ደሞዜን በፍርድ ቤት ነው የሰጠኝ!! ቲጅዬ በጣም ይቅርታ🙏🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 143

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ በእውነቱ በጣም ሆዴ ተሰፍስፎለት ነበር ግን እሶንም ትናንት ሳያት አሳዘነችኝ በእውነት እኛ ሀረብ ሀገር የምሰራ ልጆች ገብታችሁ የራሳችሁ የሆነ ስራ ሳጀምሩ አታግቡ ለምን ችግር ሲመጣ መቋቋም አይኖረንም ያስቀመጥነው ነገር ላይ የማንጨምርበት ካልሆነ ባነሳነው ቁጥር ያልቃል በሗላ ሜዳ ላይ ነው የምንወድቀው ተጠንቀቁ የራስሽ ነገር ሲኖርሽ ነው ወንዱም ተከባክቦ የሚይዝሽ ስታመት ተሰቃይተን የምንሰራው ለምንድ ነው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 หลายเดือนก่อน +16

    ተጎድቶ ይሆናል ሰውን እማያምነው የኛ ሰው አውሬ ያረግሐል

    • @GBatasari-b3k
      @GBatasari-b3k 4 หลายเดือนก่อน

      የቶጎዳ ሰው አስቀድሞ መታከም አለበት እንጅ የለላን ህይወት ማበላሸት አይጠበቅበትም ምስት ማግባት የስከት መጨረሻ አይደለም ስከት ማለት ኤራስን እለት በእለት ማሸነፍ ነዉ ስለዚህ ቀጥታ ወደ ሳይካትራን ማየት አለበት እንጅ የሰው ህይወት ማበላሸት አያስፈልግም

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 4 หลายเดือนก่อน +8

    ስትናገር አሳዘነችኝ ልጅታ ነፃነት የለመደች ልጅን ነፃነት የሚያሳጣት በጣም መጥፎ አስተሳሰብ ነው ያለው አጉል ታወኩኝ ብሎ መፈራገጥ ጥሩ አይደለም የሴት እባ ይጥለዋል

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 4 หลายเดือนก่อน +8

    እና ጓደኛ መሆን ካልፈለገ መብቱ ነው አንተ ግን አሁን መናገርህ ምን ይሉታል ጅብ በቀደደው ምን ___ምን ይገባል አሉ እውነቱን ፈጣሪ ይወቅ በቃ ዝም በሉ በኮሜንትም ቢሆን።

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 4 หลายเดือนก่อน +9

    አብሪኮ ይቅርብህ ባአንድ እራስ ሁለት ምላስ አትሁን ሁላችንም አይተናል ሰምተናል ግን አሁንም ቢሆን ግን ስጦታው ሙሉ በሙሉ ስተት አለበት ብየ አላስብም ምክንያቱም ያነሳቸው ነጥቦች አሉ እሱም ችት አደረገችብኝ እያለነው ይህ ደግሞ እውነት ከሆነ በጣም ከባድነው ማነም አይወድም ሲቀጥል ደግሞ የወንድ እርቃን ፎቶ አግቸባት አለ እኮ 😮

    • @abrico_19
      @abrico_19  4 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህቴ🙏

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 4 หลายเดือนก่อน +13

    ትላንት ሌላ ምላስ ዛሬ ሌላ ምላስ ከምትናገር እስከ ጭራሹ ስለ እነሱ ቪዲዮ ባትሰራ ይሻልካል ከበፊቱ ሳታውቃት ምን ያንን ሁሉ አስወራህ በስማም ወደ ነፈሰበት መንፈስ ይደብራል እርግጠኛ ነኝ ዛሬ የተሰጠውን ኮሜንት አንብበህ ነው አይ አብሪኮ እንደዚ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 ዘድሮ ሀጻተ ሰበሰብነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @Lishaney3
      @Lishaney3 4 หลายเดือนก่อน

      ይቅር ይበልህ ትናንት ምን ስትል ነበር ?

