የእርግዝና አስራሁለተኛ ሳምንት//12 weeks pregnancy ;What to Expect

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 ปีที่แล้ว +27

    ቆንጆ ማብራሪያ ነው ቀጥይበት ቤትሰብ ሁኛልሁ የ 10 ሳምንት ነብሰ ጡር ነኝ አግዚአብሔር አምላክ ጠንኛ ልጅ ይስጥሽ ወልደሽ ልምሳም ያብቃሽ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ ያልወልዳችሁ ድንግል ማርያም በልጅ ትባርካችሁ ያገሬ ልጆች 💞🙏🙏🙏

    • @meronkedir2325
      @meronkedir2325 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኔም 12 ሳምቴ ነዉ ልጅ ለምትፈልጉ እግዛቤር በዘር ይባርካቹ ለኔም ፀልዮልኝ

  • @babusomrat7535
    @babusomrat7535 2 ปีที่แล้ว +7

    ❤️❤️❤️በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው እኔ 13 ሳምት ነብሰ ጡር ነኝ ፈጣሪ መልካም ልጅ ይሰጠኝና በሰላም እዲገላገል ፈጣሪ ይርዳኝ የድግል ማሪያም ልጅ ♥️♥️♥️

  • @fasikaademe5871
    @fasikaademe5871 ปีที่แล้ว +14

    እኔ 12ሳምንት ነው ግን ፈጣሪ ጤነኛ ልጂ ይስጥሽ በሉኝ

    • @BerihaTewelde
      @BerihaTewelde 4 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን የኔ እናት እኔም እደኣንቺ ነኝ❤❤ኘ

  • @EldanaTeklehawariat
    @EldanaTeklehawariat 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ እኔ12ሳምንቴ ጨርሻለሁ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ እንዲሰጠኘ‍እ በፀሎታቹ አስቡኝ የአንቺን ትምህርት እየተከታተልኩ ነው በርቺ

  • @abelale8491
    @abelale8491 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሪልኝ እህቴ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሚከለከሉ ምግቦችን በሰፊው ብትነግሪን ደስ ይለኛል። መረጃው ሚስቶቻችን እንድንደግፋቸው ይረዳናል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ሰራለሁ አመሰግናለሁ🙏

  • @ቢኒይቱብ
    @ቢኒይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ መልካም በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ እንኳን ደና መጣሽ ለእናቶ ለአባቶች ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአለም ዳርቻ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ።ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ይስጣት አሜን💚💚💚💛💛♥♥ የኔ ቆንጆ ስለምሰጭን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ😘

  • @ephraimtube4063
    @ephraimtube4063 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእናቶች ለአባቶች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ
    @ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ላይክ ሼር 👍😍😍

  • @ቴዲይቱብ
    @ቴዲይቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የእኔ መልካም ላይክ ሼር👍👍😍

  • @asetube206
    @asetube206 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውዴ ለምሰጭን ትምርህት በጣም ጥር ትምርህት ነው እናመሰግናለን ሼር ላይክ😘❤❤❤

  • @ተስፋዬይቱብ
    @ተስፋዬይቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ላይክ ሼር እናመሰግናለን😍😍😍👍

  • @biruktube4183
    @biruktube4183 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ላይክ ሼር👍❤

  • @ደሬይቱብ
    @ደሬይቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ውዴ ሼር ላይክ

  • @ፎዚነኝየጂማልጅ
    @ፎዚነኝየጂማልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አስተዋይ

  • @selinamin2661
    @selinamin2661 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አንድ ነገር ልጠይቅሽ እባክሽ አትለፊኝ እንዴት መተኛት እንዳለብኝ አላዉቅም ምንም አልመች አለኝ ወገቤን በጣም ያመኛል 13 ሳምንት ሊሞላኝ ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว +2

      አሁን ገና ስለሆንሽ በሁለቱም ጎንሽ እያፈራረቅሽ ተኚ በተረፈ ለወገብሽ ብዙ ሰዓት ቁጭ አትበይ ተንቀሳቀሺ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ደግሞ በትንሽ ትንሹ ስሪ ዉሃ በደንብ ጠጪ የተመጣጠኑ ምግቦችን ተነገቢ

