ሰማይ ላይ ጥቁር ደመና፤። ቤት ሲፈርስ፤ እንቁላል ሳይበላ ሲበሰብስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @betsibetselot3292
    @betsibetselot3292 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ቤቲ ህልሜን ፍቺልኝ ከፍቅረኛዬ ጋር ተለያይቻለው እና በህልሜ ለሱ ወልጀለት አየሁ እና ያለምንም ምጥ ነው የወለድኩት እና ልጄ በጣም ትልቅ ናት አራስ ሁኜ ልጄን አቅፌ የት እንደምሄድ አላውቅም የልጄ አንገቷና ሰውነቷ የተለያየም ይመስለኛል ግን ልጄ ጤነኛ ነበረች አልሞተችም እና በእውነቱ አለም እኔ ትዳርም ልጅም የለኝም ከፍቅረኛዬም ተለያይቻለው እባክሽ አትለፊኝ ጭንቅ ብሎኛል

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 ปีที่แล้ว

    Selamish yibza bety

  • @helenashne4091
    @helenashne4091 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤቲ የሞተ ሰው መጥፎ የሚሆነው ዕቃ ወይም ሰው ይዘው ሲሄድ ነው:: ግን በህልማችን መተው ብናያቸው ችግር የለውም:ምክንየቱም እነሱ የሉት እውነተኛው ቦታ ስለሆነ: :(ይህን በሃይማኖት ስንተረጎመው ማለቴ ነው)

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ቤቲ

  • @nejmamuhamed6670
    @nejmamuhamed6670 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤትዬ የኔ ህልም ያየሁ የተለዬሁት ጮኛዬ ተድሮ ይመስለኛን እና እኔም እዛዉ ያለሁ ይመስለኛን ግን እኔ በጣም አዝኜ ነበር እዴት እኔን ጥሎ እያልኩ እማለቅስ ይመስለኛን ሰዎችም እዳያዩኝ እጠነቀቅ ነበር እና ሙሺራዉ ያለዉ የሆነ ጎጆ ቤት ብሃላ ይመስለኛን እና ብጥብቅ ሙሺራዉ አልመጣም ከዛ ሚዜዉ ፈረሱን ይዞ ይመጣን

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t ปีที่แล้ว

    ቤት እንኳን ሰለም ማጣሽ

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ ปีที่แล้ว

    በህልም ጦርነት አየው የጦር ሄሊኮፍተር በጣም ዝቅ ብሎ እየደበደበ ነበር እኔና ታናሽ እህቴ እየበረርን ነበር ግን ከያቅጣጫው እየተተኮሰብን ነበር ምንም ጥይት አልመታንም ግን ማረፊያ ቦታ ሁላ አተን በመብረር ደክመን ነበር ከዛ እኔ ምድር ላይ ሆኜ ለመብረር አቅም ሳጣ እህቴ ልትረዳኝ እየሞከረች ነበር ከሀይሏ እያካፈለቺኝ ነበር ልክ ባትሪ ቻርጅ እንደሚደረግ ፍቺልኝ ቤቲዬ

  • @BetiyTaywork
    @BetiyTaywork 14 วันที่ผ่านมา

    ሠላም የኔ እህት እንዴት ነሽ ሠሞኑን አንድ ጥቁር ሠውዬ ከቤት በቢላ እያሯሯጥኩ ሳስወጣ አያለሁ እናም ደግሞ የኛም የኛቤት ይመሥለኛል ግን ቤቱ ከኛ ቤት ይረዝማል ግን ቤታችን ፈርሶ እየአለቀስኩ ስወጣ ልጄ ን ስፈልጋት ፈርስራሽ ሸፍኖት ነበግ ሳያት ግን ደና ነች እያለቀስኩ ልጄን ይዤ ወጣሁ ከዛ ቤት

  • @serkalemadane7724
    @serkalemadane7724 ปีที่แล้ว

    እንዲት ነሽ ቤቲዬ ህልሜን ፍችልኝ ምግብ በተበላበት ትሪ ላይ አንድሰው የህፃን ቀሚሰ በመስኮት አሳልፎ ሲስጠኝ አየሁ ፍቼልኝ በቴ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @nardostsegayenardos
    @nardostsegayenardos ปีที่แล้ว

    ሰላም ነሽ ህልሜን ፍችልኝ የድሮ ፍቅረኛዮ እኛ ቤት የኔ አልጋ ላይ ተኝቶ እኔ ደግሞ አጠገቡ በትንሽ ዱካ ላይ ቁጭ ብዬ የሱን ፓንት አጥባለሁ እሱ ዝም ብሎ ያየኛል ፖንቱ በልዞዋል እያልኩ ለማስለቀቅ ስሞክር እኛ ቤት ድግስ ያለ ይመስለኛል

