239ኛ ገጠመኝ፦ የሆስፒታሉ ዶክተርና ዘበኛ ስለመናፍስት ሲያውቁና ሲነቁ ለህሙማን ምን አደረጉ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4.2K

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  2 ปีที่แล้ว +821

    መጀመሪያ ተለቅቆ የነበረው 239ኛ ገጠመኝ በስህተት ነበር ይህ ያሁኑ file ጠፍቶ አጥቼው ስለነበረ የተፈጠረ ነው ይቅርታ (ጋብቻ ና ሰርግ ) ላይ ስለነበርኩም ነው የተዘናጋሁትና ስላቋረጥኩባችሁ ይቅርታ ይደረግልኝ

    • @mesfintadele3770
      @mesfintadele3770 2 ปีที่แล้ว +23

      እንረዳለን ወንድማችን

    • @mesfintadele3770
      @mesfintadele3770 2 ปีที่แล้ว +30

      ብርታቱንም ይጨምርልህ በርታልን

    • @ሶሊያናእናቴ
      @ሶሊያናእናቴ 2 ปีที่แล้ว +15

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይቅር ለእግዚአብሔር ችግር የለውም ደግመን ብናዳምጠው ጥቅሙ ለኛው ነው
      እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ ያድልልን
      እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ጌታ ይርዳን አሜን

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว

      Esh memihir tesfa silasa yiker lemdehanialem new!❣

    • @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
      @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +5

      ዋናው ደህና መሆንህ ነው መምህር ሁሉም በጊዜው ይሆናል

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +129

    እኔ ሁሌ ነው ምፅፈው የነበረው ዼንጤ እንደሆንኩና ባንተ ትምህርት ብዙ እየተለወጥኩ እንደሆነ
    እኔ ሚማርከኝ የምታስተምረው ሁሉ ነው ሌላው ትህትናህ እና ስለሀይማኖት ያለህ አመለካከት ነው : አንተን እንዳስተማሪ ድሮ አስተምረኸን ወይም ሌሎች እንዲህ አስተምረውን ቢሆን ኖሮ ሀይማኖት አልቀይርም ነበር : ሚገርምህ ያንተን ትምህርት በመከታተሌ ከብዙ ጊዜ በህዋላ ቃጥላ ማርያም ሄጄ መጣሁ በሚቀጥለው ስመጣ ደሞ ደጋግሜ ሄዳለሁ : ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ :

    • @ኤፍታተከፈት
      @ኤፍታተከፈት 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @nabarsisi
      @nabarsisi 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @yonasabraham1868
      @yonasabraham1868 2 ปีที่แล้ว +6

      ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ ቅዱስ ቃሉ እንደሚለው ለሁሉም ጊዜና ሰአት አለው አይደለ የሚለው ወንድሜ ይችን የጴንጤ ቃል ተባረክ የምትለዋን ተዋት ምክንያቱም ተባረክ ማለት ያለባቸው አባቶች ብቻ ናቸው እኔና አንተ ግን አንችልም ምክንያቱም ስልጣን ስላላቸው፡ማለት ነው በሚቀጥለው ጊዜ ኦርቶዶክስ ሆነህ ጠቀምቀህ ለክቡር ስጋና ደሙ በቅተህ አስተያየት ላይ ጽፈህ እንደምናነብ ተስፋ አለን ፈጣሪያችን ፍቃዱ ይሁንልን

    • @መቅዲጌታቸው
      @መቅዲጌታቸው 2 ปีที่แล้ว

      @@yonasabraham1868 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ረዳሽ፡ በርቺ

  • @TizitaAlayu-hw9ur
    @TizitaAlayu-hw9ur 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነኝ እናመሰግናለን ወለተ ማርያም

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የእናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ሁሌም ታላቅ ነው። የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።

  • @habteabteklemariam549
    @habteabteklemariam549 2 ปีที่แล้ว +73

    ስላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋራ ይሁን
    የእመቤታችን ልጆች
    እኔ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ነኝ

    • @haileselme930
      @haileselme930 2 ปีที่แล้ว +2

      Ena Ethiopia orthodoxe tewhdwe betkrstane emnte tektaye negni🙏🙏🙏

    • @tigistferede742
      @tigistferede742 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶደከሰ ነኝ

