ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሜ አቦ ተባረክልን። እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ።
የጀግና ልጅ ጀግና ነሽ በርቺ።
በጣም ልብን የሚነካ ታሪክ የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባሎች ፎቶቸውን ሳይ ውስጤ ይረበሻል የሚሰሩት ለሀገር ነው ምንም ዘረኝነት ወይም ጥቅም ፍለጋ አይደለም ሀገራችን በነሱ ጊዜ ወታደር ሀገር ተከብሮ ይኖር ነበር አሁንም ፈጣሪ ይህንን ክብር ይመልስልን ታሪኩን በጣም ወድጀዋለሁ ተመስጬ ነበር የሰማሁት እነ ብ/ር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ሳያቸው ውስጤ በደስታ ይረበሻል እነሱ በህይወት እያሉ ዋጋ የከፈሉባት ሀገር እንደዚህ ስትሆን እያዮ እንዴት ተኝተው ያድሩ ይሆን ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቅልን
ጀኔራል ዋሴ ንጋቱ በጣም ነው እንባዬን ያመጡትእድሜና ጤና ሁላችሁንም እመኛለሁ አባቴ በብዛት ፅፎ ያስቀመጣቸው ስሞች ውስጥ ያየሁ መስሎኛል የ አባትሽ ስም የማገኘው ነገር ካለ ሼር አረግሻለሁ የኔ ጀግና!! ዛጎሎች ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ!!🙏❤ 💚💛❤
ውድ እሰከዳር ሌላው ስመ ገናና ጀግና ሻለቃ ተፈራ ወልደትንሣይ ጎሹ ናቸው፡፡ በአንድ አጋጣሚ የሣቸውን ዶክመንቶች አይቼ ነበር ሁሉንም ታሪካቸውን ሰንደው አስቀምጠዋል በሚገርም ሀኔታ፡፡ ግን መቼ ነው መፀሀፈቸው የሚታተመው ፡፡
ቆላ ወርጄ ማሽላ እንዳልዘራ አንበሣው ነብሩ ዝሆኑ ተፈራ ብሎላቸዋል አዝማሪ፡፡
ዶክተር ስንታየሁ ፡ እራሳቸው ጀግና ናቸው !!!
ዶ/ር እንዳለ እንኳን ደስ አለህ። ደግሞም ይገባሀል።
የ አባትሽን ነፍስ ይማር🙏 አባትሽ የተሰውት ይሄን አሁን ያለንበት ችግር ውስጥ እንዳንገባ ነበር። ሌሎች ደግሞ ውስጥ ሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ እዚህ መከራ ውስጥ ያስገቡን ዛሬ ቁጭ ብለው የሰሩትን እያዩ ይሆናል። በህይወት ካሉ!
Yella seww ager meqemat wagaw kebad newww..
መፀሀፈ ከመታተሙ በፊት አባቴ ሰለ ኮለኔል ካሣ ገብረማርየም ብዙ አጫውቶኛል የጀግና ጀግና ነበሩ፡፡ ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማርያም በጣም ከሚያከብሯቸው ባለስልጣኖቻቸው እሣቸው አንደኛው ነበሩ፡፡ ሌላው መንግሥቱ ቢሮ እንኳን ለሥራ ጉዳይ ሲጠሩ ከነ መሣሪያቸው ነበር የሚገቡት ፡፡ ካሣን አትፈትሹት ይል ነበር፡፡
እኔም የሰማሁት እሳቸውን የማይመጥን ቃል ተናገራቸውና ተቀይመው መስዋእትነትን መረጡ የሚል ነው።
የአንደዚህ አይነት ኢትዮጵያውያን ለአገራችን ከፍተኛ መስዋትነትን ለከፈሉ፤ታሪካቸው በተለያዩ የአገርውስጥ እና በውጪ አገር ቋንቋዎች ቢፃፉ ፤ ልጆቻችንለማስተማር ይረዳናል። እባካችሁ ቢታሰብበት። የተዘጋጀም ካለ እንዴት እንደምናገኘ ቢነገረን ።
Le mn now yekefet le mengstu Haqu ashenef Eritrea is free
ከፊት የተቀመጡት ጄነራል መርዳሳ ሌሊሳ ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ጄነራል ዋሲሁን ንጋቱ ❤❤❤
ውድ: ዶክተር :ስንታየሁ :ካሣ: ኮሎኔል:ካሣ:አንቺን:የመሰለ:ልጅ:ስለወለዱ:አልሞቱም::
እንዳለ ጌታ ትመሰገናለህ
🙏🙏🙏
ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆችን የማያስፈልግ አደጋ ውስጥ መክተት ወይም በገዳይ ቅልብ ወታደር በመትረየስ ማስደብደብ ቀላል ነው፡፡ አንዲት ጥይት ለመጠጣት ግን ወንድነት ይጠይቃል! ጬሉሌው መንግስቱ ኃ/ማ ሚስቱን በኢትዮጵያ አየር መንገድ, እሱ ደግሞ በጠለፋት አነስተኛ አውሮፕላን ሁለቱም በአንድ ቀን ዚምባብዌ ገቡ!
