ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፭/5 «ተክለ አልፍኣ»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ፤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2015
  • ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፭/5 «ተክለ አልፍኣ»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
    (የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገጸ-ባህሪያት ስሞች ከክፍል ፩-፬፦ አቶ ቦጋለ መብራቱ፣ ወይዘሮ ውድነሽ፣ ቄስ ታምሩ /የወይዘሮ ውድነሽ የንስሐ አባት/፣ በዛብህ፣ ቄስ ውቤ፣ ቄስ ፈለቀ፣ ቄስ ፍሬው፣ በላይነሽ፣ ጥሩ ወርቅ፣ ፩ኛ ደብሪቱ፣ ብሪቱ፣ ሻሼ፣ ፪ኛ ደብሪቱ፣ ቄስ ምህረቱ /የአቶ ቦጋለ የንስሐ አባት/፣ ገብሬ፣ እመት ጠጅቱ፣ ደብተራ በየነ።)
    (የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገጸ-ባህሪያት ስሞች በክፍል ፭፦ በዛብህ፣ አለቃ ክንፉ፣ አለቃ ኑሬ፣ ፊታውራሪ መሸሻ፣ ወይዘሮ ጥሩአይነት፣ ሰብለ ወንጌል፣ ፊታውራሪ አሰጌ፣ ፊታውራሪ ፍላቴ፣ ፫ኛዋ ደብሪቱ፣ ስንዱ፣ ትሁኔ)
    “አእመረ” አለ አንድ ድምፅ ከፎቅ ላይ፤ አለቃ ክንፉ ናቸው።
    “አእመረ” አለ ተቀባዩ ተማሪ ከመሬት።
    “የአምር፣ ያእምር፣ ያእምር፣ አእማሪ፣ አማእሪት፣ አእማርያን፣ አእማርያት፣ አእምሮ” አሉ አለቃ ክንፉ፤ ተማሪው ተቀበለ። ከዚህ በሁዋላ (በኋላ) ለምሳሌ፥ ያክል ከየቤቱ ሁለት፣ ሁለት ግስ ገሰው ዘረፋ ጀመሩ።
    ከጉባየ ቃና ጀምረው እመወድስ ሲደርሱ እንደሁልጊዜው ሞቅ አላቸውና ብድግ ብለው እንደፎካሪ ከወዲህ ወዲህ እየተንጎራደዱ ማዕበሉን ያወርዱት ጀመር። . . .
    --------------------------------------
    ተክለ አልፍኣ በታህሳስ ፰ ቀን የሚውል የዲማ አመት በዓል ነው፤ ክብረ በዓሉን ለማየት ከቅርብና ከሩቅ የሚመጣው ሕዝብ ቁጥር ይህን ያክል ነው አይባልም።
    -------------------------------------
    please visit my blog፦ sintayehugetachew.blogspot.it/
    please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71
    please visit my you tube፦ / sintayehugeta

ความคิดเห็น • 47

  • @beletewtekabeletewteka1641
    @beletewtekabeletewteka1641 8 ปีที่แล้ว +41

    እጅግ በጣም የሚያስደንቅ መፅሐፍ ነው።በስልካችን አዳምጠን እንድንጠቀም ላደረጋችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው።

  • @user-xr5il3bk6b
    @user-xr5il3bk6b 7 ปีที่แล้ว +17

    des sel
    የማይሠለች
    የማይረሣ
    የሚጥም
    የሚመሥጥ
    ከልብ ዘልቆ የሚገባ ምርጥ

  • @azebaire3247
    @azebaire3247 9 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ድንቅ ትረካ ነው ህይወትን ይመረምራል!!!

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ድንቅ ስራ

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r 7 ปีที่แล้ว +9

    ምን ቃል አለኝ ለዚ ልቦለድ እያለቀስኩ ነው ምሰማው አቤት ተራኪው አቤት አቤት አቤት ድርሰት ኡፍፍፍፍፍ ልቤ ጠፋ

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 6 ปีที่แล้ว +3

    ይህ መፅሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ሲተረክ እኛ ቤት ሬዲዮ የለንም ነበርና ከጎረቤት እንዴት በችግር እንደሰማሁት አስታውሳለሁ
    አሁን ያስተላለፈውን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meskeremazene6080
    @meskeremazene6080 8 ปีที่แล้ว +1

    waw betam aref naw enamesagenalew ya agalegelot zamenehen egezabher yebarek

  • @tinaprincess9325
    @tinaprincess9325 7 ปีที่แล้ว +2

    እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ስመኘው ነበር ለቡዙ አመት really thank you so much thank you so much ምክንያቱም ለማበብ ጊዜ አላገኝም ነበር

  • @henokt3206
    @henokt3206 8 ปีที่แล้ว +1

    so much respect to the narrator !

