ጎንደር አፄ ፋሲል ቤተ መንግስት እድሳት አሁን ላይ ህዳር 21

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @rob21112
    @rob21112 หลายเดือนก่อน +24

    Gonder is the best place I have been too...very great and respectful people..from Arsi

    • @Judah-l7b
      @Judah-l7b หลายเดือนก่อน +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @gechove1154
      @gechove1154 หลายเดือนก่อน

      አስመሳይ ህዝብ ነው በጣም ሃማኖተኛ ይመስላሉ ግን ተግባራቸው ሌላ ነው አይመቹኝም

    • @Judah-l7b
      @Judah-l7b หลายเดือนก่อน +2

      @gechove1154 please don't say that every one of us has our own problem!!!!!

    • @rob21112
      @rob21112 หลายเดือนก่อน

      @@gechove1154 dont Judge bruh...the people are well mannerrred and welcoming...that is all what matters..who are we to judge anybody and everyone us nig perfect at individual level...we have to only care for the love and respect we share...

    • @danieldesalegn5386
      @danieldesalegn5386 หลายเดือนก่อน

      @@gechove1154 beka atakachewum zim bel

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 หลายเดือนก่อน +15

    👉ለጎንደር ሕዝብ ከዚህ በላይ ክብሩን የጠበቀ ታላቅ ስጦታ የለውም፡፡ ምክንያቱም እኔ ከጎንደሬ የተጋባሁ የምስራቅ ኢትዮጵያ ሰው ብሆንም ጎንደሬ ለታሪኩ ምን ያህል ቀናኢ እንደሆነ ሰምቼ ሳይሆን አብሬው ኖሬ አውቃለሁ፡፡ 💚💛❤ በእውነት ሰውዬው ይችላል💯💯💯💯

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op หลายเดือนก่อน +23

    እንዲህ ነው ብልፅግና ቀጥሉበት 🇪🇹❤️🇪🇹

  • @dejeneademasudejeneademasu-i3e
    @dejeneademasudejeneademasu-i3e หลายเดือนก่อน +6

    ጎንደርየ ቢንስባት እንጅ አይበዛባትም ገናናት ይቀራታል ጎንደርየ ሁሊም ሰላሞ ይብዛልን ክፋ አይንካብን ናፋቆቴ ❤❤❤❤❤

  • @araray2033
    @araray2033 หลายเดือนก่อน +13

    ጐንደር የሰሜን ኢትዮጵያ ፈርጥ ወደሚያደርጋት ልዕልና በቅርቡ እንደምትመለስ አያጠራጥርም። የጥገና እና የማልማት ሥራው ግስጋሴ ያስደምማል።

  • @eg1890
    @eg1890 หลายเดือนก่อน +3

    Wow!!!!❤🇪🇹 this is huge !! Long live our PM, visionary leader, Dr Abiy, Ethiopia needs you FOREVER with these developments!!! Very heart warming to see this!!

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ይላል ሲያልቅ ደሞ ያለቀውን ድገመን 🙏🏽
    2007 ላይ ፋሲል ላሊበላና አክሱምን አይቼ የቅርስ አያያዛችን በጣም አዝኜ ነበር

  • @Black-2024
    @Black-2024 หลายเดือนก่อน +6

    WOOOOW በጣም ደስ ይላል
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @hailemariamyitbarek3488
    @hailemariamyitbarek3488 หลายเดือนก่อน +2

    The best cameraman, thank you for sharing this beautiful place of ours with us. .. I really missed you, Gonderye❤

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck หลายเดือนก่อน +21

    ካለንበት ሁነን ሁሉም በማየታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ሸር እንዲያደርጉ እያዳረስን ነው

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግናለን ወንድማለም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨመርበት እሰቲ በሰላም አልቆ ምናይበትን ያሳየን ፈጣሪ

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 2 วันที่ผ่านมา

    ጎንደር እኳን ደሰ አለሸ🎉💚💛❤🇪🇹

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe หลายเดือนก่อน +11

    ጎንደር ቤተመንግሥትን ለመጨረሻ ጊዜ ያደሱት አፄ ተክለጊዮርጊስ (ዋግሹም ጎበዜ) ሲሆኑ ወቅቱም ከመቶ ሃምሳ ስድስት አመት በፊት በ1861 ነበር

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገሬ ጎንደርዬ❤❤❤❤❤❤

  • @asmaruchekole2993
    @asmaruchekole2993 26 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ በርታ

  • @TinaTina-i3m
    @TinaTina-i3m 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላምሽ ናፈቀን❤❤❤❤

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 หลายเดือนก่อน +17

    አብያችን 🙏ተሜ 🙏🙏

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ!