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 หลายเดือนก่อน +3

      አብርሽ የሚባል ዱቄት አሁን 99,ዱግሪ ተቀይሮ ትላንት ክክክ
      አሁን ሌላ ምላሰ ወራዳ አፈርኩ ሰለአንተ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 4 หลายเดือนก่อน +9

    የወሬ ሱስ አራግቡ እንግዲህ💔💔ቱ በስመአብ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ነዉ የምናሳዝነዉ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነትሺን እኮ ነው የውጭአገርዩቱበሮች የሚያስተምርነገር ይሰራሉ የእኛዎቹደሞ ባልና ሚስት ተጣሉ ብለው ይፈተፍታሉ

    • @tsehayhussein6333
      @tsehayhussein6333 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ወሬኛ ነህ ሴታ ሴት ቀናተኛ

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 4 หลายเดือนก่อน +6

    አተራሱ ችግር አለብህ አብረሀቸው የሰሩ ሰዎች ስትለያዩ ታማቸዋለህ እመቤት ካሳንም ስት ስትለል ነበር ነውር ነው

    • @hawamedia655
      @hawamedia655 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 4 หลายเดือนก่อน +3

    የት ነበርክ አይመለከትህም ጌታ ይረዳዋል የወደቀ እጨት ምሳር ይበዛዋል

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 4 หลายเดือนก่อน +5

    ከአርብ ወድህ ነው ፀባይን ያወክው በቀደም አተ የተናገርክው ሌላ አሁን ደግሞ ተቀይርህ መጣህ እስስት ነህሳ

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያም እኔ ስት ባለትዳር ወንዶች ትዳርም የሌላቸው ኢሞ ላይ መተው ሚስቴ የኔ ፍቅር ምናምን እሚሉኚ ነፍ ናቸ ምንም እስካላዴረኩ ድረስ ምንም አይምስለኚም ስለዚህ ይሄ አያጣላም ነበር

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 4 หลายเดือนก่อน +7

    የምር አተም ተሣሥተህ ሠዉ ታሣሥታለህ በሡላይ ብዙ ማግጣበታለች ሥትል ሠድቢት ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ከሧ ሥሠማ በጣም ነዉ ያዘኩት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ አብሪኮ ማገናዘብህ አስተዋይ አስተዋይ ያለ እናት ብዙዎቻችን አድገናል እንደ እሱ መነገጃ አላደረግንም

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 หลายเดือนก่อน +6

    የጅብ ችኩልቀንድ ይነክሳል ሳታረጋግጥ አታወዛግበን

    • @adeen2013
      @adeen2013 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 4 หลายเดือนก่อน +4

    እና ሰዉ አይወድም አላችሁ እናትና አባቱም ባይገኙለት ይሻላል ነዉ የምትሉኝ

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 4 หลายเดือนก่อน

      ተገኝታለች ግን ድሃ ናት 😢😢 የአይምሮ ችግር አለባት አሉ ደብረ ማርቆስ አለች 😢😢😢 ይሄ የሰው አውሬ ነው

    • @ኩሩሀበሻይት
      @ኩሩሀበሻይት 4 หลายเดือนก่อน

      @@ሰላምአድማሱበላይ ወላሂ እፍፍፍ አወ እና ልጅቷማ የመዳም ቅመም ናት ትዳረ ትፈልጋለች አትበድለዉም

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምናይነት ስው ነህ ቢነግርህ ሚድያ ላይ ታወጣለህ እፋለህ እሁን ደግሞ እፋለኝ ብለህ ታወራለህ ቦርኳ እንተ መንግስት እንተን በቁጥጥር ስር መዋል አለብህ ባለጌ ነህ !!

