"አይኖቼ ለሞት እንዳያንቀላፉአብራቸው" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 42 /Aba

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ስለ ቪዲዮው ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን ። ታግሳችሁ አድምጡ።
    ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++

ความคิดเห็น • 117

  • @user-kt8jg3ow3r
    @user-kt8jg3ow3r 2 ปีที่แล้ว

    ቃልሕይወት፣ያሰማልን፣አባታችን፣ነብስን፣የሚያለመልም፣ትምሕርትነው፣አባታችን፣እመብርሐን፣ትጠብቅልን፣እድሜና፣ጤና፣ትስጥልንአሜንአሜንአሜን

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቸሩ እግዚአብሔር. ይመስገን አባታችንን ቃለ. ህይወትን. ያሰማልን. በእድሜ. በጤና. ይጠብቅልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 2 ปีที่แล้ว

    አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኑሩልን አሜን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b 2 ปีที่แล้ว

    አባ በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለሕይዎትን ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ejigieamera7360
    @ejigieamera7360 2 ปีที่แล้ว

    እባክህን የድንግል ማርያም ልጅ የአባታችን ትህምህርት ለፀሎት ይርዳኝ::

  • @zemayaredtube9083
    @zemayaredtube9083 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አባ! የሀበነ ኪያከ ለንዋኅ መዋዕል

  • @saraworku5602
    @saraworku5602 2 ปีที่แล้ว

    አይኖቸ ለሞትእዳይተኙ አቤቱ ጌታሆይ አኔ ንደካማህን አስበኝ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @user-ti1oq5de5j
    @user-ti1oq5de5j 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hhgdhhhd4935
    @hhgdhhhd4935 2 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዉነት ትምህሪታቸዉ የነብስ ምግብ ነዉ እንህ ኣባቶችን ያለ ያብዛልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በረከቶት ይደረብኝ

  • @user-el2db4qx8x
    @user-el2db4qx8x 2 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @sarahazza691
    @sarahazza691 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ስለ አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh7575 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @istaamisth4351
    @istaamisth4351 2 ปีที่แล้ว +9

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን የሰማነዉን በስነ ልቦናችን ያሳድርልን

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 2 ปีที่แล้ว

    ለኔ ነው ይሄ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን ያገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን

  • @user-ke3de4gf9n
    @user-ke3de4gf9n 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rh7mi5un8g
    @user-rh7mi5un8g 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln abatachin!!!

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ቃለሒይውት ያስማልን ❤❤❤❤

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen

  • @Belayinesh-ew3dt
    @Belayinesh-ew3dt 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejem edemena tena yesetelen

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen be abatachin adro ystemaren egzabiher ykiber ymesgen le abatachin be ewnet kale hiwet ysemalin

  • @ytft1850
    @ytft1850 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን።።።

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 ปีที่แล้ว

    አብርሆን ለአይንትየ ከመ ኢይኑማ ለመዊት መዝ ዳዊት 12
    መጻይፍት ያበርታሁ ለህሊና
    መጻይፍት አእምሮን ያበሩታል አእምሮ ነፍስን ነፍስ ደግሞ ስጋን ያበራታል ...
    አባታችን አምላከ ዳዊት እረጂሙን የአገልገሎት እድሜ ይስጥዎት ...
    እኛም በተማርነው ፍሬ የምናፈራ ያድርገን........

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 2 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen

  • @saaddsssdf4579
    @saaddsssdf4579 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @redetabera7919
    @redetabera7919 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalywet Yasmaln

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 2 ปีที่แล้ว

    Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @slmeasfa8536
    @slmeasfa8536 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @eeee6695
    @eeee6695 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማል

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @yeneworkhaile2941
    @yeneworkhaile2941 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemesgen melkam abatachn edmana tena yistlin kale hiwot yasemalin

  • @filmonadebretsion3500
    @filmonadebretsion3500 2 ปีที่แล้ว

    ሠናይ ቃልከ ኦ አቡየ

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 2 ปีที่แล้ว +1

    አብርሆን ለዓዕይንትየ ከመ ኢዩኑማ ለመዊት ወከመ ኢይበሉኒ ጸላእትዬ ሞእናሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว

    AAAmeNNN abatachin kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ድንቅ ትምህርት ነው!!! ሰምተን የምንቀየር ያደርገን ዘንድ እግዚአብሔር ያግዘን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ትምህርታቸው በሙሉ አይጠገብም። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት!!! ኑሩልን አባታችን!!!

  • @sebleg680
    @sebleg680 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiywotye yasemalen mengistesemayat yawerselen, yeftugn abate!

