ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለእናት 3000 አመት ያሳል እስኪ እናቱን የሚወድ ላይክ ያርገኝ ማን እደናት ሁሉም ቀሪነዉ
እየተበለቃቀጡ ና 2ና3 ሴት እየደረቡ ከሚሰሩት ፊልም ይህ ፊልም ለትዉልዱ አስፈላጊ ና አስተማሪ ነዉ ለእናቴ ስል እኔም ሙቸ አኖራታለሁ ማን እንደ እናት😭❤️❤️
በጣም ያሳዝና እናት ለዘላለም ትሩር እማምዬ ውለታሽ ተከፍሎ አያልቅም እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ሰው ወዶ ሌባ አይሆንም ማዴላ ሺ አመት ኑር ተጋበዙልኝ ሺ ጊዜ ቢታይ አይሰለችም 💚❤💛
Ay ychi kal selechchgn sew wedo aydelem leba yemihonew ena amlak endesu adrgo new yefeterew yhen yemesele gela yzo mezref serto masakem ychl neber ko
Mandey
ምንኣለ ቅዱስ ኣባቴ ቢሆን ምንኣለበት
ማነው እደኔ እባውን እያፈሰሰ ያየው😢😢😢😢😢😢😢እናቴ ሺ አመት ኑሪልኚ😢❤🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀💝💝😍
እማ አንቺ እኮ ማለት ለኔ የሂወቴ እስትንፋስ ነሽእማ ፈጣሪ ያንቺን ክፍ አያሰማኝ ❤👈ካንቺ እኔን ያስቀድመኝ ❤👈እማ ሁሌም እወድሻለዉ ❤❤❤❤❤
እራስ ወዳድ ነሽ
@@fikermulugeta5187 Malet ?
@@gadegalgaxy9313 yanchin hazen enatsh meshekem tchilalech blesh tasbiyalesh
❤❤❤
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ጊዜ የማይሽረው የዓመቱ ምርጥ ፊልም
ሰአወከአሰ
?ሀተሀ
ዋው ድራማው ቃላት አይገልፀውም በጣም ያሳዝናል የናት ውለታዋን ሞት እንኩዋን አይከፍለውም !!!!! ብራቦ ማንዴ👏👏👏
ያአለም እናቶችን እድሜና ጤና ስጥልን
እናት ለዘላለም ትኑር ❤️😭
ወይኔ አምላኬይ የስዋን ኩፉ ነገር አታሰማኝ እናቴ የሆነችልኝን ለልጄ እንድሆንላትም እርዳኝ እማይ እና ልጄ ለናንተ ብየ ነው የምከራተተው በቃ እናንተ ንሩልኝ 💕💕💕💕😭😭😭😭😭😭😭
ማንዴላን የምትሉ like gchugn
እናትዋ ሁሌም ሠላምሽይብዛ ማዴላ ሥወዴዉ
በለቅሶ አይኔ አብጦ የወጣሁበት ፊልም እናትን ክፉ አይካት ለዘለአለም ትኑር😢😢😊
እማ የኔሂወት ምጊዚም ከልቤውስጥ ትልቁን ቦታ የሠጠውሽ ውድ የሆንሽ ለኔ የኔ ናፍቅት በሰላም አላህ በሰላም ያገናኘን ❤️❤️❤️❤️❤️ሙሉ ሂወቴን የያዘችው እናቴ ነች
አይይ በማታ አስነካሁት እንባዬ እስኪያልቅ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው።
ለማድነቅ ቃላት ያጥርብኛል በጣም ትምህርት እሚሰጥ ፊልም ።ከዚህ ፊልም ምን ተማራቺሁ? እኔ 1ደኛበህግላይ ሁኖ ሀቅን ይዞ መጉዋዝ ዋጋ እደሚያስከፍል 2ተኛ የገዘብ ማጣት እና አንዳንድ በቤተሰብ የሚመጡ ክራይስሶቺ ወደማንፈልገዉ ነገር እደሚከቱን እና ለቤተሰብ ዋጋ ለመክፈል ስንል ከባድ አደጋ ወስጥ እደምንገባ ለምሳል ወዱምን ለማዳን አባትን መሰዋት እናትን ለማዳን እራስንም እናትንም ማጣት
Great actors and actresses make great movies!!
