238ኛ ገጠመኝ ፦ ባልየው ሲሰክር የሚናገውንና የሚሰራውን ስለማያውቅ ሚስቱና ጓደኛው የደረሰባት አፀያፊ ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว +13

    እረ መምህር እኔ ያንተን ገጠመኝም ሆነ ትምህርት አፌንም ጆሮዬንም ከፉቼ ነው የምጨርሰው ፀጋውን ብዝት ያርግልህ ❤❤🌹🌹💓

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +76

    ውድ መምህራችን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የሰማዕቱ #ቅዱስ ጊዬርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን🙏

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen 🙏😢😢

    • @rrrrr9116
      @rrrrr9116 2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜን

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንንንንንንንን

    • @dggf3570
      @dggf3570 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @fjrjfiri2953
      @fjrjfiri2953 2 ปีที่แล้ว

      @@almaayerga6339 ቖ

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 2 ปีที่แล้ว +159

    የተዋህዶ ፡ ልጆች ፡ እንኳን ፡ ለልዳው ፡ አንበሳ ፡ ለ ፡ ፍጡነ ፡ ረድኤት ፡ ለሰማዕቱ ፡ ቅዱስ ፡ ጊዮርጊስ ፡ አመታዊ ፡ ክብረበዓል ፡ አደረሳችሁ ፡ የ
    ኦ ፡ ጊዮርጊስ) ፡ ሆይ ፡ ኢትዮጵያን ፡ ማርልን ፡ እኛንም ፡ ጠፍተናልና ፡ ከፈጣሪ ፡ አስታርቀን ፡

  • @selambrhane1376
    @selambrhane1376 2 ปีที่แล้ว +76

    መምህሬ፡ ህወቴ የመለስክ ወድሜ እንደምን ኣደርክ እደምን ዋልክ፡ በል ደስ ይበልህ ደስበላቹ እህቶቸ ወንድሞቼ ደስብሎኛ ከነ ልጆቼ ነጭ በነጭ ለብሰን ኣብረን ቆርቦናል እኔ ያየ እኔ ይብካሽ ነይ ላቅፍሽ ልጄ ያለ መዲሂነ ኣለም እየሱስ ክርስቶስ ለኔ የተመለከተ ኣምላክ ከናንተ ጋራ ይሁን ፡፡ እኔ 38 ኣመቴ ግን 3 ወር ነው እድሜ ምክንያቱ ምክንያቱ ትክክ ለኛ መኖር መጸጸት ነው ፡ንስሃ መግባት፡ቀኖኖ በስነስ ር ኣት መጨረስ ፡መጨረስታ በ ስ ጋ ና፡ ደ ሙ መ ር ካ ት ኣሜንንንንንንንንንን የኔ ኣባት ክብርና ምስጋና ለዘላለም ላንተ ዩሁን ለወንድሜ ደግሞ፡ የኛ ሃዋርያ ከነቤተስብህ ሰላምህን ይብዛ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን እግዛቢሄር ቢዘገይም የሚቀድመው የለምምምምምምምምምምምም

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 ปีที่แล้ว +5

      እልልልልልልልልል እኳን ደስስስስስ አለሽ

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለክብሩ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው።

    • @eledanayekidyelegi759
      @eledanayekidyelegi759 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @salamsalam74
      @salamsalam74 2 ปีที่แล้ว +2

      Isey inquan Des alesh ignanm be tselot asbin❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @dedu363
      @dedu363 2 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልልልልልልልልል በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 2 ปีที่แล้ว +60

    አፈ ወረቅ ብየሀለሁ መምህር። እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተቀበለው ይቅርታ ህይወት መውረስ ነው ውጤቱ። ቅዱስ ሩፋኤል ለኔም ታምር አድርጎልኛል የተመሰገነ ይሁን, እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +73

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
    ማነው እንደኔ የመምህር ተሰፋዬ ትምህርት በጉጉት የሚጠብቀው

  • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
    @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +56

    እንደምን አደረችሁ የተዋሕዶ ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሰላማ አደረሳችሁ አሜን እንኳን ደህና መጣልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 2 ปีที่แล้ว +25

    እንደምን አደራቹሁ የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች እንኳን ለሰማሀቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን 💐 እህት ወንድሞች የት ናችሁ ኑ እንማማር በእውነት መምህር እኔ እራሱ በጣም ደነገጥኩኝ አይ ደፍተራ የሰራን ይሰጥ የሰው ህይወት መበጥበጥ አቤቱ ጌታ ሆይ የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር ይበላቸው

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o 2 ปีที่แล้ว +4

      አለን እግዚአብሔር ይመሥገን እሽ መተናልን 🌹

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 2 ปีที่แล้ว +54

    አሜን ይክበር ይመስገን ፈጣሪ እንኳን ለሰማያቱ ቅዱስ ገወርጊስ አመታዊ በአል አገራችንን ቤተክርስቲያናችንን እና ሕዝቦቾን ይጠብቅልን 👏👏😢😢😢💚💛❤

    • @titititi9337
      @titititi9337 2 ปีที่แล้ว

      Amen ygziabiher ymesgen

    • @maryamaeboaebo1389
      @maryamaeboaebo1389 2 ปีที่แล้ว

      ምሕር እባክህ መቁሮብ እፈልጋለሁኝ አባት አገናኘኝ ወለተስላሴ ነኝ

    • @محمدقيسي-ب6ص
      @محمدقيسي-ب6ص 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቅደሰ ሩፈኤል ይመስን አቤት ደንቅ ስራ ተስፈስላሴ ቃላህዉት ያስማልን ዉንደሜ

