ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ሆይ የባስ አታምጣብን አንችልልህም እንደቸርነትህ ብዛት መጠን ማረን ይቅር በለን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን
AMEN 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
AMEN AMEN AMEN 🙏
እግዚአብሔር ይሰውረን አቤቱ አምላካችን ልቦናችንን አብራልን ይቅርም በለን እግዚአብሔር ሆይ ኢትዬጵያን ከመከራ ጠብቃት
ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እባክህ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን በቃችሁ በለን እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንዳተ ምህረት አባትታችን እናመሰግናለን
Ameen abatyi kale hyioten yasemaln lezetche ken endenbka kedus fekadu yhun tegyi mareyam fekre mareyiam blehu beselothuvasebun
Kesedet melso lenesha mote endbka kedues fekadu yihun abron yalwenem yeljiy abaten wedekersetena endyimelse fekade egezyiabhyir yhun beselot asebun telke fetena weset newe yalhutena tegyimaryiam blehuvasebun
AMEN
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
@Ethio Zena ኢትዮ ዜና v
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያስፋልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አገራችንን በቸርነቱ ይታድግልን ስለናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ታደግልን በችርነትህ እዚ ደርሰናል የኢትዮጵያን ትንሴአዋን ያሳየን አሜን!
ኦ ጌታ ሆይ ለንስሃ ኣብቃኝ በምህረትህ ጎብኘን
አሜን፡፡
Amen amen amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@@ጌታሆይአመሰግንሀለሁl pbnpp08
አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ አስበኝ ለንሰሀሞት አብቃን
የኢትዮጵያ ን ትንሳኤ ዋን ያሳየን በስደት ላይ ያለን ወደ ሀገራችን በስላም ያግባን
Aman aman
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ እኛ እድለኛች ነን እንደ እርሶ ያለውን አባት ስላለን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላቸችን ይሁን አሜን ወገኖቼ በጾም በጸሎት በስግደት እና በምጽዋት እንበረታ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
በቅዳሴዓችን እንደምንለው " ዓምላክ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን "
ፈጣ ሪይ ጠብ ቅሁ
Amen
አሜን አሜን
ጌታ ሆይ ቸር የምንሰማበት ጊዜ አምጣልን አንተ ብቻ ነህ ተስፋችን
እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመከራ ይጠብቅልን ለንሰሀ በቅተን የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየን ላባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እውነት ሰላም ያምጣልን አሜን
አሜን ኣሜን አሜን
የኔ ውድ ኣባቴ አድሜና ጤና ይስጥልን ኣበይት ትህትና አግዛብሄር መንፈስ ቅዱሱ ያሳደረበት ሰው ካንደበቱ ሚወጣ ቃል ሁሉ ልብ ይገባል መምህራችን አኛ ስደቶኖች ልጆቹ ለደጉ ዘመን ለደጉ ንጉስ አንድንበቃ በጸሎቱት ያሳስቡልን ከተመረጡ ጋ አንዲያወጣን የድንግል ማርያም ልጅ መዳናለም ኣባታችን አምየ አትዮጽያ ትንሳኤሽን ያሳየን💚💛❤️🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቸርነትህ አስበን🙏 በስደት ያለንም እግዚአብሔር ወደሀገራችን በሰላም መልሶ ለንስሐ ያብቃን።
አሜን በ እውነት
አሜን አሜን አሜን በእውነት በሰው ሀገር አያስቀረን ለሀገራችን መሬት ያብቃን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁንልን ይደረግልን ላገራችን ያብቃን
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
እባክህ አምላኬ ኢትዮጵያን ጠብቅልን እባክህ ጌታ ሆይ የቤተሰቦቼን ነገር አደራ
በእውነት. አባታችን እግዚአብሔር ለባለ. ለካህኑ. ለባስልጣኑ ፣ ለኛም ለክፉዋች ንፁህ ልቦናን ይስጠን የምህረት እጆቹንም ይዘርጋልን. አሜን
አሜንአሜን
ከዘመድኩን እና ከዚህ አባት ስሰማ በተስፋ እሞላለሁ አዳድ ግዜ ደግሞ መፈጠሬን እጠለዋለሁ አብሶ የመከተሉን ስሰማ ሳይ በቃ እራሴን በጣም ያመኛል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን እጂ ብዙ ነገር ነው የምናየው እመአምላክ ኢትዮጵያ ሀገሬን ህዝቤን አስቢልን የእውነት ያማል በጣም እዴት ሰው አውሬ ይሆናል
እግዚአብሔር መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባቴ እኛ ለቸርነቱ ገደብ የሌለው መድሀኒያለም እግዚአብሔር ለንሰሀ አብቅቶን የቅድስት ድንግል ማርያምን የአስራት ሀገር ለማየት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር ያክብርልን ስለ ምክሮት አመሰግናለሁ አባቴ እመቤቴ ሀገራችንን ይጠብቅልን ።❤❤💒💒💒⛪⛪✝️✝️🇪🇹🇪🇹
እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየኝመምህር አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋል ፍፃማያችንን ያሳምርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ. ጌታ ሆይ እንደ ቸርነት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህረት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረት ማረን ይቅር በለን!!