  • @janomedia281
    @janomedia281 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ በህልሜ ከሚስቴ ጋር ተኝቼ ወንድሜ ይመጣና ሚስቴን በተኛንበት አንቆ ይገላታል ከዛ እኔንም ሊገለኝ ሲል በግቢአችን አጥር ዘልዬ ላመልጥ ስል እግሬን ይይዘኛል ታግዬ አስለቅቄ ዘልዬ አምልጬ እሄዳለው መንገድ ላይ እየሮጥኩ ለማምለጥ ስሞክር መሮጥ ያቅተኛል እንዴትም በጎን እየተራመድኩ እየዘለልኩ ከአካባቢው እርቃለሁ

  • @lebeleleb
    @lebeleleb ปีที่แล้ว

    ሰላም ህህቴ በህልሜ የባለቤቴ ወንድም ሚስት ሁሌ ተናዳብኝ የያዘችውን እቃ ወርውራብኝ እሷ ከፊት እናቷ ከዋላ ሆነው ተናደውብኝ ጥለውኝ ይሄዳሉ እኔ በስደት ነው ያለውት በጣም ብዙ ጊዜ አያቸዋለው እዚው በምሰራበት ቤት ውስጥ ነው የማያቸው እባክሽ ምን ይሆን

  • @fevitaschannel8492
    @fevitaschannel8492 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤታዬ ቶሎ ቶሎ አላገኝሽም ብዬ ያለኝን ህልም ፅሰፌያለሁ።።። ይህንን የመጀመሪያዉ ህልም ልፃፍ አልፃፍ እርግጠኛ መሆን አቃተኝ ለማንኛዉም ልንገርሽ ከህት ወንድሞቼ ጋር በታክሲ እቃ እና አሻንጉሊት በትልልቅ ፌስታል ይዘን እየሄድ በታክሲ መዉረድ ያለብን ቦታ ስተን ወራጅ አለ ብዬ እነሱን ይዜ ወደሆላ ስንመለስ በዉኑ ከባሌ ጋር ፍቻ ላይ ነኝ እና በምን አጋጣሚ እሱሰፈር እንደደረስን አላቅም እና ደንግጨ ፈልጋኝ መጣች ይለኛል ብዬ በርቀት ቶሎ ቶሎ ስንራመድ ከ እርሱ በር ላይ የንግድ ስራ ከፍቶ ለማስመረቅ ሰዋችን ሰብስቦ እያበላ ይመስለኛ የቤተሰብን ቤት ንግድ ቤት አድርጎት ነዉ ቤተሰብን አከራይቶ አስቀምጦዋቸዉ እየልኩኝ እንዳያየኝ ቶሎ ቶሎ እንራመድ ብዬ ድንገት አየኝ እና እየሮጠ መጣ እዚህ መተሽ ሳታወሪኝ ብሎ እኔ እንደመሸኘት አብሮን ይሄዳል እና ትከሻዬን አቅፋኛል እጄ መሃል የስጋ ጥብስ እየበላሁ እንደቆሎ ከእጄላይ አንስቶ አንድ ስጋ እየበላ አዲስ ስራ እንደጀመረ እየነገረኝ ሲሸኘኝ አየሁ ።። ሌላዉ ደሞ
    ።። አንድ ቤት ዉስጥ ከሱጋር ያለን ይመስለኛል ቤቱን የምታስተካክልኝ ተመላላሽ ሰራተኛ እጠበቅን ያለን ይመስለኛል ከብዙ እጣን መሀል መአዛዉ ደስ የሚል እጣን እያጨስኩኝ እሱ ከሶፋዉ ላይ ጋደም ብሎ ስልክ ደዉሎ ማሚ ልደት አትሄጂም እያለ ሲያወራ ከስልኩላ ጮክ ብዬ ከኔጋር እንዳለ ለማስታወቅ ድምፄን አሰማለሁ በዉኑ እኔን ነዉ ማሚ የሚለኝ ከዛ በመስኮ ያቺ የምንጠብቃት ሰራተኛ ቤቱን ልታስተካክል እየመጣች ሳያት እሰይ መጣት እያልኩ ነቃሁ 3ኛዉ ደሞ
    ከሱጋር አሁንም ስልክ ተደዋዉለን እየጠበቀኝ በጣም ቆየሁ ቤት ዉስጥ ከሌጆቼጋር ሆኜ እና ወደማታ ይመስለኛል ስቆይ እሱ በጣም ደክሞት ላብ በላብ ሆኖ ጊቢዉስጥ ገባ በጣም ደክሞኛል ለምን ቆየሽ ይሄንን ብር ለማግኘት በጣም ለፍቻለሁ ያለኝን በሙሉ አራግፌነዉ ያመጣሁልሽ ለልጆቹ ይሆናል ብሎ መሬት ላይ ጣለዉ የታሰረ ብዙ ሁለት መቶብሮች ናቸዉ ከዛ ከሌለህ ለምን ትሰጠናለህ አንተጋ ይቆይ ስለዉ በጣም ተደስቶ ከመሬትላአንስቶት ብሩን እኛ ከብሩ እሱን እደምንፈልገዉ ስነግረዉ አየሁ።