    • @hizbaysh1116
      @hizbaysh1116 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ሀገራችንና ቤተ ክርስቲያናችን ን ሰላም ያድርግልን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ ገጠመኝ እማዳምጠው ከታሪኩ አስተማሪነት በተጨማሪ በማሀል የምትሰጠን ማብራሪያ በጣም ነው እምወደው ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር❤️❤️❤️

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +30

    ሰላም መምህር እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰህ አደረሰን ቀኑን የተባረከና የተቀደሰ ይሁንልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @genetarega4677
      @genetarega4677 2 ปีที่แล้ว

      መምህር በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪነው በዚህ ውስት ትልቁ ነገር የእግዚአብሔር ቸርነት ነው የማየው ሌላው ትዕግስትን እንደ ሸማ መልበስ እንዳለብንና ለነገሮች አለመቸኮልን ና በዛቤት እግዚአብሔር መጨመሩን ነው ሌላው የሰው ልጅ በፀሎት ከበረታ ጠላቱን ዲያቢሎስን እነደሚያሸንፍ እንማራለን እኔ በበኩሌ ተምሬበታለሁ እድሜና ጠንነትን ከነቤተሰቦችህ ያድልልን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 ปีที่แล้ว +40

    መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ገጠመኘ ነው
    ሁላችንም እንደዚህ ያለ የጸዳ ንስሀ ገብተን ለንስሀ ሞት የብቃን እግዚአብሔር ይቅር ባይና መሀሪ ጌታ ነው

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว

      Egezabeher yemesgen amen amen amen esiye des yelal egezabeher melkam new Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll kidus rufael min yesaniwele egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @kalarmiyas7804
    @kalarmiyas7804 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ አትለይህ
    ፅዬ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ስቃዬ በዝቶብኛል ፀሎታችሁ ያስፈልገኛል እህት ዎንድሞቼ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +17

    ተመስገን ጌታየ ተመስገን ጌታየ ተመስገን ጌታየ በጥፋታችን ልክ ያልፈረደብን ባለማስተዋል ስንቱን ኮተት ወደህይወታችን በማስገባት እንሰቃያለን ማስተዋሉን ይስጠን መምህራችን ኑርልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልን አሜን

    • @rozaabraham4354
      @rozaabraham4354 2 ปีที่แล้ว

      ይቅር ባይ አምላክ ስላለን እድለኛ ነን እግዛብሄር ይመስገን ,መምህር ላንተም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥክ

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይመስግን :: በገጠመኞቹ ሁሉ የእግዚአብሔርን የማያልቅ ፍቅሩን አይበታለሁ :: ስለማይነገር ፍቅሩ ቸርነቱ ክብር ምስጋና ይግባው:: ደስ ይላል የተባረከ የቤተክርስቲያን ንፁህ እገልጋይ የሚሆን ልጅ ይስጣችሁ::

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጂ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የከበር የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ጠበቅዬ ምስጋና ይገበሃል አሜን🤲🏾 ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒
    አቤቱ ጌታ ሆይ ፍፀሜን አሰምርልኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ 🤲🏾

  • @kidistshalom1976
    @kidistshalom1976 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍፃሜው እጅግ በጣም ደሰ ሲል!!! አቤቱ ክርስቶስ ሆይ የሁላችንን ፍፃሜ እንደዚህ አሣምርልን!!!

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ይኽ ትምህርት ገጠመኝ የሚባለው ነገር አይመጥነውም ስሙ የክርስቲያኖች ስንክሳር መባል አለበት እንጅ እንደ ቀላል ነገር ገጠመኝ መባል የለበትም በግሌ ነው ነገር ግን ይኽ የብዙ ሰወች ህይወት ነው የብዞቻችን ነው ምስቅልቅል ህይወት ነው ሁላችንም ከሁሉም ገጠመኞች ተምረናል እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን ድንቁ ውዱ እንቁ የተዋህዶ ስጦታችን መምህራችን ተስፋ ስላሴ የመምህር ተማሪወች የህይወት ማህደር ተሳታፌወች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ መታሰቢያ በአሉ አደረሰኝ አደረሳችሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አማላጅነት ተራዳኢነቱ አይለየን !!!

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen3491 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሐጥያትን እንጂ ሐጥያተኛን። የማይጠላ በዕዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እመብርሐን ታግዘን አሜን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +4

    እሰይይይይይይ የጌታዬ እናት እማምላክ ክብርና ምስጋና ላችና ለልጅሽ በእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው:: መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን የኛ እንቁ🙏👏🏻 እልልልልልልልልልልል ቅድስ ሩፋኤል ፈጥኖ ደራሽው🙏🤲🏻እልልልልልልልልልልልልል

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏👏
    እንኳን ለሰማአቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ 👏🙏💐ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን💐🙏👏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ሁሌ አዲስ ለሚሆነው አስተምሮህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ላዳምጥ ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን ❤️ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ኢየሱስ 🤲 🤲 🤲

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +13

    መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ሺሺሺ አመት ኑረልን👏👏. የመጀመሪያው አሳዝኖኝ ነበረ ግን የመጨረሻው በእውነት በጣም ደስ ይላል እረኩስ መፈስ ተወግዶ የእግዚአቢሔረ መንፈስ ቅድስ ቤቱን ስለሞላው የእውነት እግዚአብ ሔረ ይመስገን
    👏👏🌷🌻

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የኛዕንቁ መምህር 🙏💕
    በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን አሜን🙏

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን
    ብዙ ነገር የተማርኩበት ገጠመኝ ነው
    መጨረሻው ደግሞ በጣም ደስ ይላል
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን።

