wendme bertalegn geta ybarkh ena aderak pr. Cheren stagegnew be geta yhunbk mech new sle Eyesus mtastemren bellgn degnmo mech new sle krstos meskelu sle golgota sle meskerelet keraniyo ye tenagerewn ye Eyesusn sra mech new mnsemaw ke ante andebet degmom mtsebkln bellgn be geta fkr yhunbk ena geta mastewal ystew wendme ante degmo betam bertaln geta ybarkk
ኣንተ ወጣት በጉልምስናህ ዘመን ጌታን ኣምልካሃልና መጻኢ ዘመንህ ብርሃን ሆኖልሃልና ደስ ይበልህ !
ማርያም እናታችን ብፅእት ቅድስት ና ትውልድ ሁሉ ያመሰግኗታል አማላጃችን ክብር ምስጋና ይግባት ፓስተር ቸሬ እውነት እየተናገረ ነው አትበሳጩ ደስስስስይበለን
ማርያም ስለ ሃጥያት ሞታለች?ተሰቅላለች?
@@NehmeyaHailuአታደርገውም ማን በሞተ ማን ይሞገሳል እሱን ሰሙት ብላለች ሰለ እኛ ኃጢያት የሞተው ጌታ ኢየሱስ ብቻ በቃ ኮተትሸን ጣይ
Pastor ቸሬን ላናቆማዉ ይገባል
በጣም የሚገርም ለሆዱ አዳሪ እደሆነ የታዘብኩት ያኔ እየሱስ ጌታ ነው አትበሉ ብሎ ያለ ቀን ነው😢
በርታ
ተባረክ ትንሹ ወንድማች ዘመንህ በብርሀን ይሞላ።
ለ መጋቢ ቼሬ ደሞ እንፀልይለታለን እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ እዉነተኛ አገልገሎቱ እንዲመልሰዉ ። መቼስ ወንድማችን አይደል ! ዘመኑን ያድስለት
በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤
Tebarek
ቸሬ (ትክክለኛ ፈሪሳዊ) ግን ምንአይነት መንፈስ ነው የሆነልህ? ለ ማንኛውም ቤቱ ባለቤት አለው እሱም እየሱስ ይባላል ። ይጠይቅሀል እወቅ ።ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለው አደለም የ እሱን ፈቃድ የሚያረግ እንጂ ።
geta yibarkhu weym yibarkshi yeleben new yetenagershiw/kew
ስለ እየሱስ ክርስቶስ እናት ሴወራ አይናቾ እንደ ዳቤሉስ ይቀላል ምላሳቾ ሴጣናዊ ነው ።
እናንተ አመንዝሮች እንኳን አማላጅ ነን ትሉ የለም እንዴ 😡 ማፈርያወች
@@eagle4452Aynachn aykelam. Gen lesu migebawn kbr lesua sisetat des aylenm. Yihe taot amlko new. Esuam yesu sera nat. Limelek migebaw esu bcha new. Ewnetn kefelegsh metshaf kdusn lebshn keftesh anbebi. Yane ewnet yehonew christ metshaf selesu yetenagerulet esu bcha endehone yigebashal. Tebareki
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ጥሩ እይታ ነው! "ቸሬ ወጥተን ወንጌል እንዳናሰራጭ እንቅፋት ሆኖብናል፤ ወንጌል ስንመሰክር ወገኖቻችን 'ፓስተራችሁ ቸሬ ለእኛ እንዳትመሰክሩ እያስተማራችሁ ለምን አትሰሙትም?' እያሉን ይቃወሙናል አርፎ ተሰብኮ የማያልቀውን የዘላለም ቅዱስ ወንጌል መስበክ ሲገባው ማርያምን ይሰብካል፤ ቤተ እምነት ይሰብካል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው
አንተ ብቻ በርታ እኛ ሰብስክሪብ ማድረግ አይደክመንም
Jammye you are blessed geta yibarek indante ayinet lestidki ychekenu wetatochi silalu getan ibarkalehu.❤❤❤
የኔ ወንደም ሰወድህ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርክህ በርታ ጀሚ❤❤❤❤
Amen amen amen amen tebarek ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👌💯
Gooftaan saa eebbisu! Jabaadhu.
