ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመስግናለው ልክ ነሽ የአባቴ አዘን ከልቤ መውጣት አልቻለም ልክ ነሽ አዘን ልቤን ስብሮታል ሁሌም አዲስ ነው አመስግናለው ስለፍታሽልኝ
ዛፎችን ከስራቻው ነቃቅሎ ከሚጥል አስፈሪ የሆነ ድምፅ ካለው ንፋስ ለማምለጥ የልጅነት ጓደኛዬን በግራ እጄ ይዣት ትንሽ እንደሮጥን ድንገት ባገኘነው የጎርፍ መውረጃ ቱቦ ውስጥ ገባን የገባንበት የጎርፍ መውረጃ ቁልቁለት ስለነበረ አንሸራቶ በአሸዋ ደለል ከተሞላ ገደል ላይ ጣለን ከወደቅሁበት በፍጥነት ተነስቼ ጓደኛዬን ሰፈልጋት ተሰወረችብኝ ድንገት ዘወር ስል በፊልም የማውቀው እየሱስ ክርስቶስን አየሁት በጣም ደስ አለኝ እርሱም እያየኝ ነበርና በምልክት ና አለኝ በእኔና በእየሱስ ክርስቶስ መካከል ያለው ቦታ እሳተ ጎመራ የቀለጠ የእሳት ጎርፍና የሚቀልጥ አለትና በጭስ የተሸፈነ ነው ይሁንጂ የጠራኝ እግዚአብሔር መሆኑን አውቄአለኹና አልፈራሁም እየቀለጠ የሚነደውን አለትና እሳቱ ጠፍቶ በሚጨሰው አለት ተራምጀ እግዚአብሔር ከቆመበት ቦታ ደረስሁ ልክ አጠገቡ እንደደረሰሁ እግዚአብሔር መንገድ ጀመረና ወደ ሸጥ ውስጥ ገባ እኔም ተከትዬው ገባሁ እግዚአብሔር ከፊት እኔ ከኃላ ሁነን ትንሽ እንደሄድን እግዚአብሔር በጣቱ በመጠቆም የቀብር ቦታ አሳየኝ እኔምየቀብሩን ቦታ በእጆቼ መጫር ጀመርኹ ሰዎች ከመቃብር በሕይወት ተነሱ የተነሱ ሰዎች ተጨምረው እግዚአብሔርን ተከትለን ትንሽ እንደሄድን እግዚአብሔር ድንገት ከዓይናችን ተሰወረ ጠፋብን እኔም ከእንቅልፍ ነቃኹ
ቤቲዬ እንኳን በሠላም መጣሽልኝ በህልሜ በተደጋጋሚ ከቤቴ ውጭ ሌላ ቦታ ሆኜ ሀገር ቤት ይመስለኛል የውጭ ሽንት ቤት ሄድና ፈልጌ ግን ቢደረመስ እና ብገባ ብዬ ፈርቼ እመለሳለሁ።የተለያየ ቦታ ሆኖ ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት
በህልም መወልወያና መጥረጊያ በአህያ ጭኜ ወደ ቤት ስሄድ አየሁ ፍቺውን ንገሪኝ
በተደጋጋሚ ህፃናት የተጎሣቆሉ ሆነው እርደታዬ ሲያምራቸው አያለሁ አንዳንዴ ሲጠፉብኝ አንዳንዴ በጥረት አድናቸዋለሁ ያስጨንቃል እባክሽ ፍችልኝ
አሀያ ውሃ ዉስጥ ሙታ አየኋት እና ልታጠብ ብዬ አልታጠብኩም ምንድን ነው
ሰላም እንዴት ነሽ በህልም በትልቅ ባህር ውስጥ በማእበል ከመርከብ ውስጥ ስሰምጥ ነው ያየሁት እባክሽ ይህን ህልም ፍቺልኝ
ሰላም ቤቲዬ በህልሜ ቤቴ ውስጥ ገላዬን ታጥቤ ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ ከዛን ብድግ ስል ስስ ሺቲ ነገር ነበረ ያሸረጥኩት ከወገቤ በታች ራቁቴን ሆንኩ ከዛን የቢሮ ጓደኛዬ የሆነ አንድ ልጅ ትኩር ብሎ ያየኛል ከዛን ሰዎች ይመስሉኛል ልበሺው ሲሉኝ ፈጥኜ ለበስኩት....ግን በፍፁም ወንድምነት እምቀርበው ልጅ ነው።
ስላምሽ ይብዛ ቤቲይ
ቤትዬ ሠላምሽ ይብዛ 😍