Wey Agere indezih indezih aynet officeroch alkew ylijoch mekeleja honech.Ay Ethiopiaye Amlake diresilin.
ምንም ሳይታክታቸዉ ለዘጠኝ ዓመታት ተሰብስበው ለሕትመት ማብቃት በራሱ ጀግንነት ነው ።
ኮ/ል ካሳን በሥም ከ60ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ ባቃቸውም በአካል ባለማወቄ ልጆቻቸውን በውቃቸው ደስተኛ ነኝ። በተለይም ስእሳቸው የተናገሩት የቅርብ አለቆቼ ነበሩ። ነገር ግን አንድ በሠራዊቱ መፅሔት ላይ የፓራሹት/የአየር ወለድ ዝላይ እንዴትና የት እንዳደረነጉ አልተጠቀሱም።
ኰሎኔል ካሣ ገ ሚካኤል የሞቱት ፩፸፯፩ መጨረሻ የመስለኛል \
የሚገርመው የሥምና የተግባር መመሳሰ ከአፄ ቴዎድሮስ ጋር!
የጀግናው ኮሎኔል ካሳ ገብረማርይም ታሪክ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትልቅ ትምህርት ና አርአያ ስለሆኑ ልጃቸው ዶክተር ስንታየሁ ም ይህንን እንድናውቅ ስላደረጉ እንኩዋን ተወለዱ
Ay Ethiopia😭😭Endezeh aynet Hager wedadMeriwoch neberush 😭 Zares ‼️⁉️Egzeyabher yatnash Ethiopia😭 yeGodash yeGoda. ❌‼️‼️‼️
እንዳለ ጌታ ከበደ ለሌላ ግዜ ኢንተርቪው ስታደርግ በሁሉት ወገን ብታጣራ መልካም ነው።ለዶክተራ ጀግና የሆነ አባት ለሌሎች ቤተሰቦች ጨካኝና ነፍሰገዳይ የሆነ ሰው አለ።የዶክተራ አባት ሁለት ጀነራሎችን ላይ ግፍ ፈፅመዋል በተለይ የጀነራልነትን ማእረግ በመቀስ ቆርጠው ተራ ወታደር ያደረገ እና የጀነራል ተሾመ ያስረሸነን አባቴ ጀግና ነው ልትል ትችላለች አንተ ግን ለሆድህ ያደርክ ነውረኛ ነህ የማቾች ቤተሰቦችን ማገናዘብ ነበረብህ።ያልተባለን የምትቀባጥር ድነዝ ፍጥረት ነህ።
አንተም መጽሃፍ ጻፍና እዚሁ ፕሮግራም ላይ ቀርበህ ሞግት
አቤት ቁንጅና! ከፅውቀት ጋር!
Siente nixuhe Eritrawyanin bechikane yerechinu yeneberu sewoch tarikachew temochro yeqerbelenal.😔
በእንግሊዘኛ: ቢተረጐም::
Amara becha ayedelem be abzangaw ye ethiopia hizib Mengene yewedewal Hagerun yemewede jegena selehone .
