ሰበር ዜና - ከሶማሊያ ያልተጠበቀ ዜና ተሰማ በኢትዮጵያ ላይ ተነሱ ግብፅ ሱማሊያ ገባች ውጥረት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    th-cam.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 125

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 26 วันที่ผ่านมา +29

    አልሸባብ ኢትዮጵያ ያላጠቃት ስላዘነላት ሳይሆን ደህና አድርጋ ስለወቀጠችው ነው

    • @Ethiofxstrategy
      @Ethiofxstrategy 26 วันที่ผ่านมา +2

      😂❤

    • @zd820
      @zd820 26 วันที่ผ่านมา +2

      @@ET-vd2uw ያቁናል 1978

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 26 วันที่ผ่านมา

      አለሸባብ መስራቻ ኢትዮ. መሆናን አታቅም እንዴ ሶማል ህዝብ በተረጋጋ እንዳይኖረ ኢትዮጵያ በአሜሪካ ፈቃድ አልሸባብ መሰረቱት.አሸባሪዎች ብላ የምትጠራ አሜሪካ ራሳ እየመሰረተች አገሮችን በውግያ እያተራመሰች ነች

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@zd820አጋዴን ወሰዳቻት ሶማል ያለ መረጋጋት እንድትኖር አደረጋቻት ይህ ነው ወይ ጀግንነት. አልሸባብ ኢትዮጵያ ነች የመሰረተችው. ያቁናል ብለህ ወደ ትምክህት አትግባ.

    • @zd820
      @zd820 25 วันที่ผ่านมา

      @@TaherJemal አወ ያቁናል እንኳን ይች ንፍጣም ሱማሌ የጣሌን ጦርም አላሸነፈም ኢትዮጵያ ለማንም የማትንበረከክ ሀገር ናት አትቃጠል አንተ የግብፅ ድቃላ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 26 วันที่ผ่านมา +17

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 26 วันที่ผ่านมา +16

    ኢትዮጵያ ሃገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

    • @zd820
      @zd820 25 วันที่ผ่านมา

      @@SamA-wk2jq Amen

  • @YameneSir
    @YameneSir 26 วันที่ผ่านมา +12

    ግብፅች መፈሪዎች ናቸው ድል ለአገሬ ኢትዮጵያ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 26 วันที่ผ่านมา

      ግቢፂን እዳትፈሩት ኤራሱ እግዝአቢሔር ርመታል::

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e 26 วันที่ผ่านมา +10

    ከኢትዮጵያ ጋር የማይታይ የሰራዊት አምላክ አለ ከነዚህ ሃገራት ጋር ማን እንዳለ ይናገሩ ጉዳዩ እንደዚህ ነው የሚታየው !!!!!!!!!
    Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 26 วันที่ผ่านมา +5

    እኛም እንደ ሌላው አንድ ቀን ሀያል የምንሆንስት ቀን ሩቅ አይደለም ይህንንም የሰማዩ አባት ያደርገዋል!!!

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 26 วันที่ผ่านมา +4

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @zd820
    @zd820 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ

    • @badrea36
      @badrea36 26 วันที่ผ่านมา +3

      አሚን ❤

  • @addisalemayehu898
    @addisalemayehu898 26 วันที่ผ่านมา +5

    አፍሪካ በምቀኝነት እና በክፍት የተሞሉ መሪዎች ነው ያሏት አንድ ሀገር የወደብ ተጠቃሚ ልሁን ብላ መግለጫ ስትሰጥ ዝም ብለው መልስ የሰጠውን እንዲ ተባብረው ለማጥፋት መጣር የአፍሪካ ስልጣኖች ላይ ያስቀመጥናቸው ሰዎች ሳይሆኑ ሴጣኖች ናቸው አብረን ከመለወጥ አብረን ማከክ የሚወዱ ናቸው ከነዚ ይገላግለን እግዚአብሔር

    • @zd820
      @zd820 26 วันที่ผ่านมา

      @@addisalemayehu898 Amen

  • @user-vm5df6wt9z
    @user-vm5df6wt9z 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ ጠባቂዋ አይተኛም አያንቀላፋም ፈጣሪያችን ሆይ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 26 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚአብሔር ነዉ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 26 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ. ሀገሬ. ኢትዮጰይ. አላህ. ከሴረኞቺ. ይጠብቅሺ. ከውስጥም. ከውጪም. ይረብ