    • @trunishmoti9954
      @trunishmoti9954 2 ปีที่แล้ว +2

      ብቻል እንደ እዝአብሔረ ይሁንለት
      በፀሎት ያስቡን ወለተ ስላሰ፣ተ ፣ተክለ ጎርጊሰሰ
      ወልደ ሰንቤት

  • @mulukenalebachew7000
    @mulukenalebachew7000 2 ปีที่แล้ว +17

    መምህር መንፈስ ቶሎ የማይያዘው
    1) በመንፈሳዊ ህወታችን ስለማንበረታ ይመስለኛል
    /ፆም፣ፃሎት፣ስግደት፣ጥምቀት፣ ቁርባን/
    2) ያልተናዘዝነው ሀጺያት ይኖራል
    3) የልብ ንፅህናችናችን
    4) ፈጣሪ ስላልፈቀድ ሊሆን ይችላል

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ነኝ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታልን

  • @_patience1001
    @_patience1001 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ። ትምህርትህንም መከታተሌ እጅግ ብዙ ነገር እንዳውቅ እና እራሴንም ሆነ ቤተሰቦቼን በዙሪያዬ ስላሉ ነገሮች ስለሚፈጠሩ ነገሮች እንዳስተውል እና ለነፍሴ መዳኛ መንገዱን እንዳውቅ እየመራኸኝ ነው። ክበርልን መድሃኔአለም ይጠብቅህ። እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ።

  • @tesman2627
    @tesman2627 2 ปีที่แล้ว +54

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ገጠመኝ ስሰማ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አንዳንዱ ከራሴ ህይወት ጋር የሚሰሳሰልም አለ በዚሁ ቀጥልበት በጣም ተለውጫለው በአንተ በምታስተላልፋቸው በሁሉም ነገር እግዘሐሀብሄር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልክ

    • @goodplaza1109
      @goodplaza1109 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ብዙ ትምህርት ተምርያለው በተለይ ስለ ክፉ ጠላታችን ድያብሎስ በድብቅ የሚዋጋኝ የነበረ ምን እንደሆነ ስላወቅኩ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ኣድሮ ስላ ስተማረኝ ኣምላኬን አመስግናለው ኣሁንም ይፍታህ ይበለን አምላክ ላንተም ዕድመ ና ጤና ይስጥህ ጥበቡን ይግለፅልህ ለኛም ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን

    • @debritutulu5126
      @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የኦርቶዶክሰ አማኝ ኔኝ መምህር ቃልህወት ያሰማልን

    • @misakmisak2218
      @misakmisak2218 2 ปีที่แล้ว +1

      በጸሎት አሰቡን እባካቹ ወለተ ትንሳኤ ተክለ ብርሀለን

    • @tsigehagosabay5198
      @tsigehagosabay5198 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ፅጌ ማርያም የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ክርስቲያን ነኝ ።በፀሎታችሁ አትርሱኝ ። (ክርስቲያን ነኝ ለዛውም ኦርቶዶክስ ከሚሉ ውስጥ ነኝ ።)

    • @fatiyafatiya3946
      @fatiyafatiya3946 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነኝ ገጠመኝ ስሰማ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አንዳንዱ ከራሴ ህይወት ጋር ይመሳሰላል

  • @ጸጉአነዘ_ክርስቶስ
    @ጸጉአነዘ_ክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +47

    ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር ተስፋየ ኣነ ኦርቶዶኩስ ተዋህዶ ተከታሊት እየ ብገጠመኝ ብዙሕ እየ ተቃይረ ካብ ዝካታተል 2ተ ዓመተይ ክመልእ ኢለ ኣለኩ ንሳሓውን ኣትየ እየ ቅዱስ ቁርባን ግን ኣብ ስደት ስለ ዘለኩ ናቡኡ ክብሪ ክበቅዕ ኣብ ፆሎትኩም ሓሳቡኒ ንካልኦት ካኣ ኣዳምፁ እናበልኩ የካፍል እየ ክብር መምህረይ በርቱዑልና ቡዝሕ እናተምሃርና ኢና።

    • @firehiwot2197
      @firehiwot2197 2 ปีที่แล้ว +3

      ወላዲተ አምላክ ታስብሽ

    • @mebrateshewa328
      @mebrateshewa328 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም ነው የክርስትና ስሜ ፀጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +1

      አምላክ ምሳኪ ይኩን።

  • @ksanettekle9934
    @ksanettekle9934 2 ปีที่แล้ว +50

    እኔ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚኣብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
    ወንድማችን በፀሎትህ ኣስበን ወለተ ፃድቃን : ገብረ መድህን : ወለተ ክርስቶስ : ወለተ ማርያም : ፍቅረ ማርያም