Yezendiro military kersachew tilik timirit mewsed alebachew.yerasun wegen bdrone kemichefchif
Leza eko new red sea 🌊 malet akumu emnelew 😂😂😂😂😂😂
Dogs
አማራ ለምንድን ነው ንጉስ የገደለ 60 ታላላቅ ጀነራሎች ሚኒስትሮች የገደለ መንግሥቱ ከልብ የሚወዱት???? አይገባኝም በጭራሽ
ወያኔ ኢትዮጵያዊ ማለት አማራ ነው ብሎ የሰበከህን ቆሻሻ መንፈስ ከአምሮህ አንጻ አማራ ብቻውን ሳይሆን አገሩን እንደ አማራ ህዝብ የሚወድ የባንድይ ደም ፍፁም የሌለበት መላው ኢትዮጵያዊ መንጌን ይወደዋል በአገር ወዳድነቱና በጀግንነቱ✨💚💛❤️
በወቅቱ አማራ የሚባል ነገር የለም አማራ የሚለው መለስ ዜናዊ ከመጣ በሆላ ትርጉሙን አዛብቶና ለአገዛዝ እንዲመቸው በሰጠው ትርጉም አሁን ለምንገኝበት ምስቅልቅል ሁኔታ የተዳረግንበት ነው።
በዘር ለይቶ ስለማይገድል ስለማያፈናቅል ህግ ማስከበር ስለሚችል ማንም አይታገትም እንደ ኦሮሞ መንግስት
ነብሰጡር ከሚገድል ሺ ግዜ መንጌ የተሻለ ነዉ
ከላይ @tomtom-qj4fv በሚባል አድራሻ የጻፈው ሰው አማረ ለምን ንጉሥና 60 የቀድሞ ባለሥልጣኖችን ገደለ በማለት ለአነሳው ሀሳብ የተሰጠ መልስ ነው። አማራ አይደለም 60 ሰዎቹን የገደለው። ዋናው ግድያውን ያቀደው የሟቾቹን ሥም ዘርዝር አዘጋጅቶ ደርጎችን አሣምኖ ከጓደኛው ሻምበል ተካ ቱሉ ጋር ቆሞ ያስረሸናቸው ኮረኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ነው። ታድያ መንግሥቱም ኃይለማርያም ሆነ ተካ ትሉ በአማራነት ጨርሶ የ 50:25 ማይታወቁ መሆናቸው እየታወቀ ለምን ይሆን በማይመስል ነገር አማራን ለመክሰስ የተነሳሳኸው?
የስንት ንጹሃን ኢርትራውን በእጁ ደም እንዳለበትም ኣትርሱት ።ስንት ልጆች ያለ ኣባትና እናት ኣስቀርተዋል እርሱ በሚመራው መስኪንወታደር የሰው ልጅ በታንክ ጨፍጭፈዋል ምን ያልተደረገ ኣለ በኤርትራውያን እባካቹ ቁስላችን ኣትነካኩን።ኣዎ ወታደር ነው ለኣላማው ግን ሁማኒትይ ያልነበረው ወታደር ነበር።😊
ወንድሜ አቦ ተባረክልን። እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ።
የጀግና ልጅ ጀግና ነሽ በርቺ።
በጣም ልብን የሚነካ ታሪክ የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባሎች ፎቶቸውን ሳይ ውስጤ ይረበሻል የሚሰሩት ለሀገር ነው ምንም ዘረኝነት ወይም ጥቅም ፍለጋ አይደለም ሀገራችን በነሱ ጊዜ ወታደር ሀገር ተከብሮ ይኖር ነበር አሁንም ፈጣሪ ይህንን ክብር ይመልስልን ታሪኩን በጣም ወድጀዋለሁ ተመስጬ ነበር የሰማሁት እነ ብ/ር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ሳያቸው ውስጤ በደስታ ይረበሻል እነሱ በህይወት እያሉ ዋጋ የከፈሉባት ሀገር እንደዚህ ስትሆን እያዮ እንዴት ተኝተው ያድሩ ይሆን ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ በምህረቱ ይጠብቅልን
