የሰው ልጅ መጀመሪያ ማንበብ ያለበት ስለፈጣሪ ነው || ጉዞ መድረክ 4 || በመስመሮች መሀል || ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ‪@danatv6506‬

ความคิดเห็น • 206

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N ปีที่แล้ว +44

    በሁሉም ቦታ በሁሉም ፕሮግራም ላይ ኡስታዝ ኻሊድ ብገኝበት ደስታዬ ነው።
    ማሻ አላህ

  • @zizihabsha3240
    @zizihabsha3240 4 หลายเดือนก่อน +10

    😢ያረቤ ልቤን ባንተ መንገድ አፅናልኝ
    ውዲ የ ኢስላም ልጆች ዱአ እንደራረግ❤

  • @JemalWassie-f4e
    @JemalWassie-f4e 6 หลายเดือนก่อน +12

    የሚያምር አንደበት ቦታው ተገኝቸ ብታደም ሀሪፍ ነበር ሁሌም ስለ ቁርአን ተናገረህ አትጠግብም አላህ ረጅም እድሜ ከቤተሰበችህ ጋር ይስጥህ

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ ปีที่แล้ว +30

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ትለያለህ ትምህርቶችህ ሁሉ ይገባሉ ማሻሀላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @FatumaSeid-k5h
    @FatumaSeid-k5h หลายเดือนก่อน

    መሻአሏህ ኡስታዝ በዳእዋዎችህ በሙሉ ተጠቃሚ አላህ ያድርግህ እኛንም ሰሚዎችን በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን አሚን!!

  • @najibafatima4209
    @najibafatima4209 6 หลายเดือนก่อน +3

    ماشاءالله جزاك الله خيرا الشيخ خلد❤❤❤

  • @zemzemjihad
    @zemzemjihad 6 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ እድሜህን ያርዠምልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadas9954
    @saadas9954 ปีที่แล้ว +5

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AbubekerAbubeker-h4b
    @AbubekerAbubeker-h4b 6 หลายเดือนก่อน +9

