በጥምቀት ሳያምኑ እንዴት በኢየሱስ አመኑ | apostolic answers | gadisa | eyob ze mikael | abu | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሞቼ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Masresha-y7m
    @Masresha-y7m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቼ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @nebyuseman
    @nebyuseman 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኦርቶዶክስ አርበኞች በርቱልን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 7 หลายเดือนก่อน +6

    አኬ አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልን ጋዲዬ እዬባ ዮሐድ ክበሩልኝ ❤❤❤❤ግን የዶሮዋን ታፍ ንገሩን😂😂😂😂

  • @SelamawitGebrehiwot-ko1sc
    @SelamawitGebrehiwot-ko1sc 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ጴንጤዋች ጭራሽ የተጳፈውን አይናቸው እያየ መጽሐፍ ቅዱሱን ክርክር😂😂😂😂 የናተ ጉድስ አያልቅም ገና ብዙ እናያለን🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
    ተዋህዶ ልጆች ልበሙሉዋች ተባረኩልን🙏🙏🙏🙏

  • @winniea9803
    @winniea9803 7 หลายเดือนก่อน +6

    የተዋህዶ እንቁሆች ውድ ወንድሞቼ ሰላማቹ በእየሱስ ክርስቶስ ይብዛ ❤❤❤❤

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 7 หลายเดือนก่อน +6

    በጣምነወ የምወዳችሁ እዛቤሕርን በርቱልኚ

  • @yoy9971
    @yoy9971 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንደእናንተብዙ ሺሆችያስነሳልን

  • @belaybelay6691
    @belaybelay6691 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ ወጥር አድገው ሲይዙት ቀለሜ እና ጉደኛ ያላቸው ዝምድና ዝብርቅ እያደረጉ 1 መሆን ሲያቅታቸው እና ማጠቃለያው /መጨረሻውን ሲያስቡት ሁሉም በየአቅጣቸው ከቲክቶከ ልወጣ ነው አላሉም ጉድ ነው ፕሮዎች መነሻ የሌለው መጨረሻም የለውም ፤ በርቱ ወንሞቼ በርቱ ስራ እየበዛባችሁ ቢሆንም በዚሁ በድካማችሁ ልክ ነፍስ እየዳነች ነው በርቱ በርቱ በርቱ ........

  • @emano5974
    @emano5974 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና❤ ሄሉየ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 7 หลายเดือนก่อน +3

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ

  • @feledereje2067
    @feledereje2067 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተወዳጆቼ በርቱ በርቱ ምን ያህል ሰው እየተለወጠ እንደሆነ ልታውቁ ይገባል ጥሩ ምስክርነት ነው

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ።

  • @EyuZmariam
    @EyuZmariam 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉ ከባድ ሰው እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 7 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ወንድሞቻችን በእውነት እኛ የተማርን ነው

  • @BinoyamMulugeta-wq8wc
    @BinoyamMulugeta-wq8wc 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘ ፋ 1ቁ2 እግዚአብሔር መንፈስበዉሃላይ አረፈይላ ል!!ውሃሲፈጠርየተባረከነዉ!!

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 7 หลายเดือนก่อน +1

    Helu❤❤😂😂😂😂

  • @hananegash7345
    @hananegash7345 7 หลายเดือนก่อน +2

    Helu proud of you

  • @Workeabeta.2011Kidane
    @Workeabeta.2011Kidane 7 หลายเดือนก่อน +1

    Beritu wedimuchi fitari yebarikachiw

  • @ዮዳሄአማኑኤል
    @ዮዳሄአማኑኤል 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስወዳቺሁ 🤗😌🥰እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥️🙏

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን !!! ❤❤❤

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው ! ዋው ! ዋው ሄሉ 😂😂😂😂😂 ጀግኒት ባለ ማስተርስን በእውቀትሽ ዘረርሽው አቦ ልጅት ! ቃለሕይወት ያሰማልንንንንን !!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn 7 หลายเดือนก่อน

    Enete yegeresatoche yemenafeke❤❤❤

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 7 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባ ጽናቱን ይስጣችሁ። ውጊያው በጴንጤዎች ላይ ካደረው ከዲያቢሎስ ጋር ነው

  • @BerpisaGemecu
    @BerpisaGemecu 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፕሮቴስታንት የማሰማው ጉድ የለም በለው በለው በለው አረ ጉድ ነው ዘድሮ

  • @BinoyamMulugeta-wq8wc
    @BinoyamMulugeta-wq8wc 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይማኖትየሥራትመዳሐኔያለምነዉፕሮቴስታቶመፀሐፍቅዱስንተርጉመውስራተአምልኮትየላቸዉምሁሉምበገዛፈቃዱነዉየሚቀረደ ዱት!!

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 7 หลายเดือนก่อน +2

    የመዳን ቀን አሁን ነው ፔንጤዎች ወደ በረቱ ተጨመሩ በሙሉ ቅዳሴ እየሱስ የሚመለክበት ተመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዛብሔር ቃሉን ጠብቀን በቤቱ የፅናን ኦርቶዶክሲያዊያን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yoy9971
    @yoy9971 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @bekikm1221
    @bekikm1221 7 หลายเดือนก่อน +3

    አኬዬ ጴንጤ ሻውር ይወስዳል ጠይቅልኝ?
    እኔ ጸበልን ሳይሆን ውሃን ነው ሚፈሩት ብየ አስባለሁ።

    • @beesimek
      @beesimek 7 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkk.er.endte.adrgew

    • @emano5974
      @emano5974 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 7 หลายเดือนก่อน