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልንፈጣሪ ከክፉ መከራ ይሰውረን💒💒💒💒አሜን💒አሜን💒አሜን
እግዚአቤሄር አባቶችን እድሜና ጤና ይሥጥልን እመብርሀን የአሥራት በኩራት አገርሽን ጠብቂልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ከመከራ ይሰውርል በምህረቱ ይቅር ይበለን ለንስሀ ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረን አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ የመረጣቸውን አስተማሪ እና መካሪ አባቶቻችንን ይጠብቅልን። እኛም ወደን አይደለም ያሳለፍነው ዘመን መልካምነትን ያላስተማረ ዘመን ስለሆነ ክፉ እንናገራለን። በድሮው አባቶች ዘመን ሰውን በምላሱ መወጋት ከባድ ኃጢያት ነበረ ። በአሁኑ ጊዜ በድፍረት በስለት እየተዋጋ አየሞተነው በስለት ተወግተው ሞተ አልሞተም መግደል ብቻ ሳይሆን ገዳዮችም አሰገዳዮችም ሞትን አዝለን እየዞርን ነው ። የፈጠረን ጌታ በደላችንን ይቅር ይበለን።ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ያርዝምልን
ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እባክህ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን በቃችሁ በለን እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንዳተ ምህረት አባትታችን እናመሰግናለን63
ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ በስደት ያለነውን ላገራችን አብቃን
እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን የቤተክርስቲያን ትንሳኤ ከሚያዪ ደምረን
አቤቴ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አንደኛ ክፋት አይሁንብኝ
መምህር እናመሰግናለን አዘጋጃችም ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚጠሉትን ፈጣሪ ያጥፋልን ቅዱስ ሚካኤል ከሚመጣው መከራ ይሰውረን
እግዚብኔር ኢትዮጵያ ህዝቦች ያባርክ ለአባቶች እድሜ ጤና ይሰጥልን ለመምህር እግዚብኔር ብርታት ይሰጥልን
Amen Amen Amen ellllllllllll krstiyan hugne bemefetere egziabher yimesgen Amen3💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
Amen (3) 🙏
amen amen amen
አቤቱ አምላኬ ሰማይን የዘረጋህ ምድርን ያፀናህ ጌታ እምዬ ኢትዮጲያን ሃገራችንን ጠብቅልን ።እንደኛ ሃጢያት እና በደል ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እን እንደምህረትህ መጠን ይቅር በለን ማረን ።ጌታ ሆይ ለሉን ነገር ለመልካም እና ለበጎ አድርግልኝ
እናመሠግናለን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን
እግዚአብሔር ይመስገን ።ተባረክ መምህር ልክ ነህ። እግዚአብሔር ፣ተዋጊነው።አሁንም።ስልፉ፣ የእግዚአብሔር ነው።
እግዚያብሔር እንደ ቸርነቱ ይማረን የኛ ሀጥያት ብዙ ነው ይማረን ይባርከን ይቅር ይበለን
እግዚአብሔር አምላካችን አገሬን ውዳን ኢትዮጵያ እማየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፉን አያሰማኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አተው ጠብቅልን አደራህን ህዝባችን እዝብ ክርስቲያን ምስሊም በሙሲልሙ አተው ነህ የፉጠርከን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌጋ ሆይ ትግስትህ ብዙነው አባት ሆይ እግዚአብሔር ጠብቅልን ኢትዮጵያ እናታችንንን
በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እናልፈዋለን አማልደን መልአኩ አሜን
Wuy . Michael eko yileyal
መምህር እረዥም እድሜ ይስጦዎት ብሰማዎት አልጠግቦዎትም ውዬ ባድር
Tigray ሰው አላት የሚማልድሉላት ማረን የሚሉላት የጌታ ደም ኸሀትያት ሁሉ የሚያትብ The blood of Jesus የፈሰሰው የምህረት ደሜ ፈሶላታል
እግዝአብሄር የእውነት ጌታ ነውና ከጭቁኖቹ ይቁም ምሕረቱን ያብዛልን🙏🙏🙏
አባታችን እናተን አባቶቻችነን ያኑርልን ኢትዮጵያን በናተ በጾለታችሁ ይጠብቅልን እንጅ እኛ ያሁኑው ትውልድን እማይረባና በዘር የተከፍአፈለ አይደል እግዚአብሔር ይርዳን
Man nachew enezih Abat litabiraralign tichilaleh wendim 🙏✝️
አባታችንን.ቃለሄወት.ያሠማልኝ.እኔ.ለአባታችን.ትልቅ.ክብር.አለኝ.ለዳመጣቸው.ለመልክተኛው.ከሜሠማው.በጣም.ይከብዳል.አባታችን.እኮ.እፀልይ.ንሰሀ.እንግባ.አገራችንን.ህዝባችንን.በፀሉት.እግዛብሄርንን.ብናሳዝነው.ምረቱን.ቢደርግልን.አቤቱ.ይቅር.በለን.ፈጥሩኛል.እና.እግዛብሄር.ያቃል.