ጀኔራል ዋሴ ንጋቱ በጣም ነው እንባዬን ያመጡት
እድሜና ጤና ሁላችሁንም እመኛለሁ አባቴ በብዛት ፅፎ ያስቀመጣቸው ስሞች ውስጥ ያየሁ መስሎኛል የ አባትሽ ስም የማገኘው ነገር ካለ ሼር አረግሻለሁ የኔ ጀግና!! ዛጎሎች ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ!!🙏❤
💚💛❤
ውድ እሰከዳር ሌላው ስመ ገናና ጀግና ሻለቃ ተፈራ ወልደትንሣይ ጎሹ ናቸው፡፡ በአንድ አጋጣሚ የሣቸውን ዶክመንቶች አይቼ ነበር ሁሉንም ታሪካቸውን ሰንደው አስቀምጠዋል በሚገርም ሀኔታ፡፡ ግን መቼ ነው መፀሀፈቸው የሚታተመው ፡፡
ቆላ ወርጄ ማሽላ እንዳልዘራ አንበሣው ነብሩ ዝሆኑ ተፈራ ብሎላቸዋል አዝማሪ፡፡
ዶክተር ስንታየሁ ፡ እራሳቸው ጀግና ናቸው !!!
ዶ/ር እንዳለ እንኳን ደስ አለህ። ደግሞም ይገባሀል።
የ አባትሽን ነፍስ ይማር🙏 አባትሽ የተሰውት ይሄን አሁን ያለንበት ችግር ውስጥ እንዳንገባ ነበር። ሌሎች ደግሞ ውስጥ ሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ እዚህ መከራ ውስጥ ያስገቡን ዛሬ ቁጭ ብለው የሰሩትን እያዩ ይሆናል። በህይወት ካሉ!
Yella seww ager meqemat wagaw kebad newww..
መፀሀፈ ከመታተሙ በፊት አባቴ ሰለ ኮለኔል ካሣ ገብረማርየም ብዙ አጫውቶኛል የጀግና ጀግና ነበሩ፡፡ ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማርያም በጣም ከሚያከብሯቸው ባለስልጣኖቻቸው እሣቸው አንደኛው ነበሩ፡፡ ሌላው መንግሥቱ ቢሮ እንኳን ለሥራ ጉዳይ ሲጠሩ ከነ መሣሪያቸው ነበር የሚገቡት ፡፡ ካሣን አትፈትሹት ይል ነበር፡፡
እኔም የሰማሁት እሳቸውን የማይመጥን ቃል ተናገራቸውና ተቀይመው መስዋእትነትን መረጡ የሚል ነው።
የአንደዚህ አይነት ኢትዮጵያውያን ለአገራችን ከፍተኛ መስዋትነትን ለከፈሉ፤
ታሪካቸው በተለያዩ የአገርውስጥ እና በውጪ አገር ቋንቋዎች ቢፃፉ ፤ ልጆቻችን
ለማስተማር ይረዳናል። እባካችሁ ቢታሰብበት። የተዘጋጀም ካለ እንዴት እንደምናገኘ ቢነገረን ።
Le mn now yekefet le mengstu Haqu ashenef Eritrea is free
ከፊት የተቀመጡት ጄነራል መርዳሳ ሌሊሳ ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ጄነራል ዋሲሁን ንጋቱ ❤❤❤
ውድ: ዶክተር :ስንታየሁ :ካሣ: ኮሎኔል:ካሣ:አንቺን:የመሰለ:ልጅ:ስለወለዱ:አልሞቱም::
እንዳለ ጌታ ትመሰገናለህ
🙏🙏🙏
ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆችን የማያስፈልግ አደጋ ውስጥ መክተት ወይም በገዳይ ቅልብ ወታደር በመትረየስ ማስደብደብ ቀላል ነው፡፡ አንዲት ጥይት ለመጠጣት ግን ወንድነት ይጠይቃል! ጬሉሌው መንግስቱ ኃ/ማ ሚስቱን በኢትዮጵያ አየር መንገድ, እሱ ደግሞ በጠለፋት አነስተኛ አውሮፕላን ሁለቱም በአንድ ቀን ዚምባብዌ ገቡ!