  • @Mubarik-hq5sb
    @Mubarik-hq5sb 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለኢትዬጵያ ሀገሬ🙏🙏🙏

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 26 วันที่ผ่านมา

    አቤት ፈጣሪዬ አንተው በቸርነትህ አንተው ጠብቀን በተለይ ከጎአቤት ምቀኛና ተንኮለኛ ጠላት😢

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b 26 วันที่ผ่านมา +4

    አልሸባብ እጅግ በጣም የሚፈራው ሀይል ቢኖር የኢትዬጲያ መከላከያ ነው ፣ደፍሮ እትዬጲያ አከባቢ ድርሽ አይልም ፈሳም ሁላ ሙያ በልብነው።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 26 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ግን ለቤት አንተ ነገረ ለኢትዮጵያ ግን ቀን አሁን አይደለም ሁሉም ለባችው ናቸው
    አገሮች በለይ በሰማይ ነው😢😢😢

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤አየሞርት የደቀቀ ሲያድባሬ ወራኛ ጥቅመኛ ግብፅ ከወሬ የዘለለ የትም አትደርስም ቻይናዊያን ምን አሉ እነዚህ ኢትዮጵያዊያን ሌላ አገር አላቸው ?

  • @user-yt6sd8ge5m
    @user-yt6sd8ge5m 26 วันที่ผ่านมา +2

    ይቀምሳሉ ይቀጠቀጣሉ

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵን,አላህ,ይጠብቃት

  • @ebomm2274
    @ebomm2274 26 วันที่ผ่านมา +2

    Selam lEthiopia ❤❤❤

  • @tube-qs5wg
    @tube-qs5wg 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ለሰውልጆች ይሁን❤❤❤❤❤

  • @MaleseyohannesGetiso-dx7ts
    @MaleseyohannesGetiso-dx7ts 26 วันที่ผ่านมา +2

    እትዮ ታሸንፋለች..ከንቱ ፉካራ ነው,,ግብፅ አመሏ ነው..ሶማሌ ተው..መንፈረገጫ..ነው

  • @user-yg2qd3zh7r
    @user-yg2qd3zh7r 26 วันที่ผ่านมา

    እኛ ኢትዮጵያን አንፈራም አላህ አለ በሀገራችን እና በህዝባችን የመጣ ጠላት ቁጣውን ያወርዳል ኢንሻአላህ በራሳቸው መከራ ይገባሉ

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v 26 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሶማልያ መጥፊያሽ ደረሰ መሰለኝ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያቀላፋም እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ተሰበሰቡብኝ ግን በአምላኪ ስም አሸነፍኳቸው ይህ ይሆናል አግዚአብሔር አለ🙏🙏👐👐👐

    • @roomiki95
      @roomiki95 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂 tey enji yewrdea Hager eaynorsh yemitebk amlak zergna

    • @zd820
      @zd820 25 วันที่ผ่านมา

      @@user-fo9rg3cu1v ያላረፈች ጣት አር ጠንቅላ መጣች ነው ተረቱ ሱማሌ ከኢትዮጵያ ጋር ሰላም ብትሆን ያዋጣት ነበር ግብፅ ና ኤርትራ አያዋጦትም መከላከያችን የኛ ፕሌናችን የኛ ይች ጉረኛ ንፍጣም ሱማሌ

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አንድነት ፍቅር ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤ፈጣሪይጠብቅሽ እማማ ኢትዮጵያ❤❤❤ ህዝቦላ እንደ ሳዳም ሁሴን ከጉድጓድ አውጥታ ሰቅላትገልሃለች እስራኤል አርፈህተቀመጥ በሉት አሸባሪው ህዝቦላ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 26 วันที่ผ่านมา

    አነተ ጀግናናናናናና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosshibru-hd2vp
    @tewodrosshibru-hd2vp 26 วันที่ผ่านมา

    ማርት በእስራኤል ላይ አይሰራም።

  • @amehasamson8520
    @amehasamson8520 26 วันที่ผ่านมา +1

    ግብጽ አደለም ሶማሊያ ለምን እንደ ሰላቢ ስትሽከረከር አህጉሩን አዞርም የዲቃላ ልጆች በላቸው ::