  • @HgyCgb
    @HgyCgb 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ወንዴ አትመስልም ሴታሴት ነገር ምን አገባህ ሰለ ሰው

  • @betishow7256
    @betishow7256 4 หลายเดือนก่อน +2

    እራስሽ ነሽ ዝቅ ያልሽለት መጀመሪያ ቤተሰብ ጋር መሄድ ነበረብሽ ስደት ብዙ ነገሮች አስተምሮናል አንች ግን ማፊ ሞክ አብሪኮ ወንድሜ ትዳር ቀላል አደለም በየሚዲያው ይነገራል አይሰሙም ወይ መቃጠል ወይ ከገዘቧ አልሆነች ወይ ከትዳሯ አልሆነች

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ እራሱ ቤተክርስቲያን ከሄድክ እሱን ፀጉር ይዘህ ነው ትንሽ ዝቅ አታደርግም የሰው ወሬ ይዘህ አትምጣ አታወዛግብ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +6

    ፕራንክህ ሲያስጠላ፡የራስህ አይዲያ የለህ አሁን ምን አገባህ 2ቱ ተናግረውታል የወሬ ቋት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน +4

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር👍

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ፣ደሞ፣አስመሳይነህ፣ለቢዶ፣ብለህ፣አዘላብድ፣ትናት፣ስንት፣ስትልም፣ነበር

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሂድ ጅል ሥለሠዉ ህይወት ምንአገባህ ምንሥ ቤትነህ

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 4 หลายเดือนก่อน +5

    አብሪኮ ደግሞ እኛን ሳታማክረ ዉስጥለዉስጥ ትሰራና አንድ ነገረ ሲፈጠረ እሮጠህ የምትወጣዉ ነገረ ክክክ

    • @abrico_19
      @abrico_19  4 หลายเดือนก่อน

      😂😂ኩሩ አንችኮ ታምኝኝ ነበር

    • @ኩሩሀበሻይት
      @ኩሩሀበሻይት 4 หลายเดือนก่อน

      @@abrico_19 ስዞረብህስ

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ልቦና ይስጥህ ሌላ ምንም አይባልም

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወሬኛ ብዙ ስትቀባጥር አልነበር ሌላ ወንድ ጋር ማግጣለች እያልክ ሰገጤ ሂድ ከዚ እኛ ምን አገባን ጉዳያችሁ

  • @bleanmeomken
    @bleanmeomken 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር ጤነኛ አይደለም

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 หลายเดือนก่อน +2

    አናተ ጀሞ ትናንት ምን ሰትል ናበር እናተ ወንዶች ሁሌ እንደበደላቹህ አፍር ብሉና ባልጌወች

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ሀቅ ሀቅ ነው መልካምነት ለራሥ ነው

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 4 หลายเดือนก่อน +3

    እደው አተልጅ ግን ምን አይነት ነህ ባድ መሳስ ስት ታወራለህ ወድልጅ አይደለህ አድየ ካሷ አደየ ከሱ ኤጭ

  • @konjetmehertu8284
    @konjetmehertu8284 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው አለማመኑ ምንም ችግር የለውም ጎዳና የነበረልጅ ነው ብዙ መጥፎም ያየ ልጅ ነው አንተግን ሲጀመር ጭንቅላትህን ተመርምረህ ታውቃለህ ለምን ትዘባርቃለህ የምትዘባርቀው ችግር አይምሮህ ውስጥ ስላለ ይመስለኛል በ አ ን ድ አ ፍ ሁ ለ ት ም ላ ስ ማ ለ ት አ ን ተ ነ ህ እስኪ ሁ ሉ ን ም ነ ገ ር ለ ሱ ተውለት ያንተን ሀሜት የምንሰማበት ጊዜ የለንም ባለጌ ነህ ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ እሱ ጏደኛ የማይፈልግበት ምክንያት እንዳንተ አይነቶች ብዙ ስለሚያውቅ ይመስለኛል እስኪ ይብቃህ !!!