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ባሌም እኔም A+ ነን ዶክተሬን ስነግራት ችግር የለውም አለችኝ እስኪ አንች ምን ትይኝ አለሺ አደራ መልስ ስጭኝ

  • @samerha4891
    @samerha4891 2 ปีที่แล้ว

    Betame new mewadeshi Getan Zamaneshi yelamelime ❤️❤️👍👍

  • @surafeltune2074
    @surafeltune2074 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውዴ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን👍

  • @tsiongenen481
    @tsiongenen481 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up👍

  • @YasenMohamad-z4f
    @YasenMohamad-z4f 6 หลายเดือนก่อน

  • @Alhamdulilahe
    @Alhamdulilahe ปีที่แล้ว +1

    12 ሳምንቴ ግን አፌ መረረኝ ውሀም ሁሉም ዘጋኝ ግን በጣም ይርበኛልልበላ ስል ይዘጋኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 หลายเดือนก่อน

      ይተዉሻል ዉዴ አራተኛ ወር ላይ🥰

  • @selinamin2661
    @selinamin2661 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጃ ነዉ በጣም እኔ 12 ሳምንቴ ነዉ ትንሽ ከባድ ነዉ ግን ለመልካም ስለሆነ ችለዋል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว +3

      እሰከ አራት ወር ድረስ ከበድ ይላል ከዛ በኃላ ግን እየቀለለሽ ደስተኛ እየሆንሽ ትመጫለሽ በእርግዝና ጊዜሽ ጥሩ ጊዜ ታሳልፊያለሽ እራስሽን ብቻ ተንከባከቢ

    • @selinamin2661
      @selinamin2661 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቆንጂት

  • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
    @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ሁሉም ነገር አሥጠልቶኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      ለምን እናቴ?

    • @saramengesha-fu3uv
      @saramengesha-fu3uv ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ ምግብ እሚባል ነገር አያሰኘኝም ውሃው እራሱ አይጣፍጠኝም

    • @saramengesha-fu3uv
      @saramengesha-fu3uv ปีที่แล้ว

      እንድ ያስቸገረን ነገር አክታ ያለ ማቋረኝ አስቸገረኝ አስጠላኝ እስኪ መልሱልኝ ጎሽ

  • @hiwefere1123
    @hiwefere1123 ปีที่แล้ว

    Period hamlet 24 new atehu ahun sint wore new

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      7 samint nesh weyim 1 wer ke2 samint

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምግብም ውሀም እየወሰድኩ አይደለም እንቢ ብሎኛል ምን ትመክሪኛለሽ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว +2

      ቁርስ በጠዋት ተመገቢ በፊት ከምትመገቢበት ሰዓት ቀደም ብለሽ የሚዘጋሽ በተወሰነም ቢሆን እየቀነሰ ይመጣል በተረፈ ለትንሽ ጊዜ ነዉ ከ16 ሳምንት በኃላ እየቀነሰልሽ ይመጣል ደረቅ ምግቦችንን እና የፍራፍሬ ጭማቂዎችን ጠጪ ተመገቢ 🥰

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 8 หลายเดือนก่อน

    በሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ካስፈለጋቹ እኔጋ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

  • @ይሆናልኣምላክማመንብቻ
    @ይሆናልኣምላክማመንብቻ 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ አኔ 1ድ ወር ነዉ ፔረድ ያልመጣኝ አና ጡቴ ራሴ ወገቤ ሆዴ ያመኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      እርግዝና በሚፈጠርባቸዉ ቀናት መገናኘትሽን እርግጠኛ ከሆንሽ እርግዝና ሊሆን ስለሚችል ቼክ ማድረግ ይኖርብሻል እናትዬ

  • @SaudiSaudi-id2by
    @SaudiSaudi-id2by ปีที่แล้ว

    ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኚ አሁን ያለሁበት ሳምንት 12 ነዉ ግን ጎንን ዉጋት አለዉ በጣም የከበደኚ ሆዴ ቆሰለ አዉስጥ የተበጠበጠ ነዉ የሚመስለኚ በጣም ያማል ይከ ያጋጥማል ወየሰስ አደጋ አለዉ ከምንም በላይ ያማል መላወስ አልችልም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ስሜቱ በእርግዝና ወቅት የተለመደ ነዉ ነገር ግን ከልክ በላይ ከሆነ ህመሙ ህክምና መታየቱ የተሻለ አማራጭ መሆኑን የህክምና ባለሞያዎች ይመክራሉ🥰