Wey Agere indezih indezih aynet officeroch alkew ylijoch mekeleja honech.Ay Ethiopiaye Amlake diresilin.
ምንም ሳይታክታቸዉ ለዘጠኝ ዓመታት ተሰብስበው ለሕትመት ማብቃት በራሱ ጀግንነት ነው ።
ኮ/ል ካሳን በሥም ከ60ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ ባቃቸውም በአካል ባለማወቄ ልጆቻቸውን በውቃቸው ደስተኛ ነኝ። በተለይም ስእሳቸው የተናገሩት የቅርብ አለቆቼ ነበሩ። ነገር ግን አንድ በሠራዊቱ መፅሔት ላይ የፓራሹት/የአየር ወለድ ዝላይ እንዴትና የት እንዳደረነጉ አልተጠቀሱም።
ኰሎኔል ካሣ ገ ሚካኤል የሞቱት ፩፸፯፩ መጨረሻ የመስለኛል \
የሚገርመው የሥምና የተግባር መመሳሰ ከአፄ ቴዎድሮስ ጋር!
የጀግናው ኮሎኔል ካሳ ገብረማርይም ታሪክ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትልቅ ትምህርት ና አርአያ ስለሆኑ ልጃቸው ዶክተር ስንታየሁ ም ይህንን እንድናውቅ ስላደረጉ እንኩዋን ተወለዱ
Ay Ethiopia😭😭
Endezeh aynet Hager wedad
Meriwoch neberush 😭
Zares ‼️⁉️
Egzeyabher yatnash Ethiopia😭
yeGodash yeGoda. ❌‼️‼️‼️
እንዳለ ጌታ ከበደ ለሌላ ግዜ ኢንተርቪው ስታደርግ በሁሉት ወገን ብታጣራ መልካም ነው።ለዶክተራ ጀግና የሆነ አባት ለሌሎች ቤተሰቦች ጨካኝና ነፍሰገዳይ የሆነ ሰው አለ።የዶክተራ አባት ሁለት ጀነራሎችን ላይ ግፍ ፈፅመዋል በተለይ የጀነራልነትን ማእረግ በመቀስ ቆርጠው ተራ ወታደር ያደረገ እና የጀነራል ተሾመ ያስረሸነን አባቴ ጀግና ነው ልትል ትችላለች አንተ ግን ለሆድህ ያደርክ ነውረኛ ነህ የማቾች ቤተሰቦችን ማገናዘብ ነበረብህ።ያልተባለን የምትቀባጥር ድነዝ ፍጥረት ነህ።
አንተም መጽሃፍ ጻፍና እዚሁ ፕሮግራም ላይ ቀርበህ ሞግት
አቤት ቁንጅና! ከፅውቀት ጋር!
Siente nixuhe Eritrawyanin bechikane yerechinu yeneberu sewoch tarikachew temochro yeqerbelenal.😔
በእንግሊዘኛ: ቢተረጐም::
Amara becha ayedelem be abzangaw ye ethiopia hizib Mengene yewedewal Hagerun yemewede jegena selehone .
Yezendiro military kersachew tilik timirit mewsed alebachew.yerasun wegen bdrone kemichefchif
Leza eko new red sea 🌊 malet akumu emnelew 😂😂😂😂😂😂
Dogs
አማራ ለምንድን ነው ንጉስ የገደለ 60 ታላላቅ ጀነራሎች ሚኒስትሮች የገደለ መንግሥቱ ከልብ የሚወዱት???? አይገባኝም በጭራሽ
ወያኔ ኢትዮጵያዊ ማለት አማራ ነው ብሎ የሰበከህን ቆሻሻ መንፈስ ከአምሮህ አንጻ
አማራ ብቻውን ሳይሆን አገሩን እንደ አማራ ህዝብ የሚወድ የባንድይ ደም ፍፁም የሌለበት መላው ኢትዮጵያዊ መንጌን ይወደዋል በአገር ወዳድነቱና በጀግንነቱ✨💚💛❤️