    ቁርዐን ና ፍልስፍና አብሮ እንደሚሄድ አያቹ ነው ያልከው እንዴት የሰው አቅል ሀሳባዊ ፍልሰት ከቁርዐን ጋር ሊያስኬድ ሊሄድ ይችላል እጅግ የጥመት ንግግር ነው
    ቁርዐን የተሳተን መንገድን ሚጦቅምህ ሚያመላክትህ የምታመልከው ማን እንደሆነ ስለአላህ ሀያልነት ሁን ያለው እንደሚሆን አዋቂነቱ ስለወደፊቱ አእምሮህ በመልካም አተሳሰብ እድታስብ የሚያንፅ ነው እንጂ እንዴ ታዲያ በፍልስና ና ሳይኮሎጂ እምነቱን ሊያስተካክል ይችላል ወይስ ሙስሊሙን እንደ እንደእብድ ታያለህ ብቻ ተፍስሩን በቀጥታ ስለማትፈስሩና ከሐዲሱ ጋር ስለ ምታሻርኩት ቁርዐን ያዋክባቹሀል ግልፅ ነው እናተም ታዋክቡናላቹ ታወሳስባላቹ አስውስ ቁርዐን ግልፅና አስረጂ ነው ብሎናል በሌላው ንግግሩ በአንቀፃችን ምንንም አላጎደልም ብሎናልእንጂ በቁርዐን ላይ ፍልስፍና ሳኮሎጂ ልትጨምር አትችልም እኛውኑኑ ይቀይረናል የተዛነፈ አእምሮ ያቀናል ንፁ በቀጥታ የሆነ የቁርዐን ተፍሲር አስተምሩ ተጨማሪ ሌላ ንግግር አትጨምሩ ችግራችን ይሄው ነው ፈሪ የሆነው የተከፋፈልነው ታማኝነት የጠፋው በእምነታችን ሙሉ እርግጠኛ ያልሆነው ከሐዲስ ጋር አናሻክ እንዴት ሐዲስ ሽርካዊ አስተምሮት አለው ከተባለ የሽርኩ ስልት አንድ ሰው መልካም ስራ ከሰራ ቡሐላ የሚያገኘው ምንዳ ዋጋና መጠኑ ስፋቱ ብሎም በቂያማ ቀን የሚገጥመውን አቀባበል ና ብዙ ብዙ በመናገሩ ነው መቼም ለማበረታታት ነው። እንዳትሉ ሌላው ስለቂያማ ምልክ ገና የቀሩ እንዳሉ በመናገሩ ነው ለዚ ምላው አላህ ሱረቱል ሙሐመድ ቁ፡18 ሰአቲቱ ድንገት ምትመጣባቸው መሆኑዋን እንጂ ይሰመርበ ይጠባበቃሉን???ምልክቶቾዋም በእርግጥ መተዋል በመጣቻቸውም ጊዜ ማስታወሳቸው ለነርሱ እንዴት ይጠቅማቸዋል ። እንዴትም ሞትም ቂያማም ድንገት ነው ምንግዜም አላህን መጠንቀቅ የአላህ ውሳኔ ነው አዋቂው አላህ ብቻ ነው ታዲያ ግን ከአደም ዐ፡ሰ ጀምሮ ያሉት ሙታኖች ገና ያልታዩትን ምልክቶች እየጠበቁ ነው ከሞትን በሁዋላ ምልክቶቹ እከሚታዩ ድረስ የኢባዳና መልካም ስራ እንሰራለን ጥያቄው ለናተ ነው ወደ እርሱ ስመለስ ቁርዐን ሳንረዳው ቀርተን ሳይሆን ከቁርዐን ውጭ ያለን ረሱል ሰ፡ዐ፡ወ ሲሉ ሰምተናል ሲናገሩ ሰምተናል ሌችም ተስማምተውበታል በሚል ሰበብ ሽርካዊና ውሸት ያለው አስተምሮት ነው ምስክርነታቸውም ሰማን እንጂ የረገጠ አይደለም ረሱልም አልተናገሩም በአላህ ፍራቻ ትዕዛዙን መልክቱን ታዘውት ተግብረውት ለኡማው ያዙ ሲያስተምሩ እንጂ ከቁርዐን ውጭ ሌላን አልጨመሩም አልተናገሩም ግልፅ ነው አውቀን ካልጠመምን ሁከቱ ሐዲሱ ላይ ነው ሚገርመው ብዙ ዘመናን በአለም አቀፍ በሙስሊሙ አእምሮ ውስጥ አምነውበት በመቆጣጠሩ ነው የኢሳ ዐ፡ሰ መልክተኝነት ክህደት ታሪክ አይነት ሆነ ረቀቅ ባለመልኩ ።።። እጅግ በጣም በአላህ ላይ ውሸት ለዘመናት ቀጥፈና ግን የሁልጊዜው ቃልኪዳኑ ንግግሩ እጅግ በጣም አዛኝና እሩህ ነው።።
    ኢንሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ኢማ ፍራቻ ይስጠን አላህ ይዘንልን።።
    አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ተመለሱ ተጠንቀቁት አዋቂውና አሸናፊው አላህ ብቻ ነው።

    • @foz-c3z
      @foz-c3z 4 หลายเดือนก่อน

      ጀዛከላህ ኸይር ይህ ነጥብ እኔም ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ነገርግን ሁሉም የሰዉልጂ ተሳሳችነዉ አንድኛችን ስንሳሳት ሌላችን በማረቅ እኛ ሙስሊሞች አብረን እንዘልቃለን ብዙ የሚገራርም እዉቀቶች አስተምሮናል ካልድ ግን ይሄን ነጥብ እንዴት እንዳየዉ አላቅም ከስህተት የፀዳዉ አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ሁላችንንም በቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን

  • @halimahnaji5657
    @halimahnaji5657 2 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله تبارك الرحمن، جزاك الله الف خير علي المعلومات المفيدة ❤❤❤

