ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ #3 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም (USTAZ KALID KIBROM)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 381

  • @lkiiopoop5955
    @lkiiopoop5955 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ዉሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ጀዛ ፊዱኒያ ወል አኼራ ኡስታዜ ያንተን ደርሶች በጉጉት ነዉ የማዳምጣቸዉ በዚሁ ቀጥልበት አሏህ እንዳተ ያሉ ወድሞችን አሏሁ ሱባሀነ ወታአላ ያብዛልን ያረብ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ዉድ ወንድም እህቶቸ አሏህ በድኔ ጠንካራ እና ሂወቲን በቂረአን መርህ የምኖር እንዳደስገኝ ዱአ አድርጉሉኝ መልካም የኢባዳ ወር

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว +1

    _መሻአላህ አለይክ ኡስታዝ ካሉድ አላህበውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ቤተሰቦችህንም ወደቀጠናው መንገድ ይምራቸው_

  • @nurysemira8471
    @nurysemira8471 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @abdulmahdialasfoor6780
    @abdulmahdialasfoor6780 4 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ አንደበተ ጣፍጭ አላህ ይጠብቅ በራህመቱ ያረብ አሚን እስኪ እንደ እኔ ኡስታዝከ ካሊድ ክብሮምን የሚወድ

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ brother ካልድ we love u.form Eritrea,

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +31

    *ሼርአድርጉ እናተጋ ብቻአታስቀሩ ሰላማቹይብዛ ውድ የኢስላምልጆች ፆማችንንምአላህ ይቀበለን **#ማሻአላህ** አላህ ይጠብቅህ ያረብ እስኪ **#ለኡስታዛችን** ክብርና እውቀት👍 ላይክአሳዩ ት እስኪ ወላሂ ትምርቱኮ ጠልቆነው የሚገባው* ሰለዋት እያወረዳዱ ሱ አ ወ 💟

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

      s a w

    • @ሰብሪያሙሀመድ
      @ሰብሪያሙሀመድ 4 ปีที่แล้ว +1

      ስለላህ አለይሂ ወሰላም

    • @jansj2814
      @jansj2814 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክልማር

    • @jansj2814
      @jansj2814 4 ปีที่แล้ว

      ሥለላህአለይወሠለም

    • @moahmedalamsnidi5435
      @moahmedalamsnidi5435 4 ปีที่แล้ว +1

      አህለንውዱኡዝታዙና
      ማሻአላህ ተባርከላህ አለይክ
      ስላተመግለፅ ቃላትአይበቃኝ እናም አላህ ይጠብቅህ
      ሙሀድራህን በሙሉእከታተላለሁ
      በምንስማውየምንጠቀንያርገ ን

  • @Dhe-jh3cu
    @Dhe-jh3cu 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና፣አላህ፣እውቀቱን፣ያብዛልህ፣እረጅም፣እድሜ፣ያኑርልን፣ከክፉሁሉ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣የረመዷንን፣ቱሩፋቶች፣ሁሉ፣ካገኙት፣ያድርግህ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ ያአላህን ቃል እንደዚህ አሳምርህ እዳቀርብክልን ባማረውእና ውብ በሆነው ጀነት አላህ ግባባት ይበልህ ዱንያህንም ያሳምርልህ ወንድሜ

  • @kamelahm618
    @kamelahm618 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አለህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አለህ ይጠብቅህ በሰመነው ያምንጠቀም አለህ ይድርገን

  • @uaeuae8341
    @uaeuae8341 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @behriatabdela2895
    @behriatabdela2895 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛአደበተርቱ አላህከክፉይጠብቅህ

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ።

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 4 ปีที่แล้ว +12

    ረቢ የህፈዘክ የኛ ጀግና ወየዚድ ለከ ኢልመን ናፊአ ወ የፍታህ ለና ቁልበና ሊል ኢማን
    ክፍል 2ን አላየሁም ወደዛ ልሂድ
    እህቶች እንዴት ናቹ አላህ ያግዛቹ አብሽሩ ሶብሩ አላህ ቁዋ ቀድሩን ይስጠን ኢባዳችንንም አላህ ይቀበለን

