Ethiopia: በህክምና እጦት ለ15 ዓመት ያክል የአልጋ ቁራኛ የሆነችው ወጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 943

  • @saraissam5993
    @saraissam5993 8 ปีที่แล้ว +5

    ጻድቃኔ ማርያም ትድረስልሽ
    በናታችሁ ጻድቃኔ ማርያም ውሰዶት
    ትድናለች ውይኔ እኔ እዛ ብሆን እወስዳት ነበር
    እመቤቴ እባክሽ ልጅሺን ተመልከቻት አሜን

  • @አይኒየማርያምልጅየአዛኝቷ
    @አይኒየማርያምልጅየአዛኝቷ 8 ปีที่แล้ว +1

    አይናለም ነኝ ከቤሩት።ለቤተሰቦቿ እግዚአብሄር የሚሳነውም የማይቻለውም አንዳችም ነገር የለም።ድንግል ማርያም አይደለም ሽባውን መተርተር ሙቱንም ማስነሳት ይቻላታል።ተጠራጥራችሁ ሳይሆን አምናችሁ አ.አ ለዩ ቦታው ሽሮሜዳ ወይብላ ማርያም ፀበል ወሰዷት ትድናለች ሰውን ከሰው በታች እሚያድርግ ዳቢሎስ ነው።ሰይጣን በእግዚአብሄር ፊት ሀይል የለውም።አይዞሽ እማ ትድኛለሽ ያመነ የተጠመቀ ይድናል።የምስኪኖች ተፉ ድንግል ማርያም ትዳስሽ።

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 8 ปีที่แล้ว +21

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ታሳዝናለች እግዚአብሔር አምላክ ምእረቱን ይላክልሽ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም አይዞሽ ትድኝለሽ ግን በፅበል መምህር ግርማ ጋር ብትሄድ ጥሩ ነበር

    • @muhammdhadu1956
      @muhammdhadu1956 8 ปีที่แล้ว +2

      ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt ትክክል ነሽ እህቴ ይህ የሠይጣን ሥራ ነው መ/ር ግረማ በወሥዷት ትድናለች ህክምና ምንም አያደርግላትም እመቤቴ ትድረሥላት

    • @saudiaarabiamm4950
      @saudiaarabiamm4950 8 ปีที่แล้ว

      ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt ሱበሀንአላህውይይይይ

    • @kwttt6714
      @kwttt6714 8 ปีที่แล้ว

      Saudia Arabiamm ምን ማለት ?????

    • @kwttt6714
      @kwttt6714 8 ปีที่แล้ว

      Muhammd Hadu እውነት ነው እንደውም እሷ ተስፍ አላት ፓራላዝድ ሆነች እንጂ ትድናለች

    • @fantafanta678
      @fantafanta678 7 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይማርሽ እህት

  • @SaraSara-ij9ww
    @SaraSara-ij9ww 8 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ፈጣሪ በጣም ነው የምታሳዝነው እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚሀቢሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ

  • @ኢስላም.ነውህይወቴሠሚራወ
    @ኢስላም.ነውህይወቴሠሚራወ 8 ปีที่แล้ว +9

    የአላህ ያረቢ አንተ እርዳት ያረሂሚ ካንት ምንም አይሳንህም እንተ በቅዋህ በራህመትህ እርዳት ስታሳዝኝ አላህ ይድረስልሽ እህት

    • @Fatma-vc1jv
      @Fatma-vc1jv 6 หลายเดือนก่อน

      ሡባሀንክያረብአንተያዘኞቹአዛኚነህሡባለናላህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ 8 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የኔቆንጆ በእውነትበጣምያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርሽ የኔውድ በእውነት ይሄ የሰይጣንስራነው እግዚአብሔርአምላክ ምህረቱን ይላክላት እመንትድናለህ ብሏልመድሐኒአለምክርስቶስ እምነትካለን ምንም ይሁን ምንም ይደረግልናል
    ጸበልይዛችኃትብቴዱ ጥሩነው እግዚአብሔር ቀጥቅጦያውጣላት የኔማር በአበባሽ ነው እድህየሆንሽው

  • @anaktiagamanproper1073
    @anaktiagamanproper1073 8 ปีที่แล้ว +4

    ፀበል ውሰዷት ሀኪም ክራንች ነው የሚሰጥ እንጅ ከዚህ በሽታ ሊያድናት አይችልም በሽታዎች ሁሉ አጋንንት ናቸው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሽ እናም ድንቅ ስራውን ቆመሽ እንድትመሰክሪ ያድርግሽ አሜን ፡፡