Brother ተባረክ
ለማንኛውም በርታ ስለ ሰኞ ያልከው ነገር አስቆኛል
እረ ቸሬ ማሪያምን በምን ሒሳብ ነው የምንጠምዳት ? አትሳሳት
ከሰው ይልቅ እግዚአብሔርን መስማት ይገባል
Tebarek bero❤❤❤❤❤❤❤
ትባረክ እንዳንተ አይነቱ ይብዛልን
Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you 🙏
ፀጋው ነው ሰው ያረገኝ 😢😢😢😢
አሜን ፀጋኖ ተባረኪ❤❤❤❤
Good bless you brother❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Geta abizito yibarikih
Gizehin sewiteh sile geta taweraleh timesekiraleh timekiraleh tebarek🔥
በመጨረሻው ሀሳብ 100% እስማማለሁ! He is right ! It’s about time !
God bless you bro❤❤❤🎉
Joye Berta geta eskfitsame ders yagizk❤❤❤
ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ❤❤❤
Jimmy egyzaber tegawen yabzleah ❤❤❤❤❤❤❤
Chere geta yifewsih liweded bay maryamn manim aytelatim ende aynetu gin geta aykebribetim
maiyam yawetachih mehonih tastawkaleh drum.
ማርያም እኮ ብፅእት የሆነች የእምነት ሴት ናት ሀይማቶኝነት ሁሌም ኪሳራ ነው
Wud wandime tebrkleny bertelin ❤️❤️❤️
Metawgni yene brother
Welcome ❤❤
ተባረክ በርታ❤❤
ተባረክልኝ ወንድሜ❤
ቤርያዉ ወንድሜ ተባረክ በርታ❤❤❤
Berta demoko yaweral ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ሀቀኛ ልጅ ነህ አንተ ❤
እንያንተ ቤዶ ሳዮ በጣም ደስ ይለኛል ሁሌ በርታ❤❤❤❤❤
ወንድማችን ተባረክ
ኢየሱስ ብቻ ያድናል❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድምነት እወድሃለው ቸሬ ግን ጌታንም እኛንም ሴጣንም አታምታታ
ዝናሽ ፓስተር ቸሬ ስላለ ሳይሆን የሚያተርፍሽን ቃል አንብቢ እ/ር ይርዳሽ!
Berta fetari yerdahe
አሜን ጥሊ❤❤❤🎉🎉🎉
የትም እዳቴድ እሺ አሰለችም ፀጋው ይብዛል ወንድሜ😊
Jimmiye ende asteyayet introw rezmual❤
Berta ketil🎉
አስተካክለዋለው ። አመሰግናለው😊
@@Jimmyberiyaw1 🙏 ekebelalew☺
Paster chare leva naw
Ene gin yemigermegni pastor cheren siraye bilo hedo kuchi bilo yemidamtew sew new geta hoy miret please 😢😢😢😢😢maren
ፖስተር ቸሬ ነገ ደሞ ሩፋኤል ይህን ታምር አደረገ ያማልዳል መጥቆራ ለምን ትንቃላችሁ ሊለን ነው አካሄዱ በጣም ያስፈራል
😂😂😂
Berta👏
ማነው ከፕሮቴስታንት ማሪያምን የናቀ የጠመደ ያጥላላ ? ፖስተር ቸሬ ጌታ ይፈውስህ ምን አይነት መንፈስ እንደተካፈልክ አይገባኝም የምታስበው አንተ ፕሮቴስታንትን አስጠልተህ አንተ በነሱ ለመወደድ ይመስላል ወይ ውስጥ አይደለህ ወይ ውጭ አይደለህ እኛ ማሪያምን በጣም ነው የምንወዳት ገናን በሰማይ ከማሪያምና ካመኑት የእየሱስ ወንድሞችና እህቶች ጋር ለበጉ ክብር እየዘመርን በፍቅር በደስታ እንኖራለን ግድ ዩለም ቀይ ምንጣፍ ያንጥፉልህ እኛ እውነትን እውነት ብለን የመጣው ይምጣብን ጳውሎስ ሲያስተምር መስኮት ላይ ቁጭ ብሎ ሲያንቀላፋ የነበረውን ጎልማሳ ትመስላለህ ይሄ ክፉ ልብህ ዋጋ ያስከፍልሃል ::
