በሚስጥር የተያዘው ጉድ ከእይታ የሚሰወሩ ወታደሮች | Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @surafelsura5107
    @surafelsura5107 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ካነሳህው አይቀር የወታደሮች መሰወር የውጮች የራሳቸው ፈጠራ ሳይሆን የራሳችን የኢትዮጲያውያን አባቶች ፈጠራ ነው ለምሳሌ ታሪክ የምታውቁ ከሆነ የአደዋ ጦርነት ላይ የሚሰወሩ ወታደሮች '(እፀ መሰውር)በደመና የሚነጥቁ እደነ እፀ ልባዊት ያሉ የመሰወሪያ ቅመሞች ናቸው ለመጠቅለል ያህል ውጮች የሆነ ነገር ሰራን ሲሉ እዴት ከየት የሚለውን ማወቅ አለብን።
    ሰላምህ ይብዛ የወይኗ

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል አኔም ልናገር ናበር ግን ማን ያምናል ብለክ ነው 🤔

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 2 ปีที่แล้ว +3

      ትውልዳችን በነጮች ጥምቀት ጠፍቷል ወተት ነጭ ነው እያልከው ኢትዮጵያዊ ስላለ ብቻ እይ ተረት ነው ጥንቆላ ነው ይልሀል ይህንን ትውልድ የሚታደገው እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @surafelsura5107
      @surafelsura5107 2 ปีที่แล้ว +2

      @@romantsegaye7051 በትክክል

  • @alexassefa2555
    @alexassefa2555 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤሎ ካንተ ፕሮሮግ ራም አብዛኛውን እከታተላለው በጣም ምርጥ እና አስተማሪም ነው ። እና አቤሎ ስለ 2pac ያለህን ጠቅለል ያለ መረጃ ብታቀርብ ደስ ይለኛል። ሰላምህ ይብዛ

  • @techwihtabi9216
    @techwihtabi9216 2 ปีที่แล้ว +3

    የምታቀርባቸው ቪዲዮ ጡሩ ና አስተመሪ ናቸው ኑርልን ጀግናችን።

  • @abadirahmed8899
    @abadirahmed8899 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ brazer

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነዉ

  • @abelbahiru4916
    @abelbahiru4916 2 ปีที่แล้ว +6

    First view abela

  • @Gashw12Gashw12-yv9jh
    @Gashw12Gashw12-yv9jh ปีที่แล้ว

    ሁሊ፡በጣም፡በጣም፡ጉበዝ

  • @saarrii22sarity95
    @saarrii22sarity95 2 ปีที่แล้ว +1

    betam gerami nw

  • @devasquad9303
    @devasquad9303 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ አቤል አንተ በትኖር ኖሮ ምንም አናውቅም ነበር እኮ እናመሰግናለን አለምን ስላስተዋወከን

  • @solanguluma2567
    @solanguluma2567 2 ปีที่แล้ว +5

    ከሰው ቢሰወሩ ከእግዚአብሔር እይታ አይሰወሩም ።

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 ปีที่แล้ว +8

    አሄ ለ ኢትዮጵያ ተራ ነበር ባባቶቻቺን ግዜ ግን አሁንም አንደሚቻል dr ሮዳስ ላይ የቀረቡ ምሁር አባት ተናግረዋል ግን ማን ያስተውል

    • @faridteha9234
      @faridteha9234 2 ปีที่แล้ว

      ሰርቶ ማሳየት ነዋ ወሬ ብቻ አይ ሀበሻ

  • @firehuntaye8358
    @firehuntaye8358 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤👍❤️❤️❤️

  • @etuffabll5128
    @etuffabll5128 2 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌👌👌👌

  • @namrudkush6127
    @namrudkush6127 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ አረፍ ስራ ትሰራለህ ግን ሽፍን ድብቅ ሽሽግ አይነት ጊዜ የሚበላ ቃላትን አትጠቀም በዛ ላይ ለህፃናት የተፃፈ አታስመስለው ።

  • @endalebogale3904
    @endalebogale3904 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤሎ ይሄ የአንስታይ ፊዚክስ ነው አዲስ አይደለም መርከብም የመደበቅ አቅም አለው። ሜታ ፊዚክስ ነው አለም ስራላይ ለማዋል ገና ብቁ አይደለም

  • @ephremtulu1846
    @ephremtulu1846 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ በሎ ብትለን ይሻላል

  • @ethiopiaoromia9878
    @ethiopiaoromia9878 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ደግሞ የተሰወረዉን ሁሉ የሚገልጥ መሰርያ ታጥቀናል
    እሱም የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መዳንአለም እየሱስ ክርስቶስ ነዉ100%

  • @ameng8790
    @ameng8790 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያስ???? ገና ዘር ላይ ነን am sorry

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว

      ለዛዉም በጣም የሚያሳዝን ዘረኝነት በሀይማኖት ዉስጥ ሳይቀር ???

