ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢትዮጵያ ልጆች ፍጣን ናቸው እውነት
ፍትህ፣ቤታቸው፣ፈርሳኦ፣ሜዳአ፣ለወጡት፣አር፣እኦኦኦኦ፣አላህ፣ሆይይይ፣ማርን፣እርዳን፣እድሜ፣ልካችን፣የለፋንበት፣በአንድቀን፣ፈረሳአ፣ሜዳአ፣ጣሉን፣ፍትህ፣ኦሮሜያ፣ክልል፣ለሚፈናቀሉት፣ፋትህህህ😭😭😭😭😭😭
@@zemzem5178 Amen ehite 💔💔💔
@@eg3549 p
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው፤ የህፃናቱን የዋህ ልብና ጣፋጭ አንደበት የሚናፍቃቹ እስኪ👍
💚💚🇪🇹👏⛪️⛪️
.እኔም ጌራራዬ
ካገር ውጭ ያሉ ልጆቸ ሀይማኖታቸውን ባህል አቸውን ያስተምሮቸዋል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
የሰዉ መዉደድ ሲሰጥህ እንዲህ ነዉ እሼ ይገባሀል ❤❤የኔ ዘመን ባለ ቅን ልብ ወጣት👏
በሰው ሃገር ልጆቻችሁን ስለ ሃይማኖት የምታስተምሩ የእውነት ጀግና ናችሁ 💕👍
በፉክክር ነዋ የሚማሩት በአማርኛ ፣በግእዝ፣ በእንግሊዜኛ ይዘምራሉ፣ይፅፋሉ፣ ያነባሉ፣ ይቀድሳሉ አይገርምም
እውነትም እሸቱ ይለያል ስንል በምክንያት ነው። በውጭው አለም የሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን ልጆቻቸው ኢትዮጵያዊነታቸውን እንደያዙ እንዲያድጉ ለሚጥሩት ወላጆች በሙሉ ክብር ይገባቸዋል፣ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ።
ሁሌም የምፀልይልህ ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ እንዲሰጥህ እና ከክፉ ዓይን፣አፍ፣ምግባር ጠብቆበእቅፉ እንዲያኖርህ ነዉ እዉቀትንጥበብን ጨምሮ ይስጥህ🙌
ደምሪኝ ማማየ
እሼን የሚወደው 👍🥰🥰
ፈጣሪ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን !!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍🤣🤣
Amen Amen
Amen amen aemn
አሜን 😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
Fatariytadken
ደስ ሲሉ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው
ምን አስኮራሽ ፈልገሽ ነው እንዴ የተፈጠርሽው ?
እኔ ግን አፍራለሁ😏😏😏
@@الأجملتلاواتالقرآنالكريم ፈልጌ እንኳን አይደለም እድለኛ ስለሆንኩ ነው እግዚአብሔር ሰለሚወደኝ ተመርጬ ነው ኢትዮጵያዊ ዉሰጥ የተፈጠርኩት ኢትዮጵያ ማለት እኮ በመፅሐፍ ቅዱስ ከ44ጊዜ በላይ የተጠቀሰች ህዝቧ አምላኩን የሚፈራ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሥራት ሀገር ኢትዮጵያ ነች የብሄር በህረሰቧች ሰብስብ የእራሷ ባህል እና ቅርስ ያላት ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ናት እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል ኩራት ይሰማኛል
@@yeshworkdemeke tekekel nesh yene enat enes beteyi endet be ethiopiyawinete endemekora
ከሀገረ ውጭ ያሉተ ልጆች ስለኢትዮጵያ ያላቸው ፎቅረ ይለያል ወላጆቻቸው ይባረክ እዲህ በመቀረፀቻው ልጆቻቸውን💞💞💞🥰🥰🥰
