የምጽአት መንገድ ጠራጊው የባሕታዊው አባ ገብረ ሚካኤል ምስጢር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 412

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርዎት በረከትዎ ይድረሰን በጾሎትዎት አስቡን ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @AnalemKasa-ip2ww
    @AnalemKasa-ip2ww ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን

  • @maezamaeza7080
    @maezamaeza7080 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታቺን በፀሎት አስብኝ ልጂወት ወለተ ሚካኤል ከበረከቱ ተሳታፊ ያድርገኝ

  • @RobelTegabu
    @RobelTegabu หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶን ይደርብን የአገልግሎት እድሜወትንያርዝምልን አሜን በፆለት ያስቡን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን። እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ነዉና እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥዎ ዘንድ ፀሎትና ደስታችን ነዉ።

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 3 ปีที่แล้ว +13

    በረከተወት ይድረሰን አባታችን በፆሎተወት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እያሉ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว

      በረከተወትይደረሰንአባታችንበፆሎተወያስቡንአባታችን

  • @adisadis7787
    @adisadis7787 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔረሰ ፀጋዎትን ያብዛልን አባታችን

  • @bakelebanja9096
    @bakelebanja9096 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደና መጡ አባታችን እንኳን አደረሰን ልሁሌ ተባረክ አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
    @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በርከታችሁ ይደርብን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ማርን

  • @mulusew505
    @mulusew505 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ምኞቶትን ያሳካሎ እኒኔንም በጆ ለመጠምቅ ያብቃኝ

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባት በረከታችሁ ይደረብን ስወዳቸው የሚናገሩት ለነፍሴ ረፍት ይሰጠኛል ልዑሌ እናመሰግናለን እኝህን ድንቅ አባት ስላቀረብክል ክብር ይስጥልን ✝️

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 9 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን ፀጋው ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @mase4684
    @mase4684 3 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋውን ያብዛልዎት የኔ አባት በፀሎት አትርሡኝ ወለተ መድህን ነኝ

  • @emiemi2051
    @emiemi2051 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    Amen amen amen kalhiwot yasemaln

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ወድማችን ልኡል ሰገድ ተባረክ አባቶችን የሚሳደቡ በበዙበት አተግን በረከታቸው እዲያድርብን እዳንነቅፍ ይህ ትልቅ በረከትነው ይሄ ተባረክ

  • @kidebehaylu8984
    @kidebehaylu8984 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚያብሔር የልብዎትን መሻት ይፈፅምልዎት አባዬ.::

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያስፈፅመን አባታችን ለበረከት ስራው ያሳትፈን የኢትዮጵያን ትንሳዬ እንድናይ ይርዳን በቸርነቱ ያስበን በረከትሁ ትድረሰን አባታችን አሜን🤲🤲🤲😭😭😭😭💒💒💒

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 3 ปีที่แล้ว +1

    ቋቋያነሽ ታደሰ ለህ ስወድህ ተባረክ
    አባታችን በረከቶት
    ልመና ፀሎት
    አይለየኝ
    እኔም ደካማ ልጆት
    ወለተ ስላሴ ነኝ ከዱባይ
    አስቡኝ በፀሎት አይርሱኝ አባ

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የማቶሣላም እድሜ ይስጣችሁ አባየ በፀሎት አስቦኝ ወለተ ማሪያም ወለተ ኪሮስ ወለተ ፃዲቅ ወለተ ሚኪኤል ወልደ ማሪያም ብልላችሁ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 ปีที่แล้ว +6

    ልዑሌ ታዲያ ጸሎቱን እንኳን አደረሳችሁን አረጋዊው አባታችን ቢጀምሩት መልካም ይሆናል?
    ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
    አኮኑ አጥባእት እምነ አጥባእት የአቢ ይላሉና ባለቅኔዎች አባትህ እንግዳህ በእድሜም በጸጋም ይበልጣሉና አኮ በሲበት አላ በአእምሮ የሚለው በአንተና በእኒህ አባት መካከል አይሰራም እሳቸው ፕሮግራሙን የትንሣኤውን ብስራት ቢጀምሩት ይመረጥ ነበር ወደፊት አስብበት እንደ ጴጥሮስ ቀደም ቀደም አትበል እንደምወድህም ሳልነፍግህ ነው እንደ ቅርብ ወንድም የጻፍኩልህ ወደፊት ይታረም በበጎ ተመልከተው ወንድምህ