ክብር ለእናቶች
ዉይ እደዛሬ አልቅሼ አላዉቅም እናት ለዘላለም ትኑር
ፈጣሪ እናቴን አደራ ክፉዋን አታሠማኝ አይ ሥደት መቼ ነው እሜ የማይሺ አሁንማ ሠሠትኩሺ
Amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️😭
@@medi9725 አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
ይሄን ፊልም ሳይ ሁለቴም አልቅሼለው አንድ ፊልሙ ሁለት ደግሞ የእናትና የወንድሞቼና እህቶቼ ናፍቆት ለአመታት ስለሚያሰቃየኝ ብቻ ቃላት የለኝም እራሳችንን የሚመስል ፊልም
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍ የናት ክፍ አይሰማም እማ ለዘላለም ኑሪልኝ
ዋው ቃላት የለኝም እናቴ ዘላለም ኑሪንኝ
ኣምላኬ ሆይ እናቴን ጠብቅልኝ ኣደራ
🙏🙏🙏
በጣም በጣም 😢 አሳዛኝ ፊልም ነው ክብር ለአርቲስቶች እናቶ ጨምሮ
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ እመኑ ❤😥👍
እማ ኑሪልኝ ዘላለም አላሁመ አፊይ ኡሚ ወጥውል ኡምረሀ ያረብ ብሽር ኡሚ ያረብ ለእናቴ ምን ልሁንላት እኔስ የምሆንላት አነሰ ምን ላርግልሽ እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ብሌኔ ነሽ እኮ እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ
ማን እንደ እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ ሁሉ ነገሬ ህይወቴ
እናት
ማንአደናትትኑርዘላለምተናፍቂ
😭😭😭😭😭😭እምዬን አደራ 😭😭😭😭
እናቴ የሕይወቴ ሚስጥር የመኖሬ መሰረት አደራ ፈጣሪ አኑራት በጤና እናቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ናት እማ ዘላለም ኑሪልኝ ሁሌም እወድሻለሁ 💞❤የእናት ዉለታ መቼ ነዉ ምያልቀዉ, መቼም አያልቅም ሁሉም እናቶቼ ዘላለም ኑሩልኝ ❤💕💞እማ i. Love. You. So. Much
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እናቴ እራሷ ትመስላለች😥😥😥😥😥
እናቴንበጣምነው የናፈኩት በስደትነው ያለውት ጌታ በሰላም ያገናኘኝ ጸሎቴነው❤❤❤❤❤
እንደውም ሆድ ብሶኛል እንኳን እንደዚህ አይነት አይቼ እህህ😭😭😭😭😭😭😭😭
Fatia Jamal አይዞሽ ለሁሉም ፈጣሪ አለ እኔን ፍጥዬ
አይዞሽ ፍትዬ ሆድ አይባስሽ እኔም ጎድኛ አልሁሽ ማር
አይ እናቴ ያንችስ ውለታ ምን ይከፍለዋል ለዘላለም ኑሪ 😢😢😢😢😢😢
Hi
Bvbhhtfnfn
Hiygnug
Meraj
እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎብሣ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሣ ይባላል እሚ ኑሪልኚ ለዘላለም
የእውነት በጣምም ያሳዝናልም ደስይላልም ያላያችሁ እዩት በጣም ሀሪፍ ፊልምነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያስለቅሳል ክብር ለእናቶች
fetari hoyi yenaten kifu ayasayegn cheru fetari amilakeye ate endew adelehimina emayen adera fetari ❤️❤️❤️❤️😭🙏🏻hulem ehen film sayi bireyi yilegnal gin yesew ager kesitu yasitilal 😭😭😭
እናትኮ ሂወት ናት ። እኔ ግን ሞታብኛለች በስደት ላይ ሆኘ አስባታለሁ ሀዘኗ ሆደ ውስጥ ተቋብሯል አላህ ይራህማት በሉኝ
አይዞሸ ማማየ እኔም እናት የለኝም
በጣም ደስየሚልነዉ
ኡኡኡኡፍፍፍፍፎፎ አይዞሽ እህቴ እኔም ብስዴት ላይ ሁኔ እናቴን አጥቻልሁ ሁሌም ሀዝኗ ምነም አይዎጣልኝ
@@تهنتا ህ
አናት ለዘላለም ቱኑር💙
ዛሬስ እናቴ ናፈቅሽኝ መቸይሁን የማይሽ ዘላለምኑሪልኝ
እውነት ውስጤዬ ስለ እናቴዬ ምንም ማለት አይፈልግም ተከፍሎዎት የማያልቀቅ ሁለታ አለብኝ እናቴዬ ኑሪልኝ ዘላላም እወድሻለው እማ
