እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ค. 2024
  • ይህንን ታላቅ የአገር ሀብት የሆነውን ካቴድራል ለማደስ የሚያስፈልገውን መዋዕለ ነዋይ ለማሰባሰብ እየሰራን በመሆኑ በጋራ አብረን የከተማችን ተጎብኚ የሆነውን ቅርስ በጋራ እንድናድስ ድጋፍ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡
    ለበለጠ መረጃ 0911243871
    ተ.ቁ የባንኩ ሥም የሂሳብ ቁጥር
    1 ንግድ ባንክ 1000003778634
    2 አቢስንያ ባንክ 53431186
    3 አዋሽ ባንክ 01320414050300
    4 ንብ ባንክ 7000022335516
    5 አባይ ባንክ 9522119824771019
    በአምስቱም ባንኮች በአጭር ቁጥር 7829
    Gofundme- www.gofundme.com/f/wkn6c4
    Fund account - www.wegenfund.com/causes/holy...
    Website- eotc-htc.org
    This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 501

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 28 วันที่ผ่านมา +187

    አስጎብኚውም ሳላደንቅ አላልፍም ደስ በሚል በእውቀት የታጀበ እርግት ባለ ድምፅ ስላስጎበኙን እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 28 วันที่ผ่านมา +6

      በተለይ፥እዛው፥አጠገብ፥ቤተመንግስት፥ውስጥ፥ያለውን፥ወስላታ፥በሰማንበት፥ጆሮ፥ይህን፥ወንድም፥ስናደምጥ፥የጨለማና፥የብርሃን፥ልዩነትን፥ያስታውሰናል።

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw 26 วันที่ผ่านมา +5

      በጣም!!! እኔም አድንቄዋለሁ

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 26 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም በጣም ተደስቻለሁ በሁሉ ነገር የበሰለ ትጉህ ሰው ነው 💯👏🙏 💚💛❤️ 👏👏👏

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s 25 วันที่ผ่านมา +37

    በስመ ስላሴ አስጎብኚው አንደበተ እርቱ ጎበዝ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ተባረክ በቤቱ ያፅናክ አቤሎ እናመሰግናለን

  • @user-ce1bb2cv3c
    @user-ce1bb2cv3c 25 วันที่ผ่านมา +17

    አቤል በጣም እናመሠግናለን በመላው ዓለም የምታቀርበው ታሪካዊ ዝግጅቶች በጣም በመመሰጥ ነው የምከታተለው አመሠግናለሁ በቅድስት ሥላሴ አስጎብኚያችን አባት የሚገርም እውቀት ከእርጋታ ጋር ተላብሰዋል ሁለታችሁንም ቃለ ሕይወት ያሰማችው አሜን

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f 28 วันที่ผ่านมา +97

    አይ አገሬ ታሪክ እና ጀግናን መንከባከብ አታቂበትም በተለይ ያሁኑ ትውልድ የራሱን ጥሎ የሰው የሚናፍቅ ከንቱ የሆን ግን አባቶቻችን እጃቸው ይባረክ .

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 26 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ጀግና አባቶቻችንን ነፍሰ ይማርልን❤❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 27 วันที่ผ่านมา +28

    በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የተዋህዶ ልጆች የአባቶቻችን ታሪክ ቅርስ በማደስ የድርሻችን እንወጣ ለቀጣዮ ትውልድ ታሪካችን እናሰቀምጥ💚💛❤😘😘😘

  • @MulePetros
    @MulePetros 28 วันที่ผ่านมา +45

    ድንቅ ነዉ የምገርም ማብራሪያ ከአቤል ጋር ጭልጥ አልኩ ታርክን ወደኋላ በማሰብ ኦርቶዶክስ ድንቅ ናት ተዋሕዶ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይበርክ ጃ ነብሶን እግዚአብሔር በአብርሃም እቅፍ ያድርግ

  • @woubit246
    @woubit246 28 วันที่ผ่านมา +62

    የህ፣ ሰው፣ ሲያብራራ፣ በጣም፣ ግሩም፣ ነው። He is very knowledgable. Thank you so much.