    • @alem9044
      @alem9044 2 ปีที่แล้ว

      Wedefet seyehon wedehuwala yetegoteten neaw yeleneaw.

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 2 ปีที่แล้ว +2

    ግኝቱ የእኛው የኢትዮጵያውያን ወላጆቻችን ነው ከሺህ ዓመታት በፊት ትግበራ ላይ የነበረ እፀ-መሰውር ይባል ነበረ. ሰርቀው በቴክኖሎጂ አስውበው ተመልሰው እኛኑ ይሰውሩናል፣ ይገርማል!

  • @Ab-ik8jb
    @Ab-ik8jb 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ለዚ መልስ ያላቸው መሰለኝ

  • @eyoseyasgetnet3992
    @eyoseyasgetnet3992 2 ปีที่แล้ว +2

    ልብስ ነዉ ወይስ ምንድን ነዉ

  • @kebeki5431
    @kebeki5431 2 ปีที่แล้ว +1

    second view kebeki

  • @sabirhusensabirhusen715
    @sabirhusensabirhusen715 2 ปีที่แล้ว

    I like too much

  • @mekyimekyi8509
    @mekyimekyi8509 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ እኮ ሳይንስ ወይ ቴክኖሌጂ ብቻ አይደለም ይሄ የሚሰራበት ቅጠል እፆ መሰወር ይባላል ኢትዬ ውስጥ ነው የሚገኘው ነው አሜርካ ይሄን እፆ አገኝታዋለች ግን ሙሉ ለሙሉ እንዴት እንደሚሰራ ልደርስበት አልቻለችም ለዚህም ጭምር ነው የግእዝ ትምህርት እየተማሮ ያለው ነገር ግን ይህን ሊሰሮት የሚችሉት ትላልቅ ገዳም ውስጥ የበቁ አባቶች ብቻ ነው አሜሪካ ኢትዬን የምትፈራት ለዛም ጭምር ነው

  • @merishanaol6959
    @merishanaol6959 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭 ምስኪን አፍሪካ ውሃ በላት 😭😭😭😭

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አናቴ አንኩአን ወታደር አኛም መሰወር አንቺላለን አሁኑኑ dr ሮዳስ youtube ላይ ሄደሽ ተመልከች ከዛ ለካ አኛ አሄንን ቀድመን አባቶቻቺን ይጠቀሙ አንደነበር አወነታውን ጥረጃለስ

  • @tsedalufenta3316
    @tsedalufenta3316 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ለአማራ የበቁ አባቶች ተራ ነገር ነበር < ስሙም > ዕፀ መሰውር ይባላል > የእኛን የአባቶቻችን እውቀት ዘርፈው እንደ አዲስ ግኝት ዛሬ ለእኛ መልሰው ይነግሩናል '

  • @getahunliben3278
    @getahunliben3278 2 ปีที่แล้ว +1

    abelo piassa(70)dereja gar selalew sew selmayenorebet bet betengeren

  • @natitube6110
    @natitube6110 2 ปีที่แล้ว +2

    second view

  • @girmamoges1305
    @girmamoges1305 2 ปีที่แล้ว

    Abela eski sele neser amora yalehen neger agaran

  • @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
    @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር 2 ปีที่แล้ว +6

    እራሳችንኔ እንመልከት ከዚህ የበለጠ በባህልዌ እፅ መሰውር ይሰራል ግን ታቆሽሻላቹሁ ደብተራ እያላቹሁ እነሱ ከኛ እየወሰድ ያስደሙሙናል

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 2 ปีที่แล้ว

    Asdenaki newu
    Neger gn leswu lej metfya mehonu yasegal

  • @AbrehamAshenafi-vy6jx
    @AbrehamAshenafi-vy6jx ปีที่แล้ว

    Yemigrm new

  • @zaruufiraol8210
    @zaruufiraol8210 2 ปีที่แล้ว

    Gobaz

  • @gazehgnsibamo7165
    @gazehgnsibamo7165 2 ปีที่แล้ว

    Xxx tentacion marja citayn ibake Abel