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚያብሄር እባክህ የትንቢት መፈፅሚያ አታድርገን አንተን በመፍራት ስለሚያመሰግኑህ ቅዱሳን ብለህ ከጥፋት አድነን
እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራ አቤቱ ቸሩ መድያንያለም ማረን እንመለሳለን መልሰን እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረት ብዛት አስበን ክፉውን አርቅልን የፍቅር ልብ ስጠን ማስተዋልንና ጥበብን አብዛልን ቁጣህን አርቅልን ወዳንተ በጾምና በምልጃ በለቅሶ ወዳንተ እንቀርባለን ጩወታችንን ለቅሷችን ወደ ደስታ ለውጥልን አሜን
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው መምህር እግዚአብሔር ይቅርባይ ነው አይናቸውን ይግለጠው እናመሰግናለን አሜን በተሰፋ እጠብቃለን እደቸርነቱ
አሜን ሃገራችን ከፍ ያርግልን ፈጣሪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እንደኛ ክፋት አይሁንብን 😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን በእውነት አባታችን አሜን አሜን አሜን
ጾም ፀሎት ስግደት ሐይል ያመጣል 👈🏽👈🏽
😘😘😘
እውነት ነው
Ewunet New
አምላካችን ሆይ እንደበደለሰችን ሳይሆንእን ምረትህን ስጠን
እግዚአብሔር አባታችን እና አምላካችን የአንተምህረት ከእኛ በደል ይበልጣልና እባክህን እንደምህረትህ ብዛት .... ቆጥረን ተናዘን የማንጨርሰውን ሐጢያታችንን ይቅር በለን🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ይስጥዋት ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለ ፍፁም ፍቅርህ ማረን ይቅርም በለን ለንስሀ ሞት አብቃን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በፆም በፀሎት በስግደት እንድንበረታ አንተ እርዳን በስደት ያሉትም ወደ ሀገራቸው በሰላም ገብተው የሀገራችንን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን አሜንንን🙏🙏🙏
እግዝአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማርን ይቅር በለን በቁጣህ አትቀስፈን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ስጠኝ ኢትይጵያን አገራችንን ጠብቅልን
መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቤቱን ወድጄዋለሁ ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ ነው
አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን የእናትህ አስራት ሀገር የሰጠሃትን ኢትዮጵያን እና ህዝቧን አስበን 🤲🏽💚💛❤️
መምህር ብርታታችን ነህ እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ልጅ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንደ በደላችን አይሁን😭😭😭
እግዚአብሔር አምላካችን ያንት ምህረት የኛን ኃጢያት ትክደናት በምህረትህ ሃግራችንን ጎብኛት መምህር እግዚአብሔር የስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በያለንበት የመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት አይለየን የሞቱትን ነብስ ይማርልን ያለንውንም ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶ የንስሀ እድሜ ያድለን አሜን ፫
አሜንአሜን አሜንአሜን
ጌታየ እና አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምር የድንግል ማርያም ልጅ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን ስለእናትህ ስለቅዱሳን ብለህ ትውልዱን አስብ ጌታ ሆይ
እግዚአብሔር እትዬጵያ ሐገራችንን ይጠብቅልን መምህርንም እድሜ ከጤና ያድልልን
አመሰግናለሁ ።መምርችን።እግዚአብሔር. እትዬጵያሐገራችንን።ይጠብቅልን።መምህርንምእድሜከጤናያልልን።እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን
አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ መተላለፍንም ደምስስልኝ ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከሚያዩት አድርገን ጌታ ሆይይይይ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን ኢትዮጵያን የሚጠሉ ይደቃሉ💚💛❤️
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን ሀገራችንን በሰላም ሕዝባችንን በጤንነት ጠብቅልን መቅሰፍተ መዓቱን ከሀገራችን ከህዝባችን አርቅልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን አሜን ።
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ እመብርሀን ስለ ጭንቅ አማላጂቱ ስለ ጸድቃን ሠማእታት 🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ።እኔ የምኖረው በለንደን ከተማ ነው የምኖረው ።በፈረንጆች አቆጣጠር ጂሴምበር 13 በኛ ካልተሳሳትኩ ታህሳስ 4 የሚያስፈራ እልም አየሁ ። ትልልቅ ድንጋይ ከሰማይ ሲወርድ ባለሁበት አገር ላይ ነብሴ ተጨንቃ ነው የተነሳሁት ህልሙ ልክ እውነት እንደሚመስል እስካሁን ያስደነግጠኛል ዜና በሰማሁ ቁጥር መሬት መንቀጥቀጥ የሆነች አገር ሲታይ በቃ በእልሜ ያየሁት ነገር ሊፈጸም ነው እያልኩ ተሳቅቄ ላልቅ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ያድነን ይማረ ምድራችን ቆሽሻለች እግዚአብሔር ተጠይፎናል ማረን ይቅር በለን ብቻ ነው የሚያዋጣን እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መካሪያችን አድሜ ይስጦኦት እኛም በስደት ያለነውን እግዚአብሔር ይሰብስበን ለንስሀ ያብቃን
አምላኬ ሆይ እባክህ ለንሥሀሞት አብቃን አምላኬ አቤቱ ይቅር በለን🙏🙏🙏የሆነብንን አሥብ ሥለህፃናት ብለህ ፣ሥለአረጋውያን ብለህ አንተ ጠብቀን አምላኬ ኢትዮጵያን አንተቅረባት።
ኢትዮጵያ ትንሳዬሽን ያሳየን ያሳየን ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን ያሳየን መዝሙሩን አድምጡት በጣም ደስይላል
@@kahsayluel4146 ffffffffffffffffffctff f2f f f2f ffffffcc f fcfcfc f2f cfff f2f cfct c.f. c t
@@kahsayluel4146 ll
ኢቺ ጠንቋይ ደብተራ በሳይኮሎጂ የተላከች ተዋጊ ነች አንቺ ፈሳም ፂማም እንዴው ባንቺ እምንታለል ይመስልሻል ንጉስ የለ ትንሳኤ የለ ካንቺ በላይ እኔ ነብይ ነኝ ከሳምንት በሗላ ሱዳን ኢትዮ ጵያን ቅጥቅጥ ታረጋለች ቤኒሻንጉል አማራን ትቀጠቅጣለች።የዜናውን ሙቀት እያየሽ ሼባው ትንቢት እያልሽ አትፎግሪን እልቅ እንድናምንሽ ከፈለግሽ ሰባት የተቀበሩ ከተማ አሉ ካልሽን የቱጋር እንደሆነ አመልክችን እና ቆፍረን ለቱሪዝም እንጠቀምበት።ከተማ እንዳለማ አንቺ ሳትነግሪን አርኪኦሎጂስቶች የታሪክ ፀሀፊዎች ነግረውናል።ጋዜጠኛ ምንአይነት ደካማ ሰው ነህ ናሳ እሚያወጣቸው ብዙ ክስተቶችን በቀላል ጎግል እያረገ ሲሸውድህ እንደ ትንቢት ትቀበላለህ።ታህሳስ 12 መዓት ይመጣል ብሏል ኢሄ ቀዳዳ እኔ መቶ ፐርሰንት እነግራችሀለው ምንም አይመጣም ኢቺን ያዙልኝ ያን ቀን ኢቺ ጠንቋይ ምንም ስለማይፈጠር ምክንያት ይዛ ነው እምትመጣው።
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለሀገራችን በቸርነትህ ለንሰሀ አብቃኝ ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን ከስደት ወደ ሀገራችን በሰላም እንድንገባ ፍቃድ ይሁንልን አሜን።
Egzabher maren maren ykr belen 🙏🙏🙏
አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን አምላክ ሆይ☝️ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን😭😭🤲