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ ปีที่แล้ว +10

    እንዴ ወሎዬዎች ❤❤

  • @FuSt-wq9st
    @FuSt-wq9st 6 หลายเดือนก่อน +8

    ያረብ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ እንደዚህ አይነት ኡስታዞችን ያብዛልን

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว +13

    ረጅም እድሜ ጤና ለኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉❤

    • @mizabufereh2686
      @mizabufereh2686 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NureSponj
      @NureSponj 23 วันที่ผ่านมา

      ሀይ

    • @NureSponj
      @NureSponj 23 วันที่ผ่านมา

      ሰላም

    • @NureSponj
      @NureSponj 23 วันที่ผ่านมา

      ሰላም

  • @AkramAl-s9s
    @AkramAl-s9s 6 หลายเดือนก่อน +42

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ እኔም ሰለምቴ ነበርኩ ግን ቁረአን ለመቅራት ጭራሽ አልገባኝ አለ እስኪ ዱአ አርጉል

    • @heyatmelaku40
      @heyatmelaku40 6 หลายเดือนก่อน +7

      እህቴ የማገባን ሌላ ነገረ እያየን ነው በራሴላይ ስለማቀው እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላ 8 አመት ሆነኝ አላህ ወደፈጠረብኝ ሀማኖት ከወፈቀኝ ግን 0 ጭራሽ አሁንማ ልቤም ደረቀ በፊት የማውቀው ሀዲስ ሁላ ጠፋኝ የአላህ አላህ ይመልስን ያረብ

    • @Hindia-sy3ew
      @Hindia-sy3ew 6 หลายเดือนก่อน +3

      መጣር ነው አልችልም ጣሉት ይቻላል ያደክማል የማይቻል የለም

    • @hjbj6316
      @hjbj6316 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዲቺ ነበረኩ ማሬበረቺ❤

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ 6 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ያግራ ልሽየኔውዲ እህት አይዞሽ ጠንክሪ አትፍሪው

    • @RabiyaTube618
      @RabiyaTube618 4 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አጥብቀሽ ስትይዢው ይገባሻል ከፈለግሽ እኔ ምቀራበት መድረሳ ላስገባሽ

  • @Abs-kt8yf
    @Abs-kt8yf หลายเดือนก่อน

    الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله الله

  • @najibafatima4209
    @najibafatima4209 7 หลายเดือนก่อน +2

    جزاك الله خيراኡስታዝ ከልድ አሏህ ይጨምርልሂ ማሻ አላህ

  • @HananHanan-xm1jk
    @HananHanan-xm1jk หลายเดือนก่อน

    Ustaz kalodon betam new yemwedew alah yitebkih yareb

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያርገን ሡብሀን አላህ

  • @MhmDMhmD-vz1fd
    @MhmDMhmD-vz1fd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله

  • @MohamedMohamed-d1b4n
    @MohamedMohamed-d1b4n 2 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خير ربي يحفظك تسلم ليسانك معك اختك في الله جميله علي حيدر

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 ปีที่แล้ว +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ما شاء الله تبارك الله الله اكبر
    الله يحفظك أخى في لله أستاذ خالد & جميعا
    جزاكم الله خيرا الجزاء

  • @FhhGg-p6w
    @FhhGg-p6w 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እርጅም ጤና ይስጥህ ኡስታዝ እደአተ ባሉ እቁ አለምን ይሙላልን

  • @MedinaAragaw-t7t
    @MedinaAragaw-t7t 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ እድሜናጨናን ጨምሮ ያኑርክ ኡሥታዝ ማሽአላ አላህይጨምርልክ

  • @RehimaHasen
    @RehimaHasen 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ፡አላህ ፡እድሜ፡ይርዘም፡

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እደዚህ ደምቃችሁ ማየትኮ ወላሂ ያስደስታል🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 ปีที่แล้ว +2

    What a nice lecture Jzkumullah ustazun kalid kebrom 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ።

  • @ghgh4043
    @ghgh4043 2 หลายเดือนก่อน

    ያአረብ❤❤❤❤

  • @MersllKko
    @MersllKko หลายเดือนก่อน

    አላህይጨምርልህ

  • @Hht-ox4cq
    @Hht-ox4cq 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ አለጠብቅል

  • @Abs-kt8yf
    @Abs-kt8yf หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ 🤲🤲☝️☝️

  • @NaimahAhmedemer
    @NaimahAhmedemer หลายเดือนก่อน

    አላህዪጠበቅህ❤❤❤❤

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 2 หลายเดือนก่อน

    ሱለላህ አለይሂ ወሠለም ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብብብ

  • @MersllKko
    @MersllKko หลายเดือนก่อน

    ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ!