እናመሰግናለን
ቤትያ ጓደኛዬ ህልም አይታ ነበር ህልም የሆነች ቀይ ሴትየው መቆማና ፅንፅን ከዱባይ አምጭልን አደራ አደራ ትለኝ ነቃው አለችኝ ምን ይሆን
salami betti bahilimi kaa godayhe gaa abirani buna sinxaxa ayyahu yee jabanu caffu tasabira ayyahu mini yihuni bettiyye
ሰላም ለንች ይሁን እህቴሁል ጊዜ እኔ በሪ መስኮቱን እዘጋሎ የሆና ስውች በግድ ይከፍታሉ እና ስዛጋ የበሪ metafe አይየዜም
ሰላም እሕቴ በተደጋጋሚ ወታደሮች በሕልሜ አያለሁ ምን ይሆን
እነመሰግናለን እህታችን በጣም እነመሰግናለን
Hi beti ትላንት ማታ ገንፎ ስንል አየሁ ምንድነው
እባክሽንቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
አመሠግናለሁ ቤትየ እሸ እሞክራለሁ
ህልም ነበረን እሱም የአሰሪዬ ልጅ ናት ያየችው እኔናእስዋ አሜሪካ ሔደን እኔ ክፉል ተከራይተን እሰዋን ክፋል ውስጥ ወተት ጠጪ እናም እኔ ትቻት ስራ ሄድሽ አለችኝ እናም ህልሙን እሳ ነች ያየችው እህቴ ፋችልኝ እግዝያብሄር ይባርክሽ
Selam lanichi yhun hilimehn fichilgn menged mesasat mnm malet new bihu bizu gize mengedi yifefabignal enam mengezi layi sew yasayegnal biye zor zor eyaliku efeligalew gin manim ayaseyegnim zim bilo yalifugnal pls fichilgn
እንደምን አደርሽ
ሠላም ላንቺይሁን ቤቲ እናመሠግናለን ሥለምትሠጪን አገልግሎት ተባረኪልን ትናት በለቀቅሺዉ ቪድዎላይ ኮሜት ለመፃፍ ሥላልተመቸኝ አዳምጬወጣሁ አሥተያየት ሥትቀበይነበረ እና አድት እህታቺን ከባድ ህልሞችን ባትነግሪያቸዉእያለችነበረ እኔግን ሣትሣቀቂ በግልፅ እድትነግሪን ነዉ የምፈልገዉ ምክኒያቱም ባለማወቅ ብዙ ልንጠነቀቅወይም የምንችለዉን ያክል ጥረት ልናደርግበት የሚኖር ጉዳይ ሥለሚኖር መናገርሺ በጣምጥሩነገርነዉ እኔ ካባቴሞትበሃላ ህልሞቼን አድበአድ ወደሃላ እየተመለሥኩእያሥታወሥኩ ከፈጣሪየጋር ለመጣበቅ እየጣርኩነዉ ፈጣሪይመሥገን ዛሬግንበፆለት አቅምአግኝቼ ቆሚያለሁ ፆለት እጅግአሥፈላጊነገርነዉእና በፆለትእንበርታ እዉነታዉን የመጋፈጥአቅም ይኑረን እላለሁ በበኩሌ ቤቲዬ እርጋታሺን ሣላደንቅ ማለፍ ንፉግነትነዉና አድናቂሺነኝ በርቺ
የኔ እህት ሰላም
Hi ቤትዬ በህልሜ ንሥር አሞራ ተሸክሞኝ እየበረረ የምንፈልገውን የምትናገረውን ያውቃል ያረፍንበት ተራራ ጎጆ ፈርሦ ማደሪያ ፍለጋ ተሸክሞኝ ይወጣል ይበራል እየመሸ ነው ደን ጥሠን እያለፍን እየበረርን አየሁ ባለው ልኬ ይሄኛው ከልተፈታልኝም