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 28 วันที่ผ่านมา +40

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅ አርሱ እሄን ከባድ ግዜም ያሳልፍልን ባለስልጣኖናችንም አምላክ ያስታግስልን 🙏🙏🙏

  • @Yumie4you
    @Yumie4you 28 วันที่ผ่านมา +197

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰

    • @shalom5131
      @shalom5131 27 วันที่ผ่านมา +14

      አሜን

    • @Yumie4you
      @Yumie4you 27 วันที่ผ่านมา +1

      @@shalom5131 ለሁላችንም 🥰🥰

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 26 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤

    • @befrekingpomy120
      @befrekingpomy120 26 วันที่ผ่านมา +2

      Tebareki melkam sew

    • @Yumie4you
      @Yumie4you 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@befrekingpomy120 tekebyaleh 🥰🥰🥰

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 28 วันที่ผ่านมา +21

    ቀሲስ ብሩክ ዋለልኝ ሰላም ለአንተ ይሁን! እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ። It is so Amazing explanation with rich and profound knowledge in Church History and Architecture. እጅግ በጣም ድንቅ በእውቀት የታጀበ በሚገርም እርጋታ የተላለፈ ማብራሪያ ነው። አፌን ከፍቼ ያየሁት ታሪክ ነበር። ይህን ስመለት ከመመሰጤ የተነሳ ስራ አረፈድኩ። በሀገሬ ታሪክ ኮራሁኝ! አቤል! tku

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 27 วันที่ผ่านมา +16

    ግሩም ታሪክ ነው እናመሰግናለን፣ ከታሪኩ ባሻገር ደግሞ አስጐብኝዎቹ በጣም በጣም ተመችተውኛል። ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @mihretmolla6551
    @mihretmolla6551 28 วันที่ผ่านมา +15

    ብሔራዊ ሙዚየም ውስጥ የማታስቀምጠው ራሱን የቻለ ሙዚየም ነው።እጅግ ገራሚ እና አስደናቂ ታሪክ ከማይሰለች አቀራረብ ጋር።ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 28 วันที่ผ่านมา +33

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኮራው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @AbayeYusuf
    @AbayeYusuf 28 วันที่ผ่านมา +56

    Am Muslim am. Appreciate Ethiopian Orthodox church office. Wooow. Nice work 🎉🎉

  • @eletderash
    @eletderash 26 วันที่ผ่านมา +8

    አቤላ ወንድማችን የምር እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ🙏❤

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 28 วันที่ผ่านมา +34

    አቤሎ ግሩም ጉብኝት ነበር 😍አንድ ነገር ማወቅ ያለብን በደብረልባኖስ ገዳም የአረብኛ ቁዋንቁዋ ትምህርት ይሰጥ እንደነበር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን 🤔ብዙ ቅዱሳን መፃህፍትም ከአረብኛ ወደግእዝ ይተሮጎሙም ነበር 😍አረብኛ ቁዋንቁዋ እንጂ ሀይማኖት አይዶለም 🙏ይህንን አስተያየት የፃፍኩት አስጎብኛችን " ኮፕትኮች qdst slasae wust በአረብኛ ይቀድሳሉ ስንል ሰዎች ግራ እንዳይጋቡ "ሲሉ ስለሰማሁዋቸው ነው መልክቴን አጋራልኝ አቤሎ 😍🙏

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 28 วันที่ผ่านมา +6

      ይገርማል ደብረሊባኖስ 11 አመት ኖሬአለሁ ሰምቸ አላውቅም መቸ ቤተክርስቲያናችንን አወቅናት? ለዛ አይደል መናፍቃንስ የሚፈነጩብን አይይይይይ እኛ

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 27 วันที่ผ่านมา +2

      Wow The Host Gentleman Explanation skill is amazing fact based Deep knowledge in details ,Appreciate it Sir in the last 50 years in Ethiopia History took a back seat and Cadres Hate Campaigns and fairytale took over the History lessons ✅