  • @qwe943
    @qwe943 8 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ በጣም ታሣዝናች እዴት ነዉ ማግኘት የሚቻለዉ ኦ አምላከ እሥራኤል የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ በሡ ሁሉም ያልፋል

  • @alemleta5963
    @alemleta5963 8 ปีที่แล้ว +4

    egezabeheri. yemareshe yeni konjo setasazeni adirashachuni setugie

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 7 ปีที่แล้ว

    እር እባካችሁ በእግዚአብሔር ታመኑ ሱባዬ ውስዱ። ቅዱስ ዮሐንስ ጸበል ይውሰዷት አባቴ ይህን ያህል ዘመን ማቆየት ለምን አስፈለገ ኤትዮጵያ የበርከት ሀገር ናት እኛ ግን አናውቃትም እዝህ የማይድን በሽታ ወደ ኢትዮጵያ በመሂድ ፈውስን ያገኙት ብዙ ናቸው። ምነው አባቴ ንስሀ ገብተው ሱባዬ ያዙ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታምሩን ያሳዮታል።

  • @hamimergassa3510
    @hamimergassa3510 8 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አይኗ ክርትት ይላል እግዚአብሔር። ሆይ እባክህን ህዝብህ ጉብኝ እባክህን አባታችን ይቅር በለን!!

  • @መባልመሆንአይደለምሀሜትም
    @መባልመሆንአይደለምሀሜትም 8 ปีที่แล้ว +5

    ወገኖቸ አባ መምህር ግርማ ወንድሙ ወዳለበት ቦታ ይውሰዱና ያስጠምቁ እግዚአብሄር ይፈውሳታል ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ

    • @najatnuru7141
      @najatnuru7141 7 ปีที่แล้ว

      መባል መሆን አይደለም ሀሜት ምስጋና ነው አባ ግርማ ግን የት ነው ያሉት በእውነት ብፈልግ ባስፈልግ አጣኻቸው ተባበሩኝ

    • @sameraomar9031
      @sameraomar9031 5 ปีที่แล้ว

    • @sameraomar9031
      @sameraomar9031 5 ปีที่แล้ว

      መባል

  • @yesinn6222
    @yesinn6222 6 ปีที่แล้ว

    እግዞ መሀርነ ክርስቶስ አተ እጅ እና እግሬን ጤናዬን አማልተህ ስለሰጠህኝ ፈጣሪዬ እዴት ላመስግንህ

  • @lomneshmulu4313
    @lomneshmulu4313 8 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይማርሽ እህቴ እናንተም መልካም ስራነው የምትሰሩት ፈጣሪ ያግዛቹ በርቱልን በጣም አሪፍነው ለወገን ደራሽ ወገንነው 💔✋😍

    • @fhhuu7330
      @fhhuu7330 7 ปีที่แล้ว

      ፀበል ዉሰዱት ትድናለቺ ዉይይት እህቴ

    • @fruetfruet1101
      @fruetfruet1101 5 ปีที่แล้ว

      ምንማለት አልችልሁ አመቤቴ ጨርሶ ትመረሽ

  • @neyfeneyfe7855
    @neyfeneyfe7855 8 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ኡፍ ኡፍ እገዚያብሄረ የማረሸ ወየኔ እህቴ እባካችሁ ወንደሞቿ ምምህር ግርማ ጋር እምጧት የሄ ዉጪም እያደነትም እንደወ ብእገዚያብሄር የሁነባችሁ ፀብል ወሠዷት

  • @fd7923
    @fd7923 8 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍ ያአላህ በጣም አዛዘነቺኝ
    ወይ የኛ ነገር አረ አይዞችሁ የተቻለን አናረጋለን እሻአላህ አላህ ይርዳችሁ 😭😭😭😭

    • @salamjay8223
      @salamjay8223 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @marthaile960
    @marthaile960 8 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ፈውሱን ትላክልሽ እህቴ አይዞሽ ፀበል ውሰድዋት ትድናለች ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል !!!

