"ዝንጉዎች ዙሪያውን ይሄዳሉ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ክፍል 40 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @beletea2921
    @beletea2921 3 ปีที่แล้ว +1

    አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ልሳነ ወርቅ ናቸው ።ፍጻሜያቸውን ያሳምርልን። ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን አሜን

  • @zedagmaddis1609
    @zedagmaddis1609 3 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ነው አባታችን ደማቸውም ቃለ እግዚአብሔር ሳይሆን አይቀርም የቃለ እግዚአብሔር ጎተራ ናቸው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ እንደ ማቱሳላ ያድልልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን ባለንበት ሁሉ ቃለ እግዚአብሔር እንድንሰማ እንድንመገብ እንድንማር የፈቀደልንን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @ቃልስጋሆነቃልስጋሆነ
    @ቃልስጋሆነቃልስጋሆነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትምህርት ነው።
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን መልካም ፍሬ እንድናፍራበት ይሁንልን አሜን

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን። ሰው ከተሰጠው በላይ ሲፈልግ ውድቀት ና ፍጻሜው ይሆናል ቃል ህይወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩበት ።

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @wrkwec4091
    @wrkwec4091 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን 🙏🙏🙏💚💜💛💛💛💜💜💜

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @belaynehberihun9772
    @belaynehberihun9772 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen enkan dena metu abatachin benante adro ystemaren egzabiher ykiber ymesgen ke lib yminiwedachu abatachin kale hiwet ysemalin

    • @nigatdemeke6000
      @nigatdemeke6000 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @loveisgood
    @loveisgood 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን ደህና ሙጡ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይጥልን አባታችን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 3 ปีที่แล้ว

    አባዪ ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💐💐💐

  • @kenugeadmu3844
    @kenugeadmu3844 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህ ይወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግ ናለን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen megesete semayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben 👏👏👏👏❤️

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
    @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱልን

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ
    @ዛሬምተስፋየባንተነዉ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን ኣባታችን
    በረከታቸዉ ይድረሰኝ አሜን፫

  • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
    @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 3 ปีที่แล้ว

    Yene abat enqan dena metuln kalehiwet ysemaln emeberhan titebkln legnam kalun belbachn ytsafln amen (3)

  • @adenalebachew2150
    @adenalebachew2150 3 ปีที่แล้ว

    አማንንንን አሜንንን አማንንን

  • @senpercreatives1625
    @senpercreatives1625 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን 🌹🌹🌹

    • @gashawjemere8736
      @gashawjemere8736 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @hanahanaethopoeia2259
      @hanahanaethopoeia2259 3 ปีที่แล้ว +1

      ደግ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንካን በሰላም መጣችሁ በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት ነው

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 3 ปีที่แล้ว

    AMEN FATHER

  • @abadawitweldhiwot9137
    @abadawitweldhiwot9137 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤👏
    በረከታችሁ ትድረሰኝ አባቴ ይፍቱን 👐

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @michaelgebremeskel4143
    @michaelgebremeskel4143 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በጸሎትዎ ያስቡኝ

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምላኮቸን ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመስገን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @bethelhembizuneh1444
    @bethelhembizuneh1444 3 ปีที่แล้ว

    🙏💕🙏💕🙏

  • @finotef.1527
    @finotef.1527 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ጠፍተውብን ትምህርታቸው ናፍቆን ሰነበተ፡፡ ዩትዩብ ቻነሉ ደህንነታቸውን እንዲህ ሲጠፉ ቢያሳወቀን፡፡