25:26 jimiye bible emilew Des yalew yizemr new Destachin demo begeta new Ena mezmur Le eyandadu christian tesetotal Kedmo pastor yeneberko bizemr zemari yibalal YeChurch shimagilewoch meriwoch megabiyan choir wst yizemru adel zemari altebalum enji
20:20-20:25 yetenagerekeu betam tekekele nw. Ene esemamaleu ene temechetongale bezu mekere yasfelegale. Digmo geta bante tetekemo le mekeren yechelale ena. Please don't stop speak the truth. Endwem ye Bible astemere
SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ ። የ telegram Channel join ያድርጉ @jimmy_beriyaw1 ❤
Er gedlew baesak weyw ayzok jimya enab betam keft beloq new yewalkut medam kicin west. Telkolk selblak Des beloqal jimya gata yebark ketl weded
ጂሚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ በርታ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል።
እዉነትህን ነዉ ተባረክ🙏🙏🙏
የልጅ አዋቂ ጀርሚ እድለኛ ለህ ወጣትነትህን ጌታ ተጠቀመበት❤
በጣም ደስ የሚል ነገሮች ታቀርባለህ ትንሽ ስለ አገልጋዮች ባታወራ በጣም ደስ ይለኛል ይህን የምልህ ስለሰለቸን ነወ በጣም የሚሰለች ወሬ ስለሆነ ነው በተረፈ በጣም ጓበዝ ልጅ ነህ ተባረክ እሺ
ጌታ ሆይ!
እወነት ብለካል ተባረክ ፕሮቴስታንት ነኝ አትበይ ተባረክ ትንሹ ወንድሜ
ጂሚዬ ሱስ የሆንክ ልጅ ግን ምን ሆነህ ነው እስከ ዛሬ ወደ youtube ያልመጣኸው 😢 ከምር የከሰርኩ ያህል ነው የተሰማኝ በ ሕይወቴ እንደዚ እየተዝናናው ተምሬ አላውቅም አንተን ሚከታተሉህ ግን በጣም እድለኞች ናቸው
jlmmy አቦ አንተ ልጅ ጎበዝ ነክ አስተሳሰብ የላቀ ነው❤❤ ትመቸኛለክ🥰🥰
ተባረክ ወንድሜ
Wondime ewunet ewunetun tenagerk tebarekilgin📖👍
ጂሞ ምን እንደተረዳው ታውቃለህ ለወንጌላውያን እህት ወንድሞችህ ምን ያህል ፍቅር እንዳለህ እና እንደምትጠነቀቅ ነው የ እውነት ዘመንህ ይባረክ።
ጅሜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ አንዴ ዘፈን አንዲ መዝሙር እንደዚህ አይነት የወንጌል አማኝ አይቸ አላቅም በጣም ያሳዝናል!!!!
Zemari hono pastor mehon ayichalim inde
Jimmy wendme seat akebari neh tebarek❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ILove you
ጂሚዬ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
Jlmme❤❤❤
You are very happy, please protect us young people God bless you❤🎉
ተባረክ የልጅ አዋቂ
Jimmye wud wendme tebarek siwedik geta yibarkhi tsegaw yibzalk ❤❤❤❤ getachin Eyesus bekirbu yimetal silezhi yeminabakinew time yelnim ababaye ebakhi tolo nalin
ታበረክ እንዱዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤
Respect you I don’t explain for you God bless you🙏🙏
❤️♥️❤️♥️❤️♥️💐👌
Ara bro benestaneti awura esike felekewu desi eyeleni newu misemamaki geta yixebiqiki❤❤My bro
አንተን ያሳደጉ መንፈሳዊ አባቶች ይባረኩ ጂሚ ።የእንዳለን ጉራ እንኳን አልወደውም
Tebrk,wendmi🎉
እናመሰግናለን ጅምሻ 🥰🥰
SUBSCRIBE ስለምታደርጉ thanks ❤
Tabrek❤❤❤❤❤
👌👌❤️
Tebarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉😘😘👋👋👋😊😊
❤❤❤❤berta wndme
❤❤❤❤❤
I no😂😂😂 ba eysus sim yeker balge la sawe belseh emnatsehn jimmy tabarki endat nah ❤❤❤❤❤
Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤
መርዝ ጠጡ ኣሉ መርዝማ ጠጥተን ስጋው ገደልንበት እኮ።
Kemr ante lj wededkukk ante bcha tenager😘🥰🥰
Love you bro be wise make its short and precise don't get me wrong try to express your view or advice in short and wise manner
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Wendma betam new metmchgn setnager lenge atelm 1gn neh
ዬእንደለው አግልግሎት ያበለል ብሎ እንዴ ምያገለግሉት አይዴሌም እስከ አሁን❤❤ጌታ ፀጋውን ጨምሮለት እንጂ መዝሙሩን መች አቆማ ???????