እግዛብሄር ሆይ እናቴን አደራ ጠዋሪዋ አድርገኝ እማ ኑሪልኝ የኔ ናፍቆት
እናቴ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤❤ ሺአመት ንሩልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንደውም ልብ እናትን እያለኝ አሰችገሩኝል በትንሹ በትልቁ ሆድ እያባሰኝ ነው እናቴን ክተለየሁ ሰባት አመት አለፈኝ ለእኔ ግን ወራቱች ነው እሚመሰሉኝ ያለሁትም ስደት ነው እህትም እናቴም የለኝም ሰከፋኝ ለምን ላወራው ብቻ ሁሉም ነገር ክባዲ ነው እሚገረመው ነገር ቀንም በትዝታ ለሊት አብራን እናንጋ አለን ለሊቱ ለምን ነጋ እምልበት አለ ምክንያቱም የምር እማገኛት ሰለምመሰለኝ ነው እናም እህት ወንድሙች ለእናታችሁ እረዝም እደሜ ፈጣሪ ይሰጠላችሁ በውነት ያለ እናት አለም ሁሉ ጨለማ ነው ለእኔ ክጨለመብኝ ቆይ ለእናቱች እረዘም እደሜ ክጤና ጋር እመኝልሃለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
😭😭አሚን አይዞሽ ማሚቲ ሁላችንም ወደዛው ነን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እድሜሽን የርዝመሽ
በጣም ይስለቅሳል እግዚአብሔር እናቴ ጠብቅልኝ
ኣዛናጋዒ ና ኣስተማሪ ፊልምእግዚአብሔር አምላክ ኤርትራን ኢትዮጵያን ህዝብ ይባርክ ።ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አስለቅሳቺሁኝ የናትዉለታ እወዳቺሃለሁ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እናት ለዘላለም ትሩር እማዬ
ባጣም ያሳዝናል ሰዉ ወዶ ሌባ አይሆንም ለእናት ግን ሌብነት ይቅርና እሞትላታለሁ እናቶቼ ጤና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጣቹ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ማንዴላ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ የምትሰራዉ ሁሉ በጣም ነዉ ደስ የምለዉ አርቲስቶቻችን ሁላቹም እወዳቹዋለሁ ቀጥሉበት 💕💞💞♥
አላህዬ በሠላም ለሀገሬ ለእምዬ ለአባቴ እድሁም እህት ወድሞቼ በሠላም አገናኘኝ
አላህየእናቴንዘላለምሙሉሠላሞንጠብቅልኝ
አላህየ እናቴ ነፍቃኘለች በሰላም አገነኘኘ❤❤
አምላኬ ሆይ የእናቴን ክፉ አታሳየኝ 😢😢😢😢 ጠብቅልኝ አደራ
የሁሉንም የሁላችንንም እናት ጠብቅልን እናት ለሆኑት በጠቅላላ
እናት።።።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ ይላል😊 እናትየ💓
እናት ክፉ አይካት ለዘላለም ትኑር ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ነው ።
best movie ere endi film nafeqegn eskahun yaleyehut betan tenadjielaew
እናትየ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እናቴን እድሜ ስጥልኝ
ደስይላላ መጨረሻው
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አይመቸኝም ነበር እናቴ ቀንና ማታ ያስታወስኳት የስዋ ናፍቆት እንደጋለ ውሀ ሁሌ በውስጤ ይተከተክ ነብርዛሬ ግን ፊልሙ ያየሁ እንባዬ ከጉንጬ ዱብ ዱብ ያለ አልቆም ብሎ አስቸገረኝ አላህዪ እናቴን አደራ
አልሃምዱሊላህ በዪ በህይወት ካሉልሽ በቂ ነው አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን
አይ እናት ለዘላለም ትኑር
Enate man ale endach
Lanchemen yansale lane belesh sentee honesh emaa hodee basang eheen sayoo emaa nureleng
😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ እናቴን አደረ
በጣም ወድጀዋለሁ ማንዴ ምርጥ ሰው
Amazing movie.