Selam ehite bhilme wefcoi bet hije tefe wust tkur ashewa ena tinanish dngay gar debleka ynen tef ywefcho bet serateghawa ltasfech still alfelgim 6,000 bireen melshiligh elatalew kza yiwefcho balebetwan ayatina endet ashewana dngay deblika tasfechalech serateghash eyalku abren wedene bet enmetalen 1ghawa serategha borsashin erestish meteshal keweficho bet blagh terebeza lay askemta twetalich enem keweficho balebetwa gar salon eyaweraw enekalew
አህያ በህልም ማዋለድ
ብዙውን ግዜ እራቅቴ ስሆን አያሎህ ምንድነው
Selam batiye enkwan adersesh ?edabezahubesh awikalhu batiye yikerta hilme edazeh new and b eyoutub yemawikat lij alech ena eswa temselgnalech libes eyshtech yemselgnal ena gin aberat yemtesrat lij ga ehed ena konjo lelije libes ligezalat ayeche tesmameten birr keflkwat ena eswa gin keyera yebahil libes teshtelgnalgnalch gin enaded ena alifeligm selat amechi bela libesunm birunm litwosdbgn setl and yemlakew saw bemhil gebto teyat belo tekotat eswan tewochgn libesun wpsdkut liju gin shgntogn sekwar yetkwatera setgn bèja alitekblikutem beznbel neber yeyaskut libisun esu west aderglign lijun alawikewm nekahu...⁸ lelaw demo hilime yeshgeta enjra eybelahu ayehu
ሰላም ቤት
በተደጋጋሚ እብድ ሲያባርረኝ ይታየኛል
Betiye fetechewalew alshi enji yelm Yetetalahut fekegnye betammm amote seguru genashu telacheto gemashu segur alew ehetu ney wesjiw telegnleche enem embi beye ehedena keza demo wesdewalew yen ena yesu betesboche yetalalu ene yesun wendem betefi emetawalew keza hulu enena fekergnye tetewen yehedalu esu mert lay tezererebegn bechayen yeshew kichi aleku
ሰላም ቤትዬ እንዴት ነሽ እባክሺ ህልሜን ፍቺ ለኝ እኔ እህቴ በተደገጋም በህልሜ አየሃት ሶስት ጊዜ ማሬት ላይ ታኝተ አዬኅት አንዴ ባር ለይ ታኝተ አዬኅት አንዴ ዳግም ማሬት ለይ ታኝተ ከአንገቶው በታች ቄጣማ ለቢሳ አዬኅት በሶስኛ ጊዜ ጎሮቤት ሄዳ ማሬት ለይ ብድርቢስ ለብሳ ተኝታ አዬኅት
