The idea was great but the actors are not as talented. I feel like she just become famous because she’s pretty. Lots of repeated words and it feels like they are reading the scripts. Just my opinion
The film story is good but this ' ትንሿ እህቴ ; ትልቋ እህቴ' line repeating thousand times is so irritating... and in one scene when the sister car was broken down the other two changed cloth and continue the same scene while the sister was at garage and on the same scene that day the sister went to gym while her car was at garage...too much confusing scenes in one day...it's film but they are not trying hard enough to make it real...
I believe the film can convey an intersting message to the society. It's touching! All is about "Forgiveness". But there are numerous silly mistakes which were able to be corrected by letting professionals to comment and evaluate the acting and script pretty much before broadcast film to the public. Changing clothes in one single scene, and the now and then repititive phrases between the sisters it seems to be too much. Anyway it's a good job as far as people can learn moral from the film.
በአረብ ሀገር ተሠዳ የምትሠራ እህት ሁሉ ክብር ይገባታል ጀግና ነች ታታሪ ነች የምትሉ ለራሣችው👍
የኔ ጀግና 🤗
🙊🙊💓💓
ጄግና ነን
ሰላም ለዚህ ቤት አዲሰ ነገ አበረታቱኝ በቅንናት መጣዉ
👏👏👏👏👍
ለፍቅር ስለፍቅር ስለሆነ ምርጥ ፊልም ይሆናል እግዚአብሔር ሀገራችን ፍቅር በፍቅር ያደርግልን መልካም ምኞት ጥሩ ስለሆነ ለሀገሬ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ
ሚሚ አግቢኝ በፈጣሪ!
@@danielworku3962 kkk enen agbagn bnatik dnigil negn
@@danielworku3962 ተፈላልጎ እንጂ ደስ የሚለው ትዳር በልመና የማይሆን ነገር ነው🙅የሚስማማ 🙋♀️እኔ
@@hirutamare885 ሂሩት ደሰ ይለኛል ኮንታክት ተደራርገን ነፃ ከሆንሸ ለጋራ ሂወት መጋባት ደሰ ይለኛል።ድግል ነኝ ላልሸውኳን አላምንም ዋናው እሱ አይደለም ቁምነገሩ ።እኔ በጣም የምወደው ዳሌዋ በጣም ያላደገ በጣምም ያላነሰ በቃ ምኑን ልበልሸ እማትሰለች ሴት ትሰበኛለች በተለይ ደሞ ከፈሯ ያማረ ይሁንልኝ።
@@danielworku3962 eshi chger ylelwim tru Daley alegn 😂
ወደ እናት ሀገሬ ልገባ 7ት ቀን ቀርኝ እሥኪ ሠላም ግቢ በሉኝ ውዶች
አላህ ሰላም ለናት ሀገርሽ ያብቃሽ መልካም ጉዞ
መልካም ጉዞ እህት እመቤቴ አትለይሽ
በሰላም ግቢ 🥰🥰🥰
Yene ehite ba salam gebi
Selam gbi
ይችን ኮመት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏
አሜን. አንችንም ይጠብቅሽ ሰአዲ
ዝም በሉ እናንተ! አርፋችሁ ተቀመጡ! ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ! ሰላም ነው?
