#26/12/16_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @MaritoMri
    @MaritoMri หลายเดือนก่อน +3

    ዎናዉይቅሪታመጠየቃቸውነው,ቤተክሪስቲያንንእሚዳፈሩሰወች,ፈጣሪልቦናይስጣቸው❤❤❤❤❤❤

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 หลายเดือนก่อน +1

    ልኡልዬ ተባረክ

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ነን 40ጅራፍ የሚገባን የነሱን ፊልም እየተከታተልን
    ትምህርት ብንማር ስለ ሀይማኖታችንን😢

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Woyni-d3h
    @Woyni-d3h หลายเดือนก่อน +8

    ለምነ ካህኑ ዴኤን ኤ እዴሰረ የመነኩሴዋን አውነት አታወጡላቸውም ፍትህ ለማሆይ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 หลายเดือนก่อน

    ምክንያቱም ጨዋዋ አምለስት ሙጬ ስላለችበት ነው ይህንን ሁሉ ያደረገችው እግዚአብሔር ያክብርሽ ቤተክርስቲያንሽን ስላከበርሽ❤

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x หลายเดือนก่อน +2

    በኦርቶዶክስነታችን ድርድር የለም። በእምነታችንና በሥርዓታችን እንኮራለን።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአቤሔር ይመስገ ቃሌ ሕይወትያሴማልን አሜን

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 หลายเดือนก่อน +3

    ያቺ መናፍቅ የኛ ቤተክርስቲያን ወይም የኛ የተባለ ቦታ ማየት አፈልግም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤ኣረ ኦርቶዶክሳዊያን❤ላይክ❤እናድርግ❤ለኛ❤ጥቅም❤ነዉ❤በእዉነት❤😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ መልካምነው ግን ልቦና ይሥጣቸው ያማል 😭😭😭በተዋሕዶላይ ይሔንን ያሕል መሖን

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا หลายเดือนก่อน +1

    ተዋህዶለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-gu5nd
    @Sara-gu5nd หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስግን

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ ትልቅነት ነዉ ዋናዉ ከስተታቸዉ መማራቸዉ ነዉ ተዋህዶን የደፈረ መጨረሻዉ አያምርም❤❤❤

  • @yoditezemen151
    @yoditezemen151 หลายเดือนก่อน

    💯💯💯👍👍👍

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 หลายเดือนก่อน +3

    መናፍቃን ለምድነው ቤተክርስቲያን የሚገቡት ደፋረ

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS หลายเดือนก่อน +1

      ጠቋር ነዋ😢

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotn yasemaln❤Orthodox tewahdo lezelalem tnur❤

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሁሉንም ቆንጠ ጥ እያደረገ ወደእውነተኛው ቤት ይመልሳቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ቤተክርስቲያን ከፍ ከፍትበልልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 หลายเดือนก่อน +1

    EGZEABEHEIR yemesgan❤❤❤❤

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቋር የጴንጤ መንፈስ ዋን ወርልድን አላማ ለማሳካት የሚሰራው

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube หลายเดือนก่อน +3

    ❤🎉❤🎉

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛኛኛ እዳይደገማችሁሁሁ እናተ ቱልቱሎችችችች ክብር ሐፈጣሪሪሪ ይሁንንን🤲🤲🤲

  • @emebettomass
    @emebettomass หลายเดือนก่อน +4

    ኦቶዶኮሶች አተመልከቱት የ666ነገር እያለማመዱ ነው ደሞ ለአማርኛ ፌልም ኩረጁ ብቻ ለሚያሳየን መፍቴው በእጃችን ነው አለማየት አለቀ

  • @workineshadugna
    @workineshadugna หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +2

    ቤተክርስቲያን ዉስጥ እንደዚህ አሻንጉሊት መስላ መታየትዋ መጣም ቢያስቆጣንም ይቅርታ በመጠየቃቸዉ ይቅርታቸዉን ተቀብለናል

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا หลายเดือนก่อน +1

    በተዋህዶነቴእጅግኮራለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluneshmola-v1h
    @muluneshmola-v1h หลายเดือนก่อน