  • @mekdesshimla541
    @mekdesshimla541 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከተወ ይደርብን አባታችን በሰው ሐገር ላለነው በፀሎተወ አስብን በረከተወ ይደርብን አሜን

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታቸንትምህርቱንበልባቸንይፈሰሰብንአሜንአሜንአሜን

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከታቹህ ይደረብን በተሰጠዎ ቃልኪዳን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว +14

    ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ፀጋውን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    አባ. በረከተዎ. ይደርብን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን

  • @fre2127
    @fre2127 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ያሉ አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ
    @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ 3 ปีที่แล้ว +26

    አባታችን ፀጋ ያላቸው ትልቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ከፈቀደልን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን አሜን

    • @ad1187
      @ad1187 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እድሜ ይስጥልን ለአባታችን እና ሰርተው ለማየት ያብቃቸው እውነት ደስ የሚል ሀሳብ ነው ይላቸው

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያደላቸው አባቶች ይጠብቅልን ያብዛልን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏አሜን

    • @karsontristian6872
      @karsontristian6872 3 ปีที่แล้ว

      a tip: you can watch movies on Kaldrostream. Been using them for watching all kinds of movies recently.

    • @eddierylan2647
      @eddierylan2647 3 ปีที่แล้ว

      @Karson Tristian Yea, I've been watching on Kaldrostream for years myself =)

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ እድለኛ ነኝ እርሰዎን እሚያህሉ አባት ትምህርተዎ መስማት🙏🙏💚💛❤️😭😭

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 3 ปีที่แล้ว +12

    ቡራኬዎት ይድረሰኝ አባዬ ቃለህይወትን ያሠማልን የትንሳኤዉ ጌታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ እንቁ ልዑሌ !💒💒💚💛❤ አባታችን በእድሜ በጸጋው ያቆይልን አምላከ ቅዱሳን ወለተ ኢየሱስ በጸሎት ያስቡኝ በብዙ ሀዘን ና ሲቃይ ዉስጥ ያለሁ ስደተኛ ነኝ ለሀገሬ እንድበቃ !💔💔😭😭😭😭

  • @mariemarie8836
    @mariemarie8836 3 ปีที่แล้ว +1

    እነደአንቱ አይነት አባት ስላሉን እግዚአብሔር ይመሥገን።

  • @እማፍቅርድንግልማርያም
    @እማፍቅርድንግልማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣባታችን በረከትውት ይደርብን እግዚኣብሔር ኣምላክ ለዚህ በረከት ተካፋይ ያርገን

  • @marietensay6148
    @marietensay6148 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @alemnewgetnet6885
    @alemnewgetnet6885 3 ปีที่แล้ว +5

    ባህታዊ አባ ገብረ ሚካኤል በፀሎት ያስቡኝ ሀጢአተኛ በደለኛ ነኝ አለምነው ገብረ እግዚአብሔር

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርወት በረከትወ ይድረሰን በጾሎትወት አስቡን ወለተ እየሱስ ያላችሁ

  • @senayit7198
    @senayit7198 3 ปีที่แล้ว +13

    ልዑሌ ታድለህ በእውነት አባታችን በረከተዎ ይድረሰን በፀሎተዎ ያስቡኝ አመተ ማርያም ነኝ ከሳውዲ አረቢያ

    • @molozolo577
      @molozolo577 3 ปีที่แล้ว

      👐👐👐💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @senaitmeshesha3356
    @senaitmeshesha3356 3 ปีที่แล้ว +9

    አባ በረከቶ ትደረሰኝ እግዚያብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

    • @meronwoldesemayat4040
      @meronwoldesemayat4040 3 ปีที่แล้ว +1

      Egziabiher yimesgen abatachin egziabiher kerso gara yihum Amen Amen degimom yihonal Amen

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    በፁብ ድንቅ ነው. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር. ይስጥልን. አባታችን

