem metefiya behca new yemiyazegagut fetarin ayferu atenem enamesegenalen wendeme

  • @tufahrem5202
    @tufahrem5202 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen abalo
    Allah rasachun tebeku
    Enam etebkachuwalew
    Belowale

  • @eyu.bin.habesha
    @eyu.bin.habesha 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እምለው ከሆነልህ ስራልን ቪዲዮ ምሳሌ አሜሪካ እና ሩሲያ ቢጋጠሙ እና ኒውክለር ቢታኮሱ አፍሪካ ን ወይን በዚያ ቅርብ ያልሆኑትን አህጉር እንደት አርጎ ያገኛቸዋል

  • @eldaworld1829
    @eldaworld1829 2 ปีที่แล้ว

    የሠማኝ ያመነኝ በእርጋታ ይቀመጣል ተብሎ ተጽፏል

  • @nfking7170
    @nfking7170 2 ปีที่แล้ว +1

    Aybelew abelaaaaaaaa😢😭

  • @solomonhailu1699
    @solomonhailu1699 2 ปีที่แล้ว

    thank u

  • @Werwer_squad
    @Werwer_squad 2 ปีที่แล้ว +1

    first abela

  • @sintayehuandarge6819
    @sintayehuandarge6819 2 ปีที่แล้ว +2

    መድሐኒዓለም ያዉቃል ሁን ያለዉን ጋራ አያግደዉም ይባላል