አሁን ሁላችንም ልባችን ወደ ሐይማኖታችን ነው🙏
እሄ ፍቅር የሆነ ህዝብ በሰላም እንዲኖር እርዳን
እሼ ድንቅ ስጦታችን ነህ አላህ ይጠብቅህ🙏😍
እንደኔ እሼን ባለመታሰሩና በሰላም በማየቱ ደስተኛ የሆነ በላይክ👍
Melikamun yarigew gin yihe yahun ayimesilegnim adis amet sil semahut
Inen desibiloyinali yemir yene Tinafiqiye Ishe
Enme
Enme betme
Hulachenme des bhlonal
መጀመሪያ እግዚአብሔር ቤተ እምነታችን እና ሀገራችን ሰላም ያርግልን አንድ ያርገን አምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ያለኝ ነገር ፆሎቱን ማስጨረስህ
"ስላከበረኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ" እሽዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያክብርህ
እድለኛ ነህ በእውነት ይህ ስለሠራህ ሳይሆን ስለተመረጥህ ሳይሆን ስለተሠጠህ ነው አምላክ ሁሉን እኩል የፈጠረ ጌታ አዳድን በጥላቻ ሞልቶ ያስቀምጠዋል አተን በዚሁሉ ፍቅር የለመተናነስ በልጅ በአዋቂው የሠጠህ አምለክ ቀሪ ዘመንህንም በዚው መብራት አርጎ ያስቀምጠው መጨረሻላይ ያለችው ልጅ እዳለችው ታይተህ አትጥፍ በመላው ሀገር ያላችሁ እናተ ፍቅራችሁን የማትሠስቱ ያገሬ ልጆች አምላክ ይጠብቃችሁ
እሼ ሓወይ ይግባዓካ ዩ ዓባይ ሰብ እድኻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ( ሼ ወንድሜዋ ይገባካል አንተ በጣም ትልቅ. ና ምርጥ ሰው ነክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እግዚአብሔር ሃይማኖትቻን⛪️⛪️ እና ⛪️ሀገራችን🇪🇹🇪🇹 ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት ❤️ ለአባቶቻችን🥺 ፅናት እንዲሁም በዓለም ዙሩያ በሙሉ መልካም ምኞቴን ተመኘሁላችሁ ልባዊ ስብሃት አለኝ 🥺🙏🙏❤️❤️❤️❤️
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜንን አሚንን
የኔ እህት የዛሬ 26 አመት ገደማ በ4 አመቷ ቤልጄም ሀገር በጉድፈቻ ሄዳ እስከ አሁን አግኝተናት አናውቅም እዛ ሀገር ታዋቂ ሚዲያ ካለ እርዱኝ እስኪ በፎቶዋ ማግኘት ከቻልኩ
Ikaja
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ አሼ ልዩ ነህ እኮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
ብዙ ጊዜ like ማድረግ ቢቻል ብየ ተመኘዉ በርታልን
ከዚ በላይ ፍቅር ያብዛልህ ጀግናው
እውነት ነዉ ያከበረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ ያልከው እሸቱ መለስ ተባረክ እውነት ነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
Bonjour tout le monde, Eshetu, tu es un gentil éthiopien, merci, j'espère encore te revoir en France. nous sommes vraiment fiers de toi, Bravo...