@@emuyebekele8130 ኧረ ተው ተው ርዕስ አምታታችሁ( አጭበርብራችሁ) አታቅርቡ። ግን ወደየት እየሔድን ነው እስከመቼ አስመስለን እንኑር❓ እውነትን መግለፅ እንዴት ፈራን😥 በአይን የታየን ነገር ለምን ሰገዳም ተላከ ትላላችሁ❓❓❓
የፈጠርከን አምላክ የሀገራችንን ተሳኤዋን እንድናይ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ያባቶቻችን አምላክ የናቶቻችን አምላክ የቅዱሳን አምላክ ከዚህ አሰፈሪ ዘመን በቸርነቱ ከመአቱ ሸፍኖ ለደጉ ንጉስ ያብቃን ለመምህራችን ለወንድማችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይመልከትልን የትቢት መፈፀሚያ ከመሆን ያድነን እንደበደላችን እንደክፉ ሰራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን
እግዚአብሔር በቃ ይበለን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን አምላካችን 😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤
አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን ይህን ክፉ ጊዜ በፀሎት እንዲያሳልፉ ያንተ ፍቃዱናእ ባትሆይ
ጌታሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ እንደ ሃጢያቴ ብዛት እንደ ሰውነቴ ክፍት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ ወገኖቼ ለብሰሃ ያብቃችሁ ሃገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን በጾም በጸሎት በንሰሀ እንድንኖር ይርዳን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የብቃን
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥል
ሰማእቱዋ ቅድስት አርሴማ ማህበሉን ፀጥ ታድርገው
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን ለመምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ታህሣስ ወርሃ ቅዱስ ገብርኤል ነውና ሊቀመላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን: እቶን ከሚነደው እሳት ያወጣናል!!!!
አሜንን
Amennnn
በተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ ከሚመጣው ጥፋት ሰውርልን ቅድስት ሀገራችንን!!!
አቤቱ እምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ስለናቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም ብለህ ይቅር በለን
አቤቱ ፈጣርየ ሆይ አንደ ሃጥያችን ብዛት ሰይሆን አንደ ቸርነትህ ብዛተት ማረን ይቅር በለን ከክፉ ሁሉ ጠብቀን እመቤቴየ ቅድሰት ድንግል ማርያም ህዚብሸን አደራ
እንኳን በሰላም መጣ መምህር ሰላምን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከአንቶ ጋር ይሆን አሜን
አባየ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጠዎት ኑሩልን እግዚአብሔር ስለ እናንተ ብሎ ይማረን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቅርብ ያድርግን መድኃኔዓለም ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን 💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏💒💒💒
እመብርሃን እናቴ የአለም መድሃኒትን የወለድሽ አዘኝዋ ዳጓ እናቴ ከሚመጣው ነገር ጠብቂን አደራ ተንሳኤዋን አሳይን
ፈጣሪ እረጅመ እድሜ ከጤና ጋር አባታችን ይሥጥውት
ትክክል እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን መምህር ኢትዮጵያ እመቤቴ ትጠብቅልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
ሀገራችንን የጠሉ ይጠሉ ያወደሙ ይውደሙ ባንዲራዋን አውርደው ያቃጠሉ ይቃጠሉ በጠቅላላው አገራችንን የጠሉ ለእዚህች ቅድስት ምድር አያብቃቸው።
አዎ በሃገር ቀልድ የለም ግን ሁላችንም እንፀልይ ንስሓ እንግባ ሁልጊዜም ስሜታዊ ሳንሆን እንፀልይ::
@@yosefabrha7351 ለምን advncher film አትሰሩም? ጥንቆላ ውንዝን ከተሻጋሩ አይሰራ ።ስለዚህ በእኛ ላይ አይሰራም።
አቤቱ አቤቱ አቤቱ ለአባታችን ለአብርሃም አንድ ጻድቅ ባገኝ ትምርልኝለህ ሲለው አዋ አምርልሀለው አንዳለው እንደው ሰለተመረጡት ብሎ ይማረን ይቀድሰን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን።
ጌታ ሆይ ሀጢያታችን በዝቶ የሞት ሞትን እንዳንሞት ለንስሀ ሞት አብቃን ይቅርም በለንዘመኑ በጣም ያስፈራል በጭንቀት አለቅን አንተ አበርታን
የተረጋጋ እና ጉበዝ ጋዜጠኛ ነው እደሌሎቹ ልታወቅ ባይ አይደለም እውቀትን ፈላጊነው ያስታውቃል በርታ መምህራቺንም ከመጀመሪያ ጊዜ ቆየት ያሉ ኢተርቪዎቻቸውን ሁሉ ስከታተለው ኑሬያለሁ አድም ከቃላቸው ዝንፍ ያለነገር አላየሁም እግዚያብሄር ይሁነን ።
“ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።” እውነተኛ ንስሀ ኢትዮጵያን ወደፊት ያራምዳል - መዝሙር 9፥10
በእውነት ፈራህን አቤቱ በመግስትህ አስበንለሀጢያታችን አሳልፈህ አትስጠንሀበሳችን ደምሥሥልንያባቶቻችን አምላክ ጠብቀን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን 💚💛❤ መምህር እንድሁም ወንድማችን እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
እድሜ ይስጡት አባታችን ፈጣሪ ሐገራችንን ከመከራ ሠውርልን ህዝባችንንም ጠብቅልን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ከክፋትና ከክፉዎች መንገድ አንተ ጠብቀን ሰላምህን አብዛልን ለንሰሀ ሞት አብቃን💔💔😢😢
አምላካችን እግዚአብሔር የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየን ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ ሀገሬ ጠላቶችሽ ይፈሩ ውርደትን ይከናነቡ
ጌታ ሆይ የባስ አታምጣብን አንችልልህም
እንደቸርነትህ ብዛት መጠን ማረን ይቅር በለን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን
AMEN 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
AMEN AMEN AMEN 🙏
እግዚአብሔር ይሰውረን አቤቱ አምላካችን ልቦናችንን አብራልን ይቅርም በለን እግዚአብሔር ሆይ ኢትዬጵያን ከመከራ ጠብቃት
ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እባክህ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን በቃችሁ በለን እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንዳተ ምህረት አባትታችን እናመሰግናለን
Ameen abatyi kale hyioten yasemaln lezetche ken endenbka kedus fekadu yhun tegyi mareyam fekre mareyiam blehu beselothuvasebun
Kesedet melso lenesha mote endbka kedues fekadu yihun abron yalwenem yeljiy abaten wedekersetena endyimelse fekade egezyiabhyir yhun beselot asebun telke fetena weset newe yalhutena tegyimaryiam blehuvasebun
AMEN
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
@Ethio Zena ኢትዮ ዜና v
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያስፋልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አገራችንን በቸርነቱ ይታድግልን ስለናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ታደግልን በችርነትህ እዚ ደርሰናል የኢትዮጵያን ትንሴአዋን ያሳየን አሜን!
