i hope that the works are supervised by some historical artistic and cultural professionist of the ''wark''/a person in charge of the ''fine arts'' is under direct supervision of these historic places/ it takes the supervision of people who have studied art history, history, geography, tourism and landscaping to preserve/maintain the historic buildings, fauna and flora typical and ancient of the place
የአማራ ክልልና ህዝብ ከሰላም ብዙ ይጠቀማል ያተርፋል ,የሚገባውም ሰላም ልማት ብልፅግና ነው !
ጎንደርን ከፋሲል ግንብ ውጭ ሙሉዋን አፍርሶ ነበረ መስራት
በርቱ
ሠላም ለነዋሪው እንዲህ ይጠቅማል አመራሮች በርቱ ጎንደር ውብ ትሆናለች ከአአ
Gonder yekassa hager yemeysaw 🎉❤
በስራ ላይ ናት ጎንደር
መጪው ጊዜ የኢትዮጵያዊነት ነው
አፈናና ግድያ በየቀኑ የምታስተናግ ጎንደር ከተማ ልማቱ ቀርቶ በሰላም ተኝቶ ማደር ብርቅ የሆነባት ሀገር ፍትህ በገፍ ለሚታፈኑ ለሚገደሉ ለጎንደር ህዝብ
i hope that the works are supervised by some historical artistic and cultural professionist of the ''wark''/a person in charge of the ''fine arts'' is under direct supervision of these historic places/ it takes the supervision of people who have studied art history, history, geography, tourism and landscaping to preserve/maintain the historic buildings, fauna and flora typical and ancient of the place
❤❤❤🎉
ኤኔ በበኩልየ ውድጅዋለው ኮሬደር ልማቱን በደንብ ነው የሚስፋፍ
ኮሪደር ልማት ፍጥነቱ እዚህም አብይ ይመጣል ነገሩ አረጋ እራሱ አብይ ነው ታሪክ ሰርቶ ሊያልፍ ነው በኮሪደሩ የታዘብኩት ህዝብ የስራ ፍቅሩና ለልማት ያለው ጥማት ዋው አሁን እንደስምዋ ልትደምቅ ነው
Still my people is primitive society, please stop killing each other and come to work harder to get standard life style
አራጅ ዘመዶችህን መጀመሪያ አስቁማቸው አንተ ደነዝ
አንድነት የማያቅ ማሀበረሰብ የጎንደር ሙስሊም ወገኖቻቸውን በዚ ገብ ወዚህ ወጡ እያሉ አሳደው የሚገሉ በጣም የሚአስጠሉ ክርስቲአኖች ያሉባት የዘረኛ ሀገር አሁን ይሄንንም ቦታ ሙስሊሙን አትጠቀሙም ብለው ይከለክላሉ እነዚ አንድነት አማራ መሆኔን እራሱ ወንድሞቸን መግደላቸውን ሳስብ አማራነቴን አጠላዋለሁ በአማራነቴ በእምነቴ ጎንደር የታሪክ ምድር የምወዳት ቢሆንም
የጎንደርን ሰዎች ጦሳቸውን ውጣ
"የጎንደር ከተማ ኮሪደር ልማት እና የአብያተ መንግሥት እድሳት". አብያተ መንግሥት የፋሲል ብቻ አይደለም.
የጎጃሙ ደብር ማርቆስ አፋፉ ላይ ያለው የንጉሥ ተክለሃይማኖት ቤተመንግስት በዚያ ግርማው እንዳለ መቼ ነው አጥሩ፣ቤተመንግስቱ ከንእልፍኙና ከተለያዩ ግምጃ ቤቶቹ ጭምር የሚታደሰው?የአማራ ክልል መስተዳድር ያስብበት እላለሁ።
እነዚህ እከካሞች አሰለቹንኮ
በኦሮሚያ ክልል የሚፋጵመው ግፋ ቢበቃ ምን አለ የኦሮሞ የበላይነትን ለማንገስ የምትጥሮ ሄሳቡ ይግባችሁ
Great ❤