    • @fadefade5762
      @fadefade5762 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ ኣላህ ዑስታዝ ኻሊድ ክብሮም ጀዛከላህ ኸይር

  • @meryemendresyoutube7959
    @meryemendresyoutube7959 4 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
    ኡስታዙና ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛእ

  • @zulfaadam6807
    @zulfaadam6807 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኽይር ጀዛክን ካአላህ አግኘው

  • @እማየፈጣሪእድሜሽንያርዝመ
    @እማየፈጣሪእድሜሽንያርዝመ 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አተን የምሀልፅበት ቃላት አጠረኝ አተን ያሳወቀህ ጌታ እኛንም ያሳውቀን አላህ ያግዝህ ኡስታዙና

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ እኛ በስማነው የምንጠቅም ያርገን
    ያርብ ጀዛኩምላ ከይር ኡስታዞ ረመዳን ሙባረክ

  • @hawimohmmed1148
    @hawimohmmed1148 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለላህአለሂወሰለም ጀዛኪላህ ኽይርኡስተዝነ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว +9

    *አቤት አንደበት ቁርአኑንእንደት እንደሸመደድከው ይገርመኛል አላህ እንዳንተ ያሉትን# በአለምላይ ያስፍልን ያረብ አላህይጠብቅህ ዱንያንምያሳምርልህ አኺራንም በ ጀነትውስጥ በብርሀንድምቀት ያኑርህ አሚንንንንን ሌላምንእላለሁ*

  • @sofiasofi7347
    @sofiasofi7347 4 ปีที่แล้ว

    እልህምድሊላህ. ሙስሊም ላረከኝ. አላህ
    ኡስታዜ. አላህ. እውቀት. ይጨምርልህ
    እኛም. ወንጀላችችንንንን. ይቅር ይበለንንን

  • @መሬምየአብዱእህት
    @መሬምየአብዱእህት 4 ปีที่แล้ว

    ዋልኩምሠላምእራህመቱላሂወበረካቱ
    ኡሥታዜአንደበተጣፋጭአላህይጠብቅህ

  • @monthahassan7499
    @monthahassan7499 4 ปีที่แล้ว +1

    አአወወ ውስታዛችን አላህ በጤና ምርጥ የአላህ ባሪያ አድርጎ ያቆይህ ማሻአላህ እደኔ ብዙዎች በአንተ ትምህርት እደሚቀየሩ ተስፋ አደርጋለው ኢንሻአላህ ሱርቱል ካፍ ወደ ዲን ጠቅልዬ እድገባ በአላህ ላይ ጠንካራ ተወኩል እዲኖርኝ አድርጎኛል እየሱስ እስከ ዛሬ እየደጋገምኩኝ አዳምጠዋለው ለነብሴ ጥሩ መድሀኒት ሆኖኛል አላህ ዱንያ አሄራህን ከነቤተስባችህም ጭምር ያሳምርላቹ በርታል ወንድማችን ። የሚያሳስበኝ ነገር ቢኖር አሁንስ በመዳም ኔት አዳምጥሀለው ሀገር ስንገባስ በምን መልኩ ሊሆን ይችላል። ዉስታዞቻችን ሁላችንም አላህ ይጠብቅልን።

  • @olka4877
    @olka4877 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ምንም የአንተን ትምህርት አልጠግበውም አላህ ይጨምርልህ

  • @dhywhe4635
    @dhywhe4635 4 ปีที่แล้ว

    ኡስተዝ ጀዘ ከለህ ከይር ኢዉቀቲሂን አለህ ይጨሚርሊህ ኢኘነም አለህ በሰመነዉ ተጠቀሚ የዲሪገን

  • @fatumafatuma5647
    @fatumafatuma5647 4 ปีที่แล้ว +34

    አለን ውዱ ኡስታዛችን አለን ፖሮግራም እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ሁሉ እንኳን መጣህልን አላህ እንዴንተ አይነት ወንድሞችን አላህ ያብዛልን በቃ አገላለፅህ ልብ ነው የሚገባው ጀዛከላ ኸይር