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 26 วันที่ผ่านมา

    Hagare selamsh yibza 🙏

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነው ሶማሊያና አልሸባብ መስማማት አጋጣሚው እቺ 5ሳቲም የሆነች ጅቡቲ ወደሀገራችን ትቀላቀላለች አሰብና ምፅዋም በግርግር ወደ እናት ሀገራቸው ይመለሳሉ ሲቀጥል ሀውቲ እንደ አልሸባብ ውዳቂ ቡድን አይደለም አልሸባብ ንፁሀንን የገዛ የሀገሩን ህዝብ በቦብ የሚገል ነው ሀውቲ ደሞ ታላላቆቹን ሀገር የሚገጥም ነው ኢሄ ማለት አልሸባብን ደግፎ ኢትዮጵያ ላይ አይተኩስም

  • @user-wz2qk3pr1l
    @user-wz2qk3pr1l 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሱማሊያ ምነው ሽንቴ ምሪንዳ ነው አልሽ እሳ😮🤔 !ሰላም ለሀገሬ🇪🇹💪😥

  • @amareseyoumWeldasnbet-r2k
    @amareseyoumWeldasnbet-r2k 26 วันที่ผ่านมา +8

    እኛ ኢትዮጵያዊያን አይደለም ሶማሊያና ጅቡቲ ግብፅ አለም ሁሉ ቢተባበር ኢትዮጵያዊያን ማሸነፍ አይቻልም ምክንያቱም እኛ ድምበር ተሻግረን ሌላውን ወረን አናውቅም ሁሌም እግዚአብሔር ከኛጋር ነው ስለዚህ እሳት የሆነው እጃችን ቀምሰው ይመለሳሉ ደስ የማይለው የውስጥ ጉዳያችን ነው የውስጥ ጉዳይ የሚፈታበትን መንገድ መፈለግ አለበት መንግሥት አነሱም እንደዚህ የሚፈነጩብን የውስጥ ችግራችንን በማየት ነው

    • @user-zq4li5rq7l
      @user-zq4li5rq7l 26 วันที่ผ่านมา

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @sarasara5346
      @sarasara5346 26 วันที่ผ่านมา

      Yessss selam erse bersachen mesmamate aleben kezzan manem ayinekanem yeferanale

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 26 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክክክል ብለሻል ዉዴ

  • @samri1215
    @samri1215 26 วันที่ผ่านมา

    ባለፈው ኢትዮጵያ አሊሻባብን ሶማሌ ድረስ ግውብታ ስታሳድድ የተናደዱት እርግጠኛ ነኝ ያንአስበው ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 26 วันที่ผ่านมา

    ይለይለት እኛ የቸገረን የኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ እንጂ ለውጪ ጠላትማ ስጋውን እንበላለን እነሱም አይሞክሩም

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሀገሬ

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs 26 วันที่ผ่านมา

    አልሸባበን እንደ እንጀራ ይጠቀለላሉ የተኛም ከኢትዮጵያ ጋር አይነፀፀሩም ዚም በል እግዚአብሔር ከአገር ጋር ነዉ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 26 วันที่ผ่านมา

    እትየጰያ ግቢፂን እዳተፈር እግዝአቢሔር ይመታል

  • @user-mn6ug2qr2k
    @user-mn6ug2qr2k 26 วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ከፍሽን አልስማ ፈጣሪ ይጠብቅ ልን 😢

  • @TadesseOli
    @TadesseOli 26 วันที่ผ่านมา

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሞቀጫ። ______ እርጉዝ ያገባል የሚባል አባባል ሙሉበት።

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 26 วันที่ผ่านมา +10

    ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ምልክቶች አንዱ ነው አየሱስ ከርስቶስ ይመጣል

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 26 วันที่ผ่านมา +1

      ከናዝሬት ነዉ ሚመጣዉ 😂😂😂

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 26 วันที่ผ่านมา

      ባንተ ላይ እደሌባ ይመጣብሀል እደዚህ እደቀለድክ አትቀርም​@@malikshibaz911

    • @user-kb6hm6hv4q
      @user-kb6hm6hv4q 26 วันที่ผ่านมา

      አደለም ከደብረዘት ነው

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 26 วันที่ผ่านมา

      Memtatu endemayker enawkalen slezih kedmeh erasihn azegaj were bicha mawrat ayadnim ☺️