  • @sindufiker9187
    @sindufiker9187 ปีที่แล้ว

    Ebakshn teyaka leteyksh andegna ene yesent wer erguz endalhu betkekl docteroch eyenegerugn aydelm letrejign techeyalsh

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Yemecheresha period yayeshibetin ken tsafilign

    • @sindufiker9187
      @sindufiker9187 ปีที่แล้ว

      Lalaw demo toxoplasma reactive nesh IgG lay alugn mn malete yehon

  • @kalkidanmatbie4656
    @kalkidanmatbie4656 ปีที่แล้ว

    12 ሳምንት ሆነኝ ግን ሆዴ ተለቀብኝ normal new

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለዉም እርግዝና ሁሉ አንድ አይደለም እናቴ🥰🥰🥰

  • @rbekamarcati7872
    @rbekamarcati7872 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቆንጆ 12 ሳምንት ሆኖኛል ግን ምራቄ አልቆመም እረ መቼ ይቆማል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ይቀንስልሻል እስከዛዉ ግን አፍሽን እና ጥርስሸ‍ን በሰዓታት ልዩነት ታጠቢ፣ ዉሃ በትንሹ ግን ቶሎ ቶሎ ጠጪ፣ ምግብም በተመሳሳይ ሳታበዢ ቶሎ ቶሎ ተመገቢ አንዴ በብዛት ከተመመገብሽ ምግቡ ቶሎ ላይፈጭ ይችላል ቃር ሊበዛ ስለሚችል ምራቅ ይበዛል አሲድና የሚበዛባቸዉን እና የሚያቃጥሉ ምግቦችን በብዛት አትጠቀሚ እናም ስኳር የሌላቸዉን ማስቲካዋች ምታገኚ ከሆነ እነሱን አኝኪ እርግዝናሽ እየገፋ ሲሄድ ይተዉሻል

    • @rbekamarcati7872
      @rbekamarcati7872 2 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ አንቺ ካልሻቸው ሁለት ነገር ምግብ ቶሎ ቶሎ ይርበኛል ቢያስ በቀን 5ጊዜ አመገባለሁ የሚያቃጥል ምግብ በጣም እወዳለሁ ምንም ማድረግ አልችልም ንፅህና ችግር የለብኝም ጥርሴን ስለምወድ ብቻ ግራ ገባኝ ምራቄ ሰለቸኝ የሚጠፋበት ጊዜ ቶሎ ቢሆን ውጪ መውጣት ከሰው ጋር መቀመጥ የለም በየሰከዱ እየተፋው ደግሞ ከዋጥኩት ያስታውከኛል ለማንኛውም ብዙ አውራው ሰላም ሁኚ 🥰 🙏 💐💐

  • @geyfwhidgeue1197
    @geyfwhidgeue1197 2 ปีที่แล้ว

    በፈጠረሽ መልሽልኝ ልጅ እሚቀመጠው በየትኛው ጎናችን ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      አቀማመጡ የሁሉም ልጅ ይለያያል በየወራቱ የተለየ አቀማመጥ ሊኖረዉ ይችላል እስከ 8 ወር በጉን በሁለቱም አቅጣጫ እያቀያየረ ሊቀመጥ ይቴመችላል ከ8 ወር በኃላ ደግሞ አብዛኞቹ ወደታች በጭንቅላታቸዉ ይቀመጣሉ

  • @FatiyaMusema-dd4ln
    @FatiyaMusema-dd4ln ปีที่แล้ว

    12ተኛ ሳምንቴ ነው በጀርባዬ መቸኛት አልችልም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ሶስት ወር ሊሆንሽ ስለሆነ በጀርባሽ አትተኚ በጎን ብተኚ ይመከራል እንደ ጤና ባለሞያዎች ሃሳብ🥰

  • @leltibirhane5819
    @leltibirhane5819 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