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አገባን እኛ የራሷንሁ ጉዳይ አትቀባጥር

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ግን እኮ እነሱ ሚዲያ ላይ ስለወጡ ነው እንጂ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @hindhind9969
    @hindhind9969 4 หลายเดือนก่อน +3

    ብቻዉን የሙት ከዚበሁላ ማንያግበዉል🎉

    • @bleanmeomken
      @bleanmeomken 4 หลายเดือนก่อน

      ማርየም ወንድ እራሱ አይመስለኛም ይሕን ቀሚስ ማለበስ ነው አይምሮው አይስራም እውነት ለመናገር ማነው የተማርው እሷ ይስ እሱ በጣም ተመፇደቀብን 😄😄😄😄😄ክሩ የኔነው አይ አለመታደል

  • @ደሰታወሎየዋትግራይ
    @ደሰታወሎየዋትግራይ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሾክ አረገኝ አላለም ሾካካ ነገር ነክ ቲሺ🤑

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 4 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ተው አብሪኮ ነገር አታባብስ እንዴት እዳደገ ታቃላችሁ ተውት😊😊

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ወሬ🙆🏿‍♀️ ምን አይነት ቀባጣሪ ነህ በቃ ወሬ ለመለቃቀም ሰው ማባላት ጥሩ አይደለም

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጉርህ ቁረጥ ምን አገባህ ዝም በል

  • @mesi2112
    @mesi2112 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 4 หลายเดือนก่อน +4

    ያተ ደግሞ ከፊ ምን አይት ቆሻሻነህ 👍ብቻ ነው በቃ

  • @ZhraMokonon
    @ZhraMokonon 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጂቱ ብዙ ወድ የለመደች ናት ሲጀመር ከሱ ፍቅር እሚባል የላትም በጭራሽ ቦኖራት ኖሮ ፍቅር ከሱ እሱጋ እያለች በኔ ምክንያት እሚጎዳ ሰው አለ እንደት ትለዋለች እንደትስ ታወራለች ከወዷችጋ ጭራሽ የራቁት ፎቶ ስልኳላይ እኮ ያገኘው ስለዚህ እንዳያምናት ያረገችው እሷ ናት ልክነው ካሜራ ማረጉ የሷ መልስ በቂ መልስ አይደለም

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 4 หลายเดือนก่อน

    አብርሺ የምትባል ሰው በሰው ትዳር አትግባ በእነ አዩ ቤት ለማፍረስ የምታደርገው ነገር በጣም መጥፎ ሰው ነህ የራስህን ህይወት ኑር ቤት አታፍርስ ባለጌ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምነው መቆስቆስ አበዛህ

  • @DebebeAbera-i6l
    @DebebeAbera-i6l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሳይካትሪስት ያስፈልገዋል ብዙ የሚቀላቅለው ነገር አለ

  • @እሰከዳርይመር
    @እሰከዳርይመር 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሁለቱንም የሚየቀው ፈጣሪ ነው

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 หลายเดือนก่อน +2

    በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ሰውን አትማ በራስህ ነገር ስራ

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 4 หลายเดือนก่อน +5

    አተደግሞ ምን ያቀዣብርካል ነገርክን አታቡካ እኛ ምን አገባን የዘመኑን ኑር ውድነት የመሰልክ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน

      እአምላክ የሚል ፕሮፋይል ይዘሽ ስድብሽ ይቅር ይበልሽ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያለስው ስላደገ ይሄንል ምክንያቱም የስነ ልቦነ ምክር ያስፈልገዋል

  • @Mhrete
    @Mhrete 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱም ጋር ችግር አለ እደተርዳሁት ለመፍርድ ይከብዳል ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንስጠዉ

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዘድሮ እኔስ ትዳር ፈራሁ 😢😢😢

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምለው የውጭአገር ዩቱበሮች አድስነገርጠቃሚ ነገርይዘውያስተምራሉ የእኛ አገሮቹ ደሞ. ባልናሚስት መጣላት በእነሱ እየተቀባበሉ መስራት ፕራክማድርግ በቃ ዘልዛሎች የወሬጥማት ብቻነው የኢትጲያ ዩቱበሮች አንዳድ ጎበዞች አሉ ሁሉንም አትደለም ግን አብዘሀኛው ወሬም