ውይ ይሄ ሁሉ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ፈረንሳይ የሚኖሩ ናቸው እኛኮ ሁሉም የለለንበት የለም በያለንበት አላህ ይጠብቀን🥺♥️ ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ያምጣልን ህጻናቶቹ አላህ ያሳድጋችሁ አድጋችሁ ኢትዮጵያን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ🇪🇹♥️🥰
Egziabher yemesgen Eshto qetlibet
ፎጣ መሸለም የሀገራች ባህል እንዳይረሱ አድርገሀል እሸ ምርጥሰዉ❤❤❤❤
እሼ ለአንተ ሁሉም ነገር ይገባካል ጀግና ኢትዮጵያዊ እኮ ነክ በጣም ደስስስ ስትሉ
ውብ ናችሁ ትልቋ እማማ ኢትዮጵያ ይህች ናት ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን እሸ መሌ ኑርልን
ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበረክ እሼ መሌ በርታ ሁሌም አንደኛ ነው❤❤
እሼ በሄድክበት መልካም ነገር ይግጠምህ መልካም ሰው ነህ እና መጥፎ አይንካህ
ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን !!! ❤
አሜን 🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩😍😍😍
አሜንንንንንን
አገራችንንም ይጠብቅልን
በትናንሾች ልጆች መወደድ እንዴት ደስታን ይሰጣል በእግዚአብሔር ❤❤❤
ደስ ስትሉ ኢትዮጵያዊነት እኮ ኩራታችን ነው ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ለቤተሰብ እና ለአገር የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን እሽዋ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተስቦችህ 🥰
ፈጣሪ ሀገር ሰላም የርግል 🥰🙏
ሞገሱን የስጠህ እግዚአብሔር እምላክ ዛሬም ነገም ሁሌም እብዝቶ ይስጥህ ተባረክ 🙏🏾 መመካት በእግዚአብሔር ነው እሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለሁ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾💚💛❤️
ፔሪስ በጣም ነው የሚምረው ትንሽ ቀን ተቀምጨበታለሁ አሸ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ታስሮ ሲሉ ከፍቶኝ ነበር
እሼን ሚወድ ብቻ❤❤❤🙌🏼
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ሀገርራችንን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን በልጆ መወደድ በጣም ነው ደ የሚለው
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን በየአገሩ ላላሉች እናቶች ክበሩልኝ ልጆቻቹን ኢትዮጵያውነትን እንዳይረሱ በማረጋቹ ትልቅ ስጦጣ ነው
እሼ መሌ የሰው ልክ !!👉አሁን ትኩረታችን አይናችን ሁሉም የሰውነት ክፍላችን አንዲት-ቅድስት-ርይትህት የሆነችው ቤተክርስቲያናችን ላይ ይሁን።
እሽዬ የሠው መውደድ በጣም ግሩም ነው ለዛውም በህጻናት በንጹህ እህሌና ኑርልን😍😍
እውነቶነው እሼ ስራክን ቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ ይጨምርልህ ያበርክትህ
የሰዉ መዉደድ እንዲህ ነዉ በተለይ ህፃናት እሺ መወደዱን ይጨምርልህ
የኔ ዉድ ቆጆ ልጅ እደግልኝ ግእዝ አነበበልን ተባረክልን
ኡፍ በጣም እኮ ነው እማደቅህ ነፍ አመት ኑርልኝ እሼ
ሰላም እንደምን ነህ እውነት የምታቀርባቸው ልጆች በጣም አሰደናቂ ጣፋጭ ናቸው ደስ ይላሉ ግን አንድ ነገር ማለት ፈልጌ ነበር የምታቀርባቸው ልጆች ሌላ የተለያዩ ሚዲያ ያላቸውን ሰዎች ባያገኙ ይህ የነሱን ጥሩ ነገር ያወርደዋል መስጠት እንኳን የሚፈልጉት ነገር ቢኖር ባንተ መንገድ ቢሆን ይሻላል እላለሁ በተረፈ ሁሌም ከፍ ብለህ እንድትታይ እመኛለሁ ሰላም ለሀገራችን
ዋዋዋዋዉዉዉዉዉ እሽዬ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ኑርልን እንወደሃለን 😍😍😍😍😍😍