አሜን አሜን
አሜን🙏
Amen amen amennn
የእመብርሀን ልጁ ሀገራችን አማን ቤተሰባችንን ሰላም አለማችን ፈቅር ያድርግልን መልካም መዝናኛ ጥሩ ፊልም ይመስላል👏👏
በቅንነት ደምሩኛ
በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስላምዋ ይምልስ
ፍጣሪ ሆይ ለሃገራች ሰላም ስጠን በስደት ያለን
የቤተስቦቻችን ክፍ ነገር አያሰማን አሜን🙏🙏
አሚን ያረቢ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen amen amen yney kongo
አሜንአሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እናቴ ና አባቴ ናፍቆታቸው ሊደፋኝ ነው አላህ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
ልረግምሽ ነበር ዝተት ስለ ፊልሙ አኮምችምዴ ያልናፈቀ ማን አለ
Egzyabher yagengn Hulachenenem
@@አበበችአየለ-ነ8መ የኔ ውድ ፊልሙ ላይ ያሉትንማ ኢትዮጵያ መሆናቸውን ሣሥብ ጭራሽ አባቴ ይናፍቀኛል
@@hiwihiwi8360 አሚንንንን የኔ ውድ
Egizabiher ba salam yaganagnshi
ምን አለ ፊልም ለማየት የምጎጎውን ያህል የግአእዜቤርሔር ቃልበሰማ
በቅንነት ደምሩኛ
ትክክክል እኔም ጨምሮ
ትንሽ ትንሽ የሀይማኖት ትምህርት እሠማለሁ እኔም ችግሩ አለብኝ
እኮ ጥሩ ሀሳብ ተናገርሽ ስንያዝ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን መፈለግ በምቾትም ሆነ ባልተመቻቸ ሁኔታ ለእግዚአብሔር ግዜ እንስጥ
Batikekile yenem asebe new
ዋው አሪፍ ፍልም ምንም ፌልም ቢሆን እደዚህ አይነት ትልቅ ልብ ያለት ሴት ይብዛልን ይሄ ጀዝባ ሄኖክ ድቁ ሚባል ይቸን የመሰለች ትልቅ ሴት ነው በተደጋጋሚ እየበዳላት ይቅር ስትለው የነበር ሜላት ትውና ላይ ብቻ አይደለም ይቅር ባይነት ያላት በትክክለኛ ባህሪዋም እደዛው ላይ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁልግዜም ይቅር ባይነትን ስበኩ ሁለረግዜም ትልቅ ልብ ይኑርሽ በተርፈ አድናቂሽ ነኝ
😮😮😮
በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ።
መንፈሳዊንነት ያለው ይዘት ነው
በይቅርታ ላይ የተመሰረተ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው።በዚህ ዘመን ግደለው በለው የገደለህን አሳደው
የሰደበህን ስደብ አይንህን ያጠፋውን አይኑን አጥፋው ላይ በሆንበት ሰዓት እንዱህ ደስ የሚል መንፈሳዊ ይዘት ያለው ነው እና እጅግ እናመሰግናለን
በርቱ
ዋዉ ያምራል ለሁላችንም የይቅርታ ልብን ለሁላችንም ያድለን እግዚአብሔር አምላክ
Ending is amazing
ፈጣሪ ሁላችንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን
አሜን በሉ
ስለ ይቅርታ የሚያስተምር እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው😘💚💛❤ ባህሬንና ሜሉ ደራሲውን ጨምሮ ፊልሙ ላይ የተሳተፋችሁትን በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም በርቱልን 👍💚💛❤
ለሠውልጅ ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ጤናውን ይሰጠን🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገር ውስጥም ያላቹ💚💛❤️🙏
አሚንን🙏🙏❤
አሜን። ለኮሜንቱ ምርቃን ነዉ ፊልሙን ገናላይ ነዉ😍😍😍😍
የእውነት ከፊልም ውጭ የእውነት ቢሆን በጣም ደስ ይላል የይቅርታ ልብ ቢኖርን አምላክ የይቅርታ ልብ ያድለን ❤
አሜን አሜን አሜን
ዋው በጣም በጣም የሚገርም እየሱሰ የይቅርታ አምላክ ነው በደልን የማይቆጥር እግዝአብሄር የተመሰቸነ ይሁን ጌታ የይቅርታ ልብ ይሰጠን
ዋው ሜሊ ድቅ ድቅ ነው ምናለ ሰው ሁሉ የበደለውን ይቅር ብሎ የክርስቶስን ቃል ብፈጽል ይሆ ድራማ የጋህዱ አለም ነው በጣም ወድጀዋለሁ
ሃሪፍ ፊልም ነው ይቅርታ ከምንም በላይ ነው አስተምሮኛል ያው ግን ሚጢጢ ታላቆ ትንሾ ስትሉ ብዙ ደቂቃወች ሄድብን