  • @FatmaFatma-t7j
    @FatmaFatma-t7j 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ

  • @olfatjamal9999
    @olfatjamal9999 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አላህ ይጠብቅህ

  • @SadaMohammed-yd9sw
    @SadaMohammed-yd9sw 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀዛኩም አላህኸይር ወንድሜ ደአዋህ አጥንት ስብሮ ነው የሚገባው መሻአላህ አላህ ይባርክህ

  • @Sokoo-qh4vd
    @Sokoo-qh4vd 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኡስታዝ ቁርአንን የምታስተምርበት ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @foz-c3z
    @foz-c3z 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያግራልሺ ዉዴ

  • @NureSponj
    @NureSponj 23 วันที่ผ่านมา

    አሚን አቺንም አላህ ያቆየሽ

  • @RehimaAbdi
    @RehimaAbdi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅህ

  • @ShamsMohsmed
    @ShamsMohsmed หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @MominahZinta
    @MominahZinta 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @AbdurehmanSheknuru
    @AbdurehmanSheknuru 2 หลายเดือนก่อน

    alah yichemrelh

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 ปีที่แล้ว +2

    MashaAllah

  • @MsSaltu
    @MsSaltu 6 หลายเดือนก่อน

    Masha allah masha Allah ❤❤❤

  • @KhanKhan-zg6bj
    @KhanKhan-zg6bj ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ZahraaZezo-q4x
    @ZahraaZezo-q4x 6 หลายเดือนก่อน

    አላሀ አክበር ❤❤
    ቢስሚሏህ ማሻአላህ ኡስታዛችን ❤❣️✅✅👑

  • @mohammedjames4160
    @mohammedjames4160 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቆቅህ በለህበት ቦታ ኡስታዛችን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ManaaAlnaqbi-s7t
    @ManaaAlnaqbi-s7t ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ እድሜህን ያስረዝምልን

  • @AliHamza-wg5dg
    @AliHamza-wg5dg 6 หลายเดือนก่อน

    MashAllah…Allah Yetebekeh Ustaze❤❤!!!

  • @MomoMo-ox3sd
    @MomoMo-ox3sd 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ለእኛም ያሳውቀን በምናቀው የምንሰራ አላህ ያድረገን አሚን

  • @ZahraZahra-qe2uq
    @ZahraZahra-qe2uq 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ካሊዶ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርህ

  • @fetya-r7x
    @fetya-r7x 4 หลายเดือนก่อน

    Alllah ytbikh

  • @zeynebabdulfatah5879
    @zeynebabdulfatah5879 11 หลายเดือนก่อน

    አለሀ ዪጨምርልህ ኡስታዛ ከሊድ❤❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 11 หลายเดือนก่อน +6

    አረ የትናችሁ ያኡመተል ሙሀመድ ሡለላህ አለይ ወሰለም ሡበሀን አላህ ግን ሙሥሊሞች የት ነው የምንውለው እራሳችንን እፈትሽ

  • @amirausman-ly9ib
    @amirausman-ly9ib 7 หลายเดือนก่อน

    ጎሩም የሆነ አገላለፅ ማሻ አላህ

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 6 หลายเดือนก่อน

    Masha allh alykum oustazoche yant ena ymuhammd Ali tmhrt lwtatu batam ylayalu

  • @FerejMeki
    @FerejMeki 6 หลายเดือนก่อน

    ماشا ءلله ኡስታዛችን❤

  • @Persielasmer
    @Persielasmer 6 หลายเดือนก่อน

    مشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك يا استاذ خالد ❤

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 8 หลายเดือนก่อน +1

    መነኛ አደለህ ጀሊሉ ❤❤❤❤

  • @ሡሡአበባውወሎየዋ
    @ሡሡአበባውወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله خير الجزاء يا روحي ❤