እሼ የኛጀግና🍓🍓🍓🍊🍊🍎🍎ቃልየለኝም ላተ🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ⛪️✝️ባህሪህን አይቀይረው🥰🥰🥰
እሼ ቤተክርስቲያንና ሕፃናት ልባቸውን ሰተውሐል ትልቅ እምነት አጥብቀሕ ያዝ ወንድሜ በርታ በልጆቹም ላይ ብዙ ስራበት
ዲያቆኑ ልጅ ❤❤❤❤ ። Egziabher betibeb yasadigilin , ketebareke beteseb Yenegew tilik tesfa , emebete titeebikilin tasadigilin
Wow betam des tlalachihu egziabher mechereshawn yasamirilih . keep it up your kind
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጲያዊነት ማለት ፍቅር ማለትነው።
በእውነት እንባዮን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ያየሁት ተባረክ
ዋው ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 😍😍😍
የእውነት ምንም ማለት አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰው ላንተ ያለውን አቀባበል ሳይ እሽዬ ወላሂ ከልብ እወድሀለሁ ፈጣሪ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅህ አባቴ 💚
አይ አሸቱ በቃትህ የገርማል በርታበት አንደኛ 🥰🥰🥰🥰🥰
እሸ መልካም ሰዉ ወላሂ ከልቤ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ አላህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ መልካም
አንተ ትለያለህ ከሁሉም ይህንን እወቀው ልዩ ነህ ❤🙏ዲያቆን ያሬድ ኃይለ ሚካኤል ❤
እሼ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጅ
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወድማችን እሸቱ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ዋው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤
ተባረክ እሼ .የአንድነት ጠበቃ
እሸቱ አንተ እኮ ልዩ ሰዉ ነህ ለየት ያልክ 👌😘😘
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ስጥልን በሰላም ይመልስህ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እሸቴ እንወድሀለን አይዞህ በርታልን
Wenyeni esheteyee taserewale tblo asazenogn nbre tmesegene bselame tmelese 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤
አዋ እሼ ቀጥልበት በርታ እኔ እንባዬ መጣ የ13 አመታ ልጅ ንግግር
አለምን ብትጎበኝ በእውነቱ ይገናሃል እሸቱ ጥሩ ሰው
በጣም ደስ የሚል ነው ሁሉም ነገር እንኳን ደስ ያለህ
እረያረብ እደሸ መለሰ የሰው መውደድ ስጠኝ መታደልነው እንደዚህ መወደድ ይገባል እሽየ የኔአዛኝ
በጣም ደስ ይላል እሼ መሌ ቀጥልበት ይገባሀል
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅ የልጆች ደስታ
አሼ ኢትዮጵያዊ ዉብ ስወድህ እድሜና ጤና❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
በሰላም በጤና በፈቅረ ተመለሱአገራቺንንመሰላምየረግልንየረብ
Eshi mirt sira new yemitiseraw, Eg/r tsegawin yabzalih Genzeb ena tsega endayatalilih new eni yemilew Wondemi berta 😘
እንኳን ደስስ ያለህ እሼ ይገበሀል አንተ የስቱን ልብ ነው የምታበራው
አሼ መለካም ሰው ዘመንህ ይባረከ
አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
እግዚአብሄር ሁላችንም የሰው መውደድ ይስጠን 🥺🥺🙏🙏🙏🥰🥰🥰💚💛❤️