ሌላው እባካችሁ ፊልም አይታችሁ ስለ ፊልም አስተያየት ስጡ ላረባ ላይክ ስው እንዲስጠኝ ብላችሁ የግል ህይወታችሁን ላይፍ አትጻፍ ቆቅ ነው ያላችሁኝ
ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ደስ ይላል
ምን አለበት ሁሉም ፊልም እንደዚህ አስተማሪ መሆን ቁጥር 2 ይጨመርልን🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እኔ ግን ከዚህ ፊልም በጣም ብዙ ትምህርቶችን ወድጄዋለሁ🌹 በጣም ደስ ይላል ግን ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን የምትለው like አሳዩኝ🙏። thanks😍😍😍
The idea was great but the actors are not as talented. I feel like she just become famous because she’s pretty. Lots of repeated words and it feels like they are reading the scripts. Just my opinion
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ ሜልዬ የኔ ቆንጆ ልዬ እኮነሽ ማማየ አሪፍ ፊልም ወጥቶላችሆል እኛም እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ለሁላችንም ይቅርባይ ልብ ይስጠን።
ዋው በጣም ደስ የሚል ፍቅር የተሞላበት አስተማሪ ፊልም ነው
ፊልሙን በጣም ደስ ይላል ሁሉም እንደ ፊልሙን ቢሆን ንሮ የሰው ልጁ ሁሌም በሰላም ይኖር ነበር ግን ?? አይደለም 👍🙏
በጣምአሪፍፍልምነው
ሜሉ ያለችበት ፊልም እንዴት ነው ሚያምረው ዘርሽ ይብዛ የኔቆንጆ
እንኳንም ክርስትያን ሆንኩ ስለ ማህተባቹ በጣም ደስ ብሎኛል ይመቻቹ ፈጣሪ ይባርካቹ
ዋውው በጣም ደስየሚል ፊልምነው አስተማሪነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
ከፊልሙ ውስጥ ትልቅዋ ሚጢጢ ትንሽዋ ተደጋገመ ከዛ ባለፈ አሪፍ ነው
ይቅርታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ነው ይቅር የምንባባለው ልብ ይስጠን ይቅርታ ይበልጣል እትዮጵያዊን ይቅር እንባባል
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ነው የይቅርታ ልብ ይስጠን እንደሜሉ
አስተማሪ የሆነ ቆንጆ ድርሰት ፊልም ነው ምክኒያቱም ሰው ሱስ ሆኖበት አይ ዘር ፍም ብዙ ምክንያቶች ይኖሩታል ልክ ፊልም ላይ እንደተመለከትነው ከባድ የሆነ የኑሮ ፈተና ቤተሰብ አልባ መሆን እረድዳት ደጋፊ ማጣት ብዙም ምክንያቶች ኖረውት እንደ ስራ ገንዘብ ማግኛ ሊወጡ ይችላሉ እነሱን መመለስ የሚቻለው ግን በእስር ሳይሆን በፍቅር በማቅረብና በእምነት ቀርቦ ስራው ልክ እንዳልሆነ እያስረዱ ከዛ ስራ ማውጣት ብቻ ነው
ግን እንደኔ ናችሁ ወይስ እኔ ፊልም ከማየው ኮሜት አይቼ አሪፍ የሚል ከበዛ አያለው ግን 😊ኮሜቶች ካልጣማቸው እኔም አይጥመኝም 😀😀
እኔም
እኔም ኮመት ሳላነብ ፊልም አልጀምርም ሚስኪኖች ነን በሰው ሀሳብ የምንራመድ😏😏😏😏😍😍
@@mimiimimoo9434 😍የዋህ ነን
ምርጥነዉ
እርስ በርስ እውነተኛ ፍቅር ይኑረን እባካቹ እባካቹ እባካቹ የሚበልጠውን እናስቀድም ባህሬን እና ሜላት በጣም እናመሠግናለን
ፍቅር በህገ ልቦና እንጂ በህገ መንግስት አይሆንም ያመቱ ምርጥ ንግግር ህገመንግስቱ ሀገራችንም አላስከበረልንም
በቅንነት ደምሩኛ
ዋው ቃላት አጠቃቀማችሁ በጣም ነው የተመቸኝ በጣም ያስተምራል ሰላማችሁ ይብዛ
ይችን ኮመንት ምን አምሮኛል አጥርቡርሴ ኡፍፍፍ ዱሮ ኮመኔት እያነበቤኩ ነበረ ፊልሙን የምጨርሰው ያሁኖቹስ ኤጭጭጭጭ እስኪ ስለፊልሙ አውሩ ለማንኛው ሾፍ አድርጌ እመለሳለሁ
በጣምደሰየሚልፊልምነዉ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ባያላችሁበት ይጠብቃችሁ
እፍፍፍ መቼ ነው አንጀት ጠብ የሚል ፊልም የምትሰሩት መድከማችሁ ካልቀረ
ከዚህ የበለጠ ጦርነት ይሁንልህ?ጦርነቱንም ስታየው ነው የሰነባበትከው ስንት አይነት አይምሮ የዞረበት አለ
በጣም አሥተማሪና ምርጥ ፊልም ነው
Betam asetmari new wawe meluy ena cedre hunachu new yesrachut wawe betam Enamsgenaln
ድርሰቱ አሪፍ ነው ግን ፊልሚ ስሜት አይሰጥም ሚጢጢ ምኗ ነው ሚጢጢ ሀሀሀ😋😋😋😋
