ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ በላሊበላ ምን ተናገሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @lidiya727
    @lidiya727 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተወልዶ ላዳነን ለኛ ሲል ዝቅ ላለው ክብርና ምስጋና ሁሉ ለሱ ይሁን

  • @GebeyBaye
    @GebeyBaye 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሜን ቃሊዎት ያሰማልን!!

  • @MeyuMedia
    @MeyuMedia วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አባታችን🙏🙏

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን በረከቱ ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @mga27tube
    @mga27tube 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሚዲያው ጥሩ ነው ለእውነትና ለፍትህ ለአማራ ህዝብ ስሩበት

  • @SileshFesfn
    @SileshFesfn 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን መፅናኛችን ካምላካችን የተሰጠን ውድስጦታ እግዚያብሔር ይመስገን ነገርግን በአሚኮ መምጣታቸው ትንሽ ቅርአለኝ

    • @Tmttmt-du9ee
      @Tmttmt-du9ee 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Esachw hado new woye metew indmangnewm mideya kertsw lekekute....

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew วันที่ผ่านมา +2

    አሜንንንንን

  • @WorkyeTilaye-h1b
    @WorkyeTilaye-h1b วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ፫ አባታችን

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ማን ነው እንደኔ አሚኮ ላይ ሲያየቸው ፓለቲካ ተናግረው ይሆን ብሎ የሰጋ

    • @johnhenok4148
      @johnhenok4148 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚኮ አደለም የሄዱትኮ ላል ይበላ እንጅ።

    • @sofutameru6583
      @sofutameru6583 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ ታዲአ አሚኮ ለነብሳችን አስቦ ይመስልሃል ያቀረባቸው

    • @TesfahunTakele-hx8fu
      @TesfahunTakele-hx8fu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ channeሉን አላየሁትም ነበር እሳቸውን ሳይ ነካውት comment ገብቼ የአንተን comment ሳይ ነው አሚኮ መሆኑን እራሱ ያወኩት

    • @BARCHMENG
      @BARCHMENG 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ANTE BCHA NEH

    • @አደወተጡነ
      @አደወተጡነ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ላሊበላ(ለሊበለ) እንጂ ላልይበላ አይባልም​@@johnhenok4148

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንንንንንንንንምምም❤❤❤❤❤

  • @andualembiadege1888
    @andualembiadege1888 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j วันที่ผ่านมา +1

    Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @DANIELGIRMA-u7i
    @DANIELGIRMA-u7i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአሚኮ ሠራተኞች በቤተ ክርስቲያን ከተገኙ ከዚህ በኋላ ጆሮኣቸውን ይዛችሁ እንድታመጡ ከዛሬ በኋላ ትዕዛዝ ሠጥቻለሁ።

  • @SimegnAchenef-y9v
    @SimegnAchenef-y9v วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @TesfaldetBrhane-m8c
    @TesfaldetBrhane-m8c 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Qale hywet yesmaalna abona ab xolotkum zekurna🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gebreselassietsegaye7646
    @gebreselassietsegaye7646 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mine tnager ayebalem Ymibalwe mine astemaru now

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ วันที่ผ่านมา

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j วันที่ผ่านมา +1

    Amen ❤❤❤ Amen ❤❤❤ Amen ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🌿🌿🌿

  • @YitbarekMelaku-u1z
    @YitbarekMelaku-u1z วันที่ผ่านมา +1

    share share share

  • @MesfenTaye-l5u
    @MesfenTaye-l5u ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ እሚገርመኝ ማነዉ ግን አሚኮን ሰብስክራይብ ያደረገዉ መቼም አማራ ጠሎችጂ የአማራ ልጅ አያደርግም

  • @TaddyTaddy-o8s
    @TaddyTaddy-o8s วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ረጅም እድሜ የስጠወት

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l วันที่ผ่านมา

    ጎንደር ከተማ ወይስ ደብረ ብርሃን?

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o วันที่ผ่านมา +2

      ላሊበላ

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l วันที่ผ่านมา

      @Hyat-e2o ውይ ደስይላል

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንም አይሰጋም አንተነህ የምትሰጋው ።አንተ የምትፈልገውን ብቻ ሰዎች እንዲናገሩ የምትፈልገው ።አንተ እድሜልክህን ትሰጋለህ። ሰው የመሰለውን የፈለገውን የመናገር መብቱን ትጋፋለህ ገናለገና ስለመንግስት ጥቂት በጎነገር ካዎሩ ብለህ በጭንቀት ውስጥህን ታበላሻለህ ።አባክህ ሰው የፈለገውን ያውራ

  • @YeberhaFertochi
    @YeberhaFertochi วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የአማራ ጠላት ብትሆንም ትንሽ ከነ ኢትቪ ትሻላላችሁ ።

  • @YitbarekMelaku-u1z
    @YitbarekMelaku-u1z วันที่ผ่านมา +1

    share share share