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ትምህረት እየተከታተልኩ ያለሁት እኔ የኦረቶጆክሰ ተዋህዶ ልጅ ነኝ መምህረ በጣም ጥሩ እና አሰተማሪ ሰለሆነ ደሰ እያለኝ ነዉ እምማረበት

  • @Felix-jr4
    @Felix-jr4 2 ปีที่แล้ว +25

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ በገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +104

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ጥሪ በፀሎት አስቡኝ በስደት ነዉ ያለሁት ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @samrawitendale6345
      @samrawitendale6345 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይኝ ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @azibazib9038
      @azibazib9038 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ኦረቶዶከሰ ነኝ ያዶመጡኩ ነኝ ገን አልፀልየም ምኪኔያት የለኝም ለምን እደማልፀል አልገባኝም መምሕር ከቱ ነኝ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 ปีที่แล้ว

      የኔ መንፈስ ያልተየዘወ እንደጠንክር ወይ ንስሀ ያልገበሁት ነገር የኑራል በኔ ፀሎት ለልላ ትገት የሁናል

    • @asabechdebebe5911
      @asabechdebebe5911 2 ปีที่แล้ว

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @yitqedes
      @yitqedes 2 ปีที่แล้ว

      ባለሽበት ቦታ የእግዚአብሄር ጥበቃ ካንቺ ጋር ይሁን እንወድሻለን::

  • @sarhall2538
    @sarhall2538 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሔር ይመስገን እኔ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ሀይማኖት ነኝ ግን በጣም ነው ትምህርትህን መካተተል ከጀመርሁ 6 ወር ሆኖኛን ግን ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ ደግሞ ተለውጨበታለሁ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn ปีที่แล้ว +7

    መምህራን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመላቤተሰብህ ።
    እኔ የኤርትራ የኦርቶዶክስ ነኝ ❤❤❤

  • @መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
    @መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ በገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫

  • @ሚስጥረእህተማርያም
    @ሚስጥረእህተማርያም 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ .... መ/ር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ላንተም ለቤተሠቦችህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ሰላም ሁኑልን ባንተየተነሳ ተኝተን የነበርን እየነቃን የተወለጋገደ ህይወታችንን እያስተካከልን ነው ሰይጣንን እንቃወማለን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 3 ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ይቆየን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
    ይህንን you tube ቻነል የሚከታተለው እኔ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ነኝ
    አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላቹ በጾሎት አሰቡኝ

    • @haileselme930
      @haileselme930 2 ปีที่แล้ว

      Ena Ethiopa orthodoxe tewahdwe emnte tektaye negni egzabhre yemsegn!

  • @hiwotabera2851
    @hiwotabera2851 18 วันที่ผ่านมา

    I'm orthodox christian.
    ወለተ ተክለሃይማኖት
    ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ።

  • @saratamerat
    @saratamerat 2 ปีที่แล้ว +5

    እህተ ዮሐንስ ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
    ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetashebir6118
    @genetashebir6118 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔየኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ።ሁሉም እዚላይ የሉት ሰዎት ገጠመኝን ከሰጠች ልጅ ጨምሮ ክብረትን ይስጥልን ።አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡን ወልደሰንበት ወለተሰንበትከነቤተሰቦቼ።

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሔዎት ያሰማንልን መምህራችን በፀሎት አስቡን
    ገብረ ፃድቅ
    ወለተ ፃድቅ
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ሰንበት
    ገብረ ማርያም
    ወለተ ሰንበት
    ገብረ እግዚአብሔር
    ወለተ ስላሴ
    ገብረ ማርያም
    ወለተ ስላሴ
    ተስፋ ማርያም

  • @sagabeAB
    @sagabeAB 2 ปีที่แล้ว +3

    የክረስትና ስመ ወለቴ ስላሴ ነኝ መምህርዬ የቤተስቦቸ ወለ ስላሲ ወለቴ ኡሩፋኤል እና የአዱን ስለረሳሁት አበባዩሁ ከይቅርታጋር መምህርዬ ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @salemsalem471
    @salemsalem471 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶጉሰ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በስደት ላይ ነኝ ለዛም በሳውዲ ኣረብያ ለክርስትያን ማትመች ሃገር ግን ሰለ ሁሉ ነገር እግዝኣቢሄር ይመሰገን ። ገብረ ሂወት
    ገብረ ተኽለሃይማኖት
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ሰንበት ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡን እህት ወንድሞቼ እናት ኣባቶቼ እግዚኣቢሄር ኣምላካችን በምህረቱ ይማረን ኣሜን፫

