am not understand what you want and what is your guy's message? eliase is pass away. you can't blame anybody b/c God he give for him everything he have to look after good way otherwise you are the loser it was happened to eliase. end of the story. everybody have Owen life and Owen stressed. when he was strong eliase he don't want anybody help because already he was on the top level. you guy's talking about gossip and blame someone the way you talking.
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀሌታ ቲቪ ፕሮግራም አዘጋጆች። ሰላማችሁ ይብዛልኝ። ሁሌም የምታቀርቡት ስራ ሰዎችን ያንፃል ያስተምራል። በርቱ ተበራቱ። የኔንም ቀጣይ ክፍል ብዙዎች በጉጉት እየጠበቁ እንደሆነ፣ ያወሩኝ አያሌ ሰዎች አሉ። እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ እንደምታደርሱላቸው ተስፋ አለኝ።
ሰላም ሰላም ውድ የሀሌታ ቲቪ ቤተሰቦች፣ ሰላማችሁ በያላችሁበት የአለም ጥግ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ። ሞልቶ ተርፎ የምታካፍሉት አትጡ፣ አይጉደልባችሁ እላለሁ። እወዳችኋለሁ፣ መልካም ዛሬ ይሁንላችሁ።
በ ፌስቡክ በውስጥ መስመር አግኙኝ የኤሊያስ መልካ አድናቂዎች
Respect for elyas melka, he is our legend...
Tkkl nachihu anbesoch!👏👏👏👏👏👏👏
በል በል መረጃ አረጋግጠህ አውራ ሰላም ስዩም ኤልያስ አድናቂው እንደነበረ ያወቀው ከሞተ በሁዋላ ነው እኔ እንኳን በሩቁ ባየሁት በጣም አዝኖዋል ፤ በጣም ልቡ ተነክቶዋል ፤ ለዚህም ምስክር እንዲሆናችሁ አሁን አዲሳባ መጥቶ " ከብርሀኑ ድጋፌ" ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ እና ለሱ ማስታወሻ ሞቱን ከሰማ በሁዋላ ላለፉት ሁለትአመት የሰላም ስዩም ፌስቡክ ፕሮፋይል ፒክቸር የኤልያስ መልካ ፎቶ ነው
የተጫወተውን ብርሀኑ ድጋፌ ዩቲዪብ ላይ አዳምጡት !😚!!
ሰላም ስዩም ኤሊያስ ያደንቀው እንደነበር ያወቀው ከሞተ ቡሀላ ሳይሆን ከመሞቱ በፊት ነው ሰላም እና ኤሊያስ even በስልክ አውርተው ተጨዋውተውም ያውቃሉ ……ሌላ ጥያቄ ካለሽ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ
ጠያቂዉ የት ሆነህ ነዉ የምትጠይቃቸዉ???
Tedebko!!! Adnakiwoch endaygelut 😁😁😁
Respect legend Elias melka 😍
እልያስ መልካ, ሊሞተ አካባቢ ነው ያወኩት ምክንያቱም ብዙዋቹ ስራወቹ የሱን Collection of music መልክቱ ቅንብሩ Message ስትስማው የሚደነቅ, ነው!የማይረሳ ታሪክ ጥሎልን ነው የሄደው ነብሱን በገነት ያኑረው በርቱ good idea ነው ሀሳባችሁ!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹👍🏾☑️
Arif nw ketlbet
ጥያቄው አይሰማም ድምፅ ጥራት ያስፈልጋል
😢😢😢😢
ኤሊያስ መልካ እሙ የምትባል ዱርዬ ሚስት ነበረችው ጣሊያን ውስጥ እሱ ግን አያውቅም ነበር ዱርዬ እንደነበረች ዘካርያስ የሚባል ስው ያማግጣት ነበር
???? (● ●)
Cause of death could it be related to her infedilty? Dig dip find out her health status let his admirers know.
Weye gude bezefen zendero masmaw gude yelem kerstos bea zefen drase masmesle endeze ayenet yewrede eweket yeze Kazemi leleal men lethon tecjelalel
አሁን ከሞተ በሆላ ምን ይሁን ነው
ሰውን ማምለክ ማድነቅ በሚል ሰበብ አይ ይቱብ ነፍስህ
He is human not god