ኦ ጌታ ሆይ ለንስሃ ኣብቃኝ በምህረትህ ጎብኘን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፡፡
Amen amen amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@@ጌታሆይአመሰግንሀለሁl pbnpp08
አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ አስበኝ ለንሰሀሞት አብቃን
የኢትዮጵያ ን ትንሳኤ ዋን ያሳየን በስደት ላይ ያለን ወደ ሀገራችን በስላም ያግባን
AMEN 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Aman aman
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ እኛ እድለኛች ነን እንደ እርሶ ያለውን አባት ስላለን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላቸችን ይሁን አሜን ወገኖቼ በጾም በጸሎት በስግደት እና በምጽዋት እንበረታ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
በቅዳሴዓችን እንደምንለው
" ዓምላክ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን "
ፈጣ ሪይ ጠብ ቅሁ
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
Amen Amen Amen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ቸር የምንሰማበት ጊዜ አምጣልን አንተ ብቻ ነህ ተስፋችን
እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመከራ ይጠብቅልን ለንሰሀ በቅተን የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየን ላባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እውነት ሰላም ያምጣልን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን ኣሜን አሜን
AMEN 🙏🙏🙏
የኔ ውድ ኣባቴ አድሜና ጤና ይስጥልን ኣበይት ትህትና አግዛብሄር መንፈስ ቅዱሱ ያሳደረበት ሰው ካንደበቱ ሚወጣ ቃል ሁሉ ልብ ይገባል መምህራችን አኛ ስደቶኖች ልጆቹ ለደጉ ዘመን ለደጉ ንጉስ አንድንበቃ በጸሎቱት ያሳስቡልን ከተመረጡ ጋ አንዲያወጣን የድንግል ማርያም ልጅ መዳናለም ኣባታችን አምየ አትዮጽያ ትንሳኤሽን ያሳየን💚💛❤️🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቸርነትህ አስበን🙏 በስደት ያለንም እግዚአብሔር ወደሀገራችን በሰላም መልሶ ለንስሐ ያብቃን።
አሜን በ እውነት
አሜን አሜን አሜን በእውነት በሰው ሀገር አያስቀረን ለሀገራችን መሬት ያብቃን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁንልን ይደረግልን ላገራችን ያብቃን
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን
እባክህ አምላኬ ኢትዮጵያን ጠብቅልን እባክህ ጌታ ሆይ የቤተሰቦቼን ነገር አደራ
በእውነት. አባታችን እግዚአብሔር ለባለ. ለካህኑ. ለባስልጣኑ ፣ ለኛም ለክፉዋች ንፁህ ልቦናን ይስጠን የምህረት እጆቹንም ይዘርጋልን. አሜን
አሜንአሜን
ከዘመድኩን እና ከዚህ አባት ስሰማ በተስፋ እሞላለሁ አዳድ ግዜ ደግሞ መፈጠሬን እጠለዋለሁ አብሶ የመከተሉን ስሰማ ሳይ በቃ እራሴን በጣም ያመኛል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን እጂ ብዙ ነገር ነው የምናየው እመአምላክ ኢትዮጵያ ሀገሬን ህዝቤን አስቢልን የእውነት ያማል በጣም እዴት ሰው አውሬ ይሆናል
እግዚአብሔር መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባቴ እኛ ለቸርነቱ ገደብ የሌለው መድሀኒያለም እግዚአብሔር ለንሰሀ አብቅቶን የቅድስት ድንግል ማርያምን የአስራት ሀገር ለማየት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር ያክብርልን ስለ ምክሮት አመሰግናለሁ አባቴ እመቤቴ ሀገራችንን ይጠብቅልን ።❤❤💒💒💒⛪⛪✝️✝️🇪🇹🇪🇹
እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየኝ
መምህር አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋል ፍፃማያችንን ያሳምርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ. ጌታ ሆይ እንደ ቸርነት ማረን ይቅር በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህረት ማረን ይቅር በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረት ማረን ይቅር በለን!!