  • @سوليس-ر8ك
    @سوليس-ر8ك 29 วันที่ผ่านมา +1

    جميلة جداً مدينة قوندر زرت قلعة فاسيل شهر 6 الماضي قبل التجديد كانت تجربة رائعة جداً والجو كان رائع تخيلت أنني في الجنة من جمال الطبيعة والجو 🥺🤍.. والتقطت صوراً رائعة للذكرى المكان جميل جداً وفخم وأنا احب قوندر ولدي أصدقاء في قوندر أتمنى ان اراهم مرة ثانية 💚💛❤️

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf หลายเดือนก่อน +2

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Abey God blase you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @EliasToronto
    @EliasToronto หลายเดือนก่อน +4

    Thank you for sharing!!!! Amazing!!!

  • @techfiker7588
    @techfiker7588 18 วันที่ผ่านมา +1

    Gonder is truly a remarkable place, known for its tranquility and fascinating sites. The entire city is steeped in history, with its stunning buildings and churches. Gonder stands as the heart of Ethiopia's history and heritage. While many are captivated by the Vatican, Gonder offers a unique and authentic heritage that is entirely its own. Unlike the Vatican, which is often associated with histories taken from others, Gonder's rich past is a treasure of its own, waiting to be explored and appreciated. proud to be 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin หลายเดือนก่อน +1

    ይበል የሚያሰኝ ስራ ነው❤❤

  • @ABELTSEGAYE-zy1io
    @ABELTSEGAYE-zy1io หลายเดือนก่อน +2

    Good job

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 หลายเดือนก่อน +2

    Respect🇪🇹

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน +13

    የሠው ዘር ምርጥ ምንግሥት አብይ አህመድ በሥም እጂ ምንም ያላደረጉለትን የፋሲልን ቤተ ምንግሥት አብቹ አሥታወሠው

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ያምራል

  • @danbeltube3338
    @danbeltube3338 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደርየ ❤️

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya หลายเดือนก่อน

    ያምራል ሀገሩን እግዚኣብሔር ሰላም ያድርግልን ማጀቢያዉን ክላክሲካል ሀገረኛዉን ብታደርገዉ ጥሩ ነበር

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedbushira7406
    @ahmedbushira7406 26 วันที่ผ่านมา

    wawwww

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i หลายเดือนก่อน +13

    አማራ አትሸወድ ልማትህን አልማ ክላሺህን አኑር አብይ ምርጥ ሠው ነው።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน

      👎👎

    • @gechove1154
      @gechove1154 หลายเดือนก่อน

      ለአህያ ማር አይጥማትም

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน

      @@gechove1154 የቀመሰው ያውቀዋል አህያዬ

    • @gechove1154
      @gechove1154 หลายเดือนก่อน

      @@beletetigist9830 ገዳማችሁ ላይ ብታጠናክሩ ነው የሚሻለው እንደ እናተ ሃይማኖተኛ እና ሀገር ወዳድ የለም አይደል አስመሳይ ሰው ስለምጠላ ነው

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน

      @@gechove1154 ተገንጣይ ሁላ ያንተ ሀይማንት ህወሃት ነው ወይስ ዛፍ የራስህን ኑር 😏

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea 26 วันที่ผ่านมา +1

    Name which government keep his own history and remodel it? Nott The king derg tplf but beltege a🎉🎉 can't wait to visit

  • @TamalewEshet
    @TamalewEshet หลายเดือนก่อน +1

    tiru new

  • @misganawadane9798
    @misganawadane9798 26 วันที่ผ่านมา

    may Gondar bee revive again

  • @geez2115
    @geez2115 29 วันที่ผ่านมา

    እሰየው የሚያስብል እና ደስ የሚያሰኝ የሚያስመሰግን ስራ ነው!ግን እድሳቱ በፊት ከነበረው የተለየ የነጣ ከለር ይዝዋል ዎሉ የቤቱ ግድግዳ በባለሙያ እይታ ጥቁር ቀለም ወይ ግራጫ በመጨመር እድሳቱን ከቆየው ለመለየት በሚያስቸግር ሁኔታ መስራት አይቻልም ነበር? ዝብርቅ ከሚል just ሀሳብ እንጂ በውነት ኮምፕሌን አይደለም በርቱ👍

