ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርቱ በርቱ የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ያቡዛላቹ ጥሩ ውይይት ነው
በርቱ አሪፍ ውይይት ነውብሬ ቢኖር ደስ ይል ነበር። ከባህልና ከቤተክርስትያን(ከዘላለማዊ ሕይወት) አንፃር የሚያይበት መንገድ ደስ ይላል።
እግዚአብሔር እውቀታችሁን ስላካፈላቹሁኝ አመስግናለሁ በርቱልኝ መልካም ምክር ነው በኑሮ ላይ ለለንም ለመኖርም ለመውለድም ሐሳብ ላላቸው ስዎች ጥሩ ተምክሮ ገለጻ ነው ደስ ስስ ይላል ክብረት ይስጥልን ወገኖቻችን ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን
ከዛሬ 23 ዓመት በፊት አውቄ ቢሆን። በእኔ አስተሳሰብ ከርእሱም ውጭ ቢሆን የጋብቻ አማካሪ የሚባለውን ነገር አልቀበለውም።
በርቱ በርቱ የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ያቡዛላቹ ጥሩ ውይይት ነው
በርቱ አሪፍ ውይይት ነው
ብሬ ቢኖር ደስ ይል ነበር። ከባህልና ከቤተክርስትያን(ከዘላለማዊ ሕይወት) አንፃር የሚያይበት መንገድ ደስ ይላል።