  • @ameleworklove6481
    @ameleworklove6481 8 ปีที่แล้ว +31

    እፍፍፍፍፍፍፍአፈር ልብላ እግዛብሄር ይማርሽ ምህርቱን ይላክልሽ እህቴ እባክሽ ፀበል ውሰዶት እባካችሁ

    • @genetketema8215
      @genetketema8215 8 ปีที่แล้ว +1

      amele work love ,

    • @SA-op6qx
      @SA-op6qx 8 ปีที่แล้ว +2

      Genet Ketema አግዘው አማርና ክርስቶስ እመብርሃን ትድረስልሽ እህቴ

    • @aminnaaminna8101
      @aminnaaminna8101 8 ปีที่แล้ว

      endet aregen new yemeneredat weye fetareye

    • @ትንሳኤየእመቤታችንየማርያ
      @ትንሳኤየእመቤታችንየማርያ 8 ปีที่แล้ว

      S A አሜን አሜን አሜን

    • @sositena5207
      @sositena5207 8 ปีที่แล้ว

      betam tasazenalech E/g yemarat lesew ye mayichal lesu yechalal

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 8 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ምህረቱን ፈውሡን ይላክልሽ

  • @hawuletmohammedmuhammed8696
    @hawuletmohammedmuhammed8696 8 ปีที่แล้ว +5

    ለሀውለውላ ቆተኢለቢላ አይኔ ምን አይት ጉድ አየብኝ
    ውይይይይይይይይ ጭቅላቴ ፈርሰ በለቅሶ
    ህዋ ሱባሀነሁ ወተአላ ሁሉን አዋቂና አስተካካይ ጌታ ምንም የማይሳነው እሱ ብቻ ይድርስልሽ

  • @sofintayalew7594
    @sofintayalew7594 8 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ

  • @saramohamd7448
    @saramohamd7448 8 ปีที่แล้ว +6

    ወድሞቸ ወደ መምህር ግርማ ውስድት እግዚያብሄር ይፈውስታል

  • @አይዞህያልፋን
    @አይዞህያልፋን 8 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ካንችጋር ይሁን እሱ አይሳነዉ ፈጣሪ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 8 ปีที่แล้ว +5

    እፋ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም አላህ ምህረቱን ያውርድልሽ የኔ እህት

  • @nhjfjf9424
    @nhjfjf9424 8 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክልሽ

    • @Ass-jv5jy
      @Ass-jv5jy 8 ปีที่แล้ว

      ምስራች የማሪያም ልጅ Nhjfjf ውይ እኔ የሚገርመኝ የክርስቲያኖች ኮመልት አንዶ እመቤት ትዳርስልሺ ትላለች አንዶ ኦዚጉኦ ይድርስልሺ አንዶ እየሱስ እንዶ እዚጋቤር ወዘተ ምኑን ዘርዚር ምኑን ልተወው ጉድ ነው ስነት አምላክ ነው ያላችሁ ክክክክክ አልሀምዱድላህ ምስጋና ለአላህ ሱብሁን አላህ አላህ ልብ የስጣችሁ

    • @ዉርዬየኔ
      @ዉርዬየኔ 8 ปีที่แล้ว +1

      ጦይባ ቢንት ኢስላም Ass ምን ይመለክትሻል አንቺን ታዲ ስለ ራስሽ እምነት ካወቅሽ በቂ ነው ስለ ክርስትና እምነት ጥልቅ ሚስጥር ለማወቅ ከ አህዛብ መውጣት አለብሽ ገባሽ እግዛብሄር ለ ቅዱሳን የሰጣቸውን ክብር እኛ ሰዎች ልናናቅ አይገባንም ለዛ ነው እንጅ እኛ 1 አምላክ ነው ያለን ይሄን ደሞ ታቂዋለሽ እህት ለማንኛውም የናተ እምነትም ሀይማኖት ነው ተብሎ ይከበራል እንኳን ክርስትና

    • @nhjfjf9424
      @nhjfjf9424 8 ปีที่แล้ว +1

      +ጦይባ ቢንት ኢስላም Ass አንች ምን አገባሽ ስለራስሽ ሀይማኖት እወቂ እሺ ባንች የተነሳ ሌሎች ሙስሊም ወገኖቻችን እንዳታሰድቢኝ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እህት አፍሽን ስጊ አገር የጋራ ነትነው እምነት የግል ናት ሀይማኖቱን የሚወድ የሰው ሀይማኖት አይነካም እግዚአብሔር ልቧና ይስጥሽ ግን ትክክለኛ ሙስሊም አደለሽም የሆንሽ .....