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ ወንድማችን በፆሎትህ አስበን
    ወለተእየሱስ
    ወለተ አረጋዊ
    ወለተ ክዳን
    ገብረእየሱስ
    ገብረ እግዚአብሔር
    አመተ ማሪያም
    አመተ እየሱስ
    ወለተ ክዳን
    ወለተ ሰንበት

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 ปีที่แล้ว +11

    እና ወንድማቸን በፆሎት አስበን እኛም እውነተኛ ፀጋቸንን ህይውታቸን ያሳውቀን ዘንድ ወልደ ኢየሱስ ወለተገብርኤል እህተ ማርያም እህተ ማርያም ቤቴስቦቼም በፆሎት አስቡን!!!

    • @rishangide3642
      @rishangide3642 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እህተ ገብርኤል ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበን ባለ ታሪኩ ወንድማችን

  • @እናቴእመቤቴ-ጘ7ጰ
    @እናቴእመቤቴ-ጘ7ጰ 2 ปีที่แล้ว +19

    ቃል ሕይወትን ያስማልን ወለተ ሥላሴ እባለልሁኝ እስከ መላ ቤተስቦች በዚህ ከፎ መንፍስ የተያዘን ነን ስለ ቅድስት ቅዱስን እመቤታችን ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቦን እኔ በጣም ድካማ ነኝ መስገድ እንኳን አልችልም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት በአንተ ትምህርት በጣም እየተለወጥን ነው መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን
    እኔ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ክርስቲያን ነኝ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ
    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን
    ወንድማችን በፆለት አስበን
    ወለተ ሰማዕት
    ወለተ ሰበት
    ወልደ ሰማዕት
    ወልደ ሰማዕት
    ወልደ ቂርቆስ
    ወልደ ሐይለ ማርያም
    ወልደ አረጋዊ ከነቤተሰቦቹ
    ወንድማችን ለሁላችንም በረከትህ ይድረሰን

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይሕንን ትምሕርት የምከታተል ኦርቶዶክስ ነኝ ይሁንን ቃል እንደሠማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን👏👏👏

  • @ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ
    @ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ 2 ปีที่แล้ว +20

    እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እምነት ተከታይ ነኝ።
    💟መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን🙏
    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ🙏💒🌹💒🕊💒

    • @yohalashetmoges4867
      @yohalashetmoges4867 2 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ🙏🙏🙏
    የወንድማችን በረከት ይደርብን
    ወለተ ሂወት
    ወለተ ፃድቅ
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ሂሩት
    ከነቤተሰቦቸ በፆለታችሁ አስቡን🤲🤲🤲

  • @coolmom1919
    @coolmom1919 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን ቓል ህይወት ያስማል : ወለተ ስላስ በስደት ነይ በጵሎት ኣስቡን ወንድማችን በረከቱ ይደረን አኔ የኤርትራ 🇪🇷ኦርቶዶኽስ ተዋህዶ ኔን

  • @elsademelash234
    @elsademelash234 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር ቃለህይ ያሠማልን ። ወንድማችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል
    @ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል 2 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ለሁላችንም ይርዳን ቀን ዛሬ ይሁንልን
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ማርያም
    ገብር መስቀል
    ገብር ጨርቆስ
    ገብረ ስላሴ
    ገብር ስላሴ
    ገብረ ሚካኤል
    ክንፈ ሚካኤል
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ዮሐንስ
    ወለተ ሂወት
    ፀጋ ስላሴ
    ሚስጥረ ስላሴ
    ወለተ መስቀል
    ወለተ መድን
    ወለተ ኪዳን በፀለት አስቡን

  • @አርአያ
    @አርአያ 2 ปีที่แล้ว +5

    በፀሎት አስቡን: 🤲🤲🤲
    አርዓያ ስላሴ: ወለተ ሃና: ወለተ ገብርኤል: ወለተ ሚካኤል: ወልደ ዮሐንስ: ወለተ ማርያም እና ወለተ መድህን። 🙏🙏🙏