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን
ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይሰውረን💒💒💒
💒አሜን💒አሜን💒አሜን
እግዚአቤሄር አባቶችን እድሜና ጤና ይሥጥልን እመብርሀን የአሥራት በኩራት አገርሽን ጠብቂልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ከመከራ ይሰውርል በምህረቱ ይቅር ይበለን ለንስሀ ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረን አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ የመረጣቸውን አስተማሪ እና መካሪ አባቶቻችንን ይጠብቅልን። እኛም ወደን አይደለም ያሳለፍነው ዘመን መልካምነትን ያላስተማረ ዘመን ስለሆነ ክፉ እንናገራለን። በድሮው አባቶች ዘመን ሰውን በምላሱ መወጋት ከባድ ኃጢያት ነበረ ። በአሁኑ ጊዜ በድፍረት በስለት እየተዋጋ አየሞተነው በስለት ተወግተው ሞተ አልሞተም መግደል ብቻ ሳይሆን ገዳዮችም አሰገዳዮችም ሞትን አዝለን እየዞርን ነው ። የፈጠረን ጌታ በደላችንን ይቅር ይበለን።ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ያርዝምልን
ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እባክህ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን በቃችሁ በለን እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንዳተ ምህረት አባትታችን እናመሰግናለን
63
ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ በስደት ያለነውን ላገራችን አብቃን
እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን የቤተክርስቲያን ትንሳኤ ከሚያዪ ደምረን
Amen
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አቤቴ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አንደኛ ክፋት አይሁንብኝ
መምህር እናመሰግናለን አዘጋጃችም ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚጠሉትን ፈጣሪ ያጥፋልን ቅዱስ ሚካኤል ከሚመጣው መከራ ይሰውረን
እግዚብኔር ኢትዮጵያ ህዝቦች ያባርክ ለአባቶች እድሜ ጤና ይሰጥልን ለመምህር እግዚብኔር ብርታት ይሰጥልን
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
Amen Amen Amen ellllllllllll krstiyan hugne bemefetere egziabher yimesgen Amen3💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
አሜን አሜን አሜን
Amen (3) 🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen
አቤቱ አምላኬ ሰማይን የዘረጋህ ምድርን ያፀናህ ጌታ እምዬ ኢትዮጲያን ሃገራችንን ጠብቅልን ።እንደኛ ሃጢያት እና በደል ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እን እንደምህረትህ መጠን ይቅር በለን ማረን ።ጌታ ሆይ ለሉን ነገር ለመልካም እና ለበጎ አድርግልኝ
እናመሠግናለን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን
እግዚአብሔር ይመስገን ።ተባረክ መምህር ልክ ነህ። እግዚአብሔር ፣ተዋጊነው።አሁንም።ስልፉ፣ የእግዚአብሔር ነው።
እግዚያብሔር እንደ ቸርነቱ ይማረን የኛ ሀጥያት ብዙ ነው ይማረን ይባርከን ይቅር ይበለን
እግዚአብሔር አምላካችን አገሬን ውዳን ኢትዮጵያ እማየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፉን አያሰማኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አተው ጠብቅልን አደራህን ህዝባችን እዝብ ክርስቲያን ምስሊም በሙሲልሙ አተው ነህ የፉጠርከን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌጋ ሆይ ትግስትህ ብዙነው አባት ሆይ እግዚአብሔር ጠብቅልን ኢትዮጵያ እናታችንንን
በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እናልፈዋለን አማልደን መልአኩ አሜን
Wuy . Michael eko yileyal
መምህር እረዥም እድሜ ይስጦዎት ብሰማዎት አልጠግቦዎትም ውዬ ባድር
Tigray ሰው አላት የሚማልድሉላት ማረን የሚሉላት የጌታ ደም ኸሀትያት ሁሉ የሚያትብ The blood of Jesus የፈሰሰው የምህረት ደሜ ፈሶላታል
እግዝአብሄር የእውነት ጌታ ነውና ከጭቁኖቹ ይቁም ምሕረቱን ያብዛልን🙏🙏🙏
አባታችን እናተን አባቶቻችነን ያኑርልን ኢትዮጵያን በናተ በጾለታችሁ ይጠብቅልን እንጅ እኛ ያሁኑው ትውልድን እማይረባና በዘር የተከፍአፈለ አይደል እግዚአብሔር ይርዳን
Man nachew enezih Abat litabiraralign tichilaleh wendim 🙏✝️
አባታችንን.ቃለሄወት.ያሠማልኝ.እኔ.ለአባታችን.ትልቅ.ክብር.አለኝ.ለዳመጣቸው.ለመልክተኛው.ከሜሠማው.በጣም.ይከብዳል.አባታችን.እኮ.እፀልይ.ንሰሀ.እንግባ.አገራችንን.ህዝባችንን.በፀሉት.እግዛብሄርንን.ብናሳዝነው.ምረቱን.ቢደርግልን.አቤቱ.ይቅር.በለን.ፈጥሩኛል.እና.እግዛብሄር.ያቃል.