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም ምን እደምል😍

  • @user-bj4rv8vj2j
    @user-bj4rv8vj2j 7 ปีที่แล้ว +2

    thanks betam

  • @mesfinbelay8518
    @mesfinbelay8518 6 ปีที่แล้ว

    I have no words to say more but THANK YOU MR .WOGAYEHU NIGATU

  • @sameerasameera6102
    @sameerasameera6102 8 ปีที่แล้ว

    betam harfi new ejgni betam enamesegnaln ltarku tekafaye ldergun

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 6 ปีที่แล้ว

    Really it remembers me long when i was inelementary school
    Fantastic memory of 1974.

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 7 ปีที่แล้ว +3

    ምስኪን ሰብለ ወንግል አይይ ፊታውራሪ"እሱ ሰው አይደለም ገበሬ ነው"ሀሀሀሀሀ
    ደራሲውን ስንል ተራኩው ለጆሮ እንዲመችህ አርጎ ማቅረቡ አዘጋጁንም ከ♥♥♥እናመሰግናለን

  • @hjcjidp8014
    @hjcjidp8014 6 ปีที่แล้ว

    ብዙ ነገር ተማርኩበት በጣም ደስ የሚል ልብ ወለድ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-eg1np2td3p
    @user-eg1np2td3p 7 ปีที่แล้ว +11

    ከደራሲው ደግሞ ተራኪው ውይይይይ ግሩም አተራረክ ነው በውነት

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እሰከ መቃብር ❤
    በዛብህ,

  • @zelalemalemayehu4137
    @zelalemalemayehu4137 7 ปีที่แล้ว

    waw it is amazing narration respact to haddis alemayehu and wegayehu negatu.

  • @user-ir1eq8vn6f
    @user-ir1eq8vn6f 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @elsasiyume687
    @elsasiyume687 8 ปีที่แล้ว

    it shows the beauty part of Ethiopia.

  • @meskeremazene6080
    @meskeremazene6080 8 ปีที่แล้ว

    waw aref naw enamesagenalew

  • @zelalemalemayehu4137
    @zelalemalemayehu4137 7 ปีที่แล้ว +1

    waw it is amazing narration respact to haddis alemayehu and wegayehu negatu and to those how attached this file in to TH-cam of this

  • @genetgenet7622
    @genetgenet7622 6 ปีที่แล้ว

    wowwwww😘😚

  • @hanayilma2311
    @hanayilma2311 8 ปีที่แล้ว

    wow

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 ปีที่แล้ว +6

    ትረካውን ስሰማ የሆነ ውስጤን ደስ እሚል ስሜት ይሰማዋል ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተራኪ ከሰመን ዘመን እሚናፈቅ አሪፍ ልብወለድ ነው እናመሰግናለን ።

  • @shumetesam7407
    @shumetesam7407 7 ปีที่แล้ว

    WOW!!! 😮😮😮 mert tereka new thank u all :)

  • @teshaymegnesha262
    @teshaymegnesha262 8 ปีที่แล้ว

    wooow betame aref tarik new emesegnalehu

  • @betelg4623
    @betelg4623 7 ปีที่แล้ว

    wow 10q

  • @kelatiyesamincell7583
    @kelatiyesamincell7583 6 ปีที่แล้ว

    Ufiiii hulam zamin makiyarew lebulid nebsichan beginat yenuraw

  • @zaynbahusain2177
    @zaynbahusain2177 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ

  • @user-nt5wh5vc5z
    @user-nt5wh5vc5z 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ትረካ ነው

    • @samriyafiker8861
      @samriyafiker8861 7 ปีที่แล้ว

      የማርያም ልጅ ነኝ

    • @jhonemajilan1092
      @jhonemajilan1092 7 ปีที่แล้ว

      የማርያም ልጅ ነኝ bdegagmew alselech aleng belegenete astawsalew be19 93 akebabi hole ensemaw neber

  • @tsgerdaaszewugeas3332
    @tsgerdaaszewugeas3332 8 ปีที่แล้ว

    wawwaw des sil

  • @tiruworkdagnamyelew8490
    @tiruworkdagnamyelew8490 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አመሰግናለሁ። በስልኬ እድሜን ሙሉ መስማት የምፈልገውን ድርሰት መስማት እንዲችል ስላረጋችሁ በሙሉ።

  • @clickcell6705
    @clickcell6705 8 ปีที่แล้ว

    ejeg betam enamsegenalen tegawn yabzaieh trkawon lakerbien wondemachen

  • @user-of6er7yn2d
    @user-of6er7yn2d 6 ปีที่แล้ว

    sebli setasazen

  • @meskeremazene6080
    @meskeremazene6080 8 ปีที่แล้ว

    waw betam aref naw enamesagenalew ya agalegelot zamenehen egezabher yebarek

  • @elsasiyume687
    @elsasiyume687 8 ปีที่แล้ว

    it shows the beauty part of Ethiopia.

  • @zelalemalemayehu4137
    @zelalemalemayehu4137 7 ปีที่แล้ว +2

    waw it is amazing narration respact to haddis alemayehu and wegayehu negatu and to those how attached this file in to TH-cam of this