ወይ ዚነት ልክ ነሽ ክክክክክክክክ ሚጢጢ
ዋውውው ምርጥ ፊልም ምን አለ ሁሉም ሰው ይቅርታ የሚለው ነገር ሁሉ ልክ እንደዚህ ፊልም በተግባር ቢኖረው ሜላት የምወዳት የተዋህዶ ልጅ ናት ፊልሙ ላይ ደግሞ በገሀድ አሳየችን ተባረክልኝ
ሜሉየ ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው ማህተብሽን መቸም አውልቀሻት አታቂም አሁንም በቤቱ ያፅናሽ
ዜ
ጵ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ለፍቅር ሥለሚልጠርእሱና ልጁን ሥለምወደው እስቲ ልየው ሢሦጥል ፍቅረኛየጋር ብዙም ደሥተኛ አይደለሁምጨእሥቲ ፈጣሪ አይለያያችሁ በሉኝ የሠው ደሥታን የምቶዱ
ሜላት ውድድድ እናንተስ በlike
ብጣዕሚ ጽብቕትን ማሃሪትን ፊልም❤❤❤
በጣም ጥሩ ፊልም ነው።
አሪፍ እና አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ሜሉየ ጎበዝ ይመችሽ
The film story is good but this ' ትንሿ እህቴ ; ትልቋ እህቴ' line repeating thousand times is so irritating... and in one scene when the sister car was broken down the other two changed cloth and continue the same scene while the sister was at garage and on the same scene that day the sister went to gym while her car was at garage...too much confusing scenes in one day...it's film but they are not trying hard enough to make it real...
Absolutely am hate that's words too upset it
I believe the film can convey an intersting message to the society. It's touching! All is about "Forgiveness". But there are numerous silly mistakes which were able to be corrected by letting professionals to comment and evaluate the acting and script pretty much before broadcast film to the public. Changing clothes in one single scene, and the now and then repititive phrases between the sisters it seems to be too much. Anyway it's a good job as far as people can learn moral from the film.
እውነት ነው ፊልሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ የኮንቲኒቲ ችግር አለበት
ውይ እድሜ ልኬን ጥሩ ነገሮችን እድስራ አስተማሪ ፍልም በጣም ነው እምነመስግነው
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ሰተት አለው ያው እኔ ሞያው የለኝም ግን ያስተዋልኩትን ልገራቹ ወክ እናድርግ ብለው ሲሄዱ የነበረው ለይ የልብስ ሰህትት አለው መጀመርያ የነበረው ልብሰ ከደቂቃዎች በዋላ ሌላ ልብሰ ቀይረው ነው ሚታየው አስተካክሉ
Inem ihen comment yetsaf sawu ale biye siflg anchin agegnawign inem germognal
@@brightdreamtube7423 ልብ ያለው ያለ አይመሰለኝም
Lik nesh bizu ye libise sehitetoch alut
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ፊልም!!!
መጨረሻዉ ተመችቶኛል አሪፍ ነዉ አሥተማሪ
ያረብ በስደት ያለነዉን አላህ በራህመቱ ይጠብቀን😢
በጣም ደስስ የሚል 😘😘😘
melu betam yemtwedeji neshi yimechish ke andebetsh yewetut kalat hulum yimechugnal 🙏🙏🙏
መቼስ ሁሉ ነገር ፊልም ላይ ነው ሚማርከው የእውነት እንኑረው ቢባል አንዱ የምሩን ሲኖር አንዱ ሳሙና ይሆናል በቃ ይኸው ነው ፉልሙ ግን ደስ የሚል አስተማሪ ነው ተማሪ የለም እንጂ!