  • @ድንግልአዛኝቱ-ጐ5ፐ
    @ድንግልአዛኝቱ-ጐ5ፐ 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ወልደ ሰንበትን ወልደ ገብርኤልን ገብረ ማሪያምን ወለተ ኪዳንን እና ቤተሰቦቹን በጸሎት አስቡን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

    • @rahelyrga809
      @rahelyrga809 ปีที่แล้ว

      እኔ ተዋህዶ ክርስቲያንነኞ

  • @Palm-k6i
    @Palm-k6i ปีที่แล้ว +1

    Eleni የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር ትምህርትክ በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 2 ปีที่แล้ว +12

    I am an Ethiopian orthodox. Since I started watching your videos, I have learned so much about spirits and our daily challeges against living in accordance with the holy bible. Although it might be minor, I have seen signs of my prayer begining to work. I wish you and your family have an abundance of blessing 🙏🙏 Thank you for teaching us.

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርኀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እኔ ኦርቶዶክሳዊ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር በእውነት የአንተን ገጠመኝ እንዲሁም ትምህርቶችህ ማዳመጥ ከጀመርሁ አንድ አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ የነፍስ ማእድ በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ

    • @nigistiberhe8959
      @nigistiberhe8959 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የተመሰገነና የከበረ ይሁን ለዘላለሙ ይሁን አሜን:: የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ነኝ:: ወለተ ኤልሳቤጥ: ወለተ መድህን ወለተ ማርያም ወለተስላሴ ወልደሚካኤል ብለህ አስጸልይልን:: እግዚአብሄር ይስጥልኝ ይህን እድል ስለሰጠህን:ረድኤት በረከቱን አቅሙ ጉልበቱን ይስጥልን እግዚአብሔር ላንተም ለእኛ አሜን::

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 ปีที่แล้ว +22

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን⛪❤❤

    • @verkietaku3665
      @verkietaku3665 2 ปีที่แล้ว +1

      I am orthodox tewdio

    • @hjdfsgh251
      @hjdfsgh251 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ኣርቶዶክሰ እምነት ተከታይነኝ ከሳውዶ

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንና የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የእምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ የቅድስት ስላሴ ልጅ ነኝ። እግዚአብሔር ይመስገንልኝ መጨረሻችንን ያሳምርልን። አሜን አሜን 16:30 አሜን።

  • @truthseeker1840
    @truthseeker1840 2 ปีที่แล้ว +7

    Am just a Christian... I believe in all of the teachings of our church and always try to follow them in my life with the help of the Angels' and Saints'.

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 ปีที่แล้ว +9

    ወለተ ኪሮሰ ወለተ ማርያም ሀይለ እየሱስ ወለደ ገራማ ወልደ ተክለ ሀይማኖት ሀይለ እየሱስ በፀሎት አስበን ወድማችን🙏🙏🙏

    • @hyathhh8537
      @hyathhh8537 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የኢትዮያ ኦርቶዶክሥ ሀይማኖት ነኝ ወለተ እየሱስ በፆለት አስቡኝ

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እሱ ካህን ሆኜ እግዚአብሔርን አገለግለዋለው ብሎ ያሰበው ስላልሆነለት ሲፀፀት እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋን ሰጠው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ወንድማችን በፀሎት 0ስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አሜን።

  • @KsaKsa-jx5go
    @KsaKsa-jx5go ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር ይመሥገን በዚህውሥጥ ሥንትነፍሣትዳኑ ተመሥገን ወንድማችን አምላከ እሥራኤል መክሊትህን ይግለጥልክ እማምላክ ትርዳክ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ሥለሃገራችን ፀልይ

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 ปีที่แล้ว +26

    መምህረችን ቃለ ህይወት የሰማል ! ወለተ ሚካኤል የለውት በስደት ነው በፀሎት አስቡኝ !ወንድማችን በረከቱ ይድሰን !