    የትኛውን ኢየሲስ?የናንተን አማላጁን?መቼም አንጠራም የኛን ፈጣሪውን ግን ለዘላለም እንጠራዋለን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 7 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅ብስኪይ አለ አለ እና በእንግሊዝኛ ቢያነብለት አሁን እራስህ መጣህ አላለውም ብስኪዬ በደንብ ለመስማት ሞክር 😂😂❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 7 หลายเดือนก่อน

    እዮብዬ ዘ ሚካኤል አንተ ጀግና ባንድ አመስግኜ ሳልጨርስ sola😂😂😂አሽማቀቀው ኧረ አንቡብ ኤጭ sola yseyefe😂😂😂😂

  • @epherembayisa4912
    @epherembayisa4912 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያመኔ የተጠመቀም ይድናል የሚለውን የእግዝሐብሔርን ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ አላየንም? አይ ፔሮቴስታንት። ይቅር ይበላችው።

  • @azeb9433
    @azeb9433 7 หลายเดือนก่อน

    በለጠ ዠለጨ😂😂

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 7 หลายเดือนก่อน

    በለጠ ! ምን አበሳጨው ? ደም ብዛት ያዘው እኮ !!! በለጠ ሽንት ቤት ቁጭ በል በቃ ድርቀታም ኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @yade716
    @yade716 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደምንም ኢየሱስ የሚለውን ሰም መጥራት እየጀመራችሁ ነው። ጥሩ ለውጥ ነው።

    • @EtagegnSisay
      @EtagegnSisay 7 หลายเดือนก่อน +3

      ጅል ስም ብቻ መጥራት ያድን መስሎሀል ተግባር ዜሮ ናቹ እናተ

    • @yade716
      @yade716 7 หลายเดือนก่อน

      @@EtagegnSisay "የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል።" ይላል። አኬን ጨምሮ መጽሐፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሳይሆን በኦርቶዶክስ መንፈስ ስለምታነቡት ሊገባችሁ አይችልም። ለማንኛው ቢያንገሸግሻችሁም ስሙን ጥሩ።

    • @Yordi-g2g
      @Yordi-g2g 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሁሌ ኮመንት ስር መርመጥመጥ እኛ ኦሮቶዶክሳውያን 24 ሰዓት ኢየሱስን እንደሰበከች ነው እናተ አላቹ ሁሌ ስለ ፓስተር ስለሰው የምታወሩ መጀመሪያ በእየሱስ ክርስቶስ ጌታ ፈራጅነት እመኑ እስኪ አትነዱ ንቁ

    • @yade716
      @yade716 7 หลายเดือนก่อน

      @@Yordi-g2g ልክ ነህ! ባለማመናችሁ እንንተ ላይ ይፈርዳል። ስለ እኛ ግን ይማልድልናል።

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 7 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂 አይ ጴንጤ !!! የከንፈር ላይ የሱስን የተዋህዶ ልጆች ከ አጭበርባሪ ምላሳቹ ላይ ነቅለው ፈጠፈጡት ኪኪኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😂 ጨበርበርቲ !!!! ዘመናቹ ያለቀ አይመስልህም ? 😂😂😂😂😂 ከሀዲ መናጢ !!!! 😂😂😂😂😂😂😂

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 7 หลายเดือนก่อน +1

    እነ ህፃን ሜሎስ በአኬ ላይ ከፍተኛ ዘመቻ ከፍተዋል ይህን የአውሬው ምስለኔ በተዋህዶ እውነተኛ ትምህርት ልበትነው ይገባል
    አኬ ቪድዮ ተቆራርጦ ክስ የቀረበብህን አፍ የሚያሲዝ መልስ ስጥበት
    24 ሰዓት ላይቭ ተጎልተው በመዋል የተሰጣቸውን ተልእኮ በክስና በስድብ የእነርሱን የተበጣጠሰ ዶክትሪንና ሃሰተኛ ትርክት ለመጫን እየተጋጋጡ ነውና በእጥፍ ልትተጉ ይገባል

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 7 หลายเดือนก่อน

    እንታይ ዝም በል አንተ የምትለውን ሀሰተኛውን ኢየሱስ ሳይሆን እኛ የምናመልከው የአለም ሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እንጂ አማላጅ የምትሉትን አናውቀውም እንዴ አንተም አፍህን ሞልተህ ኢየሱስ ብላችሁ ትጠሪላችሁ ትላለህ?ይኽውልህ ቤ/ክርስቲያን እንጅዲህ መፅሐፍቅዱስን ፍትፍት አድርጋ ስላስተማረቻቸው ነው ቃልበቃል የሚያብራሩላችሁ እሺ ይልቅ ስለፓስተርህ ከመሸፈንህ በፊት ሳይመሽብህ ንቃ ሲጀምር መ/ቅ ፊደል ቆጥረህ ቤ/ክ ከቄስት/ቤት ጅምር ስላልተማሩ ነው እንደፈለጉ በማመቻቸው መንገድ የሚያጨማልቁት እ/ር ልቦና ይስጣችሁ

    • @LealemYilma
      @LealemYilma 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደግሞ የሚገርመኝ ፓስተሮቻችሁ ሁሉ የሚያስተምሩት ትምህርት የተለያየ ስንት አይነት ኢየሱስ ነው ያለው ግን?እኛ ጋ ግን ያለው ግን የአለም መድሀኒት ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሶስት መቶስልሳ አምስት ቀን አሀዱ አብ አሀዱ ወልድ አሀዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ እየተባለ የሚመሰገን እንጂ የሚያማልድ አይደለም እሺ