Very nice program with our diaspora kids & families, thank you
እሼ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ
Eshuyeee enkuwani ba salami daraseki alamini hulu wurase bamalikaminateki nurelign 1000 amate
its blessing to be with kids💚💛❤ you guys are lucky!!!!
👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እሸቱ ምርጥ ሰዉ ተባረክ👍👍👍👍👍💚💛❤🙏
አሹ አላህ ይጠብቅህ በሰላም ተመለስ🇪🇹
ዋዉ ደስ ዪለል ጊን ስለለገኜሁክ ከፍቶኛል ከበርስ ሩቅ ናኝ ኢናም ቲናንሽ ልጆች አሉኝ አዪ ቢቻ ደስ ዪለል😍😍😍👍👍👍👍
እግዝአብሄር ይጠብቅህ እሸቱ
አሸቱ አኮ የሰው መውደድ አለው ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤
እሸቴ እንወድህለን በርታልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሼ እኮ ትለያለህ አላህ ይጠብቅልን🧡
ትንሽ ደቅቀ አነሰብን😂❤❤
👍👍👍👍እሸበአለህበትአላህይጠብቅልን የኛጀግና በረታ የኔልዩእሸሀገርችንን አላህ ሰላም ያድረግልን ያረብ 😭😭😭😭
አቀባበላቸው ደስ ሲል
Eshetu M less Melkam Sew Estanat Ywdeduk Selamk Ybza Etyolyan Tmarat 🤲🤲🤲
እሼ እግዚአብሔር የሰጠህ ስፍራ ይህ ነው : እግዚአብሔር የሰጠውን ማንም አይወስድብህም በዚህ ቀጥል በርታ የአለም ህዝብ ውሽካታ ፖለቲካ ናላውን ስላዞረው አእምሮውን የሚያዝናናበት ድንቅ ፕሮግራም ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ነውና እባክህ ተሳስተህ ፖለቲካ እንዳታስገባ አደራህን ያለን ብቸኛ ፕሮግራም ይህ ነውና
የኢትዮጵያ ልጆች ፍጣን ናቸው እውነት
ፍትህ፣ቤታቸው፣ፈርሳኦ፣ሜዳአ፣ለወጡት፣አር፣እኦኦኦኦ፣አላህ፣ሆይይይ፣ማርን፣እርዳን፣እድሜ፣ልካችን፣የለፋንበት፣በአንድቀን፣ፈረሳአ፣ሜዳአ፣ጣሉን፣ፍትህ፣ኦሮሜያ፣ክልል፣ለሚፈናቀሉት፣ፋትህህህ😭😭😭😭😭😭
@@zemzem5178 Amen ehite 💔💔💔
@@eg3549 p
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው፤ የህፃናቱን የዋህ ልብና ጣፋጭ አንደበት የሚናፍቃቹ እስኪ👍
💚💚🇪🇹👏⛪️⛪️
.እኔም ጌራራዬ
ካገር ውጭ ያሉ ልጆቸ ሀይማኖታቸውን ባህል አቸውን ያስተምሮቸዋል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
የሰዉ መዉደድ ሲሰጥህ እንዲህ ነዉ እሼ ይገባሀል ❤❤የኔ ዘመን ባለ ቅን ልብ ወጣት👏
በሰው ሃገር ልጆቻችሁን ስለ ሃይማኖት የምታስተምሩ የእውነት ጀግና ናችሁ 💕👍
በፉክክር ነዋ የሚማሩት በአማርኛ ፣በግእዝ፣ በእንግሊዜኛ ይዘምራሉ፣ይፅፋሉ፣ ያነባሉ፣ ይቀድሳሉ አይገርምም
እውነትም እሸቱ ይለያል ስንል በምክንያት ነው። በውጭው አለም የሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን ልጆቻቸው ኢትዮጵያዊነታቸውን እንደያዙ እንዲያድጉ ለሚጥሩት ወላጆች በሙሉ ክብር ይገባቸዋል፣ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ።
ሁሌም የምፀልይልህ ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ እንዲሰጥህ እና ከክፉ ዓይን፣አፍ፣ምግባር ጠብቆበእቅፉ እንዲያኖርህ ነዉ እዉቀትንጥበብን ጨምሮ ይስጥህ🙌
ደምሪኝ ማማየ
እሼን የሚወደው 👍🥰🥰
ፈጣሪ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን !!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍🤣🤣
Amen Amen
Amen amen aemn
አሜን 😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
Fatariytadken
ደስ ሲሉ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው
ምን አስኮራሽ ፈልገሽ ነው እንዴ የተፈጠርሽው ?