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚያብሄር እባክህ የትንቢት መፈፅሚያ አታድርገን አንተን በመፍራት ስለሚያመሰግኑህ ቅዱሳን ብለህ ከጥፋት አድነን
እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራ አቤቱ ቸሩ መድያንያለም ማረን እንመለሳለን መልሰን እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረት ብዛት አስበን ክፉውን አርቅልን የፍቅር ልብ ስጠን ማስተዋልንና ጥበብን አብዛልን ቁጣህን አርቅልን ወዳንተ በጾምና በምልጃ በለቅሶ ወዳንተ እንቀርባለን ጩወታችንን ለቅሷችን ወደ ደስታ ለውጥልን አሜን
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው መምህር እግዚአብሔር ይቅርባይ ነው አይናቸውን ይግለጠው እናመሰግናለን አሜን በተሰፋ እጠብቃለን እደቸርነቱ
አሜን ሃገራችን ከፍ ያርግልን ፈጣሪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እንደኛ ክፋት አይሁንብን 😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን በእውነት አባታችን አሜን አሜን አሜን
ጾም ፀሎት ስግደት ሐይል ያመጣል 👈🏽👈🏽
😘😘😘
እውነት ነው
Ewunet New
አምላካችን ሆይ እንደበደለሰችን ሳይሆንእን ምረትህን ስጠን
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አባታችን እና አምላካችን የአንተምህረት ከእኛ በደል ይበልጣልና እባክህን እንደምህረትህ ብዛት .... ቆጥረን ተናዘን የማንጨርሰውን ሐጢያታችንን ይቅር በለን🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ይስጥዋት ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለ ፍፁም ፍቅርህ ማረን ይቅርም በለን ለንስሀ ሞት አብቃን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በፆም በፀሎት በስግደት እንድንበረታ አንተ እርዳን በስደት ያሉትም ወደ ሀገራቸው በሰላም ገብተው የሀገራችንን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን አሜንንን🙏🙏🙏
እግዝአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማርን ይቅር በለን በቁጣህ አትቀስፈን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ስጠኝ ኢትይጵያን አገራችንን ጠብቅልን
መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቤቱን ወድጄዋለሁ ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ ነው
አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን የእናትህ አስራት ሀገር የሰጠሃትን ኢትዮጵያን እና ህዝቧን አስበን 🤲🏽💚💛❤️
መምህር ብርታታችን ነህ እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ልጅ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንደ በደላችን አይሁን😭😭😭
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አምላካችን ያንት ምህረት የኛን ኃጢያት ትክደናት በምህረትህ ሃግራችንን ጎብኛት መምህር እግዚአብሔር የስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በያለንበት የመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት አይለየን የሞቱትን ነብስ ይማርልን ያለንውንም ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶ የንስሀ እድሜ ያድለን አሜን ፫
አሜንአሜን አሜንአሜን
ጌታየ እና አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምር የድንግል ማርያም ልጅ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን ስለእናትህ ስለቅዱሳን ብለህ ትውልዱን አስብ ጌታ ሆይ
እግዚአብሔር እትዬጵያ ሐገራችንን ይጠብቅልን መምህርንም እድሜ ከጤና ያድልልን
አመሰግናለሁ ።መምርችን።እግዚአብሔር. እትዬጵያሐገራችንን።ይጠብቅልን።መምህርንምእድሜከጤናያልልን።እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ መተላለፍንም ደምስስልኝ ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከሚያዩት አድርገን ጌታ ሆይይይይ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን ኢትዮጵያን የሚጠሉ ይደቃሉ💚💛❤️
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን ሀገራችንን በሰላም ሕዝባችንን በጤንነት ጠብቅልን መቅሰፍተ መዓቱን ከሀገራችን ከህዝባችን አርቅልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን አሜን ።
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ እመብርሀን ስለ ጭንቅ አማላጂቱ ስለ ጸድቃን ሠማእታት 🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ።እኔ የምኖረው በለንደን ከተማ ነው የምኖረው ።በፈረንጆች አቆጣጠር ጂሴምበር 13 በኛ ካልተሳሳትኩ ታህሳስ 4 የሚያስፈራ እልም አየሁ ። ትልልቅ ድንጋይ ከሰማይ ሲወርድ ባለሁበት አገር ላይ ነብሴ ተጨንቃ ነው የተነሳሁት ህልሙ ልክ እውነት እንደሚመስል እስካሁን ያስደነግጠኛል ዜና በሰማሁ ቁጥር መሬት መንቀጥቀጥ የሆነች አገር ሲታይ በቃ በእልሜ ያየሁት ነገር ሊፈጸም ነው እያልኩ ተሳቅቄ ላልቅ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ያድነን ይማረ ምድራችን ቆሽሻለች እግዚአብሔር ተጠይፎናል ማረን ይቅር በለን ብቻ ነው የሚያዋጣን እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መካሪያችን አድሜ ይስጦኦት እኛም በስደት ያለነውን እግዚአብሔር ይሰብስበን ለንስሀ ያብቃን
አምላኬ ሆይ እባክህ ለንሥሀሞት አብቃን አምላኬ አቤቱ ይቅር በለን🙏🙏🙏የሆነብንን አሥብ ሥለህፃናት ብለህ ፣ሥለአረጋውያን ብለህ አንተ ጠብቀን አምላኬ ኢትዮጵያን አንተቅረባት።
ኢትዮጵያ ትንሳዬሽን ያሳየን ያሳየን ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን ያሳየን መዝሙሩን አድምጡት በጣም ደስይላል
Amen
@@kahsayluel4146 ffffffffffffffffffctff f2f f f2f ffffffcc f fcfcfc f2f cfff f2f cfct c.f. c t
@@kahsayluel4146 ll
ኢቺ ጠንቋይ ደብተራ በሳይኮሎጂ የተላከች ተዋጊ ነች አንቺ ፈሳም ፂማም እንዴው ባንቺ እምንታለል ይመስልሻል ንጉስ የለ ትንሳኤ የለ ካንቺ በላይ እኔ ነብይ ነኝ ከሳምንት በሗላ ሱዳን ኢትዮ ጵያን ቅጥቅጥ ታረጋለች ቤኒሻንጉል አማራን ትቀጠቅጣለች።