እናትለዘላለምትኑር😭😭😭😭😭😭
ማደል በጠም የሳዝናል ደሞ ተመችቶኛል ዋውው
እፍፍፍፍፍፍፍ። እምን ውስጥ ልግባ
በጣም ነው ደስ የሚለው አስለቀሳቹኝ
Emuyeeeeee Ewodishalo nurilign Emaaa!!
ይሄ ፊልም በጣም ነው ምወደው
እናቴ ናፈቀችኝ 😭 አይ ስደት
Emma nafash ilove you 💋💓💓 💓❤️😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
Ayezosh tehejalesh hulumi nagare la bogono
Wow ❤❤❤❤❤😍🥰
የግል ታሪኬን ይመስላል ቅዱሴ ማይለወጥ የለም ሁሉም ይለወጣል።
ፐ ገራሚ ፍልም እንደዚ እውነት ይሚከተል ፖሊስ ያብዛልን በሀገራችን ፈጣሪ
እናት ለዘላለም ትኑር
እማ ሽ አመት ትኖር ❤❤❤❤
Enati tinur lezalame amennnnn 😍😍😍👍👍👍👍
ሆድ ባሰኝ አይ ስደት ክፉ አምላኬ የናቴን ክፉ አታሳየኝ
bezu gize ayehut hulunem gize alekeseku gene enate senafegne eyayehu malekes adekemegn enate nafekeshegn meche nw sedet lekogne enataen miyasayegn betam dekemegn 😭😭😭😭 wendenete tefabegn ahunem gene eyayehute alekesalehu ema nafekeshegn😭😭😭😭
እሯ እነዝህ ፓልስ ና አብታም ተብዬ ስውዬ ስያከብዱ ስው እዲህ እያለቀ የምን የፐሊስ አለፊነት የህዝብ አለፊነት ይለሉ ስው እኮ ነው እዝብ ስው ከሞተ ብዋላ የምን አለፊነት የምጠብቅ እናትክ ፊለፊት ውደቃ አለፊነቴ ልዋጣ ይለል ቱቱቱ አይነፋም ኤፍሬም ተብያው በርከትዬ ተባርክ ምርጥ አስተዋ ልጅ
enat lezlalem tenrlen enate ewdshalew enatye❤❤❤
Betam konjo film enamesgnalen
Si yasizin ye enet fikir liyu nw eko❤❤❤❤💖💖💖💖emeye wadishalewu
Nice!!