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ7ረ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ7ረ 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ወለተ ስንበት ወለተ ማርያም ወለተ ስንበት ወለተ ታወቲ በጸሎት አስብን ወለተ መዳህን ነብስ ይማር ብልች በጸሎት አስብታ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጐ6ዠ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጐ6ዠ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የኢቲዮጲያ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያ ነኝ መምህርዬ ሁሉንም አዳምጣለው እናመሠግናለን❤❤❤

  • @bestlove3536
    @bestlove3536 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህራችን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን

  • @habtnesheshetulemma2355
    @habtnesheshetulemma2355 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን አኔ ወለተ መድን እና ወንድሜ ክንፈ ገብርኤል በሰደት ነው ያለነው በመናፍሰት እሰራት እየተሰቃየን ነው በፀሎት አሰበን እኛንም ቤተሰቦቻችንን በፀሎት አሰበን አግዘን

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላደረሰችው ነገር ወንድማችን በጸሎትህ አስበን ፍቅርተ ማርያም

  • @biniamhaddis6251
    @biniamhaddis6251 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በቅርብ ቀን የጀመርኩት በጣም አስተማሪ ነው መምህር ግርማና አንተ ስለመናፍስት እንዳውቅ አድርጎኛል አመሰግናለሁ ፡፡

  • @tegestee6945
    @tegestee6945 2 ปีที่แล้ว +15

    I am Ethio Orthodox Tewahedo follow.
    I am leaning and straightening my faith due to your teachings,
    Thank you memihir.

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว +6

    የሰላም አምላክ እየሱስ ክርስቶስ እግዛብሔር ካተ ጋር ይሁን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ጸጉአነዘ_ክርስቶስ
    @ጸጉአነዘ_ክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በሰላም መፃእኩም ክብር መምህርና

  • @etube7022
    @etube7022 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ በገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ
    ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 ปีที่แล้ว

      ✝️🤲እነየም የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ 🤲✝️
      መምህርየ እግዚአብሔር እስከነ መላቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :: የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን :: ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ወለተ ኢየሱስ ክንፈ ሚካኤል ወለተ ኪዳን አስካለ ስላሴ :: የበለጠ ፀጋውንብዝት ያርግልህ

    • @kalabe2655
      @kalabe2655 2 ปีที่แล้ว

      በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ እና ቤተሰቤን አመሰግናለው በረከታችሁ ይደርብን።

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን እግዚአብሄር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን በፀሎትህን አስበኝ
    ወለተዮስስ ከነ መላአ ቤተሰቦችዋን ብለህ

  • @samrawitemayou8764
    @samrawitemayou8764 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ገጠመኙ እና ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው። እየተከታተልኩ ነው። በጣም ደስ ይላል መምህር በዚሁ ቀጥልልን።

  • @workneshchanal3663
    @workneshchanal3663 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ከነቤተስቦችህ ቃለ ህይወትን ያስማልን ግሩም ትምህርት ነው በፀሎት አስቡኝ ፣
    እህተ ማርያም
    ሀይለ ሚካኤል
    አፀደ ማርያም

  • @selamteka8059
    @selamteka8059 2 ปีที่แล้ว +22

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ይመገን ⛪️ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው እኔ በገጠመኙኞቹ ብዙ ተምሬበታለው ስንክሳሮቹ ደሞ በጣም እያስደነቁኝ ነፍሴም እየተደሰተች የምሰማው ነው ሁሉንም አያይዘው ይቀጥሉበት ባይ ነኝ ⛪️

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የእትዮጵያ ኣርቶዶክሰ ትውህዱ እምነት ተከታይ ነኝ መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው

    • @saadamohamed3421
      @saadamohamed3421 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነኝ መምህራትን ቃለህሔወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @zahra1491
    @zahra1491 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተካታይ ነኝ

    • @zahra1491
      @zahra1491 2 ปีที่แล้ว

      @@DeaconYeabkal እሽ እናደርጋለን

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
    @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ትቢያዋ. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታይ ነኝ ( ወለተ ኢየሱስ)
    የእግዚአብሔር አጠራር ግሩም ነዉ!!!
    መምህር በዐንተ ላይ ዐድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐምላክ ይመስገን አሜን!!!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕውነት!
    የተስፋ ስላሴ ቤተሰቦች በፀሎታችሁ ዐስቡኝ!
    ዋይፋይ አዘግቶብኝ ነዉ የዘገየሁት...
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-ec21
    @user-ec21 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት እፁብ እፁብ ነው ሁላችንንም ከታሰርንበት በቸርነቱ ይፍታን የድንግል ማርያምልጂ
    በፃሎታቹህ አስቡን
    ወለተ ማርያም ፣ ወለተ ማርያም ፣ወለተ ማርቆስ ፣ ገብረ ስላሴ ፣ ገብረ ማርያም ፣ወልደ ዮሀንስ ፣ ወልደ ሩፍኤል ፣ ወለተ ብርሀን ፣ ወለተ ሀና ፣ወለተ መድህን አስቡን በፃሎታቹህ