    • @AndnetYibelttal
      @AndnetYibelttal 27 วันที่ผ่านมา +2

      @@learntulearn848 The host man is very intelligent and religious priest 😍🙏 We really appreciate him 😍🙏😍🙏😍🙏

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 24 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነውና እሱ ለቤተክርስትያናችን ድንቅን ያድርግልን
    እናመረግናለን ወንድማችን

  • @girmah2003
    @girmah2003 28 วันที่ผ่านมา +15

    የሚገርም ነው፣ ብዙ የምንማረውና የምናውቀው ቅርስና ታሪካዊ ሀብት እንዳለን ነው የተገነዘብሁት፡፡ ሥራችሁ ይባረክ በርቱ፣ አመሰግናለሁ፡፡

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 28 วันที่ผ่านมา +21

    እንዴት አድርገው ነው ያብራሩልን !? ከእርጋታ ከእውቀት አንደበተ ርቱዕ በእውነት ለቤተክርስቲያናችን እርስዎን የመሰለ ያብዛልን በእውነት!!!!!

  • @tilayebekele5881
    @tilayebekele5881 28 วันที่ผ่านมา +12

    በጣም የሚደንቅ ታሪካዊና የቤተክርስቲያኑን ሥራ የገለጸልን ዝግጅት ። በርታ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 25 วันที่ผ่านมา +6

    ይገርማአል ውጭ አገር ነበር የመሰለኝ ለካ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው በጣም እናመሰግናለን አቤላ በክብር እና ለህዝብ መስራት ትልቅ ክብር ያሳጣል የእውነት መታደል ነው አፄ ሀይለስላሴ እድለኛ እና ጀግና ሰው ናቸው የአሁን አለ እንጂ አረመኔ 😢

    • @rahmaabdu3280
      @rahmaabdu3280 20 วันที่ผ่านมา

      est kezh temaru

  • @getachewkebede4630
    @getachewkebede4630 28 วันที่ผ่านมา +24

    አጅግ በጣም እናመሰግናለን ። ድንቅ!
    ያልተነገረለት ህንፃ።

  • @aacon1
    @aacon1 28 วันที่ผ่านมา +65

    ዋው አገሬ የመሩሽ ነገስታት ምን ያህል በእምነታቸው ጠንካራ እደነበሩ ያየውበት ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን አቤላ 🙏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 28 วันที่ผ่านมา +12

    በጣምደስ ሚል ታሪክ ነው የአስጎብኚው እውቀትና አገላለጽ በጣም ደስ ይላል😍😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏ታድሶ ለመጎብኘት እግዚአብሔር ያብቃን እናመሰግናለን አቤሎ😍🙏

  • @yodibayu
    @yodibayu 27 วันที่ผ่านมา +8

    የሚገርም ዶክመንተሪ ነው ደጋግሜ ነው የሐገሬን ታሪክ ዋው እያልኩ ያየሁት❤

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 28 วันที่ผ่านมา +113

    አቤላ 1M ስትገባ live ደስታክን ብንጋራ ደስ ይለኛል አስብበት እስኪ

    • @lemlemkebedehailegnaw2201
      @lemlemkebedehailegnaw2201 28 วันที่ผ่านมา +7

      Good idea

    • @GizachewAberaGizachewAbera
      @GizachewAberaGizachewAbera 28 วันที่ผ่านมา +5

      እሄ ሁላተኛው ነው አንዳኛው ከአንድ ሚሊዮን አልፎል

    • @embetukonjo
      @embetukonjo 27 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AndnetYibelttal
      @AndnetYibelttal 27 วันที่ผ่านมา +4

      Abel is the first million subscribers Ethiopian TH-camr in the other account 💚💛❤️🙏

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@GizachewAberaGizachewAbera yes