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጉጉት ስጠብቅ ዱቅ አለ ኩሽናየን እያፀዳሁ ሰማሁት እረጂም እድሜ ይስጥልን

    • @zebibaadem9597
      @zebibaadem9597 4 ปีที่แล้ว

      ጀኩምአላኸይር

    • @zebibaadem9597
      @zebibaadem9597 4 ปีที่แล้ว

      እረጅምእድሜ ይስጥህወድም

  • @citycomtripoli8110
    @citycomtripoli8110 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ አንደበተ ጣፍጭ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ
    @አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ ልቤን በቁራአን ሙላልኝ ጌታየ

  • @مريممحمد-ش3ب9خ
    @مريممحمد-ش3ب9خ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝና

  • @fd3601
    @fd3601 4 ปีที่แล้ว +1

    جزأك الله كيرأ

  • @saiednureah6713
    @saiednureah6713 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአሏህ ተባረክ አሏህ።

  • @AbCd-wx6jw
    @AbCd-wx6jw 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምአላህ ኽይር ኡስታዝ ካሊድ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ በያለህበት ይጠብቅህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @طيبهبنتمحمد-ن9ث
    @طيبهبنتمحمد-ن9ث 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይራ ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @tamreeahmad1164
    @tamreeahmad1164 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ያህፍዝህ ኡስታዙና እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @fufyy4346
    @fufyy4346 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ እሄንን በሸታ አላህ ያጥፋልን ያረብ

  • @zinetayalew8852
    @zinetayalew8852 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ጣፋጭ አንደበት ሰምተን የማንጠግበዉ አልሀምዱሊላህ አለ ፊጥረቲል ኢሰላም

  • @zahraahmad8074
    @zahraahmad8074 4 ปีที่แล้ว +21

    አህለን ወሰህለን ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዝነ እኔ ያተ ነገረ ይገረመኛል እደት እደሀፈዝከው አላህ ይጨምርልህ አቦ አሚን በል

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว

    አላህ አጅርህን ካፍ ያርግልህ ኡስታዜ እኛን እንደምታስደስተን ሁሉ አላህ ከኼር አዱኒያህን በደስታ ይሙላልክ 🌹

  • @ggggh2074
    @ggggh2074 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 4 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله تبرك الله سبحان الله العظيم رب العرش العظيم

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @መርየምፀጋየያአላህባሪያ
    @መርየምፀጋየያአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይረን በሰማነው ተጠቃሚያርገን

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 4 ปีที่แล้ว +3

    አንደበታ ጣፈጭ ኡስታዛችን እረጂም እዴሜ አጤና ጋር አላህ ይስጥሁ በጉጉት ስጠቡቅ ነበር ልመሰጥ እስኪ በሹአራ

  • @hasibunallahwonimelwokilke553
    @hasibunallahwonimelwokilke553 4 ปีที่แล้ว

    Usitaze yegna adebet rutu allah yitebikeh

  • @faizasultan5111
    @faizasultan5111 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሰህለን የሀማረበህ ኡስታዜ ረጅም እድሜ ናጤና አለህ ይስጥህ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ውድ ኡስታዝ አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልሊህ በርተልን ውድ ኡስታዘችን

  • @lezaahmed7596
    @lezaahmed7596 4 ปีที่แล้ว

    Jazakallah keyir ustaz kaliid

  • @fozayaumuemarenanaser9893
    @fozayaumuemarenanaser9893 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ማሸአለህ አለህ ይጠብቅህ ኡስተዝና

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar1545 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዙና

  • @حسنيبينت
    @حسنيبينت 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ ድቅ ትንታኔ ያአላህ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ያረብ

    • @zse4805
      @zse4805 4 ปีที่แล้ว

      አሚንያበረብ

  • @foziyoutube2089
    @foziyoutube2089 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ኡስታዝዪ

  • @ይቀመጣልእንዳደራ
    @ይቀመጣልእንዳደራ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይር ኡሥታዝ እሥቲ ቢላሎች መጀመሪያና መጨረሻው ላይ የሚሠማውን ቁረአን ሙሉውን ልቀቁልን