    • @mesayalemayhu4871
      @mesayalemayhu4871 2 ปีที่แล้ว

      Fexalri yimesgen silee hulum nagari getaal balhalyimalnote inditsenal adirgilinyi

  • @mikking9432
    @mikking9432 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ሀይለ ገብርኤልን ስርጉተ ማርያምን ትርሲተ መለአክን መአዛ ማርያምን ሀይለ እየሱስን ተድባበ ማርያምን እስተ ፃድቅን ወለተ ሰማይን በፀሎት አስበን

    • @אסתראסתר-ל9י
      @אסתראסתר-ל9י 2 ปีที่แล้ว

      እኔ፣የኦርቶዶክስ፣ተዋህዶ፣አማኝ፣ነኝ፣መምህር፣ቃለሂውት፣ያሰማልን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን #እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደሰ አለን ስሙ የተመሰገ ይሁን ለእነሱ የደረሰው ቸሩ መዳንያአለም ለኛም ይድረስል አሜን ፫ ኦሮቶዳክስ ተዎህዷ ነኝ ወለተ ማርያም በፀሎታቹ አስብኝ መምህር ቀጥልበት 100% አመሰግናለው ከጠፋውበት ነው የመለስከኝ እድሜህን ያርዝምልኝ ❤🕊

  • @mal4048
    @mal4048 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን. እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ

  • @mariamichael4416
    @mariamichael4416 2 ปีที่แล้ว +5

    I am so grateful for your help. You opened my eyes. I am working so hard to better myself and help my family. Please continue your wonderful education it’s helping so many of us. You are truly Gods gift to all of us. We love you. God bless you🙏💕🇪🇷

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናልን አሜን 🤲🤲

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 ปีที่แล้ว +27

    Memihir, I personally watch your videos without discriminating any. I listen to every single one of it as much as I can when time allows. I am an Orthodox Tewahedo Christian, all categories of your teachings are brilliant, please do continue to broadcast every episode, please don't be dismayed with the number of people who are not that much inclined to view the Gospel teachings. God has used so many ways to rescue the lost souls, You can also help various people with different mindsets because of the different approaches you used. Please ignore the number of varying viewers. Please focus on the quality of the contents of your presentation, I personally am ever sooooooooooooo grateful for every single contribution you have shared with us so far. I have learnt a lot and managed to improve my relationship with God and save my soul. Thanks so much again.

    • @asmeraasmera1410
      @asmeraasmera1410 2 ปีที่แล้ว

      Iamanorthodox tewahedo Christian 🇪🇷

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ ነኝ የድግል ማርያም ልጅ ነው በእውነት በጣም ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችን በፆትህ አስበን ወለተ ቄርቆስ ከመላው ቤተሳብዋ

  • @s.h.9640
    @s.h.9640 2 ปีที่แล้ว +10

    I AM ETHIOPIAN ORTHODOX AND I FOUND OUT ABOUT YOUR TEACHINGS WHILE I WAS SEARCHING FOR OTHER VIDEOS! SINCE THAT DAY; I AM WATCHING YOUR VIDEOS ALMOST EVERYDAY; I WAS SHOCKED AS I WAS WATCHING ONE OF YOUR "GETEMEGN" VIDEO' : I FOUND MY STORY IN REALITY IN THIS VIDEO!! I NEVER BELIEVE DEVIEL CAN CONTROL MY LIFE! IS THERE ANY CHANCE TO CALL YOU?? THAT WOULD BE GREAT TO TALK TO YOU! THANK YOU VERY MUCH FOR YOUR AMAZING TEACHING! I LEARNED ALREADY ALOT IN THIS FEW DAYS🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 2 ปีที่แล้ว +8

    I am a orthodox tewahedo follower, & I love and appreciate this program memher.
    54:10 ❤️
    56:40 Hulum
    1:28:00 😞
    Welete mariam

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አሜን
    በእዉነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለእነሱ የደረሰን አምላክ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን የኸንድማችን ድያቆን በረከቱ ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

    • @haileselme930
      @haileselme930 2 ปีที่แล้ว

      Egzabhre yemsegn selhwelme negre!