ስላምቤቴየለቤትሺአድስንኝህልሜንፍቺልኝየኔውውዲ በህልሜአህያጋልቤከባሌጋ ስሄድምንገዲግንእሱየሚያቃትሴትበኛትስቃልቺይሄምንዲነውፍቺልኝ
🤣
😂
የቆጆ። እነዴት። ነሸ። እልያ። እባላለሁ። ህልም። ፈችል። በህልሜ። ይሰለኜአል። ሸጠ። ልምጥማጥ። የሚባል። አውሬ። ከሗላየ። ሊበላኚ። ሴል። እከላከላለሁ ግን በጣም። ቀርቦኛል። አልነካኚም።
አመስግናለው ልክ ነሽ የአባቴ አዘን ከልቤ መውጣት አልቻለም ልክ ነሽ አዘን ልቤን ስብሮታል ሁሌም አዲስ ነው አመስግናለው ስለፍታሽልኝ
ዛፎችን ከስራቻው ነቃቅሎ ከሚጥል አስፈሪ የሆነ ድምፅ ካለው ንፋስ ለማምለጥ የልጅነት ጓደኛዬን በግራ እጄ ይዣት ትንሽ እንደሮጥን ድንገት ባገኘነው የጎርፍ መውረጃ ቱቦ ውስጥ ገባን የገባንበት የጎርፍ መውረጃ ቁልቁለት ስለነበረ አንሸራቶ በአሸዋ ደለል ከተሞላ ገደል ላይ ጣለን ከወደቅሁበት በፍጥነት ተነስቼ ጓደኛዬን ሰፈልጋት ተሰወረችብኝ ድንገት ዘወር ስል በፊልም የማውቀው እየሱስ ክርስቶስን አየሁት በጣም ደስ አለኝ እርሱም እያየኝ ነበርና በምልክት ና አለኝ በእኔና በእየሱስ ክርስቶስ መካከል ያለው ቦታ እሳተ ጎመራ የቀለጠ የእሳት ጎርፍና የሚቀልጥ አለትና በጭስ የተሸፈነ ነው ይሁንጂ የጠራኝ እግዚአብሔር መሆኑን አውቄአለኹና አልፈራሁም እየቀለጠ የሚነደውን አለትና እሳቱ ጠፍቶ በሚጨሰው አለት ተራምጀ እግዚአብሔር ከቆመበት ቦታ ደረስሁ ልክ አጠገቡ እንደደረሰሁ እግዚአብሔር መንገድ ጀመረና ወደ ሸጥ ውስጥ ገባ እኔም ተከትዬው ገባሁ እግዚአብሔር ከፊት እኔ ከኃላ ሁነን ትንሽ እንደሄድን እግዚአብሔር በጣቱ በመጠቆም የቀብር ቦታ አሳየኝ እኔምየቀብሩን ቦታ በእጆቼ መጫር ጀመርኹ ሰዎች ከመቃብር በሕይወት ተነሱ የተነሱ ሰዎች ተጨምረው እግዚአብሔርን ተከትለን ትንሽ እንደሄድን እግዚአብሔር ድንገት ከዓይናችን ተሰወረ ጠፋብን እኔም ከእንቅልፍ ነቃኹ
ቤቲዬ እንኳን በሠላም መጣሽልኝ በህልሜ በተደጋጋሚ ከቤቴ ውጭ ሌላ ቦታ ሆኜ ሀገር ቤት ይመስለኛል የውጭ ሽንት ቤት ሄድና ፈልጌ ግን ቢደረመስ እና ብገባ ብዬ ፈርቼ እመለሳለሁ።የተለያየ ቦታ ሆኖ ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት
በህልም መወልወያና መጥረጊያ በአህያ ጭኜ ወደ ቤት ስሄድ አየሁ ፍቺውን ንገሪኝ
በተደጋጋሚ ህፃናት የተጎሣቆሉ ሆነው እርደታዬ ሲያምራቸው አያለሁ አንዳንዴ ሲጠፉብኝ አንዳንዴ በጥረት አድናቸዋለሁ ያስጨንቃል እባክሽ ፍችልኝ
አሀያ ውሃ ዉስጥ ሙታ አየኋት እና ልታጠብ ብዬ አልታጠብኩም ምንድን ነው
ሰላም እንዴት ነሽ በህልም በትልቅ ባህር ውስጥ በማእበል ከመርከብ ውስጥ ስሰምጥ ነው ያየሁት እባክሽ ይህን ህልም ፍቺልኝ