  • @ማራናታየድንግልማርያምልጅ
    @ማራናታየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አንድኛ ነኝ ሊቪ ትላንት አምልጦኝ ነበር መምህር ስላምህ ብዝት ይበል ብዙ እውቀትን ስተከኝል ተባረክ ቴሌግራም መልክት አስቀምጫለው እባክህ መምህሬ ተመልከትልኝ ገላ የአባቷ ልጅ የሚል ነው ቴሌግራሜ

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
    ሰለማይነገረው ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +6

    *_እነሆ🍃 መልከአ ቅዱስ ጊዮርጊስ🍃🇪🇹_*
    *_💠ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ፤ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ መስቀልና በክብር እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብረ በዓል ዕለት ለገጠማቸው ክቡር ፅንሰትህና ቡሩክ ልደትህ ሰላም እላለሁ🤲_*
    🕯️🕯️🕯️
    *_💠ጊዮርጊስ ሆይ ጨካኝና ቁጡ በሆነው በዱድያኖስ አደባባይ ልዩ ልዩ ተአምራትን እንደማድረግህ። በጠዋት በማታ በከንቱ ነገር የሚነሳሱብኝ ጠላቶቼ ሁሉ እንድ አመድ በነው እንደ ጢስ ተነው ይጥፉ🤲_*
    🕯️🕯️🕯️
    *_💠ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እላለሁ ብሩህ ወጽዱል ለሆነው ፊትህና ርእስህም ሰላም እላለሁ። ተአምርኛው ሰማዕት ሆይ🤲_*
    🕯️🕯️🕯️
    *_💠ጊዮርጊስ ሆይ ዱፉላት ለሆኑት ቀራንብቶችህና ብሩሃት ለሚሆኑ አዕይንቶችህ ሰላም እላለሁ🤲_*
    🕯️🕯️🕯️
    *_ጊዮርጊስ ሆይ፤ እንደ ቀይ ሐር ፈትል (ኩብ) ለሚመስሉት ከናፍርህና አዕንፎችህም ሰላም እላለሁ። እንዲሁም ለፅዕድዋን አስናኖችህና አፍህ ሰላም እላለሁ🤲_*
    🕯️🕯️🕯️
    _*✝️አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን ለዘላለሙ አሜን፫🤲* አሜን በእውነት ኢቶጲያ🇪🇹ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትኝ ይላክልን☝️በስርቤትም ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን እግዚአብሄር አምላክ በቃችሁ ይበለን ለቅድስት ሀገራቸው ያብቃልን🤲_💚💛❤🤲

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ቅዱስ እሩፋኤል ለነሱየደርስ ለኛምይድርስልን ታሪክስምተን የምናልፍሳይሆን የምንተገብር ያርገን አሜን

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይሄን ሂወት ያድለኝ ለንስሃ ሞት ያብቃኝ አሜን ፫

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    ገጠመኝ ማለት የኔ እና ይዉንድሞቼ ህይወት ነው

  • @asegidseifu9823
    @asegidseifu9823 2 ปีที่แล้ว +5

    ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ !!! ክንፈ ገብርኤል

    • @malemale8487
      @malemale8487 2 ปีที่แล้ว

      Ftari yasbeh wendmea

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት እግዚአብሔር
    የተመሰገን ይሆን እርሱ
    የሚስነው ነገር የለም
    እርሱ ሁላም ታርካች የቀያርል
    መምህርችን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
    ቤተሰቦቻቸን እናመሰግናለን ሁላችን
    ይጎበኝ ንፁህ ልብ ማስታዋሎን ያሰጠን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አንተ በጣም እግዚአብሄር ይወድሀል፣ ስራ ስለነበረኝ እያቆራረጥኩ ነው የሰማሁት፣ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ሰውየው በጣም ንፁህ መሆኑ እግዚአብሄር እንደቀረበው እኛንም ይቅረበን።

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
    @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @asugualkeshi2082
    @asugualkeshi2082 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ የመጣው ነው እምሰማው ማሳለፍም አልወድም እንኳን ይሄ ፊልምም እያሳለፉ ማየት አይጥመኝም
    አባት እናቶቼ እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ *ወለተፃድቃን* እያላቹ አስቡኝ እግዚአብሄር አስተዋይ ልቦናና ንቃትን እንዲሰጠኝ

  • @firehwotatewo14
    @firehwotatewo14 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በእውነት መንኛ መታደል ነዉ በጣም የለያል ለመዳነም ለሁሉም ነገር እንደዚ መታደል መምህር እደሜነ ጤነዉን አብዝቶ የባረከው እንዳነተ አየነቱን የብዛልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊየረጊስ የጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድድሜ በጤና ይሰጥልን
    እዉነት ነዉ መምህራችን እናመሰግናልን🙏🙏🙏

    • @sintayehuyimamu2411
      @sintayehuyimamu2411 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እግዚእብሔር መጨርሻውን ያሳምርው ውልደው ይሳሙ ድስ የምል ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 2 ปีที่แล้ว +7

    ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ይስማዓኒ መምህር ተስፉይ 💒✝️🙏🏾💖🥰

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እኮን አደርሳችሁ ለቅድስ ጊዮርጊስ አመታዊ በአል እስከነቤተሰቦችህ እንዲሁም መላ ዉ የኦርቶዶክስ ተከታዮች ቅድስ ጊዮርጊስ በምልጃው ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን ይስጠን አሜን ፫