    • @haileselme930
      @haileselme930 2 ปีที่แล้ว

      Egzabhre hweye berktwe enddrsen erdane 🙏🙏🙏

    • @haileselme930
      @haileselme930 2 ปีที่แล้ว

      Betsebche betulte asebwegn amete selase belachwehi wndemachen betulte asebene 🙏🙏🙏

  • @lemlemGatehun
    @lemlemGatehun 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ የኢትዮጵያ ኦራቶዶክ ተዋህዶእምነት ተከታይ ነኝ ባንተ ትምህርት እየተለወጥኩ ነው በጣም ነው የማከብረህ ወንድሜ ወለተ እየሱስ እባላለሁ እናቴን በፀሎት አስብሉኝ ኦራቶድክስ አውያን ወለተ አማኑኤል

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህወት ያሰማልን

    • @QwqwWqqq
      @QwqwWqqq 2 ปีที่แล้ว

      አዎ መምራችን እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ከነቤተሰብህ የስጠህ በጣም እናመስግናልን እኔ የኢትዮጵያ ኦክቶዶስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ😍😍

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ውንድማችን ዳቆን እግዚእብሔር ፀጋህን ይገለፅልክ ውንድማችን በርክትክ ይድርስን በፀሎተክ እስበን እፃተኛዋ እህትክ ወለተ ሚካኤል

  • @shitukumeladebesa6447
    @shitukumeladebesa6447 2 ปีที่แล้ว +4

    ለወድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት አሜን
    ወንድማችን በፀሎት አስበኝ
    አስካለ ማርያም ፣ወለተ ሚካኤል

  • @Kiros-uk8jp
    @Kiros-uk8jp ปีที่แล้ว

    እኔ ይህን እያዳመጥኩ ያለሁት ኦርቶዶክስ ነኝ እጅግ በብዙም እየተጠቀምኩ ነዉ መምህር ቃለ ህየወት የሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የኦርቶዶክስ እመነት ተከታይ ነኝ እናም ይሄን ገጠመኝ በመስማቴ ከስህተት መንገዴ ተመልሻለሁ ክብርምስጋና ለድንግል ማሪያምልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @etsubdejena8929
    @etsubdejena8929 10 หลายเดือนก่อน

    1)እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ 2)ያልተናዘዝኩት እስካሁን ያልተውከት ሀጢያት አለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @yesheyenew6152
    @yesheyenew6152 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚሀቤር ይማረን። በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚሀቤር ይምስገን እድለኛ ነኝ የልጄ ሀይለ ሚካኤልና ወለተ ገብርኤል በጾሎት ያስቡኝ። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 2 ปีที่แล้ว

    አስካለ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ መምህር ብዙ ተምሪያለሁ 🙏አንድ ቀን እኔም እደውላለሁ።

  • @netiababu3953
    @netiababu3953 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ መምህር ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው ያገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kalkidanabebe6099
    @kalkidanabebe6099 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር ትምህርትህ ሁሉ በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ ኦርቶዶክሳዊት ክርስትያን ነኝ አመሰግናለሁ በጣም

  • @GentGent-co7iq
    @GentGent-co7iq 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MeliTamerat
    @MeliTamerat ปีที่แล้ว +1

    I’m orthodox you change my life forever.
    We love listening to you teaching us it’s easier to understand .

  • @wmedihn9571
    @wmedihn9571 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መምህር ካንተ ብዙ ተምረናል ብዙ በህይወታችን ተለዉጠናል ወለተ መድኅን እያላቹህ በፀሎታቹህ አስቡኝ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ ገብቸ ለስጋዉ ደሙ እድበቃ ፫አሜን

  • @natykelem6460
    @natykelem6460 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ።ከገጠመኞተች ብዙ ትምህርት ተምራለሁ።
    እእግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የኢትዮጲያ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ መምህራችን በጣም እናመሰግንአለን በጣም ህይወቴን የቀየረልኝ ትምረት ነው ቃል ህይወትን የሰማልን

  • @smrimohamad3540
    @smrimohamad3540 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታይ ነኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ መምህር እናመሰግናለን ትምህርትህን በጣም ነው የምዎደው

  • @ገበየአወቀች
    @ገበየአወቀች ปีที่แล้ว

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታይ ነኝ መምህራች እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛል
    በአተትምህርት ብዙተምርያለሁ🙏

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 2 ปีที่แล้ว +1

    ወልደ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @merkebabee8409
    @merkebabee8409 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስተዋህዶ ነኘ ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርትህ በጣም ጥሩእና አስተማሪ ነው ወለተወልድ ስርኩተኪዳን ሀመረቅዱሳን ወልደሚካኤል