  • @SelinSisay
    @SelinSisay 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤት ሲመነቃቀር ምንድነው

  • @lebeleleb
    @lebeleleb ปีที่แล้ว

    በህልሜ አምስት ሻንጣ ይመስለኛል ሶስቱ ትላልቅ ሻንጣ ሁለቱ ትናንሽ ናቸው እና ያንን ይዤ ሀገር የምገባ ይመስለኛል የምገባበት ቤት ውስጥ አልጋ ጆክና ማስታጠብያ አለ የገባውት ከባሌና ከልጄ ጋር ነው ቤቱ ትልቅ ነው ግን ውስጡ አልጋና ጆክ ማስታጠብያ ቦቻ ነው ያለው ምን ይሆን ህህቴ ካየውት አመት አለፈኝ ግን ከጭንቅላቴ አልወጣም አለኝ በስደት ነው ያለውት

  • @mulutube3627
    @mulutube3627 ปีที่แล้ว

    Betiye selamshin yebzalign yeteleyehut fkregnay be hilme ayite gedlo meta na wede ene muluye bilo teragn na yemotechiw ayite hizo meta na eki blo yemotechiw ayite wede ene werewerat wede meret gombes biye sayat lemn yemotech ayite talebign biye betam tenadije neber esu gn yemotechiw ayite werewerobign wediyaw new yewetaw eski fechilegn ehte gn sory betam abezahubesh

  • @hshahahgsvsvvs4528
    @hshahahgsvsvvs4528 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤቲ ጓድኛዬ እና እኔ መገድ እየተጓዝን ዳገት ቁልቁለቱን አብረን አልፈን ትንሽ ዳገት ላይ አውጣኝ እጄን ያዘኝ ስለው ስልኬን ይዞ እያወራበት ኤደ እኔ ደሞ እየሳኩ ትንንሽ ልጆች እርድኝ ኑ ስል መጡና አወጡኝ ታውት ይሂድ እደርስበታለው እላቼዋለው እሱግን ጋሪ ላይ ዬቆሸሸልብስ ድጋ የደረቀ ዘባባ አርጎ እየገፋነው የሚሄደው አመሠግናለው ስለምትፈችልኝ

  • @zharamohammed9754
    @zharamohammed9754 ปีที่แล้ว

    መስመርረሺን/ የቴሌግራም ቁጥርሺ አሰቀምጪልን

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 ปีที่แล้ว

    ስላም ቤቲ እንዴት ነሽ አዲስ አይደለሁም ነባር ነኝ ሪታ ሲሲ ነኝ በህልቤ ካዛኛው ማዶ ውደዚኛው ማዶ እሻገራለሁ ግን የትሻገርኩት ውንዝ ያደኩበት ስፍር ነው እና ከዋላዬ የሆነ ነገር የሚከትልኝ ይመስለኛል ግን መኪና ነው የመስለኝ ከዛ እኔን አልፎ ከፊቴ ሲሄድ ያየውት ትልቅ አበሳ ነው አበሳውን ሳይው በጣም ደነገጥኩኝ እኔ በጣም ፍራው እናም አበሳው በኩራት ይሂዳል ካለፍ በዋላ ሁለት ውንዶች ሲያልፉ አበሳ አለ አትፍሩም ስላቸው ዝም ብለው ያልፋሉ ከዛ አበሳው ተመልሶ በዝቶ በቁጥር ብዙ ሆኖ ውድኔ መጣ እኔ በጣም ፍርቼ መድርሻ አጥቼ ነበር

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

    ሠላም ውዴ .እባክሸ ፍችልኝ ተጨንቂለው በህልሜ የሆነ ሠው በሀሠት ሊያሥሩት ሲሉ ኤርታይም ገዝተህ ና ብ የ አሰመለጥኩት ግን ሀገሩ በሬሣ ምልቶል ብዙ እሬሳ አለ ሠው በሠኔል እሬሣ ተሸክመው ይሄደሉ አንደንዶች ሂወት ያለውን ሠው በሠኔል ጠቅለው ተሸክመዎል .የእሬሣው ብዛት ሲያሰፈር ትል ወሮታል እኔም እያዘንኩ ከተማውን ለቅቄ ወጣው ሰወጣ ግን ጨለማ የነበረው ብርሀን መውጣት ጀመረ .እባክሸ ተጨንቄለው ፍችልኝ

  • @Hotma-l2p
    @Hotma-l2p 5 หลายเดือนก่อน

    ብር ለሰዉ መሰጠት ሸግርህነ ማካፈል ማለት ነዉ

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ
    @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ቤቲ ህልም ፍቺልኝ በህልሜ አሰሪየ እና ልጇ እረጃጅም ልብስ ለብሰዉ አዲስ የተገዛ ነዉ ለኔ ደሞ እንደነሱ አይነት ሆኖ አጭር ነዉ የገዙልኝ ልበሽዉ ሲሉኝ እኔ አጭር ልብስ አልፈልግም አልወድም ብየ እኔ እረጂም እገዛለሁ አልኳቸዉ ከህልሙ ቡሐላ በዉን ከልጅቷ ጋር በሆነ አጋጣሚ ተኳረፍን ፍቺልኝ አበዛሁብሽ ይቅርታ

  • @tigstjenbere5658
    @tigstjenbere5658 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቢቲ ህልሜን ፍችልኝ ህልሜ ከወንድ ጓደኞቼ ጋር ቂጭ ብየ ይመስለኛል ከፊትለፊታችን ደግሞ ታዋቂ የሀይማኖት አባቶች አሉ ስንማር ቆይተን የመስለኛል ከዛ ወደ ጎኔ ዞር ስል የድሮ ፍቅረኛየን አየዋለሁ ከዛ ደንግጪ እሸሻለሁ እሡም ይሸሻል ከዛ ሣናስበው ተቃቅፈን ተሣሣምን ደስ ብሎን በቃ ታረቅን ይለኛል አልተጣላንም ነበር እኮ እለዋለሁ ከላይ ቲሸርቴን ያወልቅብኛል ተው እያልኩ ስከለክለው ጨለማ ውስጥ ነበርን ጓደኞቼ ባትረ አበሩብን ከወገቤ በላይ ራቁቴን ነኝ በጣም በሀፍት ተሸማቅቄ አጠገቤ ፎጣ አገኘሁ እሡን ለብሼ ወደ ቤቴ እሮጥኩ አባቶችም አዩን በጣም ተሸማቀኩ በጣም ስለፈራሁ ነው ፍችልኝ

  • @youtubefunvideos1388
    @youtubefunvideos1388 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ እኔ የተጣላሁት ፍቅረኛዬ እና የሱ አባት ሆነን እሱ መኪና እየነዳ እኔና እሳቸው ከኃላ ተቀምጠን አየሁ በሌላ ጊዜ ደሞ አሁንም የሆነ ቦታ ሰዎች አሉ እኔ ከኃላ እሱ ከፊት ተቀምጠናል የምን እንደሆነ ባላውቅም የሆነ ልጅ መቶ ሂሳብ ሲለው የሁለት ሰው ብሎ ሰጠው እኔ ደሞ የራሴን አዘጋጅቼ ነበር በቃ ይሄ ልጅ ሁሌ እሱ ብቻ ነው. የሚከፍልልኝ እያልኩ. መቅዲዬ አስረዘምኩት ይቅርታ

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj ปีที่แล้ว

    menorebet hager torenet tansto newri hul yetkslu tekit polsoch degmo yekelklu enm tosk lemashesh serot mesgid aginche gebhu segeba ya hagre lejoch agenhu kezam ferche yehonech teba be gid segeba ayehu

  • @IkramAbdu-ob7ic
    @IkramAbdu-ob7ic ปีที่แล้ว

    Hy silaschenqeng nw masichegrish yerasen bet tiche gorib bet hedalw beten astekakiyw bilang tihedalch betu foki nw libsa taxbo nebr gin widyaw awara mhon jemer libsochu betu mifers .mselng abrangi myasteda shimagil sew nbri lelm lijochi nbri inwxa ilachiewal bexam tchenqe nbri Lmewxat betu iyefrse titen linwxa sinil nekaw ibakishi fchilng