ዋውውውው በጣም ሀሪፍ ፍልም ነው ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😢
እወነትለመናገር እዴዝህያለ ፊልምያማረኝ የለም ያሳዘነኝ እወት ይሆፊለምአስር ጊዜባየው አይቆጨኝም በጣምነው የሚያምረው ወላሂ ለናት ሲያኔሳትነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እናቴ በናፈቀችኝ ጊዜ ሁሉ እያለቀስኩኝ የማየው ፊልም
አይ እናት ኑሪልን ለዘላለም
best film
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አምልክ ውይ የእናት ወጋዋ ስንት ነው Uffff😥😭😭😭
ምንም ዋጋ የላት እናት እናት ብቻ ናት ያረብ የእናቴን ሀቅ የምወጣ አርገኝ እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም የኔ ስጦታየ ቃላት እኮ ላንች የለሽም እማ
betam betam erif film new❤❤❤❤😊😊😊😊
Best of the best
በጣም ያም ራል እኔ እማየሙታ ብ ኝ ለች ሁልግዜ ማል ቀስ ሰፍልግ አየዋለሁ
መጨረሻው ያምራን ግን አስለቀሳችሁኝ
በታም አስተማር ፊል ነው እያልኩኝ ነው ያየውት ማዴ የዋ ስወድክ
ደስስ የሚል ፊልም
እነቴ ክፉሽን አልስማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለእናት 3000 አመት ያሳል እስኪ እናቱን የሚወድ ላይክ ያርገኝ ማን እደናት ሁሉም ቀሪነዉ
እየተበለቃቀጡ ና 2ና3 ሴት እየደረቡ ከሚሰሩት ፊልም ይህ ፊልም ለትዉልዱ አስፈላጊ ና አስተማሪ ነዉ ለእናቴ ስል እኔም ሙቸ አኖራታለሁ ማን እንደ እናት😭❤️❤️
በጣም ያሳዝና እናት ለዘላለም ትሩር እማምዬ ውለታሽ ተከፍሎ አያልቅም እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ሰው ወዶ ሌባ አይሆንም ማዴላ ሺ አመት ኑር ተጋበዙልኝ ሺ ጊዜ ቢታይ አይሰለችም 💚❤💛
Ay ychi kal selechchgn sew wedo aydelem leba yemihonew ena amlak endesu adrgo new yefeterew yhen yemesele gela yzo mezref serto masakem ychl neber ko
Mandey
ምንኣለ ቅዱስ ኣባቴ ቢሆን ምንኣለበት
ማነው እደኔ እባውን እያፈሰሰ ያየው😢😢😢😢😢😢😢እናቴ ሺ አመት ኑሪልኚ😢❤🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀💝💝😍
እማ አንቺ እኮ ማለት ለኔ የሂወቴ እስትንፋስ ነሽ
እማ ፈጣሪ ያንቺን ክፍ አያሰማኝ ❤👈
ካንቺ እኔን ያስቀድመኝ ❤👈
እማ ሁሌም እወድሻለዉ ❤❤❤❤❤
እራስ ወዳድ ነሽ
@@fikermulugeta5187
Malet ?
@@gadegalgaxy9313 yanchin hazen enatsh meshekem tchilalech blesh tasbiyalesh
❤❤❤
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ጊዜ የማይሽረው የዓመቱ ምርጥ ፊልም
ሰአወከአሰ
?ሀተሀ
ዋው ድራማው ቃላት አይገልፀውም በጣም ያሳዝናል የናት ውለታዋን ሞት እንኩዋን አይከፍለውም !!!!! ብራቦ ማንዴ👏👏👏
ያአለም እናቶችን እድሜና ጤና ስጥልን
እናት ለዘላለም ትኑር ❤️😭
ወይኔ አምላኬይ የስዋን ኩፉ ነገር አታሰማኝ እናቴ የሆነችልኝን ለልጄ እንድሆንላትም እርዳኝ እማይ እና ልጄ ለናንተ ብየ ነው የምከራተተው በቃ እናንተ ንሩልኝ 💕💕💕💕😭😭😭😭😭😭😭
ማንዴላን የምትሉ like gchugn
እናትዋ ሁሌም ሠላምሽይብዛ ማዴላ ሥወዴዉ
በለቅሶ አይኔ አብጦ የወጣሁበት ፊልም እናትን ክፉ አይካት ለዘለአለም ትኑር😢😢😊
እማ የኔሂወት ምጊዚም ከልቤውስጥ ትልቁን ቦታ የሠጠውሽ ውድ የሆንሽ ለኔ የኔ ናፍቅት በሰላም አላህ በሰላም ያገናኘን ❤️❤️❤️❤️❤️ሙሉ ሂወቴን የያዘችው እናቴ ነች
አይይ በማታ አስነካሁት እንባዬ እስኪያልቅ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው።
ለማድነቅ ቃላት ያጥርብኛል በጣም ትምህርት እሚሰጥ ፊልም ።ከዚህ ፊልም ምን ተማራቺሁ? እኔ 1ደኛበህግላይ ሁኖ ሀቅን ይዞ መጉዋዝ ዋጋ እደሚያስከፍል 2ተኛ የገዘብ ማጣት እና አንዳንድ በቤተሰብ የሚመጡ ክራይስሶቺ ወደማንፈልገዉ ነገር እደሚከቱን እና ለቤተሰብ ዋጋ ለመክፈል ስንል ከባድ አደጋ ወስጥ እደምንገባ ለምሳል ወዱምን ለማዳን አባትን መሰዋት እናትን ለማዳን እራስንም እናትንም ማጣት
Great actors and actresses make great movies!!