🤣😂😂😂
Meloye ejege ashetemar flmi nwe yene kojo egezabhr yetbikeshe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
ገና አይቼ ሣልጨርሠዉ ሠለቸኝ ሚጢጢ እህቴ ታላቄ በዛ እወድሻለሁ እዴ ምድነዉ
0999614116
ክክክክክ በቅንነት ደምሩኛ
@@selomonendalew265 yante nuw
@@selomonendalew265 ምድነው ይሄ ታያ
@@selomonendalew265 የዚህ ቁጥር ባለቤት እንዳት ነህ ደህና ነህ😂😂😂
Betam arif tebareku
እኔኮ የሚገርመኝ ቆይ ኮሜት ስለፊልሙነው ወይስ ሁሉም ስለራሱ እርህራሄ ነው የሚያውራው ለምድነው
ፊልሙን ቡያዮትና ቢማሩበት ኑሮ ስለ ፊልሙ ነበር የሚጽፉት ሲጀመር አላዮትም ካዮትም አልገባቸውም
ገብቱዋቸውም ከሄነ ደሞ ጠንነት የጎደላቸው ይመስሉኛል
Lb slemineka new!
ወይ ጉድ የኛ ሐገር ፊልም ሀሀሀሀሀሀሀ መናፈሻ ከመሔዳቸው በፊት የለበሱት እና ከሔዱ በኋላ ያለው ይለያያል !!! directeru gerami new lol
Always when u watch Ethiopian movie from the beginning u will know the end 😆😆😆😁😁
ስለፊልሙ ሳይሆን አስተያየት እሚሰጡት ሁሉም ስለእራሳቸውሂወት ነው ይሀኮ ስለፊልሙ የተማራችሁበትን ነገር ማስቀመጫነው😂😂😂😂
ምን አይነት የእብድ ዘመን ነው 1 ስለፊልሙ ኮሜንት ሚሰጥ ልጣ(🙄) አዘንኩ በጣም!
ለኔ ፊልሙ ቆንጆ ነው የምፈልገውን ትምህርትም አግንቸበታለሁ።ህዝቡ ማገናዘብያው ለቋል ሳያየው ነው አስተያየት የሚፅፈው ግን እኮ አንተም ስለፊልሙ ያልከው ነገር የለም
የዚህ ፊልም ርዕስ እህቴ ቢያረጉት ይሻላል አደረቁን እኮ
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁለት የተረጋጋቹ ተወናቹበት ባህሬንና ሜሉ
ያሳዝናልም መጨረሻው ደሞ በጣም ደስ ይላል
ሰላምፍቅር አድነት መተሳሰብ መዋደድ ለሀገራችን ጥጋብለተራቡ ደስታን ላለቀሱ ጤናን ለታመሙ የሰማይ ፀጋን ጀነትንለሞቱ መፅናናትን ቤተሰቦቻቸውን በሞት ላጡ ይሁንልን አሚን በሉ የረፍት እጀራ ላረብአገሯሴት
በደል በይቅርታ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
ምርጥ ትምርት ነው ወላ ማሻአላህ
አረ ኡኡኡኡውውውው በማርያም ምንም አይመችም ሚጢጢዋ እህቴ ትልቋ እህቴ ይደብራል በጣም ቢቸግር ነው !!!
ምን ቺግር አለዉ ዉዴ ለእኛ ትልቅትሁን እንጅ ለእህቷ ሁሌምትንሽናት እኮ ያዉ እናት ልጇ ምንም ቢያድግ በያረጅም ለእሷግን ሁሌም ያዉህፃን ነዉ እና እህትም ለእህቷእንደዛዉ ያዉ ፊልምም ቢሆንም ሀሳቡ እንደዛ ይመስለኛል ካስቀየምኩሽ ይቅርታ እሺ ዉዴ
@@رابيهرابييه አረ ችግር የለውም ያው አስተያየት መስጠት ግድ ነው የሚሰማህን ግን ፊልሙ የሞተ የተሞዘዘ ነው ማርያምን !!!
