ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አቤቱ እስከ መቼ ፈጽመህ ትረሳኛለህ ? የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 41 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2021
  • 💠እንኳን ደስ አላችሁ !💠
    ተቋርጦ የነበረው የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ተጀምሯል።
    💠ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።
    💠ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

ความคิดเห็น • 103

  • @weynishetabebe1389
    @weynishetabebe1389 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መታደል:: ልዑል እግዛብሔር ጨምሮ ይግለፅልህ አብዝቶ ይባርክህ አሜን ይብርክህ::

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 ปีที่แล้ว +24

    የድምጽ ጥራቱም ልዩ ነበር! ለየኔታ እፅፍ ድርብ ፀጋ ታድልልን እመ አምላክ።

    • @user-ti1oq5de5j
      @user-ti1oq5de5j 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @SurprisedBubbleTea-hf7ed
      @SurprisedBubbleTea-hf7ed 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኀ
      ​@@user-ti1oq5de5j

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @mergitapetros8716
    @mergitapetros8716 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰመ ኣለን ኣባታቺን

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว +5

    🇪🇹💒💒💒🇪🇷

  • @user-oz3ql3dv1y
    @user-oz3ql3dv1y 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መጨረሻዎትን ያሳምርልን

  • @fyhfygdugfyv1603
    @fyhfygdugfyv1603 2 ปีที่แล้ว +1

    አባዩ የኛመፅናኛ እንኳንደሕናመጣሕልን

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት አስተምህሮ.... አቤት ለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተሰጠሽ ፀጋ ከቃላት በላይ ነሽኮ እንኳንም ኦርቶዶክስ አደረከኝ 🙏🙏🙏 አባታችን በፀጋና በእድሜ ይጠብቅልን

  • @aiyanmuhammed8232
    @aiyanmuhammed8232 2 ปีที่แล้ว +2

    Klhywet Yasemalne Bewnt Abtachen

  • @brukgebrehiwot3304
    @brukgebrehiwot3304 2 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት የአባታችን ትምህርት የሚያጠግብ የነፍስ ምግብ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 2 ปีที่แล้ว +1

    Egiziabher tsegawun yabizalin 🙏🙏🙏🙏!!!!

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren Egzabiher ykiber ymesgen leabatachin kale hiwet yasemalin

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዝያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @sebleg680
    @sebleg680 2 ปีที่แล้ว +3

    Kale Hiywoty yasemalen mengeste semayaten yawerselen, abbatachen yeftugn

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin💚💛❤🤲🤲🤲Egziabher yimesgen Amen3💚💛❤🤲🙏

  • @user-rm6tb6xo2u
    @user-rm6tb6xo2u 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @user-vv6fe6th2x
    @user-vv6fe6th2x 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህወት ያሠማልኝ

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen ❤❤❤.

  • @user-uu1sg8gh4j
    @user-uu1sg8gh4j 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቁ አባትችን በኡነቱ እግዚአብሔር ሊቅ አባት ነው የሰጠን፡ንሩልን አባቴ

  • @helenyemaryamlji3971
    @helenyemaryamlji3971 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 2 ปีที่แล้ว +3

    በአባቶች ላይ አደሮ ለምክርን ላስተማነን ለግስፅን እግዚአብሔር ስሙ ይክብር ይመስገን ለአባታችን ቃልህውት ያስማልን በርክትዎ ይደርብን የስማነውን በልባችን ያሳደርልን በውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀርሳችሁ ወድእኛ ለምታደርሱን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-cv5lp6im5z
    @user-cv5lp6im5z 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-ou6lm2xc7s
    @user-ou6lm2xc7s 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር✝️ ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ✝️🙏ይመስገን አሜን እግዚአብሔር 🙏✝️ ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ✝️ ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን💖 ይገባታል አሜን አሜን አሜን 🙏✝️🙏መልአክቶች ቅዱሳኖች ይለምኑልናል የእኛን መዳን ደስ ይላቸዋል ፈጥነው ይደርሱልናል ስለታችንን ይሰማሉ✝️ ዘውትር ይጠብቁናል ክብር ምስጋና🙏 ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን ✝️🙏 አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ፀጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት💖 ዋጋቹሁን በሰማያዊው መዳፍ ✝️🙏ይመዝግብላቹሁ በእድሜ በጤና 🙏ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ሳሉን ዝም አይበሉ በሙቀት አጥፉት ✝️ የጊዜው በሽታ ክፉ ነው አባታችን🙏 ችላ አትበሉ እግዚአብሔር 💖✝️🙏ይጠብቃቹሁ አሜን አሜን አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እራሴን ፈተንኩት

  • @sabashtarekegne9247
    @sabashtarekegne9247 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏

  • @fikerteewodajooworkuufiker4667
    @fikerteewodajooworkuufiker4667 2 ปีที่แล้ว

    klyotin yasemalin

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen megesete semayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben

  • @user-rg4ot2cg7x
    @user-rg4ot2cg7x 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 2 ปีที่แล้ว

    Amen3💚💛❤🤲🙏

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስለ ስብከትዎ ስለ ትጋትዎ አመሰጋኝና አድናቂዎ ነኝ። እርስዎም ሆነ ሌሎች ሠባኪዎች በየጊዜው ለተሰበሰበው ሕዝበ ክርስትያን ረዘም ላለ ሰዓት ታስተምራላችሁ፣ ትናገራላችሁ ደስ ይላል። ነገር ግን ከማጠቃለላችሁ በፊት ለጥቂት ደቂቃዎች ከአድማጭ ጉባዔው ጥያቄ ወይም አስተያየት ያላችሁ ብላችሁ ዕድል ብትሰጡ የተሻለ መማማር ይቻላልና ቢለመድ።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @sebleg680
    @sebleg680 2 ปีที่แล้ว +2

    Wey semae’tu . Be eletekenh Yezarewn sebket sele ene aderegkew. Essu bemiyawkew. Yenurulen abbatachin !!!!