❤️❤️❤️❤️😘😘
Ebbifami bro 🥰
Bro Egzabyere yebrekeke zemnke yebreke
ይገርማል ብርሃን ከጨለማ ጋር አለ ጨለማው የማን ሆኖ ነው?በእርግጥ ልጅቷ የጨለማው ስራ አለቀቃትም አሰዳቢ
Ke geta rko saw indet new mdrawiwu hiywot imsatakakalaw??????
Jesus is life!!!
Prophat dev, king Dev and also singer Dev do you get what i mean
Tebarek,yename tiyaka new endate new ke zemari were pasterenet meshegager yemichalew?
ሊሊ የት ነው ምቶገይኝ ውጭ አገር ነው ውይ በኢትዮጵያ?😘😘😘
Ethiopia Addis Abeba ..Figa ሰፈር ከ መብራት ሀይል ተቂት ወረድ ብሎ።
ስለ እግዚአብሔር ህያው ስለሆነው ቤተ መቅደስ ያለህ ቅንዓትህን እጅግ አወድልሀለሁ። በተለይ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነን የሚሉ ግን ውስጣቸውን ሳያውቁ በጭፍን ጥላቻ ጴንጤን ለመዝለፍ ለሚነሱ አንተን ካዩ መዳን ከወደዱ እንዲያነቡ ካልወደዱ ግን የክርስቶስ ጠላቶች መሆናቸውን የምታስረግጥበት መንገድ ደስ ይላል።እርቶዶክሳዊያን ደግሞ በተባለ ሳይሆን በተጻፈው ላይ መቼ ይሆን ማመን የምትችሉት? ያልሆነ ነገር ስትል ሲሰማህ የሀገሬ ሰው"ያልተጻፈ አታንብብ" ነው የሚለው። የምር ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የጣኦታት እንጂ የእግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስ የለም።❤❤
Awo zemare endale sezemer dis yelale ke mesebeke yeleke. Gen le ene 2 tum ye egzaber asabe selhone meneme cheger yelengem. Peace
pastor yehonwe eko endale eyasetmar selhon so pastir (megabi) hone zemari yehonw degmo selzemr aydelmmm
ፕሮግራምህ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ በ አጭር አማርኛ ላስረዳህ የኔ ልጅ ቤተሰብ የሚሰበስብ program ነው
YEMETSAF QIDUS XINAT ASJEMIREN WEYIM ENDET MAXINAT ECHILALEW
I know
አንቺግን ዘፈን እየዘፈንሽ የወንጌል አማኝነኝ ስትይ ትንሽግን እፍረት የለሽም ጌታ በዚህ ስራሽ ደስይለዋል ?ሲቀጥል ሰዋችናቸው ያስገደዱኝ ትያለሽ ስለዚህ መጠጡንም ጭፈራውንም እያስነካሽው ነበር ማለት ነው
ጂሚየ ሽኮር እኔም እንዳንተ ስለ ዘማሪ እንዳለ ለምን ቀየረ
ጥቅም ጥቅም ጥቅም
Jimmy you tube እንዳለህ አላውቅም ነበር subscirbe አድርጊያለሁ በወጣትነት ጌታን ማገልገል ደስ ይላል ተባረክ
wantiya penxe aydlechim penxe malet sele wengel minor enji almn miyachafr aydelm wengel yilwxal eysusi geta new🎉🎉
ጥገኞች የራሳቸው ነገር ኖሯችሁም አያቅም ወደፊትም አይኖራችሁም እናንተም አትኖሩም እንደዚሁ እንደተንጠለጠላችሁ ትኖራላችሁ እስካሁን የሌላችሁም በአል ከዚህ በኋላ ከ ከየት ታመጣላችሁ እስከዛሬ ያልኖራችሁትን ወደፊት እመኑኝ
አይኖራችሁም
Woye gud men anadedhe
25:26 jimiye bible emilew Des yalew yizemr new
Destachin demo begeta new
Ena mezmur Le eyandadu christian tesetotal
Kedmo pastor yeneberko bizemr zemari yibalal
YeChurch shimagilewoch meriwoch megabiyan choir wst yizemru adel zemari altebalum enji