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 15 วันที่ผ่านมา

    አስራሩ❤❤በጣም❤ይለያል❤ይምር❤ከነበርው. My seweet

  • @adilunurhamed6129
    @adilunurhamed6129 หลายเดือนก่อน +4

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 หลายเดือนก่อน +3

    I hope they recover the roof of the big Cerimony Hall destroyed by the bombardment of the English forces to let escape Italians : the roof was a mastepriece of wood ork I hope they recover and restore the raised road that from the cluster of houses led to the Bagni di Fasileds: that is a recovery of many architectural and historical resources/ The same goes for the entire Quasquam complex.. of the reign of Mentwab...the same for the big Dining Saloon of the complex of castels:with ivory/gold inlays and precious native cotton materials/coffered ceilings embellished with gold and ivory stuccos

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ከአዲስ አበባ ባልተናነሰ ሁኔታ እድሳት ሙሉ ከተማዋ ያስፈልጋታል ምክንያቱም በቱሪዝም ትልቅ ሀብት ማስገኘት የምትችል ከተማ ናት ለኢትዮጵያ

  • @abrham426
    @abrham426 22 วันที่ผ่านมา

    ዛፎች ተነስተው ጊቢ አጥር ሳይኖረው ክፍት መሆን አለበት ልክ እንደ አድዋ ሙዚየም

  • @mulusebhatu5629
    @mulusebhatu5629 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎንደር እየተሞሸረች ነው

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 หลายเดือนก่อน +1

    Is long over due. I must admit that we used to go there to play and jump from building to building. In hindsight that was a terrible thing to do

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 หลายเดือนก่อน +3

    ለካ በጣም ትልቅ ነው

    • @cheatcoddes
      @cheatcoddes หลายเดือนก่อน

      Enem tlk endehone yetesemagn ahun sitades new😅

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 หลายเดือนก่อน

    Gonderye biresash kegne tirsagn!

  • @solomonend8235
    @solomonend8235 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ሥራ ነው በእውነቱ
    ነገር ግን ጥያቄ አለኝ
    1.ኖራ ለብዙ አመት ተቀብሮ ሲታደስ ነው የማውቀው? አሁን እንዴት ነው?
    2. ፋሲል የተሠራበት እንጨቶቹ በግንቦት ብቻ ነው የሚቆረጡት ካልሆነ ይነቅዛል ??
    በተረፈ
    (Souvenir) ማስታወሻ ነገሮች ማምረቻ በዚሁ በቋቋም መልካም ነበር !

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 หลายเดือนก่อน +1

    I’ve been here five years ago i’m asking the tour guide why is not fix it why is dirty he said to me nobody is listen just collect the money 💰 can you imagine this castle she don’t have light 💡 suddenly must the lion 🦁 need the back the swimming pool 🏊 or the tanker you need to fix it and you need to fill water 💦 this place, you need to be museum, orthodox churches, he have a lot of treasure is everywhere you need to collect ❤ all the one is broken. You need to fix it back slowly by slowly. You don’t need to wear it what’s the white people say? ESOCO what is better for last week now it all the one who destroyed just build it back no fixing and I filled it history thank you for sharing.

  • @asfawalula8643
    @asfawalula8643 20 วันที่ผ่านมา

    የጎንደር ሕዝብ እንዳትሞኝ ጎንደርን የሚያድሰው ዩኔስኮ ነው አብይ እንዳይመስልህ።
    አብይ እንዲያውም ቢያፈርሰው ደስ ይለዋል ።

  • @mamumamu2032
    @mamumamu2032 หลายเดือนก่อน

    Sran biltsigna yisra yemr

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin หลายเดือนก่อน

    አብይማ የሚስቱን የትውልድ ቦታን ጎንደርን በተለየ ማሳመር ይፈልጋል

  • @kenobihabesha
    @kenobihabesha 23 วันที่ผ่านมา

    Destruction of history

  • @Almaz-z7b
    @Almaz-z7b 24 วันที่ผ่านมา

    ኣ ባክችሁ እታ ሸቃብጡ በድሮን የሚያልቀው ሰው አይታያችሁም ቀለም መቅባት ማዲስ ይመስላ ኾታል እድሳቱ ሳያልቅ ግቢውን በረንትዴ አዲስምና ምነው እኔ. ሥጋት አለኝ አያፈሰው ቢሆንስ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 หลายเดือนก่อน