  • @ayishae8851
    @ayishae8851 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅልን ያኛ ኡስታዝ ያረብ

  • @umuseliaumuselia7851
    @umuseliaumuselia7851 4 ปีที่แล้ว +8

    አህላን እስታዝ ውድ እህት እነ ወንድሞቼ መልካም ፉጡር እኔ የለውበት ሀገር 2 ደቅቃ የቀራን ለነንታም መልካም ፉጡሩ

  • @zinetmohammed8050
    @zinetmohammed8050 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ህይር ኡሥታዝ እድሜና ጤና ይሥጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይርን ውዱ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 ปีที่แล้ว

    ሶለሏሁ ዐለይህ ወሰለም🌹🌹🌷🌷

  • @ሀሊማየኢስላምልጂ
    @ሀሊማየኢስላምልጂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዙና አላህ በእውቀተ ላይ እውቀት ይጨምርልህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን እዳተ አይነት ልጂ እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @zahrasayed7555
    @zahrasayed7555 4 ปีที่แล้ว +5

    وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعْمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحْصُوهَآ ۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَغَفُورٌۭ رَّحِيمٌۭ
    የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
    ሱረቱል ነሕል / 18/
    وَءَاتَىٰكُم مِّن كُلِّ مَا سَأَلْتُمُوهُ ۚ وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعْمَتَ ٱللَّهِ لَا تُحْصُوهَآ ۗ إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لَظَلُومٌۭ كَفَّارٌۭ
    ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡
    ሱረቱል እብራሂም/ 34/

  • @abesultan485
    @abesultan485 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ramajemal8007
    @ramajemal8007 4 ปีที่แล้ว

    آمين يارب العلمين

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @AsdAsd-gh6qy
    @AsdAsd-gh6qy 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡሥታዝ

  • @islamicyoutube8656
    @islamicyoutube8656 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ አሚን ያረብ

  • @aishamohamed1187
    @aishamohamed1187 4 ปีที่แล้ว

    Ahlen ustaz masha allah allah ychemrlh

  • @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ
    @ፋፉነኝ.ያነቴ.ምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም. አሰለም. ወረመቱለህ. ወበራከቱ. አህሌን. ኡስተዘችንን

  • @zeynabbarlinan7993
    @zeynabbarlinan7993 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይት ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @rim8737
    @rim8737 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሰህለን ኡስታዝ ማሻአላህ ተበረከላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ኡሙቢላል-ጘ4ለ
    @ኡሙቢላል-ጘ4ለ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኸየር ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ
    @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ 4 ปีที่แล้ว +1

    *አህለን ወሰህለን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ጄዛክ አላህ ሀይራን ኡስተዝ ከልድ ክብሮ💪👍👍👍👍👍👍👍አላህ ይጫምርልህ*

  • @ፋጡማቢትሰይድ
    @ፋጡማቢትሰይድ 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ..አለኩሊ ሻይ ውስታዜ ጀዛካላህ ኸይር .. አላህ እውቀትን ይስጠን ያረብ ..የቁርአንን ትርጉም ማወቅ መታደል ነው አላህ ይፈህምና ያረብ

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
    አሚንንንንን ያረብ

  • @smirawrokusmirawroku855
    @smirawrokusmirawroku855 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምስላምወራህመትኢላሂወበርካቱ ጀዛኩምአላህኽይር አላህ አላህአላህይጨምርልህ

  • @ኡሙአዩብ
    @ኡሙአዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡስታዙና ጀዛአክ አሏህ ኸይር አንደበተ ጣፋጭ

  • @murshidahnaseer6236
    @murshidahnaseer6236 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ተባራካላ አላሃይጫሚርልሃ ባውቀትሂ ውቃት ይጫምሪልሃ

  • @haykelmuhamed7012
    @haykelmuhamed7012 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከ አላህ ከይረን አንተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ቁርአንን ያግራልን

  • @umeman3175
    @umeman3175 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @asmaamail132
    @asmaamail132 4 ปีที่แล้ว