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያን በጣም ፈርተዋታ 🤔 ያሳደኩት ውሻ ጀመረኝ ንክሻ አሉ በነጻ የኢትዮጵያን ውሃ እየጠጡ ጠገቡብን እኮ እግዚአብሔር ምክራችሁን ያፍርሰው በኢትዮጵያ ላይ የሴጣን ምክክር አይሰራም አይጸናም

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የሱማሊያን የአልሻባብን ወዳጅነት በዓለም ፊት መጠቀም ይኖርባታል:: በዲፕሎማሲው በፍጥነት መስራት ይጠበቅ ባታል። ከምንም በላይ ኢትዮያጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር መዘርጋት ይጠበቅባታል።

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 26 วันที่ผ่านมา +1

    we don't judge for this Somalia&Egypt
    Pls Ertiria(Esias) hand off from Ethiopia ok just we remind for you four decades years 1979 ok

  • @yeabsiramelese1714
    @yeabsiramelese1714 26 วันที่ผ่านมา

    1Gna 😊

  • @nigussieyirga7152
    @nigussieyirga7152 26 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 26 วันที่ผ่านมา

    ለኛ ጥሩ ነው ምንም ቢንጫጩ ወደቡ እንወስደዋለን ይለያል ባዳና ባንዳ ለዘመናት እግር ወዳድ ማን እንደሆነ ይለያል

  • @henoktesema853
    @henoktesema853 26 วันที่ผ่านมา

    ምንም ፡ የምታውቀው ፡ ነገር ፡ የለም ፡ የሻገተ ፡ መረጃ ፡ ነው ፡ ውልጊዜ ፡ ለህዝብ ፡ የምታቀርበው

  • @emuyedereje4138
    @emuyedereje4138 26 วันที่ผ่านมา

    Amlake woye mache new melkam zena yemsemaw gen🙏🥺

  • @roomiki95
    @roomiki95 26 วันที่ผ่านมา

    Meklakiya yerasu zega lemegdel nw enji Mnm ayametam

  • @1977Ilovemusic
    @1977Ilovemusic 26 วันที่ผ่านมา

    But this is not breaking news. I just heared this news yesterday!!!!

  • @Jimmy_from_Mercy
    @Jimmy_from_Mercy 26 วันที่ผ่านมา

    Remember 1979

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 26 วันที่ผ่านมา +4

    The solution to Somalia problems is to incooprste to Ethiopa States . ( ለሱማሌ ችግር መፍቴዉ ሱማሌን ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ማካተት ብቻ ነዉ።)

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 26 วันที่ผ่านมา

    Israel medemses alebat Netanyahu megedel alebet

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 26 วันที่ผ่านมา

    ahun yechi lekeskes yetroy feres wet ergtech yealsisi wesha wagawen mestet new ahun

  • @yeabsiramelese1714
    @yeabsiramelese1714 26 วันที่ผ่านมา

    meregahn endet endemtebkew abela.

  • @Kebekofficial
    @Kebekofficial 26 วันที่ผ่านมา

    ከፎቶህ ይልቅ ሎጎ ብታደርግ ይሻላል

  • @user-os1vg2ky7l
    @user-os1vg2ky7l 26 วันที่ผ่านมา

    Ere sewochi gera gebagni endet yesomale wetaderochi Ethiopia yiselexenachu sera asebew endayihon enzi Telekom mehon alebachew texenekeku

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii 26 วันที่ผ่านมา +4

    Yaa waqayoo azabotaa afanii isaanii nuraa cufii 😢😢😢😢😢 Ethiopian 🇪🇹🇪🇹 naf egii✝️✝️✝️✝️✝️✝️💪💪💪💪💪💪💪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌄

    • @ZemzemNura-oj7mn
      @ZemzemNura-oj7mn 26 วันที่ผ่านมา

      amen anilen muslima garru rabbin biyya Kenya nuf hatiksu

    • @Habeshaboy2155
      @Habeshaboy2155 26 วันที่ผ่านมา

      Be anateh tetekel metetegna

  • @user-nl9lc9hx2u
    @user-nl9lc9hx2u 26 วันที่ผ่านมา

    Selm lae Agrechin ኢትዮጵያ hulmi selmishin yebzekeni azbochu zimi bilon yimdekmu

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 26 วันที่ผ่านมา

    Who cares abichu knows what to do Ethiopia tikdam

  • @jibrilnurhussein5706
    @jibrilnurhussein5706 26 วันที่ผ่านมา

    Gin hule seber ere fitibi le seber

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 26 วันที่ผ่านมา

    ሽብር አትንዛ

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 26 วันที่ผ่านมา

    እርሶማሌያ ምን ጉዶችናቸው አይሳካላቸውም ነገራቸውግን ጡት ነካሽናቸው ኢትዮ ባለውለታዋናት እኮ

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 26 วันที่ผ่านมา

    ምንም አይመጡም!ድሮም ከካይሮ እስከ መከድሾም አሺባሪው ዘርግተው ስያተቁን የነበር ነው ግን ተሸንፈው ቀሩ ::

  • @Betegozamine-be7ec
    @Betegozamine-be7ec 26 วันที่ผ่านมา

    wey gen ante sew selchegne

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 26 วันที่ผ่านมา

    ወይ ግብፅ እንደው እንዲህ የሚያሯሩጡሽ ለሚሆን ትንሽ ቀዳዳ ባገኘሽ ቁጥር ለማስፋት እስኪ ይሁን

  • @MareymawitYemareyam
    @MareymawitYemareyam 26 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉም ነገር ፍኖዬ መልሰ አዉ

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 26 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😊

    • @user-fo9rg3cu1v
      @user-fo9rg3cu1v 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ወዶ አይስቁ ሥጋ ቁጠር ቢሉት አንድ ጣፊያ አለ ተረቱ ይህ ነው😂

  • @user-bj8fi5qk3v
    @user-bj8fi5qk3v 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኤርትራን ኣታንቡዋት ይበቃታል!!!

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 26 วันที่ผ่านมา

    እሲራኤል እዳትፈሪት እንደዊሻምጮሁት ዉሸትነዉ እግዝአቢሔር ከናተጋርነዉ

  • @roomiki95
    @roomiki95 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂ahuns ashebari eko nw yemimeran meklakiyawun ashebari

  • @wariosara1069
    @wariosara1069 26 วันที่ผ่านมา

    Akkaa oduu miliqee dhuffee tokko jettuutti EOC warra waan rabbii maale jirra ollantuma barbaaduu hundii gadii tahee jirra jedhanii waan kana irratti hundee marsaa lammaffa farhooni lammaffa guyyaa farhooni tokkoffa gadii tahee guyyaa kibxaatta dhuffuu 1/10/1446 akkaa lakkofsaa hajirati farhooni lammaffa gadii tahuu dhagenne jirra waan kana irratti hundee haqaa ergamtota rabbii guddaa Muse fi Iisaa ykn Jesus hangaa ergama rabbii nabi Muhammad SAW hundii musilm ergama rabbii nabi Muhammad SAW guyyaa tokko yuuddaa guyyaa kudhanii 10 sommuu argee fallaa kana ummaatta musilm gammachuu farhooni fi fakkaatta farhooni gadii tahee kana ummaatta musilm guyyaa lammaa waggaa dhuftuu yoo rabbii fedhee inshallah sommaa jedhee ergama rabbii nabi Muhammad SAW guyyaa 9 fi 10 kudhanii sommuu niyyaattee fedhii rabbii guddaa tatee amarii tahee kana irratti hundee dubartota musilm kaa humnaa warana Ethiopia kaa ardii rabbii zinnaa balleessuu jirtuu ummaatta somalia hubbaattee munifiqaa Somaliland dhukkee tolchuu irratti xiiyyeeffattee jirra inshallah murtadii Islamuma irratti olli hintanuu waan tateeffii ummaatta Muslim kaa ardiille 7 kammuu Yemen fi houth hangaa Iraq hangaa turkey Othman alshababii birra dhaabbaachuu cimse kabajjanii isaan gaaffadhaa sababii sababii biyyootta Africa baha kessaa humnaa mormiittuu hedduu jirra warra dhugaa gubbaa jirruu ABO fi Alshababii qofa waan tateeffii waligalte tolchuu qabdanii jedhaa
    Dabaltaa Akkumaa barbaadee fannoo fashion dabree jirra waan tateeffii ummaatta kessaa balleessuu qabeenya ummaatta kessanii balleessuu dhiissaa

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 26 วันที่ผ่านมา

    የኣልሸባብ መስራቻ ኢትዮ. ነች .የተረጋች ሶማል ከሆነች ድንበራ ተጠብቃለች አሸባሪ እያለች አሜሪካ የምትመሰርተው ተላላኪዋ ጥግተኛዋ ኢትዮ. ምን ላድርግ ምን ልታዘዝ እያለች ትኖራለች.