  • @bisratarega4577
    @bisratarega4577 2 ปีที่แล้ว

    Abatachin le nefsachin migib yehonewun kale wengelin yemimegibun ye biluy we hadis memihirachin egziabiher amilak ayichalim enji ke edime keniso le erso yistiligh AMEN AMEN AMEN

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አይርሱኝ

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว +1

    AAAmeNNN abatachin kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @Aa-nn3li
    @Aa-nn3li 2 ปีที่แล้ว

    Exub dinq sinket la Abatachin qale hiyot yasemalin amen

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 2 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ቃለሕይዎትን ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ለንስሐ ሕይወት ያበቃን ዘንድ ጸልዩልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @giontube5039
    @giontube5039 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalih bezich kentu alem hasabina chinket tetemden

  • @giontube5039
    @giontube5039 ปีที่แล้ว

    Kale

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችንፀጋሁንያብዛልንአባታችን

  • @user-fj4gd9fb7r
    @user-fj4gd9fb7r 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አባቴ ዕድሜና ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልዎት

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @fyhfygdugfyv1603
    @fyhfygdugfyv1603 2 ปีที่แล้ว

    ቃልሒወትያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት መምሕሬ አባዩወለላ ወላዲተ አምላክ እድሜወትን ትባርክልን ታስጨምርልንአሜን፫

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 2 ปีที่แล้ว

    Yfti abatachn kalehiwet yasemaln yesemanewn betslate seleda ytsafln aynetekbn betselot asbun

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 2 ปีที่แล้ว

    Ameannn

  • @user-ut8zo3rn7c
    @user-ut8zo3rn7c 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @zawdiechana3952
    @zawdiechana3952 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @himeaa2092
    @himeaa2092 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን

  • @user-ot7mi4yl1i
    @user-ot7mi4yl1i 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🕯🤲

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን👏🙏🙏🙏🙏

    • @efremtewelde2418
      @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว

      AAAmeNNN abatachin kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

    • @efremtewelde2418
      @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹💒💒💒🇪🇷

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ🙏❤🌺

  • @melkiedress6839
    @melkiedress6839 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን የአገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን

  • @user-ov9yy6us9e
    @user-ov9yy6us9e 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይድረሰን ቃለሕይወትን ያሰማልነ።

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-sf6xz1kb6g
    @user-sf6xz1kb6g 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ሃገራችንን ስላም ያድርግልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    የዛሬው ትምህርት የድምፅ ጥራቱ በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን

  • @haimanotnetsue9551
    @haimanotnetsue9551 6 หลายเดือนก่อน

    🙏 🙏 🙏

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተሰማያትን ያውርስልን
    እግዚአብሔር በቸርነቱ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ይስጥልን

  • @helenarside86
    @helenarside86 2 ปีที่แล้ว

    Kalhiwat yasamalen abtchen bedim baten yanerlen

  • @sarklmesarklme8344
    @sarklmesarklme8344 2 ปีที่แล้ว

    መምሕር የሚገርም ትምሕርትነው ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-sk2mg8ul3e
    @user-sk2mg8ul3e 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያስማልን አባታችን

  • @ethiopiayehayis1548
    @ethiopiayehayis1548 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት የሰማልን እጅግ መንፈስን የሚያነቃቃ ና ሕይወትን የሚያድስ ትምህርት ነው

  • @user-mz3wb6vv4k
    @user-mz3wb6vv4k 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @abejutesfahun9595
    @abejutesfahun9595 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @kidanemihret6091
    @kidanemihret6091 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kal hiwet yesmalna

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless our father 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethiolove3144
    @ethiolove3144 2 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን ትምህርት ለሁሉም ይድረስ ሊንኩን ሼር አድርጉት
    ለአባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @belaynehberihun9772
    @belaynehberihun9772 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 2 ปีที่แล้ว

    Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 2 ปีที่แล้ว +1

    Its amaizing preaching. I got answer which i have been asking for a decades

  • @user-rx6kv6kc4u
    @user-rx6kv6kc4u 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @mahitotkokeb431
    @mahitotkokeb431 2 ปีที่แล้ว

    ወዴት ባገኘዋችሁ ውዱ አባቴ !

  • @derejeyitayew2945
    @derejeyitayew2945 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ቅዱስ ሳቁኤል ብታስተምሩን

  • @bieyemarimlij606
    @bieyemarimlij606 2 ปีที่แล้ว

    Jj

  • @belaynehberihun9772
    @belaynehberihun9772 2 ปีที่แล้ว

    part 42

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @aip3459
    @aip3459 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-qq4pz6cf3k
    @user-qq4pz6cf3k 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን