የእርግዝና አስራአንደኛ ሳምንት//11 weeks pregnant ;What to Expect

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @BiniyamTadese-bi3ji
    @BiniyamTadese-bi3ji 9 หลายเดือนก่อน +3

    አባት ነኝ በጣም ነው የምከታተልሽ ባለቤቴ የ11ደኛ ሳምንት ነብሰጡር ነች።እናም በምትሰጪን መረጃ እጅግ በጣም ተጠቅምለው።እግዚአብሔር ይባርክሽ ።ክፉ አይንካሽ።ዘመንሽ ይለምልም።

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነዉ የማመሰግነዉ አሜን ወንድሜ 🙏🙏

  • @ሂወትቱዩብhiwettube
    @ሂወትቱዩብhiwettube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂ በጣም ነው የማመሰግነው ምክሮችሽ ነፂበጣምነውየማመሰግነውምክሮችእየተከታተልሁ አሁን 11 ሳምቴ ሰግነውምክሮችእየተከታተልሁአሁን11ሳምንት ነፍሰጡር ነኝ👏

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🙏🙏🥰

  • @sabaamare7803
    @sabaamare7803 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩትምህርት ነው እምትሰጭን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ዉዴ ደጋግሜ ነዉ የምሠማዉ የ3ወር እርጉዝ ነኘ❤

  • @fasiltilahun106
    @fasiltilahun106 2 ปีที่แล้ว +3

    በርችልን እህታችን ለሚስቶቻችን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @fikirteababi3439
    @fikirteababi3439 2 ปีที่แล้ว

    ነፃዬ የኔ አንደኛ በርችልኝ በጣም ቆንጆ መረጃ ስለምታደርሽን እናመሰግናለን እናቶችዬ ተጠቀሙበት

  • @abelale8491
    @abelale8491 2 ปีที่แล้ว

    ልበ ቀናዋ ነፃዬ እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @shemsiyaNasir
    @shemsiyaNasir หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህቴ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ያለሁት ስደት ነው አሁን 3ተኛ ወሬ ይዤ አለሁ ግን ምንም አይነት ክትትል አላደረኩም ምክንያቱም ኮንትራት ቤት ነው ምሠራ ሠዎቹ ሀኪም ቤት አልወስድሽም ብለውኛል ከአን ወር በኋላ ሀገር ልገባ ነው እሥከዛ ምን ልጠቀም እሥኪ መልሽልኝ በጣም ጨቆኛ😢😢

  • @hulusport
    @hulusport 2 ปีที่แล้ว +1

    ነጺ በርቺ፡፡ተምብኔል ላይ የራስሽን ፎቶ ከቪዲዮው ላይ ተጠቀሚ..የእርግዝና ምልከቱ ፎቶ በናሬሽን ብቻ የተሰራ ስለሚመስል ብዙ ሰዎች እንዳያዩት ያደርጋል፡፡ሰዎች ከሰዎች አንደበት መስማት ይፈልጋሉ፡፡ስለዚህ ወይ ሙሉውን ከወይ ከጎን አክሽን ያለው የአንችን ፎቶ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው፡፡

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      Eshi adwaye kelib amesegnalew kiberilign astekakilalew

  • @fatumaabdu6118
    @fatumaabdu6118 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ነፃዬ 11 ሳምንቴ ነዉ ዱዓ አድርጉልን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ በርቺ😍😍😍

  • @mahiderkasu7044
    @mahiderkasu7044 ปีที่แล้ว

    ነፂ ስለምትሰጪን ትምህርት እናመሰግናለን ።እኔ ምለው ነፂ ኬኔቶ /ቃሪቦ ቢጠጣ ችግር አለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለዉም እንደዉም ይጠቅምሻል ስኳሩን ብቻ አሳንሺዉ 🥰🥰🥰

  • @alfeyawol2318
    @alfeyawol2318 ปีที่แล้ว +1

    ነፂዬ እንዴት ነሽ እኔ ስንታኛው ወር መለቴ ነው No28 ከመጠDec3ተጥቤ7ተኛው ግንኚነት ከደረኩኝ ቦሀለ አልመጠም እስከ January ኒገርኝ በፈጠረሽ ግረ ገበኝ እሽ በሰምትስ ከሆነ ስንት ሰምት መለትነው አሁን ደሞ FEB ሊገበ ነኝ መለቴ ይከቲት

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ዘጠኝ ሳምንት ነሽ እናቴ ሁለት ወር ሆኖሻል🥰🥰

    • @alfeyawol2318
      @alfeyawol2318 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja እሽ አመሰግነለሁ

  • @TedlaYosef
    @TedlaYosef 3 หลายเดือนก่อน

    3 ተኛ ወር ስንት ሳምንት ሲሆን ነው የሚሞላው

  • @ElsaBashaye-s4r
    @ElsaBashaye-s4r ปีที่แล้ว

    Bemaryam melishilign 11gna saminte new buni fesash koshasha imilesil tinish tilant fesesegn zare demo basebet bemaryam ine labd nw

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Wude betolo hikimna check adrgi🥰🥰🥰

    • @ElsaBashaye-s4r
      @ElsaBashaye-s4r ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja 😭😭😭😭😭 netsi ine idilegna aydeleum bka metereg alebet bilew medanit asgebalign kititile iske 11gna samint bicha hone btm keftognal amognal btmmmm yihen lee 2gna gize nw yehonew tesfa yinoregn yihon kezi bewala😔😭😭😭

  • @MekdesGetu-q5v
    @MekdesGetu-q5v ปีที่แล้ว

    12+5 አትራሳውንዴ የሚያሳየው ግን efw 65g ነው የሚለው አንቺ ከነገርሽን ጋር ልዩነት አለው ልዩነቱ ችግር አይፈጥርብኝም ወይ እህቴ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እንድገቱ ፈጣን ነዉ ማለት ነዉ ስኳር ነገር አታብዢ በተረፈ ችግር የለዉም ክትትልሽ ጤናማ መሆኑን ካሳወቁሽ 🥰🥰🥰

    • @Alhamdulilahe
      @Alhamdulilahe ปีที่แล้ว

      ሴት ናትወንድ የሴቶች ይፈጥናል ይላሉ

  • @የማርያም-ቨ9ኸ
    @የማርያም-ቨ9ኸ ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ትንሽ ጉኔ ጋር ያመኛል እናም ትንሽ ቡኒ ፋሳሽ ፈሰሰኝ ችግር ይኖረው ይሆን ??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ፈሳሹ መፍሰሱ ከቀጠለ የተለየ ሽታ ካለዉ በቶሎ ህክምና ሂጂ አንዴ ታይቶ ከጠፋ ግን የመጀመሪያ የእርግዝና ወራት ላይ ሊያጋጥም ይችላል ኖርማል ነዉ🥰

    • @ElsaBashaye-s4r
      @ElsaBashaye-s4r ปีที่แล้ว

      Bemaryam melishilign inenim agatemegn gn btm nw mifesew yene

    • @ElsaBashaye-s4r
      @ElsaBashaye-s4r ปีที่แล้ว

      Tewesh indet honsh

    • @የማርያም-ቨ9ኸ
      @የማርያም-ቨ9ኸ ปีที่แล้ว

      ወልጃለው የኔ እህት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @TegstSisay-qn9es
      @TegstSisay-qn9es ปีที่แล้ว

      ​@@የማርያም-ቨ9ኸእንኮን ደስ አለሽ ውድ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኔም ግራ ገብቶኛል😢😢😢

  • @yordanosaweke618
    @yordanosaweke618 ปีที่แล้ว

    Dr eny 11 week negn ena dr siste ale alegn ytayale woyse

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Tsota kehone ergitegna lemehon ke 4 wer behuala new konjo 🥰🥰 gin ene doctor aydelehum merejaw le enatoch yitekmal bye new magarachu 🥰🥰

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 2 ปีที่แล้ว

    አስራአደኛ ሳምት ስት ቀነው ማር እኔ አንድ ወር 10 ቀኔነው ግን ዛሬ ትንሽ ደም ፈሰሰኝ ጨነቀኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว +2

      ሁለት ወር ከ3 ሳምንት ነዉ

    • @yeos1298
      @yeos1298 ปีที่แล้ว +1

      Allaha kanchi gar yihun ayzosh

  • @meserettesfaya7802
    @meserettesfaya7802 ปีที่แล้ว

    ምንም ስሜት የለኝም

    • @zuzu2641
      @zuzu2641 ปีที่แล้ว +1

      እድለኛ ነሽ ውዴ እኔ አለሁ እየተሰቃየሁ እህህ😢

  • @fasiltilahun106
    @fasiltilahun106 2 ปีที่แล้ว

    ትልቀቱን አልነገርሽንም

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 8 หลายเดือนก่อน

    በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ አናግሩኝ

  • @meserettesfaya7802
    @meserettesfaya7802 ปีที่แล้ว

    ፔሪድ ቀርቶ እርግዝና ሳይፈጠር ምን ይሆን።

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ተዛብቶ ይሆናል ተደጋጋሚ እንዲ ከተፈጠረብሽ ህክምና ቼክ እንድታረጊ ሃኪሞች ይመክራሉ

    • @EphrataSewunet
      @EphrataSewunet หลายเดือนก่อน

      መቀለሽለሹ ሲያቆም ምነው በዚህ ስሀት