የእየሱስ ክርስቶስ እናት ጠልተን ማንን ልንወደው ኢየሱስም እንደ ጠላ ነው እኔ የማስበው እኛ ማርያምን አንጠላትም እንወዳታለን ኢየሱስ ለዘላለም የሆነው ሁሌም ቢሆን እየሱስም ይጠራል እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
Welcome ❤❤❤
ፓስተር ቸሬ አርቲስት ነዉ ወንጌል በጣም የቀለለበት ብዙሀኑን ኣርቶዳክሳዊያንን ለማስደሰት የሚታትር እጩ ካሚዲ ነዉ
ጠላትህ ይጥፋ❤
ሰወድህ፣ጌታይባርክህ፣❤❤❤❤
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይበርካችው። ብንሰደብም እውነቱን ከመውራት ወዴ ኃላ አንልም።
አንተ ወጣት ጌታ ይባርክህ አደግን አወቅን ያሉት እየዘባረቁ እዉነትን ይዘህ ስለቆምክ🙏🙏🙏
ወንድማችን በርታልን አንተን ሊያጠፋ ያሰበ ሴጣን ይጥፋ🥰🥰🥰
ይህ ፓስተር እኮ የበቃኝ ልጁን ለዘፈን. ያዘጋጀው ጊዜ ነው
Amen🙏
ቸሬ ምንደኛ ነው
ulum ye ejun yagegnl enen yemaregn eysusi bicha new hale luya❤❤❤❤
አንተ ብላቴና ተባረ እንድህ እየመረጥክ የምጠቅም ነገር አቅርብ አይወሰድብህ ተባረክ
ወንድሜ❤❤
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanok you biro ❤️❤️❤️❤️
blessed be you ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ቸሬ እግዚአብሔር ሞገስ ሰቶታል አይባልም ሞገስ በእግዚአብሔር እና በሰው ፊት በሰው ፊት ብቻ ከሆነ ጠርጥር
እንኩዋን፣ማርያም፣አንተ፣ስታጠፋ፣የአለም፣እናትህ፣፣ልጅሽን፣ያዢልኝ፣ተብሎ፣አማላጅ፣ትሆናለች
እረ ቸሬ ተው ተው ከተፃፈው አትለፍ ሁሉ ነገር ያልፋል ለምድር ክብር ብለን እውነትን አንሸቅጥ
መሀሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
ታድያ ማርያምን እወዳታለሁ እሚል ጴንጤ አለ ደሞ ሰብስክራይብ ይለምናል ሒድ ከዚህ
ጨለምተኝነቱን ወደኸው ነው ግን ?
🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ወንዶች what happened? geta yrdan😧🙏🙏
ዘፋኝ ይደግፋል አልዳነም ሽታዬ ጋር ላኩት
Pastor cheese chibcheba felagi sewunew . Betam balage asadagi yebedelle sewunew
የእውነት አንተ ልጅ የምታቀርበው ቪድዬች እንዴት ጠቃሚ እደሆኑ በራሴ እመሰክራለው🙏 በተለይ ጸጋው ነው ሰው ያረገኝ በኢየሱስም ምን አይነት ስብከት ነው😢 ሲቀጥል ደሞ እውነት ነው እኔም ውስጤ ውስጥ የሚመላለስ ነገር ቢኖር ሀገራችን ላይ ለምን እደዚ አይነት ክፉ ዝሙት የበዛው ለምን ይመስላል ሕዝቡ ከእግዚአብሔር ቤት ጠፍቷል እግዚአብሔር የለም ባይ በዝቷል ከሱም አልፎ በስሙ ላይ እየተዘባበቱ ነው ብቻ ወገኖቼ ኑሁ ወደ ጌታ ቤት ፊታችንን እንመልስ እንለምነው በድለኛል ማረን እንበለው በጣም ውስጤ የሚናደድ ነገር ቢኖር በኢየሱስም ስም ሲዘባበቱ ማየት😢😢😢😢 ብቻ አላቅም እግሮቻችን ወደ ጌታ ቤት ለመሄድ እናሳ..🙏