ክብር ለእናቶች
ዉይ እደዛሬ አልቅሼ አላዉቅም እናት ለዘላለም ትኑር
ፈጣሪ እናቴን አደራ ክፉዋን አታሠማኝ አይ ሥደት መቼ ነው እሜ የማይሺ አሁንማ ሠሠትኩሺ
Amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️😭
@@medi9725 አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
ይሄን ፊልም ሳይ ሁለቴም አልቅሼለው አንድ ፊልሙ ሁለት ደግሞ የእናትና የወንድሞቼና እህቶቼ ናፍቆት ለአመታት ስለሚያሰቃየኝ ብቻ ቃላት የለኝም እራሳችንን የሚመስል ፊልም
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍ የናት ክፍ አይሰማም እማ ለዘላለም ኑሪልኝ
ዋው ቃላት የለኝም እናቴ ዘላለም ኑሪንኝ
ኣምላኬ ሆይ እናቴን ጠብቅልኝ ኣደራ
🙏🙏🙏
በጣም በጣም 😢 አሳዛኝ ፊልም ነው ክብር ለአርቲስቶች እናቶ ጨምሮ
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ እመኑ ❤😥👍
እማ ኑሪልኝ ዘላለም አላሁመ አፊይ ኡሚ ወጥውል ኡምረሀ ያረብ ብሽር ኡሚ ያረብ ለእናቴ ምን ልሁንላት እኔስ የምሆንላት አነሰ ምን ላርግልሽ እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ብሌኔ ነሽ እኮ እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ ኑሪልኝ ዘላለም እማ
ማን እንደ እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ ሁሉ ነገሬ ህይወቴ
እናት
ማንአደናትትኑርዘላለምተናፍቂ
😭😭😭😭😭😭እምዬን አደራ 😭😭😭😭
እናቴ የሕይወቴ ሚስጥር የመኖሬ መሰረት አደራ ፈጣሪ አኑራት በጤና እናቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ናት እማ ዘላለም ኑሪልኝ ሁሌም እወድሻለሁ 💞❤የእናት ዉለታ መቼ ነዉ ምያልቀዉ, መቼም አያልቅም ሁሉም እናቶቼ ዘላለም ኑሩልኝ ❤💕💞እማ i. Love. You. So. Much
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እናቴ እራሷ ትመስላለች😥😥😥😥😥
እናቴንበጣምነው የናፈኩት በስደትነው ያለውት ጌታ በሰላም ያገናኘኝ ጸሎቴነው❤❤❤❤❤
እንደውም ሆድ ብሶኛል እንኳን እንደዚህ አይነት አይቼ እህህ😭😭😭😭😭😭😭😭
Fatia Jamal አይዞሽ ለሁሉም ፈጣሪ አለ እኔን ፍጥዬ
አይዞሽ ፍትዬ ሆድ አይባስሽ እኔም ጎድኛ አልሁሽ ማር
አይ እናቴ ያንችስ ውለታ ምን ይከፍለዋል ለዘላለም ኑሪ 😢😢😢😢😢😢
Hi
Bvbhhtfnfn
Hiygnug
Meraj
እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎብሣ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሣ ይባላል እሚ ኑሪልኚ ለዘላለም
የእውነት በጣምም ያሳዝናልም ደስይላልም ያላያችሁ እዩት በጣም ሀሪፍ ፊልምነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያስለቅሳል ክብር ለእናቶች
fetari hoyi yenaten kifu ayasayegn cheru fetari amilakeye ate endew adelehimina emayen adera fetari ❤️❤️❤️❤️😭🙏🏻hulem ehen film sayi bireyi yilegnal gin yesew ager kesitu yasitilal 😭😭😭
እናትኮ ሂወት ናት ። እኔ ግን ሞታብኛለች በስደት ላይ ሆኘ አስባታለሁ ሀዘኗ ሆደ ውስጥ ተቋብሯል አላህ ይራህማት በሉኝ
አይዞሸ ማማየ እኔም እናት የለኝም
በጣም ደስየሚልነዉ
ኡኡኡኡፍፍፍፍፎፎ አይዞሽ እህቴ እኔም ብስዴት ላይ ሁኔ እናቴን አጥቻልሁ ሁሌም ሀዝኗ ምነም አይዎጣልኝ
@@تهنتا ህ
አናት ለዘላለም ቱኑር💙
ዛሬስ እናቴ ናፈቅሽኝ መቸይሁን የማይሽ ዘላለምኑሪልኝ
እውነት ውስጤዬ ስለ እናቴዬ ምንም ማለት አይፈልግም ተከፍሎዎት የማያልቀቅ ሁለታ አለብኝ እናቴዬ ኑሪልኝ ዘላላም እወድሻለው እማ