    • @hjbvj157
      @hjbvj157 8 ปีที่แล้ว

      ምስራች የማሪያም ልጅ Nhjfjf h

    • @hjbvj157
      @hjbvj157 8 ปีที่แล้ว

      ምስራች የማሪያም ልጅ Nhjfjf h

  • @ሰላምሰላምሰላሚና
    @ሰላምሰላምሰላሚና 8 ปีที่แล้ว

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል እና ወደ ፀበል ብትወስዷት ትድናለች የሚል ተስፋ አለኝ እግዚያብሄር ምህረቱን ያምጣልሽ የኔ እህት

  • @genetabate9064
    @genetabate9064 8 ปีที่แล้ว +51

    ይሄ የአጋንት ስራ ነው ጌታ ኢየሱስ ይገልብጠውና
    እባካችሁ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል እመኑ ትድናለች ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ጋር ውሰድዋት ትፈወሳለች ሀኪሙ ኢየሱስ ነው

    • @rihamadina8517
      @rihamadina8517 8 ปีที่แล้ว

      እግዚ አብሔር ይማርሽ አሱከክፉ ነገር ይጠብቀን

    • @safiameneyesusyadenalizawd971
      @safiameneyesusyadenalizawd971 8 ปีที่แล้ว +1

      genet abate እውነት ነው የተላት ስራ ነው አባካቹ ውሰዳት እየሱስ የድናል

    • @መሳቅመሳቅነውአመሌ
      @መሳቅመሳቅነውአመሌ 8 ปีที่แล้ว +2

      genet abate በስማም ከመናፍቅ

    • @mimilahailu5776
      @mimilahailu5776 8 ปีที่แล้ว

      genet abate egziabhir yadnal gn nebyu ermiyas husin degmo manew?ayi menefk egziabhir yigestsachihu

    • @smartturbo1072
      @smartturbo1072 8 ปีที่แล้ว

      genet abate

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 7 ปีที่แล้ว

    አምላክ ይርዳሸ እመኑ እና ፀበል አሥገቧት ትድናለች ምናለ ጉዳቱ ሣይጠና መልእክቱን ብታሥተላልፉ አይ ሠው። የኛ ነገር ሥንያዝ ጭብጥ አንሞላ እመቤቴ ትዳብሥሸ ከጭንቅ ታውጣሸ

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 8 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ምህርት ይላክልሽ እፍፍፍፍፍ

    • @AaAa-bn3jt
      @AaAa-bn3jt 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሺእህታቸን

    • @AaAa-bn3jt
      @AaAa-bn3jt 5 ปีที่แล้ว

      የገሩንስምማንአላቸውተአልያዝአለኝ

  • @nevergiveupnevergiveup2461
    @nevergiveupnevergiveup2461 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምሕረትን ይውርድልሽ እነትዋ

  • @gamilahgamilah5405
    @gamilahgamilah5405 8 ปีที่แล้ว +3

    ግን አንድ ነገር ይገርመኛል የኢትዩጵያ ዝነኛ ባለ አብቶች አብታቸው ዝነኛ ያደረጋቸው ምኑ ላይ ነው ዝና በዱኒ ያላይ እንጂ አኬራላይ አይገኘም እናም ተባብራችሁም ቢሆን እደነዚህ አይነቶችን ድረሱላቸው

  • @Ass-jv5jy
    @Ass-jv5jy 8 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም የሚያሳዚን ነገር ነው አላህ ይድርስልሺ ያረብ

  • @ሀይማኖትእኔነኝምንጃር
    @ሀይማኖትእኔነኝምንጃር 8 ปีที่แล้ว +51

    አባ ግርማ ጋር ወሰዳት ገቢ የውስጥ ስትገባ ቆማ ትሄዳለች እግዚአብሔር እውነቴን ነው

    • @rigeatweldearegaym4712
      @rigeatweldearegaym4712 8 ปีที่แล้ว

      yene k onjoo Amelia

    • @tsehayhabsha765
      @tsehayhabsha765 8 ปีที่แล้ว +2

      ምነው አባባ ግርማ አባባ ግርማ ትላላችሁ እሳቸው አምላክ አደረጋቸዋቸው እኩ
      እግዚአብሔር ይድረስልሽ

    • @elan836
      @elan836 8 ปีที่แล้ว +2

      ሀይማኖት እኔ ነኝምንጃር አባ ግርማ ሠዉ እንጅ ፈጣሪ ነዉ እንደ አላህ ያሸራት

    • @ብባልስ
      @ብባልስ 8 ปีที่แล้ว

      ሀይማኖት እኔ ነኝምንጃር መዳን በፈጣሪ ብቻ ነው

    • @chuchueshete3757
      @chuchueshete3757 8 ปีที่แล้ว +1

      elan ه ከፈጣሪ በተሰጣቸው ፀጋ በሁለም ነገር ላይ የእግዚያብሄር ቃል አለ አዎ ፈውስን ታገኛለች !!