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 6 หลายเดือนก่อน

    Ustazi Jlk Allah

  • @lubabaLubaba-o6c
    @lubabaLubaba-o6c 9 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah❤

  • @fathimabh9198
    @fathimabh9198 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ዪጠበ ቅህ 🌺🌺🌺🌺

  • @eexx3730
    @eexx3730 6 หลายเดือนก่อน

    جزائك الله خير

  • @GutoAa-ih4qx
    @GutoAa-ih4qx 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZabibaSusu-lr1jh
    @ZabibaSusu-lr1jh ปีที่แล้ว

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم تسلمين كثير وعليكم السلام ورحمة اللة وبركاته جزاك ألله خيرا

  • @DxbDxm-g4b
    @DxbDxm-g4b หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤መሽአህ

  • @MomoMo-ox3sd
    @MomoMo-ox3sd 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይህፈዝክ ያአብደሏህ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን ሙሰሊም ላደረገኝ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @ikramshemsiya629
    @ikramshemsiya629 ปีที่แล้ว

    Allah ytebk ustaz

  • @عليالخليدي-ص8ض
    @عليالخليدي-ص8ض 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻላ መታደል ያረብ ለኛም አግራልን

  • @foziayesuf7206
    @foziayesuf7206 7 หลายเดือนก่อน

    Ma sha Allah

  • @kksakksakksakksa9138
    @kksakksakksakksa9138 8 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صلي وسليم علي نبينا محمد

  • @RadiaAdem-v8i
    @RadiaAdem-v8i ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Masha Allah. Ustaz May Allah SWT protect you in your way! ❤🎉🎉

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك ปีที่แล้ว

    Mashallah allah yichmerelih Ustaze ❤

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 ปีที่แล้ว

    ❤ Masha Allah Allah yitebikihh

  • @ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ
    @ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ 6 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خيرا استاذ

  • @LeilaShamil-l7m
    @LeilaShamil-l7m 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ!! ዱአ አርግልኝ ኡስታዝ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 ปีที่แล้ว

    ጀዛከለሀ ኡስታዚዜ 👍👍👍👏

  • @halimetSeid-ts5es
    @halimetSeid-ts5es 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሸምስኢክሩዬንነፈቂ
    @ሸምስኢክሩዬንነፈቂ 6 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ አለህ የሰመነው ምንተግብር የርገን ጀዘ ከለ ኸይር ኡስታዘችን

  • @MaMa-qj6jn
    @MaMa-qj6jn 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላኡስታዚማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibatubemedia3567
    @hibatubemedia3567 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ወንድም ካሊድ

  • @MomoMo-ox3sd
    @MomoMo-ox3sd 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ኢልምን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ቁል አሚን

  • @hanisahanisa7010
    @hanisahanisa7010 6 หลายเดือนก่อน

    masha allh❤❤❤

  • @HayatHayatseid-k8d
    @HayatHayatseid-k8d 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayameen760
    @sayameen760 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቅህ

  • @AberashAwelonthenameofALLAH
    @AberashAwelonthenameofALLAH 6 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቅህውዱኡሥታዜ

  • @muazimam3710
    @muazimam3710 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 ปีที่แล้ว +7

    ወሎ ወሎ ስንቱን ግፍ አሳለፈች

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 8 หลายเดือนก่อน

    አዝታዝ አላህይጠብቅህ❤

  • @ቶፊቅመሀመድአዳምቡሴር
    @ቶፊቅመሀመድአዳምቡሴር 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @susunenfiker5193
    @susunenfiker5193 11 หลายเดือนก่อน

    Masha allah

  • @Meki129
    @Meki129 6 หลายเดือนก่อน

    ሱበሃን አላህ አላሁ አክበር

  • @tofAhm-cf2un
    @tofAhm-cf2un 6 หลายเดือนก่อน

    ተወዳጅ አንደበት ማሻ አላህ

  • @SaaMaaa-ou4sg
    @SaaMaaa-ou4sg 6 หลายเดือนก่อน

    masha allah