    One of the real needed ''limat'' hopeing that all works are under the strict control of the ''culutural heritage protection board ''(if any existing), the historical art protection board and the historians ..in order the maintenance and preservance woorks are''done properly/using the very adequate materials ''of such historical places needs/ This type of protection is needed in Axum, Lailbela(not only the churches but also the ''civilian two stairs house around the churches which was used to accuel /to host the pilmgrins), Gonder/ Dessie/Ankober/ Sof Omar/Gambela and in any other places where the ''autoctone culture an dhistorical heritage ''has to be preserved/ Like the souther nations and nationalities historical two stories ''huts''

  • @mulertadesse5773
    @mulertadesse5773 หลายเดือนก่อน

    temenja eyewolewole kmiyana zerefa yalefebet new getreh sra hzbie hoy

  • @Almaz-z7b
    @Almaz-z7b 24 วันที่ผ่านมา

    አብይን ያመን ውሃ የዘገነ አስመሳይ እድሜ ላፋና ሲመንፈው ነው፡ እድጎት የገባ

    • @abrham426
      @abrham426 22 วันที่ผ่านมา

      ሻቢያ ወይም ወያኔ ነህ ምክንያቱም ይሄ ከአብይ ጋር አያገኘውም ይሄ የኢትዮጵያውያን በሙሉ ቅርስ ነው! እናንተ ለክፋት አትተኙም

  • @mekke6544
    @mekke6544 หลายเดือนก่อน

    የታል የጥምቀቱ ገንዳ? አልታደሰም እንዴ?በዙሪያ የተመልካች ህዝብ መቀምጫ አጠና ከመደርደር ቋሚ የሆነ መመልከቻ እንደስታድዮም መዋኛ ቦታ መመልከቻ ዘመናዊ ቋሚ መቀመጫ ቢሰራ።❤

    • @muketarsiraj6939
      @muketarsiraj6939 หลายเดือนก่อน

      መዋኛው ሌላ ቦታ ነው:: ከዚህ ወደ አምስት ኪሎሜትር ይርቃል

    • @mekke6544
      @mekke6544 หลายเดือนก่อน

      @muketarsiraj6939 እሱም ይታደስ

  • @Almaz-z7b
    @Almaz-z7b 24 วันที่ผ่านมา

    በቅሎን ኩንታል ሊጭኗት በፍኝ ጥሬ አታላሏት ምን አይነት አስቃብ ጭ ናችሁ፡ ቢያድስ ያነፀው አሰማ ሠላችሁኑ ወገን በድርን የሚመሩ መፈው ምንም አይታያችሁም አገር ሠላም ይሁን እንድ እኛ ማደስ የማንችል ድኩማን ነን እንዴ አማራ እያለ እየመሩ መፈኝ ለማን ነው የሚያድሰው፡ ኬኝ ሊለው ነው እንዴ

    • @abrham426
      @abrham426 22 วันที่ผ่านมา

      አማራ አይደለህም 💯 አውቃለሁ ሻቢያ ወይም ወያኔ

  • @gizelekulu7150
    @gizelekulu7150 หลายเดือนก่อน

    nege be medf lemifers atichenek wutana tagel hodam banda

  • @ynas48
    @ynas48 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ሂዱና እንያችሁ 😂😂😂😄😄😄 ሸኔ ያግትካል ከዛ 2 ሚሊዮን ስትባል ታየዋለክ, ሞክር 😢

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 หลายเดือนก่อน +1

      ፈስ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 หลายเดือนก่อน +1

      😂ፋዶስ😂

    • @ynas48
      @ynas48 หลายเดือนก่อน +1

      @vftygyyi4799 yalteneka giligil yakal alu , ene yemakew 3 sewoch tagitew ahun bekirbu keflen aslekekin ,ahun demo and sew teyzo 800000 yeteteyeke akalehu , ante eko kadre nek , egna demo newariwoch nen ,

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