    Egziabeher yimesegen lilochum digami sihetete endayefetr yiredale yihene ygaletachihu betam enamesegenalen bertu

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน

    ምን እኒሕሕሕ አርቲስቶች ብቻቻቻ የደብሩምምም አባቶችችች ወተውው ሕዝቡን ይቅርታይጠይቁቁቁ አባቶችችች ይቅርታጠይቁቁቁ ሕዝበክርስቲያኑንንን ምናስባችሁነውው

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነዉ ይቅርታ መጀመሪያ መነኩሴ ደፋሪወችና ተባባሪ ካህናትን አፅዱ አሁንም አቡነ አብርሀም ለምን ዝም አሉ ፎቷቸዉ እስኪዘቀዘቅ ነዉ የሚጠብቁ እነዚ ማንን አይተዉ ስርአት ይኑራቸዉ ማህበረ ቅዱሣን እያወቁ ሤትን ማባረ ር ምን ይሉታል

    • @genetaragaw6031
      @genetaragaw6031 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @ተክለእስቲፋኖስ
    @ተክለእስቲፋኖስ หลายเดือนก่อน +4

    ኦርቶዶክ የሆናችሁ you should boycott the movie.

  • @selb6614
    @selb6614 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ምን አስበውነው በእምነትላይ ቀልድ አለንዴ ያውም ብዙዎቹ ኦርቶክክ ናቸው ወግቶ ይማር ማለት እንደኔ እምነታችንን እያጠለሹ እንዲ ማለት ይቅርታ ማለት ምንድነው?

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ያላል ግን አተ ደስታህን በልኩ ብታድርግ አርፍ ነው ስተታቸው ማረማቸው ሰበር ዜና ያስብላል ማስተዋል ይጎደልክ ጅል እንዳተ አይነቱ ነው ቤተክርስቲያንን የምያስንቀው

    • @yaros_2
      @yaros_2  หลายเดือนก่อน +2

      መልካም አስተካክላለው

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS หลายเดือนก่อน +1

      ​@yaros_ወንድሜ በጣም አትደሰት 😢ነገ ደግሞ ሌላ ይፈጠራል ፈተናዋ በዝቷል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን😢rtat

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 หลายเดือนก่อน +2

    Yebetechiristyan sireat ahunim bihon tenker adirigi masikeber gid new. Betechiristinachin hulem ashinafi nech

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen หลายเดือนก่อน +1

    You know why still there are a lot people didn’t know what is Orthodox but we are Orthodox that why most of us make mistakes every time. But God is great that why we are alive.

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ብለው በመቁረጣቸው መልካም። ግን ሌሎች Agenda ይዘው በየቤተክርስቲያንቱም ገብተዎል! America ያለ ቤተክርስቲያን ችግሩ ምንድነው? ለምንድነው መዘምራኖች እራሳቸው ያፍንጫ ጌጥ ምእመናኑ lipstick እየተቀቡ እየገቡ ነው። አባቶች ዴንታ የላቸዉም

  • @firaolnegese8180
    @firaolnegese8180 หลายเดือนก่อน +2

    Yekiret meteyiku teru nw gn filmu metefet wayim ede adis mesert

  • @genet-b5s
    @genet-b5s หลายเดือนก่อน +1

    በኦርቶዶክስ
    ድርድርየለም

  • @seblewengellseblewengel
    @seblewengellseblewengel หลายเดือนก่อน

    Wendmachn sntu alu yemigebu yemidefru netela adrgew libistk adrgew Suri adrgew yemigebu Alu bebealat yemigebu Alu bayne Aychalew

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotn yasemaln❤Orthodox tewahdo lezelalem tnur❤

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x หลายเดือนก่อน +2

    በኦርቶዶክስነታችን ድርድር የለም። በእምነታችንና በሥርዓታችን እንኮራለን።

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄርለሁሉማሥተዋሉንያድለን❤❤❤ተዋህዶተዋህዶተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikradisDejene
    @FikradisDejene หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