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 27 วันที่ผ่านมา +7

    አቤል በጣም የምትገርም ጨዋ ልጅ ነህ ።በዚሁ ቀጥልበት።

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 28 วันที่ผ่านมา +21

    እዛው ፍስለታን ልጅነታችንን ስናስቀድስ ማናቀውን ታሪክ ስላሳየህን ክብር ይገባሀል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቅርስ ታይቶ የማይጠገብ ነው እግዚአብሔር እድሳቱን በሰላም ያጠናቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 27 วันที่ผ่านมา +18

    አፄ ኃይለሥላሴ ክብርና ማዕረግ አላቸው።

    • @getachewgebremariam4665
      @getachewgebremariam4665 27 วันที่ผ่านมา +1

      እፄ ኃይለሥላሴ ነው የሚባሉት

    • @abebateklemariam7843
      @abebateklemariam7843 5 วันที่ผ่านมา

      እንዴት፡አነጋገራቸው፡ደስ፡ይላል፡ቄስስ፡እንደርጎየረጋ፡አንተም፡አቅራቢዉ፡የምታቀርባቸዉ፡ታሪካዊዎች፡ናቸዉ፡ተባረክ

  • @melesamare5675
    @melesamare5675 28 วันที่ผ่านมา +24

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤላ አንተንም እናመሰግናለን በርታልን

  • @asresabayneh2394
    @asresabayneh2394 27 วันที่ผ่านมา +6

    አላቅም ነበር ስለቅድስት ስላሴ በጣም ትልቅ ታሪክ ነው በጣም አመሠግናለሁ አቤላ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 28 วันที่ผ่านมา +66

    አቤላ ወንድማችን የምር ይሄን የተባረከ ቦታ ስላሳየኸን እጅግ እናመሰግናለን ተባረክ🙏♥️♥️♥️እንዴት ደስ የሚል ቦታ ነዉ በማርያም ስም🙏♥️

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 26 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ሁለቱም በጣም ደሰ የሚል አገላለፅ ነው የሚገልፁት ተባርኩልኝ ❤❤❤

  • @sefimedi
    @sefimedi 24 วันที่ผ่านมา +3

    4 ቀን ሙሉ ሳላየው በመቆየቴ አፈርኩ.....እጅግ በጣም ደስ እሚል ዝግጅት ነው።

  • @henokredawediasameneshheno6913
    @henokredawediasameneshheno6913 3 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነቱ የአባቶቻችን አምላክ ታላቅ ነው.ስለመልካም ገለጻቸው ቀሲስን አመሰግናለሁ አቤልየ አንተንም አመሰግናለሁ የኑግሳችን ነፍስ ይማርልን፠

  • @user-xc6pd7wn9b
    @user-xc6pd7wn9b 28 วันที่ผ่านมา +7

    እዉነትም ታላቅ ሐገር!!! ታላቅ ታሪክ ነዉ ያለን!!! ወጣቶች ከዚህ ተማሩ!! እንደ እሥራኤል ሊጎበኝ የሚችል ታላቅ ታሪክ ያለን ሕዝብ!!! ለመሆኑ በጊነሥ ቡክ ተመዝግቧልን??? ይመዝገብ ይሕ ድንቅ ቦታ!!!

  • @talemamoged1310
    @talemamoged1310 28 วันที่ผ่านมา +35

    በእውቀት ላይ የተመሠረተ ማብራርያና ገለጻ ነው፡፡

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia 28 วันที่ผ่านมา +22

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን አቤላ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 28 วันที่ผ่านมา +44

    ብእውነቱ የወይና ልጅ የማላውቀውን ስለ አየሁት ደስ ብሎኛል ድንቅ ቅርስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @tigiboshe1382
    @tigiboshe1382 26 วันที่ผ่านมา +5

    አገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 27 วันที่ผ่านมา +3

    አቤል በጣም እናመሰግናለን እዛው ተቀምጠን ያላየነውን ታሪክና ቅርሳችንን ነው ያሳየኸን ቄስስ በጣም ሳላደንቃቸው አላልፍው እራሳቸው ስለ ቤተክርስቲያኑና በውስጡ ያሉትን ታሪካዊ ቦታወች ሲዘግቡት በጣም ያስደስታል እራሳቸው ጥበብ የተሞሉ አባት ናቸው እናመሰግናለን !!!

