ስቃይ ለምን ይበዛብናል?-Why do we suffer?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @meliansoulscall
    @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน +5

    ቪድዮ በሳምንት 2 ግዜ እየለቀኩ ነው። የደውል ምልክቱን በመጫን notification ያግኙ

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi หลายเดือนก่อน +2

    ቅንነትሽ ደስ ይላል እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 16 วันที่ผ่านมา

    wow በጣም ደስ ይላል ግን ሰለ ትራውማ ስሪልን ብዙ ሰው ሰላለ ሳይሆን ለሚፈልገው ሰው ብትረጂ ባይ ነኝ ይመሰለኛል አመሰግናለው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  16 วันที่ผ่านมา

      ከ ዚህ ቀደም በዚህ topic ላይ 2ቪዲዮ ሰርቻለሁ አሁንም ግን ጉዳዩ awareness የሚፈልግ ስለሆነ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን አዘጋጃለሁ እስከዛው እነዚህን ቼክ ያድርጉ👇
      What is Childhood trauma? In Amharic
      th-cam.com/video/tOPTsq3n93I/w-d-xo.html
      የልጅነት ጠባሳ ምንድነው ?- What is childhood trauma?
      th-cam.com/video/PbcsyuuKK98/w-d-xo.html

  • @RoseEvans-g2n
    @RoseEvans-g2n หลายเดือนก่อน

    ላስተማሪና ትክክለኛ መልክትሽ አመሰግናለሁ !ከፈተና በሗላ ትክክለኛ ማንነታችንን እንሆናለን ፡ባጭሩ እደ ፈጣሪያችን ማሰብ እጀምራለን በጣም ደስ ይላል እኔም ያለሁበት ሁኔታ ነዉና በጥቂቱም ቢሆን!!!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      በትክክል! ስለ አስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @destazeru
    @destazeru หลายเดือนก่อน

    የኔ ጎበዝ ጀግና እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🙏🏽

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 หลายเดือนก่อน

    በርቺ🎉

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም Melina የምትሰሪያቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnailsh
    ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልሽ እችላለሁ

  • @yealemtarikgebregorgis6414
    @yealemtarikgebregorgis6414 หลายเดือนก่อน

    ማሬ እንኮን ደህና መታሽ አገላለጽሽ ግንዛቤን ያስተምራል ለብዙ ሰው ትታደጊያለሽ ቀትይበት

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      ስለ አሰተያየቶ እመሰግናለሁ🙏🏽

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g หลายเดือนก่อน

    ቆንጅዬ!አሰተምሮትሽን ወድጄዋለሁ!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🙏🏽

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏 bless you More 🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      አሜን ሶሊያና!🙏🏽

  • @gelilaswelt2138
    @gelilaswelt2138 หลายเดือนก่อน

    My fav❤❤❤

  • @teddy-ml2iv
    @teddy-ml2iv หลายเดือนก่อน

    hi melian , welcome. i am happy with your suggestion . melian, if you could teach us how to focus on an idea and stay on it. and thank you

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      Hello Teddy, sure soon I'll have a video on that. Make sure you turn on your notification bell to be notified

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremsemere456
    @ephremsemere456 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን, ከተቻለሽ ሰለተመስጦ (Mediation ) ከነ ቴክኒኩ በታብራሪልን አገላለፅሽ በጣም ስለሚመቸኝ ነወ
    keep it up sis

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ። medication ላይ ከኔ የተሻሉ expert አሉ ባማርኛ ከሚያስተምሩት አንዱ WisJoe የተባለ ቻናል ዩቲውብ ላይ አለ እሱን recommend አደርግሀለሁ 🙏🏽

    • @ephremsemere456
      @ephremsemere456 หลายเดือนก่อน

      @@meliansoulscall እሽ , አመሰግናለው 🙏🙏🙏

    • @ephremsemere456
      @ephremsemere456 หลายเดือนก่อน

      እሽ ይሁን ያው እድታውቂው ያህል የኔምርጫ ግን አንችንቺ ነበርሽ "ነገሮችን የምታስረጅባቸው መነገዶች ልዪ ናቸው" ስራውን ከልብ በመነጨ ፍቅር ስለምትሰሪ ነዉ መሰለኝ 👍

  • @MartSjd
    @MartSjd 26 วันที่ผ่านมา

    Yeliben.yawrshiwqenunmuluyegoduyisewchinwyambiselsilw🎉🎉🎉🎉🎉