ሰላም ቤቲዬ በህልሜ ቤቴ ውስጥ ገላዬን ታጥቤ ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ ከዛን ብድግ ስል ስስ ሺቲ ነገር ነበረ ያሸረጥኩት ከወገቤ በታች ራቁቴን ሆንኩ ከዛን የቢሮ ጓደኛዬ የሆነ አንድ ልጅ ትኩር ብሎ ያየኛል ከዛን ሰዎች ይመስሉኛል ልበሺው ሲሉኝ ፈጥኜ ለበስኩት....ግን በፍፁም ወንድምነት እምቀርበው ልጅ ነው።
ስላምሽ ይብዛ ቤቲይ
ቤትዬ ሠላምሽ ይብዛ 😍
እናመሰግናለን
ቤትያ ጓደኛዬ ህልም አይታ ነበር ህልም የሆነች ቀይ ሴትየው መቆማና ፅንፅን ከዱባይ አምጭልን አደራ አደራ ትለኝ ነቃው አለችኝ ምን ይሆን
salami betti bahilimi kaa godayhe gaa abirani buna sinxaxa ayyahu yee jabanu caffu tasabira ayyahu mini yihuni bettiyye
ሰላም ለንች ይሁን እህቴ
ሁል ጊዜ እኔ በሪ መስኮቱን እዘጋሎ የሆና ስውች በግድ ይከፍታሉ እና ስዛጋ የበሪ metafe አይየዜም
ሰላም እሕቴ በተደጋጋሚ ወታደሮች በሕልሜ አያለሁ ምን ይሆን
እነመሰግናለን እህታችን በጣም እነመሰግናለን
Hi beti ትላንት ማታ ገንፎ ስንል አየሁ ምንድነው
እባክሽንቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
አመሠግናለሁ ቤትየ እሸ እሞክራለሁ
ህልም ነበረን እሱም የአሰሪዬ ልጅ ናት ያየችው እኔናእስዋ አሜሪካ ሔደን እኔ ክፉል ተከራይተን እሰዋን ክፋል ውስጥ ወተት ጠጪ እናም እኔ ትቻት ስራ ሄድሽ አለችኝ እናም ህልሙን እሳ ነች ያየችው እህቴ ፋችልኝ እግዝያብሄር ይባርክሽ
Selam lanichi yhun hilimehn fichilgn menged mesasat mnm malet new bihu bizu gize mengedi yifefabignal enam mengezi layi sew yasayegnal biye zor zor eyaliku efeligalew gin manim ayaseyegnim zim bilo yalifugnal pls fichilgn
እንደምን አደርሽ
ሠላም ላንቺይሁን ቤቲ እናመሠግናለን ሥለምትሠጪን አገልግሎት ተባረኪልን
ትናት በለቀቅሺዉ ቪድዎላይ ኮሜት ለመፃፍ ሥላልተመቸኝ አዳምጬወጣሁ አሥተያየት ሥትቀበይነበረ እና አድት እህታቺን ከባድ ህልሞችን ባትነግሪያቸዉእያለችነበረ እኔግን ሣትሣቀቂ በግልፅ እድትነግሪን ነዉ የምፈልገዉ ምክኒያቱም ባለማወቅ ብዙ ልንጠነቀቅወይም የምንችለዉን ያክል ጥረት ልናደርግበት የሚኖር ጉዳይ ሥለሚኖር መናገርሺ በጣምጥሩነገርነዉ እኔ ካባቴሞትበሃላ ህልሞቼን አድበአድ ወደሃላ እየተመለሥኩእያሥታወሥኩ ከፈጣሪየጋር ለመጣበቅ እየጣርኩነዉ ፈጣሪይመሥገን ዛሬግንበፆለት አቅምአግኝቼ ቆሚያለሁ ፆለት እጅግአሥፈላጊነገርነዉእና በፆለትእንበርታ እዉነታዉን የመጋፈጥአቅም ይኑረን እላለሁ በበኩሌ ቤቲዬ እርጋታሺን ሣላደንቅ ማለፍ ንፉግነትነዉና አድናቂሺነኝ በርቺ