  • @ያርሴማልጀነኝ
    @ያርሴማልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የልኡል እግዜአብሔር ዛሬም ዘውትርም የተመሰገነእና የከበር ይሁሁን ቅዱስ ሩፍኤል ይጠብቃት. ድስ ይላል በእውነት ላንተም ርጀም እሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ በእውነት ቃላት ያንሰኛል ።
    ግን መምህርየ እኔ ትንሽ ሃሳቤን ልግለጽ እስኬ በስልክ እንኳን እድሉን አላገኜሁም እና እኔም በለቤቴጋ አንስማማም ይህም የሆነው ከግዜ ውዲህ ነው እና ለኔ በጣም ከባድ ፍተና ውስጥ ነኝ ምክንያቱም ቡዙ ጥርት እያድርኩ ነበር ያንተን ትምህርት አዳምጥ ስለው እኔን ጠንቋይ ነው ይለኛል ከዛም እኔንም ጾለት እንድ ላድርግ ይከለክለኛል እኔ ጾለት በማድርግ በት ስአት ይስቃል ይኔ ሃይማኖተኛ እያለ ይቀልድብኛል ከዛ መጥፎ መጥፎ ነገሮችን ከጎኔ ቁጭ ብሎ ይሳድባል ለምሳሌ ያክል ነፍስ አባቴ ጋ ድውየ በማውራበት ሰአት ይከተለኝና ይሳድባል እዜህ እኔጋ መጽፎ ነገር እየስራች አድራ አስመሳይ ናት አትስማት ይልና እሳቸውን አንተስ ድብትርናውን በስንት ብር ነው እም ስራው እያለ ይርብሸኛል ተጨነኩ ባገኜህ ድስ ይለኛል በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ ድውየ ነበር ግን አይነስም
    እና ምዕምናን እባካችሁ በጾለት በቆማችሁ ሰአት አስቡን ውልድ. ሰንበት እና ውለተ ተንሳኤ ብላችሁ

  • @betelhemdagne6165
    @betelhemdagne6165 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

  • @የቱነውእውነት
    @የቱነውእውነት 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህር የእውነት በመከርከን መሰረት ከመጀመርያው እሰከመጨረሻው ነው የሰማሁት መምህር ቋንቋዮነሽ ዩቱብ ለይ ቀረብህ አይቼክ ነው ለመጀመርያጊዜ አንተ ማየት የጀመርኩበት ቀን ኘው ከዛን ቀን ጀመርሮ ሁሌ እከታተልካለው ያማለት ብዙ ክፍሎችህ አምልጠውኛል ግን ሁሉንም አዳምጠዋለው እግዚአብሔር ሰሚ ልቦናን ይሰጠኝ ላንተም ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል ትምህርቶች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው እራሴን እለውጥበታለሁ 100% መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ለባለገጠመኞቹ የደረሰ ቸሩ መድኃኔአለም ለኛም ይድረስልን🙏

  • @ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ
    @ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ 2 ปีที่แล้ว +3

    በስመ ስላሴ የዛሬው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል በእውነት በፈገግታ ነው አዳምጨ የጨረስኩት ፈታ ብለህ ፍንትው ባለ መልኩ ነው የምታስተምረን መምህራችን ደግሞ እኔ በበኩሌ ሳዳምጥ በደስታ ነው እያሳለፍኩ ወይም ርዕስ አልመርጥም በእውነት እያዳመጥኩ ሲያልቅ እንኳን ያናደኛል እኮ

  • @hanlove412
    @hanlove412 ปีที่แล้ว

    እንደው የድንግል ማርያም ልጅ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ እንዴት እንደምፀፀት ስሰማህ ለስንቱ የመዳን መንገድ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን መምህር🙏🙏🙏🙏

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን " እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ነገር እንዴት ደስ ይላል❤

  • @Neba-qx5nw
    @Neba-qx5nw 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ መምህር ለትምህርቱ ይሄ ገጠመኝ ሁላችንም ቤት ያለ ነው ምንም መደባበቅ አያስፈልግም በዚህ ዘመን ጥቂት ታማኝ ቢገኝ ነው እንጂ አብዛኞቻችን የዝሙት መንፈስ ይጥለናል ከባድ ነው ቀን በቀን በፀሎት በስግደት በፆም መንፈሱን ካላሰርነው ያንቀጨቅጫል የዝሙት መንፈስ እና ከባድ ነው እንኳን አለማዊው ሰው መንፈሳዊውንም ይጥላል ስለዚህ መምህር ለቃላት ምርጫ አሪፍ ነው ያው ሁላችንም የምናውቀው ነው አዲስ ነገር ስላልሆነ ማለቴ ነው ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ አዝናኝ አሳዛኝ አስደሳች ናቸው በርታልን አኛንም ፈጣሪ ከሐጢያት ያንፃን አንተንም ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በጣም የሚያስተምር የሚገርም ትምህርት ነው በተለያየ የአጋንንት እስራት የታሰረነውን እግዚአብሔር በፍቅሩ ይፍታንና ጠላታችንን ወደ ሲኦል ይላክልን።
    በቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው በእጃቸው በአፋቸው ክፉ መናፍስትን የሚስቡና በሰው ላይ የሚልኩትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በፍቅሩ ይመልሳቸው።

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፊታህ በለኝ ጌታ ፀባኦ!እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ቃላ ህይወት የሰማል የኛ ልዩ መምህር !እግዚአብሄር ቅን ልቦነን ይፊጣርልን አሜን !በእውነት በጠም ደስ የምል የህይወት ታሪክ ነው !

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይበዛ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ብርታልን ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የመንፍሰ ሴራ ያሳዝነናል ይህ መንፍስ እግዚአብሔር ይገስፀው ያሰፍረልን አሜን አሜን አሜን

  • @abiytassew7414
    @abiytassew7414 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ሆነ እስከሞት የወደደን እስከ መቃብር ያፈቀረን በደሙ ዋጋ የገዛን በደላችንን ሀፂያታችንን በፍቅሩ በይቅርታ የቀየረ የኛን መዋረድ እሱ ተዋርዶ የከበረን ቸሩ መዳህኒያለም የድግል ማርያም ልጂ የተመሰገነ ይሁን

  • @hailus7714
    @hailus7714 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነው መምህር በማመን ብቻ መዳን አይቻልም::
    ስራ በጾም: በአምልኮ ስግደት: በመመጽወት: አስራት በማውጣት ወዘተ...መጨመር አለበት:
    መጽሀፍ ቅዱስ አጋንንት ያምናሉ ይንቀጠቀጣሉ ግን አይድኑም ይላል አንድም ጥሩ ስራ ስለሌላቸው:
    እምነትና ስራ አንድ ላይ መሆን እንዳለበት በግልጽ ተቀምጦአል::
    የያቆብ መልክት 2:19 እና የያቆብ መልክት 2:14-17
    ተመልከቱት

    • @ashe8263
      @ashe8263 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን Hailu በዚህ ጥቅስ እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ !!

  • @ኤልሳቤትወንድማገኛ
    @ኤልሳቤትወንድማገኛ 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልንን እግዚአብሔር ለእነሱ የደረስው ለእኔም ለሀፂያትኛዋ ይድርስልን በእውነት

    • @omseretmseret9131
      @omseretmseret9131 2 ปีที่แล้ว

      መምህር ቃል ህይወት ያስማልንን እግዚአብሔር ለእንሱ የድረስው ለእኔም ለሀጽያትኛዋ ይድርስልን በእውነት

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ተስፋ ስላሴ በርታልን። የሚገርም ገጠመኝ ነው። ደስ ይላል ። ለሌሎች አርያና ምሳሌ የሚሆነ አስተማሪ ገጠመኝ ነው።
    ሌላው ነገር መምህር ስዓቱ አስረዘምኩባችሁ አትበል እባክህ ። ተስፋ ስላሴ ተውጅ ወንድሜ። ይህን እኮ የ ሕይወት ጉዳይ ነው። የሚጠቅመን ነገር ነው።
    የርዘም። አይሰለቸንም አይደክመነም። እኔ በበኩሌ በጣም በደስታ አፌን ከፍቸ ነው የማዳምጠው ። እርግጠኛ ነኝ ሌሎች ሰዎች እንዴኔ በደስታ እንደ ሚያዳምጡት ።
    እናም በርታልን ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
    እና ደግሞ የነፍስ ማዕድ የሚለው ላይም ደግሞ አትጨነቅ አስረዘምኩባችሁ እያልህ አታስብ አንት ጨነቅ እባክህ ። በተገቢ ሁኔታ በንደንብ እያብራራህልን እስከሆነ ድረስ ፪ ስዓቱም ፫ ስዓትም ፬ ስዓትም ይፍጅ አይሰለቸንም አንተ ካልደከመህ እኛ እሰማለን እንዳምጣለን ።
    አንተ ለስዓቱ አትጨነቅ ።
    ምእመናንን ደግሞ እስከ መጨረሻው አዳምጡት የሕይወት ጉዳይ ነው ና ።
    ከ ቅዱሳን አባቶቻችን በረከት እናገኛለን። እነሱም ጠላትን እንዴት ጠላትን ድል እንደነሱት እንማራለን ። በእውነቱ በረከታቸው ይደርብን።
    ተስፋ ስላሴም እግዚአብሔር ያበርታልን ። ጉባዔ ያችንም መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠራልን።
    በርታልን ተስፋ ስላሴ ።

  • @abelmuna
    @abelmuna 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን, ብዙ እያነቃህን ነው:: ጥሩ ነገር ነው ያነሳሀው; ላንተ እንደ መምህር አንዳንድ ነውር የሆኑ ሀጢያቶች ነገሮችን አብራርቶ ለማውራት እንደሚከብድክ ሁሉ; ለኛም መስማት ይከብደናል በብዙ ምክንያቶች:: በአብዛኛው የሀጢያት ሀሳብ በማምጣት ይፈትናል:: እንዲሁ ዝሙት የሆኑ ስራዎችን ሳትዘርዝራቸው ( 30:50 ) በቀላሉ በዝሙት እንደወደቁ(መውደቅ እንደጀመሩ) እየጠቀስክ ብታስተምር ጥሩ ነው::

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋይኔ ጠርጥሪ ነበር እልልልልልልልል ቅዱስ ሩፍኤል በርከቱ ይደርብን

  • @afaTube
    @afaTube 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦሪት ዘዳግም 32:1 ፤ ሰማያት ሆይ፥ አድምጡ፥ እኔም እናገራለሁ፤ ምድርም የአፌን ቃሎች ትስማ።

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ምስክርነት ከሆነ እራሳቸዉ ይቅረቡ ግን ታሪኩን አንተ ስትተርከዉ እስከ ማብራሪያዉ ስለሆነ መንፈሳዊ ትርጉሙንና አንድምታዉን እንረዳለን ብዙም መረጃ ይኖረናል እናመሰግናለን መምህር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርከዉ ።

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህራችን አሜን ቃላህወት የሰማልን አሜን💒💠💚💛❤

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ለእውነት የመጣህ የተላክህ ሐዋርያ ቀላት ያጥረኛል ምን ብዬ ልጥራሕ በእውነት መድሐኒት ሆነኸናል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደርሳችህ አደርስን ለሳማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብር በአል የቅዱስ ጊዮርጊስ ተራያዳይነት አማላጅነት አይለየን በርከቱ ይደርብን መምህር እፅብ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው ከዚህ ያአድነን በእውነት 💠💠💠

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ሁሌም የሚቀርበው ገጠመኝ በህይወቴ የምማርበት ነው የኔ ጌታ መላ ቤተሰብህን ይጠብቅህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ስላም መጣህልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃ለኛም አይነ ልቦናችንን ይክፍትልን በባለ 30 በባለ 60 በባለ 100 የምናፍራ ያድርገን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ መምህርዬ እኔስ ደንግጫለሁ ሀሎ መምህር ተስፋዬ ሲል መምህር ተከትለ አቤት ክክክክክክ መምህርዬ የነጠላይቱ ነገር እማ እንዴት አሰተዋልከን ክክክክክክክክክ አንዳንድ ቦታ እንሳቅ እስኪ ኮሜንቶች ለምን ሳቅሽ እንዳትሉኝ በጣም ነው የሚሳዝነው መጨረሻው ደግሞ እንዴት ደስስስስስስስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው በእውነት እንኳን ደስ አላቹሁ እህት ወንድሞች አባታችን እግዚአብሔር ያአክብርልን በእውነት ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ያአርዝምልን በጣም ነው የምንወድህ ሌላው ጎደኛዬ በዚህ ሁለት ሳምንት ትመጣለች ወድ ሳውዲ እናሰመጣለን በረከታቹሁ ይደረሰን ከመምህር የተባረከ እጣን ዘቢብ አሰመጥቸ ብዙ ታምር ነው ያአገኘሁበት ከኮረና ዳንበት እኔ እሰከ አሰሪዎቸ ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
    @ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እውነትም ቅድስና የተሞላበት ገጠመኝ ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠማቸዉ ብዙ ተምረንበታል👏👏👏❤❤❤

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እውነት ነው ቅድስና ነው እግዚአብሔር ሲያነሳ ከሃጥያት እንዳይሰማን አርጎ ይቅር ብያቸዋለው ሲል እዲህ ይሸልመናል ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ላንተም እድሜ ከጤና ጋር እስከ ነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን በጣም ነው ደስ የሚለሁ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 2 ปีที่แล้ว +3

    ለደከምነው ፀልዩልን: የወደቅነውን እንሱን: የተጣላውን አስታርቁን: እርስ በርስ እንረዳዳ ትእግስት ይኑረን:: ከኛ የሚጠበቅብንን በጎ ሁሉእናድርግ: ሌላውን እግዚአብሔር ይርዳን:: አሜን::

  • @yonicreation2545
    @yonicreation2545 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድክልን መምህር አንተለዚህ አገልግሎት ተፈጥረሀልና የሚገርመው በቤቱ ኖርን ሰበክን ዘመርን ቀደስን ቅኔ ዘረፋን ነጭለብሰን አሸበሸብን የምንል ሁሉ ያልገባን ነን 99%ፐርሰንቱ የምንሰግደው የስቅለት እለት ብቻነው ወይንምየ ንሰሀ ሰግደትን ብቻ ነው ስለዚህ ምህር በአጭር ግዜውስጥ አውቄህ የሚገርም ለውጥ በቤቴ በማህበሬ በቢሮዬ በክፍለ ሀገር ትምህርቱን በመበተን ጠላታችንን አስረን ወደሲኦል ከዚህ በኋላ ያለፈው ዘመን ይበቃል ገጠመኞቹ በአንተ ቢቀርቡ ።

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ዕልልልልልልል እሰይይይይይ ፍቅራቸው ያሰቀናል እንደ ወንድማችን ያለ ልቦና ትዕግስት ይስጠን እንዴት ደስ ይላል በእውነት እኔ( 8 ሰከንድ) ኣስቡ ስትል እንደዚህ ልጠበቅኩም ነበር ዋውውውው የዛሬማ ልዩ ነው ፀጋው ያበዛልህ መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @haymanatdeldil370
    @haymanatdeldil370 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ታአምር ነው በሰው ዘድ የሚከብድ በእግዚአብሔር ግን የሚቻል
    እሄን ያደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
    ላተም መምህር በእውነት ቸሩ መድሀንያለም ሰማያዊ ዋጋን ይስጥልን
    ለነሱም የረዳ እግዚአብሔር ይኛንም ይርዳን እዴት ደስ ይላል ለጠቋዩም እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃልን
    ወለተ ስላሴ ብላችሁ እስቡኝ

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ ይላል አሰተማረ ነው መቻም እግዚአብሔር ሰለውጥ ፈቅር ይዙ ነው የሚመጠው እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሆን አሜን አሜን አሜን

  • @goldfact9628
    @goldfact9628 2 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ገጠመኝ ላሳልፈው ነበር, ግን አታሳልፉት ስላለ መምህር ሙሉውን ሰምቼ ተአምር ሆኖልኛል።🙏አሜን

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህ አረዘመም አትጨነቅ ደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ያድለን

  • @ksaksa2509
    @ksaksa2509 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይንገር ስጦታውን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ በርታልን በእውነት እፁም ድቅ ነው ወደማህበሩ መደባለቅ እፈልጋለሁ እስኪ አስገቡኝ በጣም እፁም ድንቅ ነው

  • @ሙሉወለተማርያም
    @ሙሉወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫

  • @user-kx5px8mx6i
    @user-kx5px8mx6i 2 ปีที่แล้ว

    አረ መምህር እኔም አለፍ አለፍ እያለሁ ነበር የማየው እና ዛሬ ሙሉውን ጨረስሁት እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በጣም ጨንቆኛል ፀሎት ላድርግ ስል እቤ አባታችን ሆይ እንኳን ለማለት እኮላተፍለሁ አልጨርሰውም

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በምን ቃላት ልግለፀዉ ቃላት አጣሁልህ የምታቀርብልን ትምርት ልዩ ደጠመኝ እግዚአብሔር አምላካችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባክልህ ዛሬዉ ገጠመኝ ደሞ ብሰማዉ ብሰማዉ አይጠገብም

  • @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ
    @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር የእነሡን ልብ ለእኔም ይስጠኝ ቆራጥ መሆን አቃተኝ እራስን መግዛት አረ አዉነት ትግል ይገርማል መምህር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ማግኘት እፈልግነበር ግን እየተማርኩ ነዉ ተግባር ተግባር ያስፈልጋል አዚም አዚም ት/ት እንዳልሰማ እየጣመኝ እበላለሁ በዉሀላ ልስገድ ስል የለም ስልቱን እየቀያየረ ገባኝ አሁንማ ፍቅሩን ስቀምሰዉ በጸሎቴ መጣ እንቅልፍ እንቅልፍ እየሄድኩም ቁሜም እያነበብኩም በጣም የተለየ ነዉ ግን ምንም አያመጣም እስከዛሬ የጠበቀኝ መላኩ ሚካኤል አለ ጠባቂየ አሳዳጊየ የማይተወኝ ግን አሳዘንኩት እንቅልፋም ሰነፍ ሆዳም ሆንኩ እንዴት ልንበርከክ አእምሮየ ሆዴ ላይ ተጠምጦ የጌታየን የመዳኒቴንፍቅር መፍራትን ዘጋኝ ዝም ብሎ መወዛወዝ ሆነብኝ በጸሎት አስቡኝ ወደ ሀገሬ ገብቸ ጸበል ና ሱባኤ መያዝ ከምንም በላይ እፈልጋለሁ አዚክ ስሞክር ሆዴ ቢጾም አፌ እና መዳም ቤት አልቻልኩም ፫ ቀን ስይዝም ወይ በእንቅልፍ ወይ በምግብ ያቋርጠኛል ሳይርበኝ እበላለሁ ዝም ብየ አሸንፌ ከቆምኩ አስወጣዋለሁ ሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ ግን አንዴ አልጋ ከወጣሁ መመለሻ የለም መዉደቅ ነዉ መስማት የለም በጸሎት ነስቡኝ ወለተ ስላሴ ለአባ ንገርልኝ እባክክ በጸሎተ አስበኝ ብዙ ተደርጎልኛል የሀጥያቴ ዉጤት ነዉ አቃለሁ ግንፍቅሩን ቀምሸ ወደዉሃለ መሄድ አልፈልግም እያስነሳ ጊዜ እየሰደደ መጸለይ አልቻልኩም ስዕሉን የእመ አምላክን የወላዲት አምላክ እናት እመየ ቅድስት ድንግል ማርያምን ዉዳሴ ሳላደርስ እንዴት ተኝቸ ስነቃ ልይ አወ ቸር ነዉ እኔ አዛብ ስሆን እሡ ለሆዴ ቢሆንም በቸርነቱ ያነቃኛል ከዛ እንዴት ልጸልይ ወቀሳ የገንዛ ጭንቅላቴ ይከብዳል ብጽፈዉ አያልቅምና አስቡኝ አስቡኝ ወንድም እህቶቸ ያነበባችሁ ሁሉ ወለተ ስላሴ

  • @tegestee6945
    @tegestee6945 2 ปีที่แล้ว +4

    When we are in the lowest place in our lives God's Love comes through.
    Thank you Memihir. This story straightens my faith more.

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 2 ปีที่แล้ว

    በእወነት የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን በጣም እኛንም ቅዱሳን መላእክት ይሩደን ቃለህይወት ያሰማልን በእደሜ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን 🙏🙏🙏

  • @merongeremaw2978
    @merongeremaw2978 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ነዉ ምታሰተምረዉ በሚገባን በኩልግን ከይቅርታጭምር ወሲቢ ሚለዉ ሰሙ ብትቀይርለት በራስኽ የኾነ ሰም ብታወጣለት ያሰደነቅጣል

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባል ቢሆን ለኔ አንድ ጥይት ለጎደኛዉ አንድ ጥይት ለራሱ አንድ አድርጎ አጠጥቶን እርፍ ነው የሚለዉ ወንድማችን በጣም ትግስተኛ እራሱን ጥፋተኛ አድርጎ የሁሉንም ሂወት አዳነ የተባረከ ሰዉ ነው እኛ በጣም ተምርንበታል ጸጋዉን ያብዛላቸዉ ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት

  • @redeactef
    @redeactef 2 ปีที่แล้ว

    አንተ አቅርብልን ምክንያቱም የትኛው
    መንፈስ ምን እንዳደረጋቸው ለማወቅ
    አንችልም ስለዚሕ ገጠመኝን የምታቀርብበት አካሔድሕ መልካም
    ነው መምህር ተስፈ ስላሴ በርታ።

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በእውነት መምህር ገጠመኝህ በተግባር ላዋሉት የነፍስም የስጋም መድሀኒት ነው
    እረዥም እድሜና ጤና እስከቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @molomuin6112
    @molomuin6112 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም የሚያስተምር ገጠመኝነው እኔም አባቴ ጠጭታነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ሀገሬ ገብቸ አባቴን ማቁረብነው ሀሳቤ በፅፆለታችሁ አስቡኝ መጠጡን እዲተው የዘወትር ፁለቴነውመምህር በመናፍስት እደተያዘ ገብቶኛን እግዚአብሔር እደሚያስተምረው አምናለሁ አድቀን 😘 ይለወጣን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ መቀየር እቢ ስላለኝ እለፍ እለፍ ብየ ነው የምሰማው አሁንስ ጭራሽ ትቸዋለው ምን ባደርግ ይሻለኛል በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ 18 የጀመርኩ እስካሁን ምንም መፍትሄ የለኝም አሁንማ ጭራሽ ደከምኩ ጾሎት ላይ ለናተ የጓበኘ አምላኽ የኔንም ህይወት ይቀይርልኝ እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አትርሱኝ በጾሎት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ ኣረጋዊ ኣለምነው ብላችሁ ህወቴ እዲሁም ልጆቸን ቀይሬ እዳየው ለስጋው ደሙ እድ በቃ