  • @himanushabash1950
    @himanushabash1950 8 ปีที่แล้ว

    ወላዲት ኪዳነ ምህርት ሆይ ድረሽላት አይዞችሁ የምህረት አምላክ የድግል ማሪያም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ ምህረቱን ይላክላችሁ

  • @saadaseid4825
    @saadaseid4825 8 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀንአላህ.አላህይድረስይርዳሽ

  • @weldeab9707
    @weldeab9707 8 ปีที่แล้ว

    ኣምላክ ምሕረቱ የውርደልኪ!
    how we can cantact her(family)?

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 8 ปีที่แล้ว +7

    የቅዱሳን አምላክ ይማርሽ እናት እርሱ ሚሳነው የለምና ይማርሽ

    • @lubabalubaba3324
      @lubabalubaba3324 7 ปีที่แล้ว

      lidu yasnake lij አላህ ይድረስልሽ

    • @idontknow6056
      @idontknow6056 7 ปีที่แล้ว

      አላህ የሽርሽር እህት

  • @elenabraha1777
    @elenabraha1777 8 ปีที่แล้ว

    Egziabiher ybarkachu yezi program azgaj yehonacgu ehtachn egziabiher ymarsh

  • @kadreykadrey6052
    @kadreykadrey6052 8 ปีที่แล้ว +4

    ሲጣን ይወናል ያስርት ከእክምና ውጭ ሌላ መላ ቢፍልጉ አላህ ይርዳሽ

  • @melat717
    @melat717 7 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እደኛ በደል ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን
    እውነት አልቅሼ አልቅሼ እራሴን አመመኝ እናም እግዚአብሔር ሳይታሳብ ይፈውስሽ ጨርሶ ይማርሽ

  • @rozefikr9903
    @rozefikr9903 8 ปีที่แล้ว +11

    ግን ሲያወሩ እሥካሁን ፀበል ሢሉ አልሠማሁም እጦጦ ማርያም ወይም መምህር ግርማ ጋር ቢወሥዱዋ የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል ምረቱን ይላክላት

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 8 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ፀበል ትወሰድ፡ትደናለች፡ትደናለች፡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @dinamulvey5452
      @dinamulvey5452 8 ปีที่แล้ว

      sisite tklemariam awo ewnet new teble. betwsduwat tednalech !!

  • @ALAL-fe1xt
    @ALAL-fe1xt 8 ปีที่แล้ว +15

    እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
    ፈውስ ታህሳስ 28
    ቤላ 18 ታክስ ማዞርያ 200 ሜትር ገባ ብሎ በስተ ግራ በኩል
    +251968583761
    እርግጠኛ ነኝ ትድናለች እባካቹ ወደዛ ውስዱዋት
    በሴው ዘንድ የማይቻል በእግዝአብሔር ዘንድ ይቻላል አሜን

    • @ALAL-fe1xt
      @ALAL-fe1xt 8 ปีที่แล้ว

      ትድናለች። በሴው የማይቻል በእግዝአብሔር ዘንድ ይቻላል አሜን

    • @ttkaleb2534
      @ttkaleb2534 8 ปีที่แล้ว

      Ewnt naw La eg/r yechalale

    • @rabiharabi9098
      @rabiharabi9098 8 ปีที่แล้ว

      alhe afeyasehen yemleselsehe hakeme bete eko sebebe nwe

    • @tsehayhabsha765
      @tsehayhabsha765 8 ปีที่แล้ว

      ተባረኩ

    • @umerhassan3386
      @umerhassan3386 8 ปีที่แล้ว

      በፈጠራችሁ የሀኪም ጉዳይ አይደለም የሸይጣን ልክፍት ነው

  • @kukikonjo7866
    @kukikonjo7866 8 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይማሪሽ ሁሉም የቻለዉ እርሱ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @zelalemademe8880
    @zelalemademe8880 8 ปีที่แล้ว +42

    እመቤቴ ትድረስልሽ እህቴ

    • @sofiyamohammed1402
      @sofiyamohammed1402 8 ปีที่แล้ว +1

      zelalem Ademe
      egizbhier yirdatie weyyyyy
      meain lirgieshi ehti

    • @mohmedkuweat7461
      @mohmedkuweat7461 8 ปีที่แล้ว +1

      እማምላክ ትድረሥልሽ

    • @maliyausaman7882
      @maliyausaman7882 8 ปีที่แล้ว

      Yaa Al😂😂😂😂😂😂

    • @فيصلالاحمري-ظ8ص
      @فيصلالاحمري-ظ8ص 8 ปีที่แล้ว +6

      zelalem Ademe መምህርግርማጋብትወስዱአት.ትድናለች.አገልግሎትሲጀምሩ

    • @sultan99kaabi76
      @sultan99kaabi76 8 ปีที่แล้ว +1

      فيصل الاحمري እሱ ምንድነው?

