ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፬/14 «የባላገር መላክተኞች»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፬/14 «የባላገር መላክተኞች»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
    please visit my blog፦ sintayehugetach...
    please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
    please visit my you tube፦ / sintayehugeta

ความคิดเห็น • 36

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለኮነሬል መንግስቱ ሀይለማርያም ይሁንና እንደ ፊት አውራሪ መሸሻ አይነት ግብዝ የሆኑ እራስ ወዳዶችን አፈር ከድሜ ያስበላ መሬት ላራሹ ብሎ ያን ስርዓት ያጠፋ ጀግና ነበር ደሀ ወዳዱ መንጌ እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @guanguldemsachew5137
    @guanguldemsachew5137 7 ปีที่แล้ว +11

    ፍቅር,እውነትኝነት,ሃይማኖተኝነት,ሀገርንና ባህልን መጠበቅን ; ከሰብለ ወንጌል, ከበዛብህ, ከጉዱ ካሳ እንማራለን:: ደራሲውን እናመሰግናቸዋለን::

  • @guanguldemsachew5137
    @guanguldemsachew5137 7 ปีที่แล้ว +7

    ባላገር ሁሌም ያሽንፋል ግፍ ከበዛበት! ግሩም ትረካ አንቤዋለሁ ግን እንዲህ አጥንትና ስጋ ደምና ነፍስ ያለውን ትረካ ስሰማ አዲስ ሆነብኝ:: ወጋየሁ ንጋቱ ነፍስህን ይማረው:: እዚህ ላይየለጠፍክልንም እናመሰግንሀለን::

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n 7 ปีที่แล้ว +5

    በዉነት ነፍሴን ከስደእቱ አለም ወደ ሀገረ ጎጀጃም ወሰዳችሁት አመእሰግናአሁ ደስ ብሎኛአል

  • @TG19948
    @TG19948 7 ปีที่แล้ว +8

    እስካሁን ባለመስማቴ ና ባለማንበቤ የምቆጭበት ምርጥ መፅሐፍ ነው ፡አመሰግናለሁ።

  • @user-kc6sf5ln2k
    @user-kc6sf5ln2k 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ መፅሀፍ ማበብ ትረካ መስማት በጣም እወዳለሁ መፅሀፍ አሚሮን ያድሳል ህሌናን ይመስጣል

  • @hayahaya9786
    @hayahaya9786 7 ปีที่แล้ว +6

    ጉዱ ካሳ ውስጤ ነው

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 7 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይ ጉዱ ካሳ እውነትም ጉዱ እኔንም አሳከኝ ድፍረትህም አስደሰተኝ ከልብ እናመሰግናለን ደራሲውን ተራኪውንም አቅራቢችንንም

  • @guanguldemsachew5137
    @guanguldemsachew5137 7 ปีที่แล้ว +6

    የፊት አውራሪን አይነት ግብዝ እንደ ጉዱ ካሳ ያለ መካሪ ያስፈልገዋል:: እንደ አባ ሞገሴ ያለ የቦይ ውሃ ; ወደ መሩት የሚመራ ;እውነትን እያወቀ የሚሸሽ ; ሰውን ወደገደል መምራቱ የማይቀር ነው::

  • @mediyekidusgebrellij3155
    @mediyekidusgebrellij3155 6 ปีที่แล้ว +1

    ጉዱ ካሳ ወስጤ ነው ፍቅር እስከ መቃብር ................እናመሰግናለን

  • @tgistalmnew159
    @tgistalmnew159 7 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ያክብርህ
    ሃዲስ አለማየሁ

  • @user-eh7oq3up6r
    @user-eh7oq3up6r 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @habtamshimeles8232
    @habtamshimeles8232 7 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አቀራረብ

  • @selamnigussie9144
    @selamnigussie9144 8 ปีที่แล้ว +3

    amazed
    🙌🙌🙌🙌

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n 7 ปีที่แล้ว

    በዉነት ጥሩ ሀሳአብ ነዉ የአሁኑ ትዉልዲ ባአህሉ ሀይማኖቱን የሀገር ፈቅርን የስተምራል አመሰግናአለሁ

    • @ethio-fmk506
      @ethio-fmk506 6 ปีที่แล้ว

      ሰላአም ለኢትዮጵያ yeun

  • @user-sb4ol4yz9l
    @user-sb4ol4yz9l 7 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @user-bx6xx4ox8r
    @user-bx6xx4ox8r 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ከደራሲው እስከ ተራኪው እሚገርም ነው በድጋሚ እናመስግናለን

  • @abrhamgodeta7437
    @abrhamgodeta7437 7 ปีที่แล้ว

    wow badger malte betam dese yelale laswe yalchwo akberotes bihone merte nw migerm yetmala akrarbe! !it's so amsing all times this is my favorite thing's

  • @abebaabeba1731
    @abebaabeba1731 7 ปีที่แล้ว +3

    betame des yelan wow

  • @jennifernahhas8887
    @jennifernahhas8887 7 ปีที่แล้ว +1

    wow 👏👌

  • @onelovf1719
    @onelovf1719 7 ปีที่แล้ว +1

    tnx betam

  • @firewiniabraha4296
    @firewiniabraha4296 7 ปีที่แล้ว +1

    waw betam dess yilal

  • @user-zj9tz8db7m
    @user-zj9tz8db7m 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለን

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 7 ปีที่แล้ว +1

    betam betam desssss yelale

  • @hanayilma2311
    @hanayilma2311 8 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @askalemariyam5548
    @askalemariyam5548 7 ปีที่แล้ว +1

    Arifnew

  • @taditadi9601
    @taditadi9601 8 ปีที่แล้ว +1

    batme teru new enamesgenlen ♥

  • @solomonbawoke7468
    @solomonbawoke7468 7 ปีที่แล้ว

    it lead me to love !!!! WOW

  • @kibneshmadamo876
    @kibneshmadamo876 5 ปีที่แล้ว +1

    Gudu kasa Desi sili 👍

  • @helennigusse7168
    @helennigusse7168 8 ปีที่แล้ว

    betam enamsgnalen

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378
    @yesemgnlijehanamesganaw9378 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @taditadi9601
    @taditadi9601 8 ปีที่แล้ว +1

    batme teru new enamesgenlen ♥

  • @alimusa9350
    @alimusa9350 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን