- 136
- 326 992
ጥቁር ሚዲያ Tikur Media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 10 ก.พ. 2014
ወደ ጥቁር ሚዲያ እንኳን ደህና መጡ፡፡ ጥቁር ሚዲያ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የመዝናኛ መረጃዎች፣ የህግ ጉዳዮች ፣ የደራሲያን ሃሳቦች እና መሰል ሃገርኛ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው፡፡ ስለጎበኙን እናመሰግናለን፡፡
በውቀቱ ስዩም ምንሽ ነው? || ገነት ጌታቸው || ረቡኒ || ክፍል 2
@EgregnawMedia @ebstvWorldwide @hopemusicethiopia @Andafta @seifuonebs
ደራሲ እና የጥቁር ሚዲያ አዘጋጅ ገነት ጌታቸው አስተማሪ በሆነው የሕይወት ጉዞዋ ላይ ያደረገችው ቆይታ
ደራሲ እና የጥቁር ሚዲያ አዘጋጅ ገነት ጌታቸው አስተማሪ በሆነው የሕይወት ጉዞዋ ላይ ያደረገችው ቆይታ
มุมมอง: 141
วีดีโอ
ርሃብ…ግርፋት…ሴትነት የደራሲዋ የህይወት መንገድ || ገነት ጌታቸው || ረቡኒ || ክፍል 1
มุมมอง 293หลายเดือนก่อน
ደራሲ እና የጥቁር ሚዲያ አዘጋጅ ገነት ጌታቸው የህይወት ውጣ ውረድ ግርምት ያጭራል
ለምን አይታሰርም ለሚሉ | ስሜነህ ባይፈርስ | ነጻ ሃሳብ | ክፍል ሁለት | Netsa Hasab | Part 2
มุมมอง 67Kหลายเดือนก่อน
ደራሲ እና ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ከደራሲ እና ጋዜጠኛ ገነት ጌታቸው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል ሁለት
ቱክሰን እና 250 ካሬ መሬት? | ስሜነህ ባይፈርስ | ነጻ ሃሳብ
มุมมอง 32Kหลายเดือนก่อน
ደራሲ እና ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ከደራሲ ገነት ጌታቸው ጋር ያደረጉት አስደናቂ ቆይታ
የጋዜጠኛው ፍርሃት || ስሜነህ ባይፈርስ || የግዞት ሰንሰለት || ማክሰኞ ምሽት ይጠብቁን || ነጻ ሃሳብ
มุมมอง 3652 หลายเดือนก่อน
ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ በአዲሱ መጽሃፉ እና በነጻ ሃሳብ ዝግጅቱ ዙሪያ ከደራሲ እና ጋዜጠኛ ገነት ጌታቸው ጋር ያደረገው ቆይታ ማክሰኞ ምሽት ይጠብቁን
ጥንታዊው የቅዳሜ ገበያ በላሊበላ
มุมมอง 1482 ปีที่แล้ว
እጅግ አስደናቂው እና ጥንታዊው የላሊበላ ገበያን ላስቃኛችሁ #tikur #lalibela #ገበያ
ላሊበላን ከአዝማሪ ጋር ቃኘነው
มุมมอง 1622 ปีที่แล้ว
በውብ የአዝማሪ ጨዋታ የታጀበው የላሊበላ ቅኝት #tikur #lalibela #azmari_masinko
ድሽታ ግና ምንድን ነው?
มุมมอง 5672 ปีที่แล้ว
የአሪ ብሄረሰብ ድሽታ ግና ይላል። ለመሆኑ ድሽታ ግና ምንድን ነው ብለን በስፍራው ተገኝተናል። #tikur #ethiopia #dishta_gina
በመስቀል አደባባይ ቀውጢ ጭፈራ || ውብ ሃገር ውብ ባህል || ኢትዮጵያ በመስቀል አደባባይ || Visit Ethiopia
มุมมอง 2912 ปีที่แล้ว
ውብ ኢትዮጵያዊ መልኮች በመስቀል አደባባይ #tikur #ethiopia #visitethiopia
ከአዲስ አበባ አንኮበር | አንኮበር | አይራራ ወንዝ | መብረት ተራራ | ኢትዮጵያን ይጎብኙ | ተፈጥሮ | Visit Ethiopia | Visit Amhara
มุมมอง 952 ปีที่แล้ว
#tikur #visitethiopia #visitamhara ሰሜን ሸዋ አንኮበርን ከጫፍ ጫፍ ያየነውን ይመልከቱ
ከአክሱም ጽዮን የመጣ ጥሪ / ጽዮን ሆይ ተናፍቀሻል / አክሱም ጽዮን / Axum Tsion / Ethiopia
มุมมอง 2082 ปีที่แล้ว
ከአክሱም ጽዮን የመጣ ጥሪ // የጽዮን ልጆች የናፍቆት መልዕክት // Axum Tsion // Ethiopia #tikur #ethiopia #axum
ንጉሱ የአውሮፕላን አደጋ ሲደርስባቸው እዛው ነበርኩ ብ/ጄኔራል አንዳርጌ መሸሻ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፖሊስ መኮንን
มุมมอง 1052 ปีที่แล้ว
ከሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ሃገራቸውን በታማኝነት እና በቅንነት ያገለገሉት ብ/ጄኔራል አንዳርጌ መሸሻን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመገኘት ተጨዋውተን ነበር
45 አመታት በመምህርነት የቆዩት ደራሲ እና መምህር አለማየሁ ዘውዴ ጋር የተደረገ ጨዋታ
มุมมอง 812 ปีที่แล้ว
ከአንበሳ ጋር ፊት ለፊት የተገናኙበት አጋጣሚ // እድገት በህብረት ዘመቻ // ውጣ ውረድ የበዛበት የመምህርነት ህይወታቸው // መምህሩ የተሰኘ መጽሃፋቸውን አንስተን ተጨዋውተናል #tikur #ethiopia #ethiopian_teachers
ጥንቃቄ!! በርካቶችን እስከ ህይወት መጠፋፋት የሚያደርሰው ከውርስ መነቀል ምንድን ነው? የህግ ማብራሪያ ይዘናል
มุมมอง 1892 ปีที่แล้ว
ጥንቃቄ!! በርካቶችን እስከ ህይወት መጠፋፋት የሚያደርሰው ከውርስ መነቀል ምንድን ነው? የህግ ማብራሪያ ይዘናል
ህጉ ምን ይላል? || ኳስ ሜዳ ውስጥ ያለ ተጫዋች የተመልካች አይን ቢያጠፋ ማነው ተጠያቂ?
มุมมอง 1152 ปีที่แล้ว
ህጉ ምን ይላል? || ኳስ ሜዳ ውስጥ ያለ ተጫዋች የተመልካች አይን ቢያጠፋ ማነው ተጠያቂ?
Ethiopia: ሁላችሁም ሞክሩት!! የእግር መርገጫ የነበረውን ጆንያ ያከበረችው ፅጌገነት ተፈራ (ሮዝ)
มุมมอง 1502 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ሁላችሁም ሞክሩት!! የእግር መርገጫ የነበረውን ጆንያ ያከበረችው ፅጌገነት ተፈራ (ሮዝ)
Ethiopia: አውሮፕላን የጠለፈው ኢትዮጵያዊ | በሆስተሷ አንገት ቢላዋ በማስቀመጥ አገታት | የ 200 ጋዜጠኞች ድምጽ
มุมมอง 1492 ปีที่แล้ว
Ethiopia: አውሮፕላን የጠለፈው ኢትዮጵያዊ | በሆስተሷ አንገት ቢላዋ በማስቀመጥ አገታት | የ 200 ጋዜጠኞች ድምጽ
''የሙጋቤን ልጅ የጠበሰው ፓይለት ከሞት አዳነኝ'' አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ፋንታሁን ሃይሌ
มุมมอง 1672 ปีที่แล้ว
''የሙጋቤን ልጅ የጠበሰው ፓይለት ከሞት አዳነኝ'' አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ፋንታሁን ሃይሌ
Ethiopia: ሰበር!! ብርሃኑ ጁላ እና ታደሰ ወረደ ናይሮቢ ተገናኙ | የፌዴራል መንግስት እና ህወሃት ንግግር በናይሮቢ ቀጥሏል
มุมมอง 572 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ሰበር!! ብርሃኑ ጁላ እና ታደሰ ወረደ ናይሮቢ ተገናኙ | የፌዴራል መንግስት እና ህወሃት ንግግር በናይሮቢ ቀጥሏል
Ethiopia: ስደት | የኢትዮጵያውያን ገመና በደቡብ አፍሪካ | አሪፍ መጽሃፍ | እላፊ መንገደኛ | የስደት ገመና | Ethiopian Books
มุมมอง 1542 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ስደት | የኢትዮጵያውያን ገመና በደቡብ አፍሪካ | አሪፍ መጽሃፍ | እላፊ መንገደኛ | የስደት ገመና | Ethiopian Books
Ethiopia: ሰበር! ትክክለኛው የድርድር ሰነድ ይፋ ሆኗል! | ኦሮሚያ ያለው ሃይልስ? | የአዲስ አበባ መታወቂያ ጉዳይ
มุมมอง 2232 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ሰበር! ትክክለኛው የድርድር ሰነድ ይፋ ሆኗል! | ኦሮሚያ ያለው ሃይልስ? | የአዲስ አበባ መታወቂያ ጉዳይ
Ethiopia: ሰበር!! ድርድሩ እና የህወሃት ፍጻሜ | ስምንቱ የድርድሩ አጀንዳዎች
มุมมอง 372 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ሰበር!! ድርድሩ እና የህወሃት ፍጻሜ | ስምንቱ የድርድሩ አጀንዳዎች
Ethiopia: ድርድር - ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዝምታቸውን ሰበሩ | ከድርድሩ ጀርባ ያሉት እነማን ናቸው
มุมมอง 602 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ድርድር - ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዝምታቸውን ሰበሩ | ከድርድሩ ጀርባ ያሉት እነማን ናቸው
Ethiopia - ሰበር ድርድር: የድርድሩ መራዘም ምስጢር | የፌዴራል መንግስት እና የህወሃት ፍላጎቶች ምንድን ናቸው | ህዝቡ ስለ ድርድሩ ምን አለ?
มุมมอง 3472 ปีที่แล้ว
Ethiopia - ሰበር ድርድር: የድርድሩ መራዘም ምስጢር | የፌዴራል መንግስት እና የህወሃት ፍላጎቶች ምንድን ናቸው | ህዝቡ ስለ ድርድሩ ምን አለ?
Ethiopia: ሰበር! ጨርጨር የተገኘው ጅምላ መቃብር | የኮረም ከተማ ወቅታዊ ጉዳይ | በታጣቂ የተገደሉት ዜጎች | የጎሽ ጥቃት | ኢትዮጵያ
มุมมอง 3222 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ሰበር! ጨርጨር የተገኘው ጅምላ መቃብር | የኮረም ከተማ ወቅታዊ ጉዳይ | በታጣቂ የተገደሉት ዜጎች | የጎሽ ጥቃት | ኢትዮጵያ
Ethiopia - ሰበር!! ጌታቸው ረዳ ከሆስፒታል | የህወሃት ቀጣይ እቅድ እንዴት ይገታ? | ኢትዮጵያ
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
Ethiopia - ሰበር!! ጌታቸው ረዳ ከሆስፒታል | የህወሃት ቀጣይ እቅድ እንዴት ይገታ? | ኢትዮጵያ
Ethiopia: ምልከታ: የአላማጣ እና ዋጃ ነዋሪዎችን ለመታደግ የወገን ጥሪ ቀረበ / ኮረም የተያዘው የባንክ ስራ አስኪያጅ / የቆቦ ጤና ጣቢያ ውድመት
มุมมอง 1332 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ምልከታ: የአላማጣ እና ዋጃ ነዋሪዎችን ለመታደግ የወገን ጥሪ ቀረበ / ኮረም የተያዘው የባንክ ስራ አስኪያጅ / የቆቦ ጤና ጣቢያ ውድመት
Ethiopia: ሰበር!! / መቀለ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ምን ተገኘ? / የመከላከያ ሰራዊት ጥብቅ መልዕክት / #ENDF #ethiopia_news
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
Ethiopia: ሰበር!! / መቀለ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ምን ተገኘ? / የመከላከያ ሰራዊት ጥብቅ መልዕክት / #ENDF #ethiopia_news
Ethiopia : ጨዋታ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ክፍሌ ወርካዬ ጋር / በጃንሆይ ቤተ-መንግስት 40 አመት የኖሩት ጋዜጠኛ / የታህሳስ ግርግር / ዘውዳዊ ስርአት
มุมมอง 712 ปีที่แล้ว
Ethiopia : ጨዋታ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ክፍሌ ወርካዬ ጋር / በጃንሆይ ቤተ-መንግስት 40 አመት የኖሩት ጋዜጠኛ / የታህሳስ ግርግር / ዘውዳዊ ስርአት
Ethiopia: የመከላከያው አደራ ለተማሪዎች | የመከላከያ ቀን ከተማሪዎች ጋር ተከበረ | Ethiopian Defence force day
มุมมอง 952 ปีที่แล้ว
Ethiopia: የመከላከያው አደራ ለተማሪዎች | የመከላከያ ቀን ከተማሪዎች ጋር ተከበረ | Ethiopian Defence force day
ሌባ፣ የአንት idols እነበረከት፣ ጌታቸዉ የመሠረቱትን ዉጤት ለማዉገዝ ትሞክራለህ፣ 😢😂😢😂 አንተ ራስህ አለህበት፣ Just your idols like,Getachew, Birket, Shimeles were tge responsible of what you now tried to criticise 😢😂😮😂
ለምን ይታሰራል እነታን ስለተናገረው ??
እግዚአብሔር ይጠብቅህ! በዚህ በዘቀጠ ፖለቲካና ማህበረሰብ ውስጥ እንዳንተ በድፍረት እውነት መናገር ያስፈራል።
For those who don't know Qoqir Gedebano is administrative region in Gurage Zone. He did not say where it is.
❗ስሜነህ ቱልቱላ ነህ እሺ ድኩማን❗ ስለ ራስህ ያለህ አስተሳሰብ ድኩማንነትህን የዘነጋ ነው❗እንኩቶ
በጣም ጀግና ልጂ ነዉ ቁምነገር ስሜነህ ባይፈርዲ ይመቺህ
ዶ/ር አብይን ጠይቅልን
አቃቂ ቃሊቲ ላይ መምህር ነኝ በአንድ አጋጣሚ ለቅሶ ላይ አግንቼው ነበር የሚገርም ስብዕና ያለው ተጫዋች ኮሜዲ ሰው ነው። የሚገርመው ሰው መሃል ሳየው ወይኔ እንዳይጎዱት ቢዬ ስጨነቅ ነበር። ግን በቃ ቀለል ብሎ ነበር ከጓደኞቹ ጋር ሲጫወት ነበር ደግሞ ኮሚክ ፌዘኛ ሰው ነው። ጀግና የደራርቱ ትምህርት ቤት ልጅ
ጎበዝ እና ጀግና ጋዘጠኛ
ስሜነህ ባይፈርስ ምጡቅ አይምሮ ያለው ድንቅ ጋዜጠኛ ነው ። መፀሀፉን ባገኘው ለመግዛት ዝግጁ ነኝ ።
ከቢሊዮን በላይ በእጥፍያብዛህ የኢትዮ የስስት ልጅ
ጀግናየእዉነትአባትነህእድሜጤናያድልህስሜነህጀግናዉ
ትክክለኛ ማንንም የማይፈራ ጀግና ጋዜጠኛ ለ ለ
ስሜነሕ፣በጣምብጣም፣ደስብሎኛል፣ምርጥ፣ጉርጒኞ፣ጨፋሪነሕለካ፣ሞሕርና፣አክልል፣፣የወለኔ፣ጀግና፣እትዮ፣ጀግናው፣ከሞያሌ
ጀግና ወንድም ስሜነህ
ለዚህ ገዳይ በደም የተጨማለቀ መንግስት የሚያጨበጭብ ሰዎች ብዙ ናቸው እነዚህ ሰዎች የወንጀል ተባባሪዎች ናቸው! አንተም ከዚህ ገዳይ መንግስት አንዳች ነገር ግንኙነት እንዳታደርግ እራስህን ሆነህ ቀጥል ብዙ ስራዎች ይጠብቁሀል !
ይህን የምትለውን (በአሁኑ ጊዜ ስልጣን ላይ ያለው ጨካኝ ሰብስብ አንደሆነ)ሰሜነህ የሚያምን አይመስለኝም።
ስለጠየቀ የሚታሰር የለም የሚያስርም ቀሽም መንግስት የለም ነው ያልከው. ተው እንጅ😊
ስሜነህ እንኩዋን አንተ እኔንም አናደድከኝ እንዴት ስልክዋን አትቀበልም. በዛ ቦታ ላይ ተከታይህ መሆንዋ በራሱ እኮ ልትደነቅና ልተበረታታ ይገባት ነበር
yaw new PP silehone ayitaserim enjiii ke lelochu bemn teleyito new. yemifelegu sewochun merto new yemiteyikew
Teykwa gaztgha keshem nech
ስሜነህ ጥሩ እንዳለችው መርማሪ ጋዜጠኛ ነህ ።ጠያቂዋንም ሳላደንቅ ኣላልፍም።እንዲናገር በቂ ግዜ ትሰጣለች።ጥያቄዋም በሳል ነው።
Temechegnaleh
ሰላም ነው ጀግናው
ጋዜጠኛ ስሜነህ ማለት ደፋር፣ሞጋች ፣እውቀት ያለው ነው በርታ ጋዜጠኛነት እንደ አንታ ቢሆን ጥሩ ነው።
እጅግ የተዋጣልህ መርማሪ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እንዳትጠለፍ ፈፅሞ።
አስሬ እየደጋገምሽ በጣም አሪፍ የምትዪው ነገር በጣም ያስጠላብሻል ታረሚ።
❤❤❤❤❤wow great and honest jorney don't regret u r working parfact
Aye semeneh ketafi leba ye hizeb sekay ena mekera gudayeh selalehone ye gizew ye ager ena ye zih telatochen selemategafet awo manem ayenekahem leba asemesay neh
ገነት ጌታቸው ቀንደኛ የፋኖ ደጋፊ መሆንሽን እናውቃለን! ........