ስው እትስበሩ በጊዜ ሲገባት ትቀየራለች ልጅ ናት ማንም ሀጢያት የሌለበት ይውገራት ብሎ እየሱስ ለማርያም ሲናገር ሁሉም ራሱን ዝቅ አርጎ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈረጠጠ ሁላችንም የሚታይ የማይታይ ሀጢያት እንሰራለን
Zemari bayawera das yelale qal sayehone hamet naw hule mederek lay yemeyaware bezemer naw yemeshalew
ወንድሜ ትክክለኛ ቤተክርስቲያን አምናበት እና ትክክለኛ የመጋቢነት እና የእረኝነት ፀጋ እና ሙሉ መስፈርት አሟልቶ እና በቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች ቢሾም ዘማሪ ሆነ መዝቀኛ ሆነ ምንም ችግር የለውም ችግሩ 2 የፀጋ ስጦታዎችን በአንዴ መያዝ ነው በጤናማ ቤተክርስቲያናት የተሾሙ ብዙ ዘማሪያን አሉ እኔ ፓስተር ተስፋዬ ጋብሶ። ከባዱ ችግር እና ድፍረት በራሳቸው ተነሳሽነት የሚሰያየሙት ነው። እኔ የማውቀው አንድ ሰው አለ የሆነ ጊዜ ነብይ ይሆናል ደስ ስለው ደግሞ አፖስትል
መጨመር የምችለው አዎ ከስሙ ምንም ችግር የለውም። ግን አንድ የመጋቢነት ጸጋ ያለበት ዘማሪ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚኖረው የአገልግሎት ድርሻ በዘማሪ ማእረግ የእረኝነትን ስራ ስለማይሰራ ያን ማድረግ እንዲችልና ምእመኑ ሳይሸማቀቅ ያንን ጸጋውን እንዲጠቀሙ የሚሰጥ እንጂ ያልነበረን ለመጨመር የሚደረግ አይመስለኝም። ከዚህ ውጪ ያሉ ሽግግሮችን ግን 100% አልስማማበትም። ፖስተር የተባለን ነብይ:ሐዋሪያ or ቢሾፕ የሚባል ነገር እንዳለውም የራስ ክብርን ለማላቀቅ የሚደረግ ትንቅንቅ ነው። ምክንያቱም ወንጌላዊ እና ነብይ በአንድ መድረክ ተጠርተው በታይትሉ ምክንያት ብቻ የተለያየ ክፍያ ሲከፈላቸው ምን ያድርጉ?.. በእናንተ እና በእኛ ቤተክርስቲያን ቢሆንስ የደሞዛቸው ቀመር የሚከፈላቸው ከስማቸው በፊት ባለው የሹመት አይነት መስሎኝ😌 ከዛን እንደመስሪያ ቤት እድገት እንዲያምራቸው አደረግን😌 እነሱን ብቻ ሳይሆን እውነተኞች ቤተ እምነቶችም ለእዚህ ነገር ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገዋልና እናጢነው ባይ ነኝ🙏
@@BersuBirhanu ልክ ነህ ይሄ በብዛት የሚስተዋለው በሚሽነሪ አብያተክርስቲያናት ላይ ነው ለምሳሌ እኛ ቤተክርስቲያን ከሽማግሌዎች ውጪ 4 የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች እና 6 ቅጥረኛ ሰራተኞች አሉ
2 ፖስተር :1 ወንጌላዊ :1 ነብይ ቅጥረኞቹ ደግሞ
1 አስተዳደር :1 ፋይናንስ:1ሙዚቀኛ:3ጥበቃዎች ከእነዚህ ሁሉ በላይ በደመወዝም ሆነ በሀላፊነት ትልቁ ድርሻ ያለው የቤተክርስቲያንቷ ተሿሚ መጋቢ ነው። በአገልግሎት ግብዣ ደግሞ እኛ ጋር ብዙ ጊዜ ከውጪ ሰው አይጋብዝም ምክንያቱም በቤተክርስቲያንቷ ውስጥ ብዙ አገልጋዮች ስላሉ አንዳንዴ አገልጋይ ከተጋበዘ እንኳን የሚሰጥ ስጦታ በፀጋው ስጦታው አይነት አይደለም ለሁሉም እኩል ነው አብዛኞቹ አብያተክርስቲያናት እንደዚህ ይመስለኛል። ያው ሚሺውነር ሀይ ባይ ስለሌለው እና አላማቸው ብዙ ሰውን እንዲገኙ ማድረግ ስለሆነ እንዳልከው ሊሆን ይችላል
Ewket matat new mejemeriya kalun bedeneb yegebat keza tewesenaleche
Dhugaa dubachufi amanti ko nanjaladha. Amaniti kiyan qosan bekuu. Arkankenu wari jedhan kun. Kanakasani amanti sani jibuyu injiru
jimmy kdame ena ehde vido atseram?
Mejemerya kalun yegebat
I know I know አለች
ያበላል ፖሰተር መሆን ማለት ነዋ
Zendrom I know lay nesh?