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ጘ7የ
    @ፍቅርእስከመቃብር-ጘ7የ 8 ปีที่แล้ว

    እማዬ መድሀኒአለም የምህረት እጆቹን ይዘርጋሽ

  • @amaheriklanguge3705
    @amaheriklanguge3705 8 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ይማርሽ

    • @gfyhuu2839
      @gfyhuu2839 5 ปีที่แล้ว

      ፀበል ውሰዶት በፀበል ነው የምትድነው

  • @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ
    @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ 8 ปีที่แล้ว

    እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ እንዲት ብይ በረዳሆሺ

  • @iloveethiopia7555
    @iloveethiopia7555 8 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ አላህ ይድረስልሽ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 8 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሽ፡ እህት
    ፀበል ወሰዶት፡

  • @gashu1222
    @gashu1222 8 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ይድረስልሽ እህቴ .

    • @bateyga2391
      @bateyga2391 8 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማረሽ

    • @aass-db9vx
      @aass-db9vx 7 ปีที่แล้ว

      እግዘአብሔር ጨሪሶ ይመሪሽ ምንራቱን ይለክልሽ አይዞሽ

    • @marounstephan6406
      @marounstephan6406 7 ปีที่แล้ว

      Hi00251944726158

  • @samatednoteheluf3902
    @samatednoteheluf3902 8 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ካንተ የሚሳን የልም ባይኔ ምህርትህ ጎብኛት ።

  • @dbdhddhdhdhdj293
    @dbdhddhdhdhdj293 8 ปีที่แล้ว +3

    እመቤቴ ትርዳት ያላ እሶ ሌላ ምንም አይርዳትም

    • @rabeaaahmed2022
      @rabeaaahmed2022 8 ปีที่แล้ว

      Dbdhddh Dhdhdj አለህ ይሁነሽ

    • @angelcola6112
      @angelcola6112 8 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zinashfekede2572
      @zinashfekede2572 8 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ ትርዳሽ ምረቱን ትላክልሽ

  • @edennagash4071
    @edennagash4071 8 ปีที่แล้ว

    gazetenoch tebarku betam Kongo sira eyeserachu new .

  • @alemkonjo3973
    @alemkonjo3973 8 ปีที่แล้ว +3

    እር ፅበልውሠዶት በሸታው የሀኪም አይደለም

    • @rabiharabi9098
      @rabiharabi9098 8 ปีที่แล้ว

      ለሀውለውላ ቅዋ ትኢላቢላ ቅዋው ከአለህ ነው አለህ ያሸረሸ

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 8 ปีที่แล้ว

    እውነት ተባረኩ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እናመስግናለን

  • @maziyednglmaryamlij8613
    @maziyednglmaryamlij8613 8 ปีที่แล้ว +5

    አረ ኣባ መህምህር ግርማ ውስዷት በናታቹ

    • @kebebush1184
      @kebebush1184 8 ปีที่แล้ว

      mazi hayabe ewnatishn nw please wusadute plzźzzzz

    • @senaityohannes1957
      @senaityohannes1957 5 ปีที่แล้ว

      መምህር ግርማ በዛ ትቦ የባሰ ሊገላት ነዉ

  • @gvhfhgg433
    @gvhfhgg433 8 ปีที่แล้ว

    የአላህ ለአተየሚሳንህ የለም ያለነበረውን እምሰጥ የነበረውን እምትወሰድ አተነህነ ያረቢ አተሺፌሀ እሻፌ

    • @linaliiina5221
      @linaliiina5221 8 ปีที่แล้ว

      abatu fetara hoye beke bemehretk gobegnat ere betam tasazenalech

  • @teketelerkelo7607
    @teketelerkelo7607 8 ปีที่แล้ว

    "በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን"?