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 28 วันที่ผ่านมา +8

    አቤል ተባረክ ሁሌ በመልካም ነገር ስለምትቀርብ አሁንም ከፍ በል። አንተን አለማድነቅ አለመታደል ነው።

  • @TigistBiset
    @TigistBiset 28 วันที่ผ่านมา +26

    ምን ብየ ልፃፍ? ዋውውውውው❤❤❤

  • @enku7630
    @enku7630 28 วันที่ผ่านมา +7

    እውነት ለመናገር ይህ ስፍራ በደንብ ተይዞ ለጎብኚዎች ክፍት ቢደረግ ለቤተክርስትያንም ሆነ ለአገር ከፍተኛ ገቢን ማምጣት ይችላል። ሰው አገር የምንጎበኘው ነገር የዚህን አንድ አስረኛ አይሆንም። የኔ መልዕክት ለቤተክርስትያን ሁሉን መሸፋፈን ሳይሆን ለህዝብ መታየት ያለበትን (ግማደ መስቀል፣ አክሱም ጽዮን፣ ....ወዘተ) ሁሉ ክፍት አድርጉልን እኛም እንይ እንባረክበት እናንተም ታተርፉበታላቹ። አቤሎ you are GREAT.

    • @HiweyLove
      @HiweyLove 25 วันที่ผ่านมา

      በትክክል😢

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 28 วันที่ผ่านมา +24

    በርታልን አቤላ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏❤

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 28 วันที่ผ่านมา +10

    አቤል ብዙ የማናውቃቸውን ነገሮች እንድናውቅ ስለረዳኸን እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 28 วันที่ผ่านมา +5

    አቤል 1ኛ ❤❤❤
    ጀግና ብዬሃለሁ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ታሪክ እንድንማር ስላደረክ።
    ቀሲስ በጣም እናመሰግኖታለን ፍትፍት አድርገው በፍቅር ስለገለፁልን ከትልቅ እውቀት ጋር ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት ።

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 28 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድማችን አቤል በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ድንቅ ቦታዎችን ስለምታስጎበኘን

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol 28 วันที่ผ่านมา +5

    ኪሎ ነበር ቤቴ ስላሴም አባቴ
    ዳግም ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ
    እዴት ናችሁ የኪሎ ልጆች
    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    ቅ/ስላሴዎች ሀገራችንን ከአስመሳይ
    መሪና መንጋ ታደጉልን

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p 28 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የቅድስት ቤተክርስቲያኔን አስደናቂ ታሪክ ስላሳየህን አቤላ እናመሰግናለን በእውነት በዚ መንገድ አልጠበኩም ነበር እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 28 วันที่ผ่านมา +4

    አቤል እባክህ ያስጎበኝንን ዩፑብ ክፈት የእውነት ምስክርነት እራበን በለው ፀጋ አለው ምስክር ነው :: 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 21 วันที่ผ่านมา

    እንዴት የሚገርም ፕሮግራም ነው፣ ዓይኔን ሳልነቅል በጥሞና ተከታተልኩት ፣ የሥላሴን ምህረትና ቸርነት እንዳገኝ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ እሆን ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ።
    ተባረክ ወንድሜ፣ ድንቅ ነገር ነው ያስጎበኘኸን፣ እንደ ተዋሕዶ ልጅነቴ በዚህ ልክ የማየት እድል መቼም አላገኘም ነበር።
    ገለፃውን ለዓይንም ለጆሮም እንደ ንፀህ የምንጭ ውሃ በሚገባን መልኩ የገለፁልንን አገልጋይ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን።
    የቅድስት ሥላሴ ምህረት እና ቸርነት አይለየን፣
    አሜን!