  • @MesretWnetu
    @MesretWnetu 26 วันที่ผ่านมา

    ጡሩነው አማራብቻ እያለቀ ዝምብላቺሁ እያያቺሁ ነበር አብረን እንጠፍለን መፍትሔ ለፍኖ ካልመጣ ኢትዮን የሚጠብቃትኳ የአማራፍኖነው እሱን አዳክማቺሁ እዚህ አደረሣቺሁት በአብይዘመን አማራተደፈረ ስለዚህ ሲገባቺሁ ፍኖን ሳትወዱ ታከብሩታላቺሁ 😂😂😂😂😂

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 26 วันที่ผ่านมา

    Ayi esrael enkuwan hizbalan hamasinm eskahun alatefashm nituhanin fajesh enji turinafa 😂😂😂😂😂gura bcha

  • @GtGt1960
    @GtGt1960 26 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር አብይ የኤሪትራው ብርጌድ ለሃመዱ ና የአፋር ሰራዊት ብሎ የሶማሌለ‍ኣን ሰራዊት ማይክ ሃመር አመሪካዊ ሲመርጥ?
    የኤሪትራ ህዝብ የሶማሌን አሸባብ ቢመርጥ ያስከፋል እንዴ?

  • @eliaskebede4732
    @eliaskebede4732 26 วันที่ผ่านมา +1

    መአተኛ ነህ

  • @genenegetu4762
    @genenegetu4762 26 วันที่ผ่านมา

    Gedel giba

  • @Ffffff6ff
    @Ffffff6ff 26 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውየ ገና ያስጨርሰናል😢

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 26 วันที่ผ่านมา +2

    የአብይ እብደት ከቀጠለ ምስራቅ አፍሪካን ያምሳል ቶሎ የአይምሮ ህክምና ያስፈልገዋል አገር መምራትም ስለማይችል ቢነሳ ለጤናው ጥሩ ነው ።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 26 วันที่ผ่านมา +1

    የአብይ አህመድ ብልፅግና እራሱ አልሸባብ አይደለ እንዴ እንዳውም የባሰ 😂

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 26 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 26 วันที่ผ่านมา

      😅😅😊

    • @DaniFkru
      @DaniFkru 26 วันที่ผ่านมา

      @@madotbelete4745 🤌👎

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 26 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ፈሳም ነዉ

  • @Ethiopian1212
    @Ethiopian1212 26 วันที่ผ่านมา +1

    የፋኖን ጥያቄ መልሶ ሀገሪቱን አንድ ማድረግ እና ጠላትን በጋራ መከላከል ይሻላል

    • @photography6969
      @photography6969 26 วันที่ผ่านมา +1

      Yefano tiyakeko seltan naw😂

    • @ET-vd2uw
      @ET-vd2uw 26 วันที่ผ่านมา +2

      ፋኖ ጥያቄው ዘረፋ እና ስልጣን ስለሆነ ተቀባይነት የለውም

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 26 วันที่ผ่านมา

      እኛ ፋኖወች በሀገራዊ ጥቅማችን አንደራደርም

  • @user-mp9tj8jf7c
    @user-mp9tj8jf7c 26 วันที่ผ่านมา

    ሶማሌ ወጥሪ😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 26 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ እርኩስ ወንድምና ወንድም አገዳዳይ መንግስት እስካለ ኢትዮጵያ እየተዋረደች ትቀጥላለች።

  • @hanihasen
    @hanihasen 26 วันที่ผ่านมา

    አንድ ዓይነት የብልፅግና ቀለም አይተናል ከሀገሩ ዚጎች ጋር የሚዎጋው የብልፅግና ጦር ❤❤❤❤

    • @MandelaRedi-rq7bf
      @MandelaRedi-rq7bf 26 วันที่ผ่านมา

      አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም እናትህ ስትደፈር አብረህ ምትደፍር ነህ እንጂ

    • @roomiki95
      @roomiki95 26 วันที่ผ่านมา

      @@MandelaRedi-rq7bfye tigray hizb ye amahara hezb bet eayfersu yemiyafenakelut enema nachew