    Allahuma Ameen
    Masha Allah
    Allah balhbet yxebkh

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ አላህይጠብቅህ

  • @mayajamal8658
    @mayajamal8658 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @እማፍቅር-ፀ5ረ
    @እማፍቅር-ፀ5ረ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልክ ኡሥታዙና

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 9 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ

  • @munirariyadh4405
    @munirariyadh4405 4 ปีที่แล้ว

    Maashaallaha maashaallaha maashaallaha allaha yechamarah istaz

  • @hayreyaabrer2041
    @hayreyaabrer2041 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልክ

  • @riterdfgg446
    @riterdfgg446 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር ኡስታዛችን አላህእድሜና ይስጥህ

  • @hamdiyanasre8516
    @hamdiyanasre8516 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አንተን እረመዳን እስኪመጣ መጠበቅ በራሱ ከባድ ነው አላህዬ ይጠብቅህ ኡስታዚና እረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር 🙏

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ኡስታዜ ማሻ አላህ አተ የልብ ብረሀን ነህ ተስፋትሰጣለህ ቁረአን እድንሀፍዜ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ዉዲ የኢስላም ልጆች ዉዶቸ ኡስታዜን በሱ የዩቱብ ቻናል ስብስክራይብ አድርጉት በስሙነዉ ያላያችሁት ኡስታዜ ስወድህ ከኔ በላይ አላህ ሱበሀነትአላዉድድድድድድድድ ያድርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይራ

  • @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ለ5ጀ
    @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ለ5ጀ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ባለህበት አላህ ይጠብቅልን የኢስላም ባድሪያ ነህ መሰልህን ያብዛልን

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le 4 ปีที่แล้ว

    ኡሥትዝ ጄዛከላህኸይረ
    መልካምስራህን ሁሉ አላህ ይውዴዲልክ
    ከመጥፎነገር ይጠብቅህ
    ያኡመተል ሙሰሊሚን
    አላህ ረመዶናችሁን ይቀበላችሁ
    ነገም በጄነት ባብ ረያንን፣ይወፍቀን
    አሚን ያረብል አለሜን

  • @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
    @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ 4 ปีที่แล้ว +6

    አህለን ኡሥታዝ ወላሂ የመዳም ስራ ቢያደክመኝም አንተን ሳይ ረሳሁት
    እስኪ ኡሥታዝ ስለ ወንድማማችነት በሚል ርእስ ብትናገር ጥሩ ነበር እረ ሙሥሊ በሙሥሊም ላይ ጨከነ
    እረ ተለያየን ማን ያስታርቀን መቸም ሁሉም ቁርአንና ሀዲሥ ይላል ሆ ግን ለምን ድነዉ ማንስማማዉ ኡፍፍፍ ያአላህ በሱና ያጽናን በስ

  • @እሙቢላል-የ6ፐ
    @እሙቢላል-የ6ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ ዱኒያ አኸራህን ያሳምርልህ ማሻአላህ ጀዛክሏህ ኸይር ጣፉጭ የሆነ ኢልም ነው ያካፈልከን

  • @safiakader7224
    @safiakader7224 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አረህማን ስራህን አላህ ይውደድልህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ኢንሻአላህ

  • @ሀዊዩትዩብ
    @ሀዊዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ይጠውል ኡምርክ ያኡስተአዝ❤

  • @emantube7816
    @emantube7816 4 ปีที่แล้ว

    ውድ ኡስታዘችን ጀዘክ አለህ ከይር. አላህ ይጠብቅልን እውቅትም ይጨምርለው እኝም ሰምተን ምንጠቀም የድትገ ኣሜንን የርብ

  • @fatimatube2514
    @fatimatube2514 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah tabrakallah

  • @خديجهبنتمحمد-ث2م
    @خديجهبنتمحمد-ث2م 4 ปีที่แล้ว

    Salalahu alayhi wasalam

  • @amiryaamirya5953
    @amiryaamirya5953 4 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩም ስላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ አላህ። ጀዛከ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

    • @zse4805
      @zse4805 4 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