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት የዋህነታቸው ፀጋቸው የተለየ ነው ኑሩልን አበታችን ይፀልዮልን

  • @julpay9898
    @julpay9898 ปีที่แล้ว

    የኔአባትእድሜጤናይስጥሆአባታችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እኛም ከበረከቱ እንድንሳተፍ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቶት ፀሎቶት ይድረሰን

    • @delenagilbert2903
      @delenagilbert2903 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን አብረኖት እንድንሆን እግዚያብሔር ይፍቀድልን አሜን አሜን

  • @zedyetewahdolij5700
    @zedyetewahdolij5700 3 ปีที่แล้ว +3

    በረከቶ ይደርብን አባታችን እኔስ እኝህ አባታችን ፃድቁ ኖህ ይመሰሉብኛል

  • @አምላከሚካኤልሆይሀገሬንአ
    @አምላከሚካኤልሆይሀገሬንአ 2 ปีที่แล้ว

    አበወይየ በረከትዎ ለስደተኛ ልደጆችህ ይድረሰን🙏🙏🙏 ያቀረብክልን ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🙏🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 ปีที่แล้ว +2

    ጽጌ ማርያም
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    አባታችን እንኳንደህናመጡ ቡራኬዮ ይድረሰን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 ปีที่แล้ว +2

    አባ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፅጋ ያኑርልን
    በፅሎትዎ አስቡኝ አባቴ ታማሚዋ ፅጌ ማርያም

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥወት ወለተመዲሕን ብላችሑ

  • @hitfuf6390
    @hitfuf6390 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከታችሁንደርብንአባታችን

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር የሆኑ አባት በረከትዎ ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎትእግዚኣብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜይስጦት ኑርልን አባታችን 💐💐💐

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሱት አባታችን እንኳን ደህና መጡ በፀለቱዎ አስቡኝ ሠብለ ወንጌል

  • @samarlebnan8132
    @samarlebnan8132 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
    @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቸው እኝህን አባት በረከትዎ ይደርብኝ ! አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፣ጸጋውን ያብዛልዎ አባቴ !💚💛❤

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 3 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,አባታችን,ፀሎትወት,ይጠብቀን,በረከትወት,ይደርብን

  • @nigatwamenegesha6894
    @nigatwamenegesha6894 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና በረከታቹህ ይድረሠን ኣሜን ፀጋውን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅሩነኝ
    @ፍቅሩነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኳን እሚናገሩት ዲምፅወ ጠጂነዉ መምህር እዲሜ ይስጥወት

  • @alemgezahegn9138
    @alemgezahegn9138 2 ปีที่แล้ว +1

    ባታዊ ገ/ሚካኤል ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጦት ያሰቡት ን ያሳካሎት በፀሎት ያሰቡን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @alu3039
    @alu3039 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከታችሁ ይድረሠን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን

  • @bangladish1643
    @bangladish1643 3 ปีที่แล้ว +8

    በረከታቹህ ይድረሠን በድሜ በጤ ና ያኑርልን አባቶቻችን🙏🙏🙏

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት በጣም የሚገርም ቤተ ክርስቲያን ነው እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን አባቴ

  • @samicell1577
    @samicell1577 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amlak yrdan

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታች በረከቶት ይደርብን በጸሎቶት ያስቡን

  • @buzyabelacew8689
    @buzyabelacew8689 3 ปีที่แล้ว +9

    በፀሎት አሰብን አባ

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።ስልክ ቁጥር እንፈልጋለን ለበረከት ለመሳተፍ

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 3 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባዬ በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🙏⛪🇨🇬❤

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ሉኡሉየ እንኳን አደረሳቹህ ለጌታችን ለመዳህናችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባዓል
    በጸለታቹህ አስቡን

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว +16

    በረከተዎ ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
    በስደት ያለነውን ልጆቻችሁን በጸሎት አስቡን አባ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ እኛም የተዋህዶ ልጆች ለቤተክርስቲያናችን እንድንደርስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @wubitethiopiatube7896
    @wubitethiopiatube7896 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ለንስሀ ለስጋወደሙ ያበቃኝ ዘንድ ወለተ ሀና ብለው ያስቡኝ አባቴ🙏🙏🙏