ጂሚዬ ዘማሪ የእረኝነት ጸጋ ካለው ፓስተር ወይ መጋቢ መሆኑ ምን ችግር አለው? "ጸጋ ካለው" የሚለው ይሰመርበት።
Yemejemeraw comment yes tebarek ena endat new video melak menechelew
Telegram @jimmy_beriyaw1 or tiktok ላይ mention me @jimmy_beriyaw
Mejemerya wantiya kalu yegebat sayegebat mewesen yekebdatal
T-shirt ly ye awurew qend sle alebet digami atadergew
Eyesus biraninewu inam beisu honen.birahanochinen.silez.chalama.malet.michilawu.inanen.inji.petoch.eyesus.bicha.sile.miyamen🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ዉድ ወንድሜ በቃ ማስተዋል የጎደላት ወይም የአህምሮ ችግር ሊኖራት ይችላል።
😮😮😅
20:20-20:25 yetenagerekeu betam tekekele nw. Ene esemamaleu ene temechetongale bezu mekere yasfelegale. Digmo geta bante tetekemo le mekeren yechelale ena. Please don't stop speak the truth. Endwem ye Bible astemere
Lejeta gena alebsalchem gen ategefat geta masetawal endesatat saleyuelat
TH-cam lamaa qabdaa bro?
ኧረ ጂሚ ጠፋህብን
ነገ ደግሞ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ወስደው ስገጂ ሲሉሽ እንዳትሰግጂ ፈራሁ !
ጂሚ ማሰተዋልን ለምን ለጠፍካት
በ copy right ለመቁረጥ ተገድጄ ነው እየዘመረች አስገብቻት ነበር።
@@Jimmyberiyaw1 ችግር የለም ሌሎች ሰዎች ለጥፈው ሌላ አጀንዳ ይዘው ሰለሚቀርቡ ነው አንተ ታማኝ እንድትሆን ብዬ ነው እንጂ ማሰተዋልን ጠልቼ አይደለም የክርሰቲያኖች ቲዩብ እንደዚህ ሰለሚያደርጉ ነው እንጂ በአንተ ላይ ተቃውሞ የለኝም
በዝች,ልጅ,ሚክንየት,አንዴ,አሲት,መሲተርአብነት,ዩቱብ,ለይ,ገብተችሑ,የሆሰነን,ትሚርት,ቤትበርኮቸው,እንደዝች,የሉልጆች,አብሮ,አንድ,ለይቲ,ይመረሉ,ሚንችግርአሌ,አብነትውልቸርሲስጥ,ሁሉሚ,እንዴት,እንደለቀሱ,ልነግረችሁ,አልችልሚ
ኢየሱስ የተነጠቀ ምንም የለውም
16:49 ዋንቲያ... አልጠረጠርኩትም የምትለዉ የድሮ ተረት አስታወሰችኝ ግን ግን ቤ/ክርስቲያን የላትም ወይ? አሁንም ያለችበት ግንኙነት ጤናማ አይደለም, የቤ/ክርስቲያን አባት ያስፈልጋታል በተረፈ በአእምሮም ሆነ በእድሜ ለጋ ስለሆነች ብዙ ባንጠብቅባት...ነገርግን ሰዉየዋ ጤናማ ቤ/ክርስቲያን አብረሀት
ስታወራ ረዘመ ምናምን እያሉ የሚያዝጉህን አትስማቸው እንደልብህ አውራ ከሰለቻቸው አይመልከቱ ሆ አስገድደህ ምታሰማቸው አስመሰሉት እኮ 😂
Kante mazme chegar leyentu😅😅😅
አንተንም ይነካሀል ከቃሉ የበለጠ መዝሙር ማንንም ወሰጥ ሊሰረስር አይችልም መዝሙር እና አምልኮ ስለሚለያይ ማለት ነው
እረ ይቺ በልቃጣ ሁለተኛ ፕሮቴስታንት ነኝ ስትዬ እንዳልሰማሽ መጀመሪያ እራስሽን አስተካክይ አሁን ፕሮቴስታንት ነኝ ማለት አትችይም። ክለብ ውስጥ የሚያመልክ ፕሮቴስታንት የለም ባለጌ
ምንድነው I Know I Know 😂😂
ye wantiyas kefa 😂😂
አዎ አንተ ነህ ጨለማ ውስጥ ነህ ቆም ብለህ አስተውል ሰው ጌታን ሲቀበል እኮ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነው የሚሆነው ለዚህ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ የምንለው ከጥላቻ ነፃ የምንሆነው ከክርስቶስ ውጭ የማንናገረው እኔ የህይወት ብርሀን ነኝ ያለውን ጌታ እናሙልካለን አንተ ግን ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ትላለህ በጨለማ ውስጥ ስላለህ
መጀመሪያ ልዩነቱን እወቅ ጥቅስ ከመጥቀስህ በፊት
❤❤👍👍👍👍
❤❤