@Semayat Fanta ጥሩ ነገር ስላልተሰማኝ ነው የገለፅኩት እናም ብዙ ፊልሞች አሉ ይሄ የሌለ ነው ማርያምን !!
@@رابيهرابييه እዉነት ነዉ እኔ እህቴ ቲንሽቷ ነዉ የምትለኝ ምን ችግር አለ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም
እስኪ ዘረኝነት እደ እኔ ያስጠላው ማነው
ደስ ሲል በርቱ
ክክክ ወይ ሚጢጢዋ ክክክክክ ይቺን የምታክል ኩታል
ክክክክክክክ
ክክክክክክክክክ አለመሳቅ አይቻልም
ክክክ
ያዉ ሥለማታይ ነዉ ሚጢጢ የምትላት ብላቺሁ እለፉት
ክክክክክ
ዋዉ አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ ተባረኩ...
አስተማሪ ፊልም ነው ❤
ወይኔ የመጀመሪያው ደስ ባይልም መጨርሻው. ግን በጣም ደሥሥሥ ይላል ወላሂ ዋውውው 😘😘😘😘
Uuuf ደብሮኝ አዲስ ፊልም ፍለጋ ያልገባሁበት የለም ሳስስ ሳስስ 😒እግሬ ቀጠነ እኮ ወጌ😂
kkkkkk!
Wowww perfect filme
የእህትማመቾቹ ንግግር ግን ቅባት በዛበት ሲደብር የሁለቱ ሁኒታ እስከ መኪናው ሊበላሽ ባለው ደቂቃ
በጣም ደስ እሚል
ሜልየ ለእምነትሽ ለኣምላክሽ ህግ ያለሽ ፍቅር እዚ ፊልም ላይም ኣንጸባረቅሽው ። ልብሽ ውስጥ ምን ያህል የቤቱ ፍቅር እንዳለሽ ምልክት ነው። ከዚ በላይ የፈጣሪ ፍቅር ልቦናሽ ላይ ይምላልሽ ። ወንድምሽ ና ኣድናቂሽ ከ ኣስመራ
ዋው አምላኬ ሆይ እዲህ አይነቱን የይቅርታ ልብና እውነተኛ ፍቅር ስጠን
ማነው እንደኔ አዲስ ፊልም የናፍቀው ነበር እኔማ ባይኔ ነው የዞርው
እኔ የአጣዬዋ ቀበጥ የሠፈሬ ልጅ ሠላም ነሽ
@@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ እንዴት ነሽልኝ ❤
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ አለሁልሽ ክብሩ ይስፋ ❤👈
የ መጨረሻ የወረደ ፊልም
ኮመንት ለማንበብ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር
kkkkkkkkkk😃😄😃😄😃😜
ክክክክክክ እኔላይ ይድፋሽ
ክክክክክእ ከልቤን
ክክክክክክክክክ እኔንቆጆ አሳቅሽኝ
😀😀😀😀😀😀😀
ዋው በጣም ጣፍጭ እና አስተማሪ ስራነው ደስ ስትሉ 😍😍😍
አዲሰ የሚሸሩ ፈፊልሞች በጠቅላላ በጣም ነዉ የሚደብረዉ
በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው _👍👍🙏🙏
ደስ አይልም ዛሬ ሁለተኛ ልጄን ነብሰጡር ነሽ አሉኝ
አቤት አቤት ገራሚ ነው 👏👏👏👏👏
አሪፍ ነው ድራማው❤ ግን ምንድነው ሚጢጢዬዋ ትልቋ በዛ ዋይ ስኳርም ሲበዛ ያስጠላል😠
😂😂😂
ደስ የሚል ፊልም ነው
አሪፍ ነው እንደ ግል አስተያየች
ት ትንሿ ትልቋ መባባሉ ባይበዛ ጥሩ ነበር ደግሞ ሚጢጢዋ የሰፈሩን ሰዎች ቂጥ አሰባስበው ነው እንዴ የሰጧት 🙈🙈🙈😜😜😜😜
ክክክክክ
ክክክክ😬😂 እኔም እያልኩ
ትንሿ ትልቋ እህቴ ደጋገሙት ደሞ የቃና ኮፒ ነው