  • @burtukanyedinglimreymlijin6010
    @burtukanyedinglimreymlijin6010 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen unkan abro adarasen wandimachin

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣባታችን ቡራኬዎ ይደረስን እኛ በሰደት ያለነው አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት በረከታችን ይደርብን

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀሎተወ ይድረሰን እግዚአብሄር አምላክ ያሰቡት ተሳክቶለወት ደስታወትን ያሣየን ዘማሪ ልዉል እናመሰግናለን ኑርልን ከነቤተሰብሕ እማምላክ ትጠብቅልን

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከተው ይድረሰብን

  • @haymanotambaw6106
    @haymanotambaw6106 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከተውት ይደረብን ውድማችንም እድሜ ይስጥህ

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj 3 ปีที่แล้ว +17

    አባዬ እግዚአብኄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ጀሞ ማርያም የተጠመቀ አይረሳቸውም መልካም አባት ናቸው

    • @777-i7i1r
      @777-i7i1r 3 ปีที่แล้ว +1

      አሁን የት ነው የሚያጠምቁት?

    • @atsedetadesse5950
      @atsedetadesse5950 2 ปีที่แล้ว

      አባቴአሁን የትነውያሉትእኔልጄ ግራግብታል እባኮት እርድልኝ ያቅማችንይልህልእንረዳለን።

  • @befikadu
    @befikadu ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜ ይስጥልን

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን የልበወ መሻት ይሙላልወት እግዚአብሔር። ተስርቶ ለማስፍጸም ያብቃው እግዚአብሔር

  • @hcggxgv7146
    @hcggxgv7146 3 ปีที่แล้ว +5

    በረከቶ ይደርብን ኣባታችን ኣገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +1

    በፅሎታችሁ አስቡን አባታችን ፅጌ ማርያም እህተ ማርያም እህት ማርያም ተክለ ወልድ ተክለለፅዱቅ ሀይለጊወርጊስ ወለተኪዳንወለተእየሱስ ተክለፅዲቅ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 3 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳችሁ ስወዳችሁ ስወዳችሁ አባቴ ልዐሌ ሁሌም እኒህን አባት አቅርብልን በቃ ምንም አይጠገቡም በእውነት ውድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን።
    የተጀመረው ለፍፃሜ እንዲበቃ እግዚአብሔር ይርዳዎ፣ ይርዳን።

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አባቴ ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልልን🙏🏽🤲🏽🙏🏽

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመነዎት ይባረክ እድሜዎት ይርዘም ሀሳበዎትን መዳህኒያለም ያሳካለዎት

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመነዎት ይባረክ እድሜዎት ይርዘም ሀሳበዎትን መዳህኒያለም ያሳካለዎት

  • @seragabren2451
    @seragabren2451 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን አሜን

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @emawayishyohannis9338
    @emawayishyohannis9338 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ ፡ ትንሳዬዋን ለማየት ያብቃን ፡ ፈተናዎች በዝተውብኛል ፡ አባታችን በፀሎት አሥቡኝ ምሕረተ ሚካኤል ነኝ

  • @Anna-21
    @Anna-21 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen edema ketana yestilen abatachin🙏🙏🙏

  • @burukdamise7762
    @burukdamise7762 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sintayehuabebe5455
    @sintayehuabebe5455 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃላት ስላጣሁ ቃለህይወት ያሰማልን ብዬ ማለፍን ወደድሁ

  • @mule6515
    @mule6515 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @leenatgtgleena8572
    @leenatgtgleena8572 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @zedoethio7780
    @zedoethio7780 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲ/ን ልዑል ሰገድ የሀኪም አበበችን አድራሻ በእመብርሀን ተባበረኝ!

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቼው ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እኛንም ፀንተን እንፀልይና እንድንፆም የሱ ፍቃድ ይሁን

  • @rutadmekom1016
    @rutadmekom1016 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hiwat yesmaln

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንደምችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
    የአባትችን በረክትችው ይደረሰበኝ

  • @መሲነኝጎንደሬዋ
    @መሲነኝጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    አባታችን እድሜወትን ያርዝምለወት
    እናመሰግናለን ልዑሌ