እግዛብሄር ሆይ እናቴን አደራ ጠዋሪዋ አድርገኝ እማ ኑሪልኝ የኔ ናፍቆት
እናቴ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤❤ ሺአመት ንሩልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንደውም ልብ እናትን እያለኝ አሰችገሩኝል በትንሹ በትልቁ ሆድ እያባሰኝ ነው እናቴን ክተለየሁ ሰባት አመት አለፈኝ ለእኔ ግን ወራቱች ነው እሚመሰሉኝ ያለሁትም ስደት ነው እህትም እናቴም የለኝም ሰከፋኝ ለምን ላወራው ብቻ ሁሉም ነገር ክባዲ ነው እሚገረመው ነገር ቀንም በትዝታ ለሊት አብራን እናንጋ አለን ለሊቱ ለምን ነጋ እምልበት አለ ምክንያቱም የምር እማገኛት ሰለምመሰለኝ ነው እናም እህት ወንድሙች ለእናታችሁ እረዝም እደሜ ፈጣሪ ይሰጠላችሁ በውነት ያለ እናት አለም ሁሉ ጨለማ ነው ለእኔ ክጨለመብኝ ቆይ ለእናቱች እረዘም እደሜ ክጤና ጋር እመኝልሃለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
😭😭አሚን አይዞሽ ማሚቲ ሁላችንም ወደዛው ነን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እድሜሽን የርዝመሽ
በጣም ይስለቅሳል እግዚአብሔር እናቴ ጠብቅልኝ
ኣዛናጋዒ ና ኣስተማሪ ፊልም
እግዚአብሔር አምላክ ኤርትራን ኢትዮጵያን ህዝብ ይባርክ ።ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አስለቅሳቺሁኝ የናትዉለታ እወዳቺሃለሁ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እናት ለዘላለም ትሩር እማዬ
ባጣም ያሳዝናል ሰዉ ወዶ ሌባ አይሆንም ለእናት ግን ሌብነት ይቅርና እሞትላታለሁ እናቶቼ ጤና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጣቹ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ማንዴላ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ የምትሰራዉ ሁሉ በጣም ነዉ ደስ የምለዉ አርቲስቶቻችን ሁላቹም እወዳቹዋለሁ ቀጥሉበት 💕💞💞♥
አላህዬ በሠላም ለሀገሬ ለእምዬ ለአባቴ እድሁም እህት ወድሞቼ በሠላም አገናኘኝ
አላህየእናቴንዘላለምሙሉሠላሞንጠብቅልኝ
አላህየ እናቴ ነፍቃኘለች በሰላም አገነኘኘ❤❤
አምላኬ ሆይ የእናቴን ክፉ አታሳየኝ 😢😢😢😢 ጠብቅልኝ አደራ
የሁሉንም የሁላችንንም እናት ጠብቅልን
እናት ለሆኑት በጠቅላላ
እናት።።።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ ይላል😊 እናትየ💓
እናት ክፉ አይካት ለዘላለም ትኑር ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ነው ።
best movie ere endi film nafeqegn eskahun yaleyehut betan tenadjielaew
እናትየ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እናቴን እድሜ ስጥልኝ
ደስይላላ መጨረሻው
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አይመቸኝም ነበር እናቴ
ቀንና ማታ ያስታወስኳት የስዋ ናፍቆት እንደጋለ ውሀ ሁሌ በውስጤ ይተከተክ ነብር
ዛሬ ግን ፊልሙ ያየሁ እንባዬ ከጉንጬ ዱብ ዱብ ያለ አልቆም ብሎ አስቸገረኝ አላህዪ እናቴን አደራ
አልሃምዱሊላህ በዪ በህይወት ካሉልሽ በቂ ነው አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን
አይ እናት ለዘላለም ትኑር
Enate man ale endach
Lanchemen yansale lane belesh sentee honesh emaa hodee basang eheen sayoo emaa nureleng
😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ እናቴን አደረ
በጣም ወድጀዋለሁ ማንዴ ምርጥ ሰው
Amazing movie.