  • @SalsSai
    @SalsSai 4 หลายเดือนก่อน +1

    አትቀባጥር ከፈለግክ አግባት
    ባለፈው ሌላ አሁን ሌላ

  • @sadaAil-dp2ls
    @sadaAil-dp2ls 4 หลายเดือนก่อน

    ኸረ በአላህ ሲታይ ሲያ ወራ እራሱ አስመሣይ ነገር ነዉ

  • @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
    @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ በማለትክደስብሎኛል አናደከኝ ነበር

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 หลายเดือนก่อน +8

    በቲክቶክ ነው ያገባት ለዚያ ነው የፈራ አንተ ምን አገባህ ዝም በል

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የወንድ አለቅላቂ አትሁን ቢያነቡ ሰ እሱ መምህር ነው ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ አንተ እንኳን አለህ አይደል በየሴት ቤት የምትዞር ጡረተኛ ቢያመውም ሰንቱን መከራ አልፏል አንተ ከቻልክ መሰረትህን ኢቲዬብ አታርግ ሰራ ጡረተኛ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 4 หลายเดือนก่อน

    አሁን ከልጅቱ ጋር ስለተጣላ መንገድ አጊንተህ የስጦታዉን ስም ለማጥፋት ነዉ ምታወራ ሚሰማህ የለም ቀደም ለምን አላወራህም ነበር ጥሩ አደለም ።

  • @selammoce
    @selammoce 4 หลายเดือนก่อน +3

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎😭😭😭😭😭😭

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 4 หลายเดือนก่อน +2

    atashekabtu werena hula be sew hiwet eyegebachu atefetifitu 😞😞😞😞

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 หลายเดือนก่อน

    አረ በጣም ያስጠላል ምክንያቱም እንዴት ክሚስት ላይ ካሜር ደቅኖ ይህዳል እንዴት ይህ በሺተኛ ነው

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 4 หลายเดือนก่อน

    Stotaw is right no one should trust other person

  • @IrUer
    @IrUer 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አገባህ የራሱ ሀያት ኑዉ ስራችሁን ስራ ምን አይነት ጊዜ ነዉ የወንዶች ወሬኞች የበዛበት ጊዜ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው ሰለወደደው ቀናሕ መቼም ጤነኛ ትውልድ አይደለም

  • @abdi9388
    @abdi9388 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምንኛ የተረገምክ ወረኛ ነገር ነህ? በሰዉ ሕይወት ዉስጥ ምናባክ አገባህ? ስለዚህ እኛ ምን እንድናደርግህ ነዉ የምታወራዉ? የምታስጠላ አሉባልተኛ ነህ። በሃሜትህ ነዉ የጠላህ ወረኛ።

  • @selammoce
    @selammoce 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ደማ ትግት መደገፊ እዘቀን ሲጦተ ነበራ በቀልን እዘ ጪራሰ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 4 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ስጦታዉ እልም ያለ ኦርቶዶክስ አማኝ ነዉ ይች ዱሩየ የቀጣፊ እንባ ነዉ ምታነባ ዝብላችሁ በማታዉቀዉ ነገር አትዘላብድ ጥሩ አደለም ።

  • @דמבולוהיילה
    @דמבולוהיילה 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸታም ነው እንተም የየት ነበርክ እስካሁን ብዙ አታወራ ባክህ

  • @Nyema2022
    @Nyema2022 4 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊😊😋🤐🤐🤐🤐🤑🤑🤧🤧🤧

  • @idristofik1142
    @idristofik1142 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው እንደወንድም ነው ያዬሄው

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወላዋይ ነህ

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጉርህንቁረጠው የሰውወሬ ይዘህ አትጣ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክ በትክክል ገልፅህዋል ይህ ፀበል ያስፈልገዋል

  • @yoditmamo7962
    @yoditmamo7962 4 หลายเดือนก่อน +1

    Geleba nhe

  • @MayaB-g2e
    @MayaB-g2e 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቃጣሪ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 หลายเดือนก่อน