  • @Bizuneshs
    @Bizuneshs 8 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ለዚህ ቤተሳብ የሚመክረው ለእግዚአብሔር የሚሰናው ነገር የለም በእምነት ወደ ፀልያን ውሰዱ ትፈወሳለች

  • @dengelenatagebelejkebatano958
    @dengelenatagebelejkebatano958 7 ปีที่แล้ว

    አይዞሸ እናት እመቤቴ ትማርሸ እወነት ወቅሸት ሙታሳው ቅዱሰ ገብርኤል ውሰዷት ድና ትመጣለች አኪም የማይችለው እግዚአብሔር ይችላል ሰለዚ ቅዱሰ ገብርኤል አባዮሐንሰ ጋአ ውሰዷት እባካቹ

  • @tigisttadele4023
    @tigisttadele4023 6 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ እህትየ እናንተ ቤተሠቦቿ ግን እባካችሁ ከልባችሁ እግዚአብሔርን እመኑና ወደ ፀበል ውሰዷት

  • @hayt.weloyewa846
    @hayt.weloyewa846 5 ปีที่แล้ว

    ያአላህ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ፈጣሪ ምርቱን ያውርድ ያአላህ

  • @ahbashnegnalmujesimulkafir5764
    @ahbashnegnalmujesimulkafir5764 8 ปีที่แล้ว

    ያ አላህ ልብ የሚሠብር ነገር ነዉ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያመዉላና

  • @saralegess2467
    @saralegess2467 8 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ በምህረትህ አስባት አሜን

  • @sima7475
    @sima7475 8 ปีที่แล้ว

    በሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል እማምላክ አለሁ ትበልሽ እህቴ እግዚአብሔር የተበጠሰ ነፍስ የሚቀጥል ነውና እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @mekedesyeju9170
    @mekedesyeju9170 8 ปีที่แล้ว

    abetu fetari eredat eredat selek kutr enedet magnet ene enechelaen?

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 7 ปีที่แล้ว

    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ርሱሎሏህ አላህ ያድንሽ ያረብብብ

  • @አርሴማደጀን3
    @አርሴማደጀን3 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ድንህል ማሪያም ክልጆ ይቅርታ እና ምህርቱን ትለምንልሽ የኔ እናት መድሀኒአለም ይድርስልሽ በጣም የማሳዝን ታሪክ ነው

  • @ababtba6753
    @ababtba6753 8 ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለምና እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ትዳሰሽ እሚያሳዝን ታሪክ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @sunyitdaniel8607
    @sunyitdaniel8607 7 ปีที่แล้ว

    በጸሎት እረደሸለሁ ጌታ በፈዉስ እጆቹ ይዳስስሽ እህቴ ♥

  • @myloveismymomajip2073
    @myloveismymomajip2073 8 ปีที่แล้ว

    እእእእእእእእእእእእእእእ አመመኝ ውሥጥ ተሠማኝ ፈጣሪዬ እባክህን አሥበን ኢትዮን ጎብኛት

  • @bezagatkebedehdjgjggi8460
    @bezagatkebedehdjgjggi8460 8 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም አዝኛለሁ ድንግል ማሪያም ትጎብኝሺ ከልጅዋ
    ከልቁል እግዚአብሔር ፈውስን ትለምንልሽ ፈጽሞም ይማርሺ ።

  • @tarikuwagetu1220
    @tarikuwagetu1220 8 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ

  • @መውዲፍቅር
    @መውዲፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ህዝብህን ጠብቅ

  • @sltanhbash559
    @sltanhbash559 8 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄ ሚረቱን ይላክልሽ ደሞም አይዞሽ እግዝአብሄረ ይፈውስሻል ትድኛለሽ

  • @selam4647
    @selam4647 8 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔርይማሪሽ እህታችን

  • @እማፍቅር-ኈ8ዐ
    @እማፍቅር-ኈ8ዐ 8 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ኪዳነምህረት ፀበል ነው የሚያድናት የኔ እናት ኪዳነምህረት ምህረት ትላክልሽ እፍ

  • @sahaisahaisahai507
    @sahaisahaisahai507 6 ปีที่แล้ว

    Egziabher ymareshe betam yasaznal

  • @mimiethgiegzaberyebarkh1972
    @mimiethgiegzaberyebarkh1972 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማሀሪ ነው ፀበል ውሰድዋት

  • @selamleethiopiaselamlehage3008
    @selamleethiopiaselamlehage3008 8 ปีที่แล้ว

    egezabiher yemaresh yene ehit emetey teredash

  • @aynalembeyena3222
    @aynalembeyena3222 7 ปีที่แล้ว +1

    he enko yesexan sira yihonal be hunet weda tsebal yizachu betihedu betam arif new