እናቴ ማርያም የኛ አማላጅ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🙏🙏
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማርያምን የትኛው የወንጌል አማኝ ነው የጠመዳት ፓስተር ቸሬ ከዚህ በፊት ራሱ ጠምዷት ከሆነ ራሱን ወክሎ መናገር ይችላል የወንጌል አማኙ በመጽሐፉ ልክ ማርያምን ያከብራታል እንጂ አልጠመዳትም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ለንስሐ ያብቃህ ፓስተር ቸሬ
wendme bertalegn geta ybarkh ena aderak pr. Cheren stagegnew be geta yhunbk mech new sle Eyesus mtastemren bellgn degnmo mech new sle krstos meskelu sle golgota sle meskerelet keraniyo ye tenagerewn ye Eyesusn sra mech new mnsemaw ke ante andebet degmom mtsebkln bellgn be geta fkr yhunbk ena geta mastewal ystew wendme ante degmo betam bertaln geta ybarkk
ምኞቴ ነው ባገኘው የ እውነት ነፍ ጥያቄ አለኝ ለሱ።
ሉቃስ 1 (Luke)
57፤ የኤልሳቤጥም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ፥ ወንድ ልጅም ወለደች።
58፤ ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምሕረቱን እንዳገነነላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው።
ቸሬ መፅሐፍ ቅዱስ ሲያነብ ይሄን ክፍል ለምን እንደሚዘለው አይገኝም 😂😂😂😂 እባክህ ምህረት ያገነነላቸው ጌታ እንጂ ማርያም አደለችም። ወንድሜ ወደ እውነት መምራት ባትችል እንኳን መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ ዳገት የሆነበትን ህዝብ ወደሞት አትምራ።
jimmy ዘመንህ ይባረክ❤❤
ወይ ቸሬ ሰይጣን አዉሊይ ሰጠን የሚሉትን ምን ልትላቸዉ ነወ ተመለስ አትጨምር አትቀንስ የሚለዉን ቃል ምን ታደርገዋለች
ማርያምን እንደ ክርስትያን (ጴንጤ) የሚወዳት ማነው? ቸሬ መጥፎ አካሄድ እየሄደ ነው ራሱን ችሎ ይውጣ ኣያሽቃብጥ ኧጭ
ለምን አይሄድም ሽታዬ ጋር
ያንተ paster በካራቴ መንፈስ አስወጣለሁ ይላል አደል? ክርስቶስ ዘጠኝ ወር ከ 5ቀን በማህፀኗ 4 ዓመት በእቅፏ ከነበረ ልጇ አታማልድም ማለት ለኔ ለሚያምንባት ወተት ጥቁር ነው የማለት ያህል ነው:: ሳይመሽ እራሳችሁን አድኑ🙏
Pastor ቸሬ Love 😘❤❤❤❤
እኛ ወንጌላውያን
በመጰሐፍ ቅድሰ ቃል መሠረት ማርያምን ሆነ ጠላት እንወዳለን ፓ/ር ልወደደ ብሎ ነው
ሌላው የሚገርመኝ ተቀምጦ የማዳምጠው ነው እነሱም የእሱ ብጢ ናቸው ።
ለፓስተር ቸሬ ሠላም ይብዛልዎት!
ለመሆኑ ወንጌላችን ሰዎችን ጥመዱ ይለናል እንዴ? እኛስ መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስን የወለደችውን ድንግል ማርያምን መቼ ጠመድናት? ከሌሎች ይልቅ ለእኛ አትቀርብም ወይ?
እኔ የምትገርሙኝ የኦርቶዶክስ እየሱስ ማታምን ይመስልሃል መፀሃፍ ቅዱስ ላይ የምታነባት ከሄነ የማትዬስ ወንጌል እና ልጠይቅ እስቲ እናት ትጠላልህ እሱ ልክ ነው እሰራችውን ነው የነገራችው እውነት ነው ልክ ነው ማርያም ማርያም ማርያም