እኔ ግን አፍራለሁ😏😏😏
@@الأجملتلاواتالقرآنالكريم ፈልጌ እንኳን አይደለም እድለኛ ስለሆንኩ ነው እግዚአብሔር ሰለሚወደኝ ተመርጬ ነው ኢትዮጵያዊ ዉሰጥ የተፈጠርኩት ኢትዮጵያ ማለት እኮ በመፅሐፍ ቅዱስ ከ44ጊዜ በላይ የተጠቀሰች ህዝቧ አምላኩን የሚፈራ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሥራት ሀገር ኢትዮጵያ ነች የብሄር በህረሰቧች ሰብስብ የእራሷ ባህል እና ቅርስ ያላት ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ናት እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል ኩራት ይሰማኛል
@@yeshworkdemeke tekekel nesh yene enat enes beteyi endet be ethiopiyawinete endemekora
ከሀገረ ውጭ ያሉተ ልጆች ስለኢትዮጵያ ያላቸው ፎቅረ ይለያል ወላጆቻቸው ይባረክ እዲህ በመቀረፀቻው ልጆቻቸውን💞💞💞🥰🥰🥰
አሁን ሁላችንም ልባችን ወደ ሐይማኖታችን ነው🙏
እሄ ፍቅር የሆነ ህዝብ በሰላም እንዲኖር እርዳን
እሼ ድንቅ ስጦታችን ነህ አላህ ይጠብቅህ🙏😍
እንደኔ እሼን ባለመታሰሩና በሰላም በማየቱ ደስተኛ የሆነ በላይክ👍
Melikamun yarigew gin yihe yahun ayimesilegnim adis amet sil semahut
Inen desibiloyinali yemir yene Tinafiqiye Ishe
Enme
Enme betme
Hulachenme des bhlonal
መጀመሪያ እግዚአብሔር ቤተ እምነታችን እና ሀገራችን ሰላም ያርግልን አንድ ያርገን አምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ያለኝ ነገር ፆሎቱን ማስጨረስህ
"ስላከበረኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ"
እሽዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያክብርህ
እድለኛ ነህ በእውነት ይህ ስለሠራህ ሳይሆን ስለተመረጥህ ሳይሆን ስለተሠጠህ ነው አምላክ ሁሉን እኩል የፈጠረ ጌታ አዳድን በጥላቻ ሞልቶ ያስቀምጠዋል አተን በዚሁሉ ፍቅር የለመተናነስ በልጅ በአዋቂው የሠጠህ አምለክ ቀሪ ዘመንህንም በዚው መብራት አርጎ ያስቀምጠው መጨረሻላይ ያለችው ልጅ እዳለችው ታይተህ አትጥፍ በመላው ሀገር ያላችሁ እናተ ፍቅራችሁን የማትሠስቱ ያገሬ ልጆች አምላክ ይጠብቃችሁ
እሼ ሓወይ ይግባዓካ ዩ ዓባይ ሰብ እድኻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ( ሼ ወንድሜዋ ይገባካል አንተ በጣም ትልቅ. ና ምርጥ ሰው ነክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እግዚአብሔር ሃይማኖትቻን⛪️⛪️ እና ⛪️ሀገራችን🇪🇹🇪🇹 ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት ❤️
ለአባቶቻችን🥺 ፅናት እንዲሁም
በዓለም ዙሩያ በሙሉ መልካም ምኞቴን ተመኘሁላችሁ ልባዊ ስብሃት አለኝ 🥺🙏🙏❤️❤️❤️❤️
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜንን አሚንን
የኔ እህት የዛሬ 26 አመት ገደማ በ4 አመቷ ቤልጄም ሀገር በጉድፈቻ ሄዳ እስከ አሁን አግኝተናት አናውቅም እዛ ሀገር ታዋቂ ሚዲያ ካለ እርዱኝ እስኪ በፎቶዋ ማግኘት ከቻልኩ
Ikaja
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ
አሼ ልዩ ነህ እኮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
ብዙ ጊዜ like ማድረግ ቢቻል ብየ ተመኘዉ በርታልን
ከዚ በላይ ፍቅር ያብዛልህ ጀግናው
እውነት ነዉ ያከበረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ ያልከው እሸቱ መለስ ተባረክ እውነት ነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
Bonjour tout le monde, Eshetu, tu es un gentil éthiopien, merci, j'espère encore te revoir en France. nous sommes vraiment fiers de toi, Bravo...