  • @yalemsaad9380
    @yalemsaad9380 8 ปีที่แล้ว

    egziabher yidreslat abetih amlake hoy bemihreth asben

  • @አገሬእናቴእወድሻለሁ
    @አገሬእናቴእወድሻለሁ 8 ปีที่แล้ว

    Egziabher Ydreslsh Yene Enat Uffff Amlake

  • @zumrasuliman2300
    @zumrasuliman2300 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የኔ እናት ጤናሽን ይመልስልሽ ያረብ

  • @mohammadaysha597
    @mohammadaysha597 8 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ምህረቱን ያውርድልሽ

  • @ነፃነትአበበ
    @ነፃነትአበበ 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምለክ ይርደችው
    እማብረሀን በሚልጀወይ ይደግፍርት

  • @ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ
    @ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ 5 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ያረቢ እኛኪ ሰወች አላህንአናመሰግነውም ወላሂ አላህ ይድረስላችሁ ማላት እኛ ሰውች ሙሉጤናእያለንሰርተን እየበላን አይስደት አይኑይጥፋእንላለን ሱባሀንአላህ ብቻ ሁላችንንም አላህ ሂዳያይስጠን

  • @seniytgetnate9035
    @seniytgetnate9035 8 ปีที่แล้ว

    እባካችሁን ፀበል ውሰዷት ለውጥ ታገኛላችሁ ህክምና ምንም ለውጥ አይኖርም እግዚአብሔርን ብቻ ለምኑ እባካችሁን

  • @asiaasia8626
    @asiaasia8626 8 ปีที่แล้ว

    ufff egziabher yemaresh yene konjo be wenta yemal

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-خ1س

    አላህ ይዘንልሺ የኛ ጌታ አላሁ ስባኽነው ታአላ እረሁ እረህም አዛኝ ነው ደሞም የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላሁ ሱባኽነው ታአላ እንድህ ይለናል እቁራአላይ አንተ ሙሀመድ በአቅመ አዳም በህመም በድህነት በልጁ ማጣት በተለያየ መልኩ እንፈትናቸው አለን የታገሱትንም በጀነት አበሺራቸው ይለናል እናም አላህን አመስግኑት የናት እና ያባት ዱአ አላህ ዘድ በሩ ክፍት ነው እና ለይል እየተነሳችሁ ሁለት እረካአ ስግዷችሁ ዱአ አድርጉ እንሻአላህ አላህ ያሺራታል ሙስሊም ከሆናችሁ ክርስቲያን ግን ዱአም ብታረጉ አላህ ዘድ ተቀባይነት የለውም በአላህ ስለጋዷችሁ በአላህ ላይ የሚያጋራ እዱኒያ ወልአሄራ ተጠቃሚነት የለውም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ እኛንም በቀጥተኛው መንገድ ያፃናል

  • @berhanvillamor7438
    @berhanvillamor7438 8 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር አምላክ ይዳብስሽ እህቴ

  • @coolandthegun5235
    @coolandthegun5235 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እህቴን እኔ ምንምን ልበል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ሆና ትዳብስሽ እሷው ትማርሽ የኔ እናት እይይይይ

  • @niema.ahmedenmahbubaaman7195
    @niema.ahmedenmahbubaaman7195 8 ปีที่แล้ว

    አላህ ምህረቱን ይላክልሽ እህታችን

  • @elfmoges1483
    @elfmoges1483 7 ปีที่แล้ว

    መድህኒያለም፡አባቴ፡ድንግል፡ማርያም፡እናቴ፡ከንደዚህ፡አይነት፡ፈተና፡ሠውረኝ፡

  • @saravfcfcfvgdd1423
    @saravfcfcfvgdd1423 8 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይድርስልሽ እህታችን
    ፀበል ውሰዷት
    እስኪ እህት ወንድሞቸ እህታችንን ለመርዳት እንሞክር በተቻለን አቅም በጣም።ታዛዝናለች
    እግዚያብሄር ይርዳሽ ውይይይይይ

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምለኬ በምህራት አይኖች ታማለከት ወድሞቼ ወቅሼት ገዳም ውሰዱአት

  • @leonisaresumadero1677
    @leonisaresumadero1677 7 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን እህቶቸ ወንድሞቸ ይህ የሰይጣን ስራ ነው እባካችሁ ፀበል ውሰዶት

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 8 ปีที่แล้ว

    አይ እህቴ ምስኪን በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይማርሽ አቤቱ ጌታየ በምህረት ጎብኛት

  • @hanawolloywa640
    @hanawolloywa640 8 ปีที่แล้ว

    weyyyy betam new lbe yminkaw. egezabiher ynarat