የዜናውን ሙቀት እያየሽ ሼባው ትንቢት እያልሽ አትፎግሪን እልቅ እንድናምንሽ ከፈለግሽ ሰባት የተቀበሩ ከተማ አሉ ካልሽን የቱጋር እንደሆነ አመልክችን እና ቆፍረን ለቱሪዝም እንጠቀምበት።ከተማ እንዳለማ አንቺ ሳትነግሪን አርኪኦሎጂስቶች የታሪክ ፀሀፊዎች ነግረውናል።
ጋዜጠኛ ምንአይነት ደካማ ሰው ነህ ናሳ እሚያወጣቸው ብዙ ክስተቶችን በቀላል ጎግል እያረገ ሲሸውድህ እንደ ትንቢት ትቀበላለህ።
ታህሳስ 12 መዓት ይመጣል ብሏል ኢሄ ቀዳዳ እኔ መቶ ፐርሰንት እነግራችሀለው ምንም አይመጣም ኢቺን ያዙልኝ ያን ቀን ኢቺ ጠንቋይ ምንም ስለማይፈጠር ምክንያት ይዛ ነው እምትመጣው።
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለሀገራችን በቸርነትህ ለንሰሀ አብቃኝ
ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን ከስደት ወደ ሀገራችን በሰላም እንድንገባ ፍቃድ ይሁንልን አሜን።
Egzabher maren maren ykr belen 🙏🙏🙏
አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን አምላክ ሆይ☝️
እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን😭😭🤲
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
@@emuyebekele8130 ኧረ ተው ተው ርዕስ አምታታችሁ( አጭበርብራችሁ) አታቅርቡ። ግን ወደየት እየሔድን ነው እስከመቼ አስመስለን እንኑር❓ እውነትን መግለፅ እንዴት ፈራን😥 በአይን የታየን ነገር ለምን ሰገዳም ተላከ ትላላችሁ❓❓❓
የፈጠርከን አምላክ የሀገራችንን ተሳኤዋን እንድናይ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ያባቶቻችን አምላክ የናቶቻችን አምላክ የቅዱሳን አምላክ ከዚህ አሰፈሪ ዘመን በቸርነቱ ከመአቱ ሸፍኖ ለደጉ ንጉስ ያብቃን ለመምህራችን ለወንድማችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይመልከትልን የትቢት መፈፀሚያ ከመሆን ያድነን እንደበደላችን እንደክፉ ሰራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን
እግዚአብሔር በቃ ይበለን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን አምላካችን 😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤
አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን ይህን ክፉ ጊዜ በፀሎት እንዲያሳልፉ ያንተ ፍቃዱናእ ባትሆይ
ጌታሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ እንደ ሃጢያቴ ብዛት እንደ ሰውነቴ ክፍት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ ወገኖቼ ለብሰሃ ያብቃችሁ ሃገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን በጾም በጸሎት በንሰሀ እንድንኖር ይርዳን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የብቃን
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥል
ሰማእቱዋ ቅድስት አርሴማ ማህበሉን ፀጥ ታድርገው
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን ለመምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ታህሣስ ወርሃ ቅዱስ ገብርኤል ነውና ሊቀመላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን: እቶን ከሚነደው እሳት ያወጣናል!!!!
አሜንን
Amennnn
በተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ ከሚመጣው ጥፋት ሰውርልን ቅድስት ሀገራችንን!!!
አቤቱ እምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ስለናቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም ብለህ ይቅር በለን
አቤቱ ፈጣርየ ሆይ አንደ ሃጥያችን ብዛት ሰይሆን አንደ ቸርነትህ ብዛተት ማረን ይቅር በለን ከክፉ ሁሉ ጠብቀን እመቤቴየ ቅድሰት ድንግል ማርያም ህዚብሸን አደራ
እንኳን በሰላም መጣ መምህር ሰላምን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከአንቶ ጋር ይሆን አሜን
አባየ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጠዎት ኑሩልን እግዚአብሔር ስለ እናንተ ብሎ ይማረን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቅርብ ያድርግን መድኃኔዓለም ክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን 💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏💒💒💒
እመብርሃን እናቴ የአለም መድሃኒትን የወለድሽ አዘኝዋ ዳጓ እናቴ ከሚመጣው ነገር ጠብቂን አደራ ተንሳኤዋን አሳይን
ፈጣሪ እረጅመ እድሜ ከጤና ጋር አባታችን ይሥጥውት
አሜን
"አስቸኳይ መልእክት ከገዳም"4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!!!
th-cam.com/video/fxwxXYvBl20/w-d-xo.html
ትክክል እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን መምህር ኢትዮጵያ እመቤቴ ትጠብቅልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
ሀገራችንን የጠሉ ይጠሉ ያወደሙ ይውደሙ ባንዲራዋን አውርደው ያቃጠሉ ይቃጠሉ በጠቅላላው አገራችንን የጠሉ ለእዚህች ቅድስት ምድር አያብቃቸው።
አዎ በሃገር ቀልድ የለም ግን ሁላችንም እንፀልይ ንስሓ እንግባ ሁልጊዜም ስሜታዊ ሳንሆን እንፀልይ::
@@yosefabrha7351 ለምን advncher film አትሰሩም? ጥንቆላ ውንዝን ከተሻጋሩ አይሰራ ።ስለዚህ በእኛ ላይ አይሰራም።
አቤቱ አቤቱ አቤቱ ለአባታችን ለአብርሃም አንድ ጻድቅ ባገኝ ትምርልኝለህ ሲለው አዋ አምርልሀለው አንዳለው እንደው ሰለተመረጡት ብሎ ይማረን ይቀድሰን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን።
ጌታ ሆይ ሀጢያታችን በዝቶ የሞት ሞትን እንዳንሞት ለንስሀ ሞት አብቃን ይቅርም በለን
ዘመኑ በጣም ያስፈራል በጭንቀት አለቅን አንተ አበርታን
የተረጋጋ እና ጉበዝ ጋዜጠኛ ነው እደሌሎቹ ልታወቅ ባይ አይደለም እውቀትን ፈላጊነው ያስታውቃል በርታ መምህራቺንም ከመጀመሪያ ጊዜ ቆየት ያሉ ኢተርቪዎቻቸውን ሁሉ ስከታተለው ኑሬያለሁ አድም ከቃላቸው ዝንፍ ያለነገር አላየሁም እግዚያብሄር ይሁነን ።
“ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።” እውነተኛ ንስሀ ኢትዮጵያን ወደፊት ያራምዳል
- መዝሙር 9፥10
በእውነት ፈራህን
አቤቱ በመግስትህ አስበን
ለሀጢያታችን አሳልፈህ አትስጠን
ሀበሳችን ደምሥሥልን
ያባቶቻችን አምላክ ጠብቀን