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 28 วันที่ผ่านมา +10

    ቃወ ህወት ያሰማልን ሀገሬ ብዙ ታሪክ ነበራትኮ እኛ ልጆችዋ ማስቀጠል አቅቶን እስ በሳችን እንባላለንጅ😢😢😢💚💛💛💕💕💕💕💕💒💒💒🙏🙏ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 27 วันที่ผ่านมา +3

    ዲያቆን አገላለፅህን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።እጥር ምጥን ያለ ደስ የሚል አገላለፅ ። 🙏

  • @habtamuzewdu
    @habtamuzewdu 28 วันที่ผ่านมา +18

    Abelaa ጉዞ ወደ 1M,10M,100M ...

  • @abebateklemariam7843
    @abebateklemariam7843 5 วันที่ผ่านมา

    አቤሎ፡ቀሲስ፡አነጋገራቸዉ፡በጣም፡ደስያላል፡እንደ፡እርጎ፡የረጉ፡ናቸዉ፡አንተደግሞ፡ጎበዝ፡ነህ፡ታሪካዎችን፡ነው፡የምታቀርበው፡ተባረክ፡፡፡፡፡

  • @Nita_225
    @Nita_225 27 วันที่ผ่านมา +3

    ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የተብራራው የአስጎብኝው ችሎታ ቶሎ ባለማለቁ ሁሌ ጥያቄ በውስጤ ነበር በበቂ ተገልጿል ፍጻሜውን ለማየት ያብቃን አመሰግናለሁ ።❤

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 22 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ነው ታሪኩ አገላለፁ ሁለታቹ ተባረኩ እናመስግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 28 วันที่ผ่านมา +3

    ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 28 วันที่ผ่านมา +7

    Interesting ! Lovely ! Appreciated the Priest "Beruk" Great to see such knowledgeable person.

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 27 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ማንነታችንን እንድንመለከት ያደረጋችሁን ሁላችንም በእድሜ በጤና በእውነት የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @AregawiAbayHailuhailu-kk1le
    @AregawiAbayHailuhailu-kk1le 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ነው፣ በህይወት የሌሉ ፓትሪያሪኮች፣ የሃገሪቱ መሪዎችና በጣም እውቅ ሰዎች መካነ መቃብርንም ለማየትና በዓይነ ህሊና ለመዘከር ጓጉቼ ነበር

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z 28 วันที่ผ่านมา +3

    አበሎ ብዙ ነገረ አሰተማረከን አሳየህን ተባረክ ጃኖ ዘመን የተባረከ ነበረ ያሁን ዝም 😅ነው

  • @djej2821
    @djej2821 27 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you, Abel, for your commitment, and thank you, Kesis, for the perfect explanation about the cathedral and for the historical nature of it Happy to help 😀 😊

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 28 วันที่ผ่านมา +5

    አቤላ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ የማናቃቸውን ነገር አሳወከን እድሜ ከጤና እመኛለሁ 🙏❤

  • @user-ie1dq7lc3g
    @user-ie1dq7lc3g 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን. ወንድማችን. እናመሰግናለን። ❤ እግዚአብሔር ይባርክልን. ሀገራችንንን ይማርልን.

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 28 วันที่ผ่านมา +2

    Wow! What an architect design have done? We all Ethiopian needs to visit this historical and blessed holy place

  • @YeneKasa
    @YeneKasa 28 วันที่ผ่านมา +2

    አቤላ ሁሌም ድንቅ ስራ በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን🎉

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏ኢትዬጵያን ሰላሞን ሰጥቶ የጥንት ስሟን ይመልስልን ሁለታችሁም በጣም ትልቅ እውቀት ሰጥታችሁናል:: የሚገርመው እትዬጵያዊ መንፈስ ቅዱስ ካደረበት ከማንም ይበልጣል ለኞ ሐይማኖታችንን አጥብቀን መያዝ ብቻ ነው የሚያስፈልገን ካወቅንበት 🙏

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 26 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ አስጎብኚ: በዕውቀት የተሞላ: በተስፋ ኢትዮጵያ ስመጣ ለመጎብኘት እመጣለሁ: Thank you Abel ❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 28 วันที่ผ่านมา +2