ውይ ይሄ ሁሉ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ፈረንሳይ የሚኖሩ ናቸው እኛኮ ሁሉም የለለንበት የለም በያለንበት አላህ ይጠብቀን🥺♥️ ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ያምጣልን ህጻናቶቹ አላህ ያሳድጋችሁ አድጋችሁ ኢትዮጵያን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ🇪🇹♥️🥰
Egziabher yemesgen
Eshto qetlibet
ፎጣ መሸለም የሀገራች ባህል እንዳይረሱ አድርገሀል እሸ ምርጥሰዉ❤❤❤❤
እሼ ለአንተ ሁሉም ነገር ይገባካል ጀግና ኢትዮጵያዊ እኮ ነክ በጣም ደስስስ ስትሉ
ውብ ናችሁ ትልቋ እማማ ኢትዮጵያ ይህች ናት ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን እሸ መሌ ኑርልን
ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበረክ እሼ መሌ በርታ ሁሌም አንደኛ ነው❤❤
እሼ በሄድክበት መልካም ነገር ይግጠምህ መልካም ሰው ነህ እና መጥፎ አይንካህ
ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን !!! ❤
አሜን 🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩😍😍😍
አሜንንንንንን
አገራችንንም ይጠብቅልን
በትናንሾች ልጆች መወደድ እንዴት ደስታን ይሰጣል በእግዚአብሔር ❤❤❤
ደስ ስትሉ ኢትዮጵያዊነት እኮ ኩራታችን ነው ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ለቤተሰብ እና ለአገር የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን እሽዋ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተስቦችህ 🥰
ፈጣሪ ሀገር ሰላም የርግል 🥰🙏
ሞገሱን የስጠህ እግዚአብሔር እምላክ ዛሬም ነገም ሁሌም እብዝቶ ይስጥህ ተባረክ 🙏🏾 መመካት በእግዚአብሔር ነው እሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለሁ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾💚💛❤️
ፔሪስ በጣም ነው የሚምረው ትንሽ ቀን ተቀምጨበታለሁ አሸ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ታስሮ ሲሉ ከፍቶኝ ነበር
እሼን ሚወድ ብቻ❤❤❤🙌🏼
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ሀገርራችንን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን በልጆ መወደድ በጣም ነው ደ የሚለው
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን በየአገሩ ላላሉች እናቶች ክበሩልኝ ልጆቻቹን ኢትዮጵያውነትን እንዳይረሱ በማረጋቹ ትልቅ ስጦጣ ነው
እሼ መሌ የሰው ልክ !!👉አሁን ትኩረታችን አይናችን ሁሉም የሰውነት ክፍላችን አንዲት-ቅድስት-ርይትህት የሆነችው ቤተክርስቲያናችን ላይ ይሁን።
እሽዬ የሠው መውደድ በጣም ግሩም ነው ለዛውም በህጻናት በንጹህ እህሌና ኑርልን😍😍
እውነቶነው እሼ ስራክን ቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ ይጨምርልህ ያበርክትህ
የሰዉ መዉደድ እንዲህ ነዉ በተለይ ህፃናት እሺ መወደዱን ይጨምርልህ
የኔ ዉድ ቆጆ ልጅ እደግልኝ ግእዝ አነበበልን ተባረክልን
ኡፍ በጣም እኮ ነው እማደቅህ ነፍ አመት ኑርልኝ እሼ
ሰላም እንደምን ነህ እውነት የምታቀርባቸው ልጆች በጣም አሰደናቂ ጣፋጭ ናቸው ደስ ይላሉ ግን አንድ ነገር ማለት ፈልጌ ነበር የምታቀርባቸው ልጆች ሌላ የተለያዩ ሚዲያ ያላቸውን ሰዎች ባያገኙ ይህ የነሱን ጥሩ ነገር ያወርደዋል መስጠት እንኳን የሚፈልጉት ነገር ቢኖር ባንተ መንገድ ቢሆን ይሻላል እላለሁ በተረፈ ሁሌም ከፍ ብለህ እንድትታይ እመኛለሁ ሰላም ለሀገራችን
ዋዋዋዋዉዉዉዉዉ እሽዬ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ኑርልን እንወደሃለን 😍😍😍😍😍😍
እሼ የኛጀግና🍓🍓🍓🍊🍊🍎🍎ቃልየለኝም ላተ🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና
ይስጥህ⛪️✝️ባህሪህን አይቀይረው🥰🥰🥰
እሼ ቤተክርስቲያንና ሕፃናት ልባቸውን ሰተውሐል ትልቅ እምነት አጥብቀሕ ያዝ ወንድሜ በርታ በልጆቹም ላይ ብዙ ስራበት
ዲያቆኑ ልጅ ❤❤❤❤ ። Egziabher betibeb yasadigilin , ketebareke beteseb Yenegew tilik tesfa , emebete titeebikilin tasadigilin