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነህ መምህር አድቱ እኔነኝ አድ ገጠመኝ ለመጨረስ ሥተየ እዘጋዋለሁ እከፍተዋለሁ ግን ወድጀ አደለም ማደመጥ እፈልጋለሁ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላምመጣህ መምህሬ ሰምተን እምንለወጥ ሰምተን የምተገብረው ያድርገን ልቦናችንን የሚያማታውን ዲያብሎስ እማምላክ ታስወግድልን አሜን፫

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የቅዱስ ገወረጊስ አምላክ እኔንም እደጠራህኝ መጨረሻዬን አሳምረልኝ ለስጋና ለደምህ አብቃኝ ወለተ መዲህን

  • @tigisteticha1226
    @tigisteticha1226 2 ปีที่แล้ว

    ስላም መምህር እግዚአብሔር እረ ዝም እደሜ ይስጥክ እኔ እየስምልው እግዚአብሔር አደቀን እጀግ ወደኔ እደሚጠ ለመኩኝ ኦርቶዶክስ መሆኔ እደለኝነኝ አቤቱ ሳትሰላች ልመናዬን ስማቸው ደካማ አፂያተኝነኝ የምስማው ገጥመኝ ጭቅላቴ መስከረም አቅቶታል ይሄን መስማቴ ብዙ ነገር ተማርኩ መምህር የለውት ስደትላነው ቅርብ ጊዜ እገባለው ባገኝክደስይለኝል ብዙካሜትላይ ለመፃፍ ዬስቸግሬል ባካል ይሻላል ብቻበፀሉት አስብኝ እእተገብሬል ብላቹ መምህር ቃለእይውት ያስማልን

  • @user-dr2hp4gk4l
    @user-dr2hp4gk4l 2 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ነው እኮ ሰውየውን እግዚአብሄር ይወደዋል በኡነት መኝታ ከፍሉ ውስጥ ጓደኛው ሚስቱን ይዟት ሲገኛቸው ምንም አለማድረጉ እራሱ በጣም ታአምር ነው እግዚአብሄር ይመስገን ብዙ ተምረንበታል መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @galxya1162
    @galxya1162 2 ปีที่แล้ว

    መህምርዬ ልቤን የነካኝ ገጠመኝ ማርያምን የራሴ ታሪክ ነዉ እራሴ ያደረኩት መስተፈቀር እሱም ዝሙተኛ እኔም እማግጠሠለሁ መጠጥ ከጠጣሁ በሽታዉ ነዉ የምሰክረዉ እማደርገዉን አላቅም መለፍለፍ ነዉ ስራያ ያየኝ ሰወቸች በሙሉ ለዝሙት ነዉ የሚፈለጉዉኝ 😭😭😭😭 በፀሎትወ አስብኝ ይሄዉ ባለቤቴም የሚነናገረዉ ንግግር ይዘገንናል ለመለያየት ወስናል 😭😭😭

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @michgj5143
    @michgj5143 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዋዉ ደስስስ ስል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ መምህር በእግዚአብሔር መልካቸው እያሳየህ እንዳታቀርብ የሚያምን ይመን የማያምን የሚጠራጠር እራሱን ይፈትሽ ገና ሰው ያምናል አያምንም ብለህ ፊታቸውን አታሳይ ጥሩ እንዳለ መጥፎ ሰውም አለ እንካን ፊታቸው ታይቶ አንገታችን ላይ መስቅል ሲያዩ አይናቸው የሚቀላ ነው አንተ እንደጀመርከው ቀጥል ተመችቶናል እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ብርቱካንኪሮስ
    @ብርቱካንኪሮስ 2 ปีที่แล้ว

    መምህርየ ሰላምትህ ቢዝት ይበሊልኝ በኪርስቶስ ኣላኽ ታርኩ ብጣሚ ብጣም የማስድንቅ የሚግሪም ነው የኡነት መጀመራይው ሲሰማው ኣዝኜ ነብር መጠርሻው ጊን ባሊና ሚስት ውድእግዝብሔር ተበርከኩ ጋደኛው ደግሞ ቅረበ ከዛም ቅድስ ሪፋኤል ልጅ ስጣቸው ብጣም ይግረማል እግዝብሔር ይመስገን ወድ እግዝብሔር ከተበረከኪን እግዝብሔር ሁሉ ሁሉ ያድርጊልናል ሱሙ ኪፍ ይበሊልን ኢየሱስ ኪርስቶስ መምህርየ ባተ ቲምህርት ቡዙ የጠፉ ነብሶች ኢየመልካቸው እግዝብሔር ባተ ሰለ ኣድር እግዝብሔር ይባርክህ ኢኔም ብዝ ነግር ኣሳሊፌ ኣለው ጊን በፆም ብፆሎት በስግዳን ብቅድስ ሚካኤል ሃይል ድል ኣድርኩት መምህርየ

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 2 ปีที่แล้ว

    ሰለ ሁሉም ነገረ እግዛብሄረ ይመሰገን መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድቅ ገጠመኝ ነዉ እና የኔ ህይወት ከነዚህ ሰወች ጋረ ይመሳስላል ለኔም ልኡል እግዛብሄረ እንዲደረሰልኝ ፅልዩልኝ ያለሁት በሰዉ ሀገረ ነዉ