እናትለዘላለምትኑር😭😭😭😭😭😭
ማደል በጠም የሳዝናል ደሞ ተመችቶኛል ዋውው
እፍፍፍፍፍፍፍ። እምን ውስጥ ልግባ
በጣም ነው ደስ የሚለው አስለቀሳቹኝ
Emuyeeeeee Ewodishalo nurilign Emaaa!!
ይሄ ፊልም በጣም ነው ምወደ
ው
እናቴ ናፈቀችኝ 😭 አይ ስደት
Emma nafash ilove you 💋💓💓 💓❤️😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
Ayezosh tehejalesh hulumi nagare la bogono
Wow ❤❤❤❤❤😍🥰
የግል ታሪኬን ይመስላል ቅዱሴ ማይለወጥ የለም ሁሉም ይለወጣል።
ፐ ገራሚ ፍልም እንደዚ እውነት ይሚከተል ፖሊስ ያብዛልን በሀገራችን ፈጣሪ
እናት ለዘላለም ትኑር
እማ ሽ አመት ትኖር ❤❤❤❤
Enati tinur lezalame amennnnn 😍😍😍👍👍👍👍
ሆድ ባሰኝ አይ ስደት ክፉ አምላኬ የናቴን ክፉ አታሳየኝ
bezu gize ayehut hulunem gize alekeseku gene enate senafegne eyayehu malekes adekemegn enate nafekeshegn meche nw sedet lekogne enataen miyasayegn betam dekemegn 😭😭😭😭 wendenete tefabegn ahunem gene eyayehute alekesalehu ema nafekeshegn😭😭😭😭
እሯ እነዝህ ፓልስ ና አብታም ተብዬ ስውዬ ስያከብዱ ስው እዲህ እያለቀ የምን የፐሊስ አለፊነት የህዝብ አለፊነት ይለሉ ስው እኮ ነው እዝብ ስው ከሞተ ብዋላ የምን አለፊነት የምጠብቅ እናትክ ፊለፊት ውደቃ አለፊነቴ ልዋጣ ይለል ቱቱቱ አይነፋም ኤፍሬም ተብያው በርከትዬ ተባርክ ምርጥ አስተዋ ልጅ
enat lezlalem tenrlen enate ewdshalew enatye❤❤❤
Betam konjo film enamesgnalen
Si yasizin ye enet fikir liyu nw eko❤❤❤❤💖💖💖💖emeye wadishalewu
Nice!!
ዋውውውው በጣም ሀሪፍ ፍልም ነው ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😢
እወነትለመናገር እዴዝህያለ ፊልምያማረኝ የለም ያሳዘነኝ እወት ይሆፊለምአስር ጊዜባየው አይቆጨኝም በጣምነው የሚያምረው ወላሂ ለናት ሲያኔሳትነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እናቴ በናፈቀችኝ ጊዜ ሁሉ እያለቀስኩኝ የማየው ፊልም
አይ እናት ኑሪልን ለዘላለም
best film
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አምልክ ውይ የእናት ወጋዋ ስንት ነው Uffff😥😭😭😭
ምንም ዋጋ የላት እናት እናት ብቻ ናት ያረብ የእናቴን ሀቅ የምወጣ አርገኝ እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም የኔ ስጦታየ ቃላት እኮ ላንች የለሽም እማ
betam betam erif film new❤❤
❤❤😊😊😊😊