    አኔ ተረድቼዋለሁ ልጅን በደንብ አስተዳደጉ
    ያመጣበት ትልቅ ችግር በእሊና ውስጥ ተከማችቶበታል በጣም ገብቶኞል ተጠራጣሪ አና ሰው ከጎኑ የማይፈልግ ሰው እንደሆነ አወኩ
    ግን አንተ ትላንት ምን ትል ነበር ? አሳፋሪ ትልቅ ቅሌታም ሰው ነህ ትላንት አንዴት እንዳወራህ እንዴት ስለልጅትዋ ታወራ።እንደነበረ ዛሬ ተገልብጠህ ብዙ የምታወራው ምንገዱ ነህ

  • @betelehembokretsen7644
    @betelehembokretsen7644 4 หลายเดือนก่อน

    ከፈለክ አግባት ይሄኔ ከአንተጋ ይሆናል የማገቲዉ : አንተ መሃይም

  • @SablaSalba
    @SablaSalba 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እራሥኸ ለሤቶቾ ጠበቃ ነኸ

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬኛ ምን አገባሕ ጌታ ይረዳዋል

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 4 หลายเดือนก่อน

    እይልጅ እደውጥ እሁሉም ትገባልህምንአገባህ

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 4 หลายเดือนก่อน +1

    ✅🎉

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 4 หลายเดือนก่อน

    yetemareh sew hulu yawukali yaleh manew Betam yetemera sew eko matifo new

  • @selammoce
    @selammoce 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቴ እሙን አብራከ ሠረተከ አጠለጠከት በሄድኪት ሁሉበሠለም አትለይም

    • @abrico_19
      @abrico_19  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት በስራቼው ነው እኔ እንደነሱ ማስመሰል ብችል ኑሮ የት እደርስ ነበር መሰለሽ እውነተኛን ሰው ሚወደው የለም አሁን አንችምኮ እውነት ስለተናገርኩ ነው እንደዚህ የሚያደርግሽ እንዲህ ነው የኛ ሰው

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 4 หลายเดือนก่อน

      መብቱ ነው ማራቅ የፈለገውን ያርቃል የሚጠቅመውን ያደረጋል አትለጠፊ!!!

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬሬሬ😂😂😂😂

  • @AboyoAmarenya
    @AboyoAmarenya 4 หลายเดือนก่อน +2

    አተግ እምነት ካወክ እባክህ ፀጉርህን ተቆረጥ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 4 หลายเดือนก่อน

    እስይ ምንአይትንህ ሴታስትነገርነህ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👍👍

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉 2:21

  • @betelehembokretsen7644
    @betelehembokretsen7644 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቀዳዳ ስቶታዉ ጀግና ነዉ ; በእንደአይነቱ ዉሰታም እሚነሳ አይደለም ; ምቀና ሰለበለጠህ ቀንተህ ነው በጥራቃ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 4 หลายเดือนก่อน

    አትወላው

  • @netsib3805
    @netsib3805 4 หลายเดือนก่อน

    Ye deresebeten, esu yawokal, wodo ayidelem, atiferedebet.

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 4 หลายเดือนก่อน +1

    mnn agubak ayemanot yegull newee attee zebb 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @samirakhider4444
    @samirakhider4444 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aaaa-tw2yr
    @aaaa-tw2yr 4 หลายเดือนก่อน

    Worgna neh tilant min sitle neber

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 หลายเดือนก่อน

    ጀረባክ ይደድ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ቆሻሻ ነው አረ ፈችው ፈቼው ወጭ ውጪ

  • @SuzyTsefay
    @SuzyTsefay 4 หลายเดือนก่อน

    kossha

  • @yoditmamo7962
    @yoditmamo7962 4 หลายเดือนก่อน

    Aye kewelo gorebet yesalal badobet alu wesetam

  • @sabayebio5120
    @sabayebio5120 4 หลายเดือนก่อน

    Ante man yluhal, bemehalachew atgba

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 หลายเดือนก่อน

    አቼ ውጪ ከዚ ቆሻሻ