Wow betam des tlalachihu egziabher mechereshawn yasamirilih . keep it up your kind
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጲያዊነት ማለት ፍቅር ማለትነው።
በእውነት እንባዮን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ያየሁት ተባረክ
ዋው ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 😍😍😍
የእውነት ምንም ማለት አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰው ላንተ ያለውን አቀባበል ሳይ እሽዬ ወላሂ ከልብ እወድሀለሁ ፈጣሪ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅህ አባቴ 💚
አይ አሸቱ በቃትህ የገርማል በርታበት አንደኛ 🥰🥰🥰🥰🥰
እሸ መልካም ሰዉ ወላሂ ከልቤ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ አላህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ መልካም
አንተ ትለያለህ ከሁሉም ይህንን እወቀው ልዩ ነህ ❤🙏
ዲያቆን ያሬድ ኃይለ ሚካኤል ❤
እሼ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጅ
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወድማችን እሸቱ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ዋው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤
ተባረክ እሼ .የአንድነት ጠበቃ
እሸቱ አንተ እኮ ልዩ ሰዉ ነህ ለየት ያልክ 👌😘😘
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ስጥልን በሰላም ይመልስህ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እሸቴ እንወድሀለን አይዞህ በርታልን
Wenyeni esheteyee taserewale tblo asazenogn nbre tmesegene bselame tmelese 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤
አዋ እሼ ቀጥልበት በርታ እኔ እንባዬ መጣ የ13 አመታ ልጅ ንግግር
አለምን ብትጎበኝ በእውነቱ ይገናሃል እሸቱ ጥሩ ሰው
በጣም ደስ የሚል ነው ሁሉም ነገር እንኳን ደስ ያለህ
እረያረብ እደሸ መለሰ የሰው መውደድ ስጠኝ መታደልነው እንደዚህ መወደድ ይገባል እሽየ የኔአዛኝ
በጣም ደስ ይላል እሼ መሌ ቀጥልበት ይገባሀል
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅ የልጆች ደስታ
አሼ ኢትዮጵያዊ ዉብ ስወድህ እድሜና ጤና❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
በሰላም በጤና በፈቅረ ተመለሱ
አገራቺንንመሰላምየረግልን
የረብ
Eshi mirt sira new yemitiseraw, Eg/r tsegawin yabzalih Genzeb ena tsega endayatalilih new eni yemilew Wondemi berta 😘
እንኳን ደስስ ያለህ እሼ ይገበሀል አንተ የስቱን ልብ ነው የምታበራው
አሼ መለካም ሰው ዘመንህ ይባረከ
አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
እግዚአብሄር ሁላችንም የሰው መውደድ ይስጠን 🥺🥺🙏🙏🙏🥰🥰🥰💚💛❤️
Very nice program with our diaspora kids & families, thank you
እሼ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ
Eshuyeee enkuwani ba salami daraseki alamini hulu wurase bamalikaminateki nurelign 1000 amate
its blessing to be with kids💚💛❤ you guys are lucky!!!!
👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እሸቱ ምርጥ ሰዉ ተባረክ👍👍👍👍👍💚💛❤🙏
አሹ አላህ ይጠብቅህ በሰላም ተመለስ🇪🇹
ዋዉ ደስ ዪለል ጊን ስለለገኜሁክ ከፍቶኛል ከበርስ ሩቅ ናኝ ኢናም ቲናንሽ ልጆች አሉኝ አዪ ቢቻ ደስ ዪለል😍😍😍👍👍👍👍
እግዝአብሄር ይጠብቅህ እሸቱ
አሸቱ አኮ የሰው መውደድ አለው ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤
እሸቴ እንወድህለን በርታልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሼ እኮ ትለያለህ አላህ ይጠብቅልን🧡
ትንሽ ደቅቀ አነሰብን😂❤❤
👍👍👍👍እሸበአለህበትአላህይጠብቅልን የኛጀግና በረታ የኔልዩእሸ
ሀገርችንን አላህ ሰላም ያድረግልን ያረብ
😭😭😭😭