የዘመኑ ጀግና ፟ በርታ እንኮራብሃልን፡
ጋዜጠኛ ስሜነህ የህዝብን ስሜት ነዉ የሚጠይቅ
ብቸኛው እውነት ፍረጥ አዲረጎ የሚጠይቅ ለሙያው ክብረ ያለው የዘመኑ ጀግና ጋዜጠኛ እናመሰግናለን
I am one of the people who admire you, I am not satisfied with the answer you gave regarding eating meat product. There is a high cholesterol problem that is affecting a health of many people, that bring a heart problem so we should eat lean meat and less frequently might be a better answer.
የምር በጣም ጀግና ነህ ካየኋቸው ጋዜጠኞች የሚወዳደርህ የሌለህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
'Arif' is not amharic word. Pls correct.
እውነተኛጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
እኔ ብዙ ባልከታተለው በጣም ይመቸኛል ነገር ግን ጥያቄየ ልፋትህ ድካምህ በዚህ ሰአት በጣም ይከብዳል ሰው የፈጣሪን ትዕዛዝ ትቷል።
ጋዜጠኛ ስሜነህ በጣም ነው የምትመቸኝ የነጮች አይነት ጋዜጠኛ ነህ ደፋር ትክክለኛ ኢንቴርናሽል ጋዜጠኛ ❤️❤️❤️❤️
ተወዳጁ ሰሜነህ ጀዋርን ብታቀርበው?
ይቺን ዛሬ ገና ማየቴ ነዉ ትልቅ ነዉ ብላችሁ የምታስቡት ጋዜጠኛ ሁሉ እኮ አሪፍ ሲል ነዉ የሚዉለዉ
በጣም: ጀግና: የሆነ:ጋዜጠኛ: ነው: የምትጠይቃችው: ጥያቄዎችህ: እንዴት: እንደሚያስደስቱኝ: በእውነት: ኢትዮጵያ: ውስጥ: እየኖርክ:እንዲህ: አይነት: ጥያቄ: መጠየቅ: ምን: አይነት: ቆራጥነት: ነው:: ሌሎች: እኮ: ጠይቀው: እራሳችው: ነው: መመለስ: የሚፈልጉት: ነው:የሚመስሉት:: እራስህን: ጠብቅ: ጤናና: እድሜ: ይስጥህ: ኑሩልን::
ስሜነህ በዚህ ዘመን የዚያ ዘመን አቤ ጉቤኛ።
አልተመቸኸኝም ለዚህ መንግስት አሽቃበጥክ!!!😡😡😡.....አጉል ተወጣጠርክ
ምርጥ ጋዜጠኛ
አንድም ህዝብን ፈርተው ለማስመሰል እንጅ ያላሰሩት ! ይህን ሁሉ ግፍ በቀን በቀን ሚሰራ መንግስት ለምን ተብለው ሲጠየቁ ውነት ደስ ብሏቸው ነው ያስቀመጡት ? ጎበዝ አንዳንዴ ዝም ብለን አናድበስብስ እያወቅናቸው ሰይጣን ስብስብ እንደሆኑ !
ጆሮ ያለው ይስማ ሁሉም ምን አለ እንደ አንተ ቢሆን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የእግዚአብሔር ቃል ነው የተናገርከው ዋጋ የከፈልበታል ግዜ አለው ቢነቁ ሁሉም ተኝቷል።
የአገር አለኝታ የእውነት ጠበቃ ነህ!
ስሜነህ ባይፈርስ ጠንካራና እውነተኛ ጋዜጠኛ ነው ፍርሀት የሌለበት
እናመሰግናለን ወንድማችን ስሜነህ።
Sme nhe mert seew❤❤❤❤