ታህሳስ 22 ከጃንተከል እስከ መድሃኒአለም ጎንደር ፒያሳ DISCOVER GONDAR corridor gonder

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @EliasBeyene-lc6vf
    @EliasBeyene-lc6vf 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡፍ ደስ ሲል .....በርቱልን ❤

  • @MeyuMedia
    @MeyuMedia 2 วันที่ผ่านมา +8

    በርታ ወንድም የምትለቃቸው ቪድዮች በጣም ይመቹኛል

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 2 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ሰላም ሁኝ እናታለም ጎንደር እናመሰግናለን

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጎንደር እና ልጆቿ በርቱ❤

  • @ETHIO-visions
    @ETHIO-visions 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ 🍏🍋🍎 የጎንደር ክብር እየተገለጠ ነው።

  • @Amudajkon
    @Amudajkon 2 วันที่ผ่านมา +5

    Excelente! Amesangenalo! Gracias! Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጎንደር አገሬ ስላምሽ ብዝትትትትትት ይበል አሜን ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ያምራል ጠባብ የነበርው ሁሉ በደብ ስፍቶል ቆጁ ሆነል በስላም ይጠነቀቅ የማላቃት ሆነችብኝ ጎደር❤❤❤❤❤

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 วันที่ผ่านมา +1

    I am watching you from Virginia and when I come to Ethiopia Gonder is the first place to visit next to Addis!!!!!!!

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ሰላምሽ ይብዛ ልማት ይስፋፋ. ፅንፈኝነት ይጥፋ !

  • @waltraudtappeiner142
    @waltraudtappeiner142 2 วันที่ผ่านมา +6

    stanno facendo dei lavori impressionanti a Gondar e ne sono felice perché dovranno arrivare tantissimi turisti . Grazie per i filmati. 👍🏼

    • @SolFenta
      @SolFenta วันที่ผ่านมา

      ❤🙏🙏🙏🙏

  • @senabezu1684
    @senabezu1684 2 วันที่ผ่านมา +3

    Enatalem Gonder selamishe yebza ❤ enamesgenalen wendeme

    • @abebaw-12
      @abebaw-12 วันที่ผ่านมา

      በማርያም translation የሚለውን ተጭናችው እዩት

  • @SamiSami-vw2tx
    @SamiSami-vw2tx 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን ❤

  • @ambeluendalew6391
    @ambeluendalew6391 2 วันที่ผ่านมา +3

    የጎንደርን ታሪክ ለትውልድ እያስቀመጥክ ነው:: በርታልን:: በድሮን ካሜራም መረጃዎችን አስቀምጥልን:: በእንግሊዝኛ ቋንቋም ቦታዎችንና ስሞቻቸውን ዘርዝረህ አስቀምጥ ወንድማለም::

  • @razzaq2009
    @razzaq2009 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amazing wonderful work hope it will finish in time for the timket celebration keep up the good and fat work

  • @FasiEthio
    @FasiEthio 2 วันที่ผ่านมา +3

    Quality work... Keep it up 💯

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg วันที่ผ่านมา +1

    ሀገሬ በልማት ላይ ሁና በማየቴ እጂግ በጣም ተደስቻለሁ ❤❤

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 2 วันที่ผ่านมา +4

    Yes we must Re-emerge Gondar we must rise up Gondar we pull LAKE TANA to Nearby GONDA we must aggressively work in comprehensive energetic conscious inherently seriously no excuse with serious measurements to lift up Gondar in multi system in different perispectives.yes one of our Energy,our natural image,our beauty feature is Gondar,we inherently respect Gondar rise up,lift up as tourism,business generation,deep jobs such natural dynamics job hubs trades hubs ,ports etc in Gondar
    Thank You

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for the VIDEO
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 2 วันที่ผ่านมา +3

    Keep it up

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghebrumamay8562
    @ghebrumamay8562 2 วันที่ผ่านมา +4

    መንግስት ለልማት እጁን እንደዘረጋው ሁሉ ለሰላምን እንዲሁ ቢዘረጋ ጎንደር እንዴት ባማረች ነበር:: ያለሰላም ልማት ብቻውን ውጤቱ አመርኪ እይሆንምና መንግስት ልብ ይስጠው:: በቅንነት እጆቹን ለሰላም ይዘርጋ:: ያሁኖም ጥሩ ሥራ እዬተሰራ ነው::
    አንተም በርታልን በዬጊዜው የምትለቃቸውን በማዬት እዬተካተልን ነው ::
    በጣም እናመሰግናለን::

  • @negussiebezabih6530
    @negussiebezabih6530 วันที่ผ่านมา +1

    Based on the number of people participating in this renovation, It looks like the third major construction project of the city's 400 yrs history. The first was when the royal enclosures was founded during the 17th and 18th centuries by each consecutive kings and then in 1930's when the Italians built the piazza and up the administrative area buildings on the hill. We are eagerly following your channel and I hope you keep posting the progress till we see it physically, if God is so willing.

    • @EyAb-f3e
      @EyAb-f3e วันที่ผ่านมา

      how old are you

  • @سوليس-ر8ك
    @سوليس-ر8ك 2 วันที่ผ่านมา +1

    قوندر ❤

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם 2 วันที่ผ่านมา +6

    የጎንደር እድሳት በጅጉ ደስ የሚል ነው ፤ ጎንደር የአይሁዳውያን አሻራ አለበት ። ስዕለት አይሁንብኝ እንጅ. ሰላማችሁ በአስተማማኝ ደረጃ ከሰፈነ በዓለም ፈጣሪ ርዳታ መጥቸ ለማየት ፍላጎት አለኘኘ ። ፊልም ቀራጩ በጣም የምትመሰገን ሰው ነህ ፤ በርታ ጠንክር ቀጥል ። 🔯

    •  วันที่ผ่านมา

      solomon abrham

    • @atnaseaayinie9275
      @atnaseaayinie9275 วันที่ผ่านมา

      የክርስቲያኖች የሊቃውንት ሃገር ናት እኛ ምናውቃት በዛ ነው።

  • @sbdy4509
    @sbdy4509 2 วันที่ผ่านมา +1

    GRC❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰራው በጣም ያስደስታል ጊዜ ወስዶ በጥራት ቢጠናቀቅ እናትዋ ጎንደር ተዋባለች

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 วันที่ผ่านมา

    ታሪካዊው አቤቀለሽ አዳራሽን አስወደማችሁ ባንዳ የበዛበት ጎንደሬ ¡ ¡ ¡

  • @negabe7417
    @negabe7417 วันที่ผ่านมา

    ምን ዋጋ አለው 🤔 የ ሀጼ ቴድሮስ ሀውልት በ ሴት ቅርጽ ቁሞ 😭ትክክለኛ
    በ 2 እግሩ የቆሞ ፈረስ ሀወልት መሰራት አለበት 🙏 ምክንያቱ የ ጀግና ምልክት ነው 💪

  • @jibrilali3337
    @jibrilali3337 2 วันที่ผ่านมา +2

    Bemusica betajeb harif neber

  • @EyobelDejene
    @EyobelDejene 2 วันที่ผ่านมา

    Oromo hager wedad nw yesewu kilil indet indemiyasamir temelketu