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የጠበቀነ

  • @mekuriyaasfaw1752
    @mekuriyaasfaw1752 2 ปีที่แล้ว

    Abaaaaaaaaaaaaaa betam nw mwedot! kal hiwet yasemaln

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Amenamen 🙏🙏

  • @matiwosyohannes3586
    @matiwosyohannes3586 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን የሰማልን ከሥላሴ በረከትን ከእመብርሃን የእናትነት ፍከቅርን ከአበው ሰላም ይክፈለን ኢትዮጵያ ለሀገራችንን አምላክ ሰላም ይስጥልን።አሜን ።

    • @Rose-bi2ze
      @Rose-bi2ze 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-oz3ql3dv1y
    @user-oz3ql3dv1y 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalin Abatachin 🙏🙏🙏

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን
    ቃለ በረከት ያድልልን

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalen

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @tesfaytsegay3194
    @tesfaytsegay3194 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን🙏🏻❤💒ቃለ ህይወት የስማዓልና

  • @assegidditta4812
    @assegidditta4812 2 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemalen

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ አሁን ደግሞ አባታችን መጡ ፡ኑ አብረን እናጠቀም

  • @TheSindew
    @TheSindew 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ያገልግሎት ዘምንዎን ያርዝምልን !!!

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ልአባታችን ያሰማልን ::

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አንዷ እኔነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ

  • @ወለተሚካኤልነኝበፀሎታችሁ
    @ወለተሚካኤልነኝበፀሎታችሁ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባ

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ቡራኬዎት ይድረሰን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @tigigg2389
    @tigigg2389 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባቶቻችን አሜን አሜን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን እረጄም እድሜን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምላኮቸን ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመስገን
      አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      @@user-kk4nw8mf5h ደምሪኝ እህቴ

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h 2 ปีที่แล้ว

      @@genettube1107 እሼ

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 2 ปีที่แล้ว

    💒💒💒💒❤

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመሰገን ቃ ለህወትያሰማልን አባታችን ልብ ይስጠን😢

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን!!!
    አሜን አሜን አሜን::

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንአባታችን፣በፆለትሆትያስቡኝወለተማርያምብለውአባ፣እኔደካማልጂዎትን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታቺን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @benawagash244
    @benawagash244 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ይስጥልን!!!

  • @user-du9vy3nv7t
    @user-du9vy3nv7t 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባየ እናመሰግናለን

  • @user-ms4sf4rk1t
    @user-ms4sf4rk1t 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @fyhfygdugfyv1603
    @fyhfygdugfyv1603 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገንአባዩእንኳን ደሕናመጡልን

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti8811 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተምረን የምንለወጥ ያድርገን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከተዎት ይድረሰን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለእኛም በልባችን ፅላት ላይ ይጣፋልን

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹💒💒💒🇪🇷

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 2 ปีที่แล้ว

    Amen kalhywet yasimlne❤️🙏❤️

  • @emako7241
    @emako7241 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ሰምተን እንድንፈፅም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ቃለሕይወት ርስት መንግሥተሰማያትን ያድልልን አባታችን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ይጻፍልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን !

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 ปีที่แล้ว +15

    ምነው ካሜራው ደብዛዛው የሆነ ፡ ድምጹን ምስሉን ደግሞ እየተገኛኘ አይደለም

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 2 ปีที่แล้ว

    Ene

  • @matiwosyohannes3586
    @matiwosyohannes3586 2 ปีที่แล้ว

    እኛን ከመልካሙ ምግብ እንዳካፈላችሁን እንዲሁ ለናንተም አምላከ ቅዱሳን ሰማያዊ እርስትን ያካፍላችሁ።
    አስተያየት ፦ቀረፃወ ትንሽ የምስል ጥራት ይጎለዋል ድምፁ ግን መልካም ነው በተረፈ እግዚአብሔር የሰስጥልን።

  • @yezinanegash
    @yezinanegash 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ፡ለአባታችን፡እድሜና፡ጤና፡አብዝቶ፡ይስጥልን፡🙏🏽💚💛❤️

  • @user-kh1ee7oq4b
    @user-kh1ee7oq4b 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛♥️🥰🥰🥰

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว

    ካሜራ ማን እባክህ በስመአብ ከሚለዉ ጀምረህ ቅረፅልን ሁለቱን ወይም አንዱን በስማም ብቻ ነዉ መቅረፅ የምትጀምረዉ እኛም አማትበን እንድንጀምር ከመጀመሪያዉ በስመአብ ጀምር ደግሞ ወይ ምስል ወይ ድምፅ ጥራት የለዉም ባብዛኛው የምትቀርፀዉ በተቻለ መጠን ብታስተካክለዉ እናመሰግናለን

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 ปีที่แล้ว

      ነው እኮ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-rx6kv6kc4u
    @user-rx6kv6kc4u 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥዎ

  • @tigigg2389
    @tigigg2389 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባቶቻችን አሜን አሜን

  • @danielzerihun9512
    @danielzerihun9512 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seble106
    @seble106 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 2 ปีที่แล้ว

    Amen,amen 🙏🙏🙏❤❤❤