    ው በጣም ደስ ይላል ታሪካዊ ሊጎበኝ የሚገባ ቅዱስ ስፍራ ደስ ያላል ♥️♥️♥️ተመስገን እምላኬ 🙏🙏🙏

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሚገርም ነው አተም ተባረክ ማብርራይውን የሰጡትን ቃለህይወት ይሰማልን

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q 27 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም የሚገርም መፈስን የሚማርክ ታሪክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f 25 วันที่ผ่านมา +1

    አፄዎቻችን እጅግ በጣም የሚደነቁ ፥አገራቸውን፥ባሕላቸውን፥ ሃይማኖታቸውና ሕዝባቸውን ይወዱና ያከብሩ የነበሩ ቢሆንም፤ አዲሱ ትውልድ ማንነቱን ጥሎ የምዕራባውያንን ባሕል አቀንቃኝና እራስ ጠል የሆነ ትውልድ በመሆኑ ወደፊት ይኼን ውብ ባሕላችንን ጨርሶ እንዳናጣው በጣም አሳሳቢ ነው ።

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 26 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you very much gentlemen for this program

  • @girumtesfaye8654
    @girumtesfaye8654 27 วันที่ผ่านมา +1

    እ/ግ ይመሥገን ማላውቀውን ስለአወኩኝ ታሪካችንንም ዘርዘር አድርገህ ላስረዳህን ቀሲሲ እናመሰግናለን ከ❤ነው አቤላ ምርት ወንድማችን😮👍👏👏👏🙏🙏🙏

  • @nahoma6488
    @nahoma6488 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ አቤላ ያልታየ ትልቅ የሃገር መታየት ያለበት ሚሰጥር.

  • @Finfine672
    @Finfine672 28 วันที่ผ่านมา +6

    የድሮ ስራሃት ናፋቂ ነኝ ❤❤❤❤

  • @meliktegnaw_official1
    @meliktegnaw_official1 27 วันที่ผ่านมา +2

    አስጎብኚው አንደኛ ነው በጣም ጎበዝ

  • @tadelechgebru4565
    @tadelechgebru4565 28 วันที่ผ่านมา +6

    እናመስግናለን 🙏

  • @RuthiTube
    @RuthiTube 26 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ግሩም የንጉስ ጦና መቃብር እዛ መሆኑን ዛሬ አወኩኝ ፣ እየተሰራ ያለው በጣም ጥሩ ስራ ነው ፣ከተሰጠን ላይ እንስጥ፣ ግቢው የሚነሱ ኮተቶች ተነስተው ታሪካዊ የሆኑ የመቃብር ቅርሶችን በማስዋብ አረንጋዴ የሳር ምድርና አበባ መሸፈን አለበት

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 28 วันที่ผ่านมา +2

    ትልቅ ስራ ተባረክ አባቴን አሳየኸኝ

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 21 วันที่ผ่านมา

    እናመስስግናለን የተዊህዶ እንቁወቻ ብሎም የኢትዮጵያን ልጆቻ

  • @officialaberagebru4635
    @officialaberagebru4635 24 วันที่ผ่านมา +1

    በእውቀት የተሞላ ትንታኔ በውነት ሰፈሬ ነው ግን ዛሬ ነው ይህ ሁሉ ታሪክን ያቀፈ ካቴድራል መሆኑን የተገነዘብኩት እግዚአብሔር ያክብርልን ሁለታችሁንም እኛም ከበረከቱ ትካፉይ ያድርገን አሜን

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቤሎ ይመችህ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ፡፡ አደራ የመንግስት ፖለቲካ እንዳታወራበት ተመረቀ፣ ታደሰ፣ ተቀደደ፣ ተሰፋ እንዳትል እነዚህን ለETV and fana ተውላቸው አንተ ግን በርታ ብዙ የማናውቀውን ንገረን፡፡

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 28 วันที่ผ่านมา +7

    አቢላ በጣም እናመሰግናለን በጣም በጣም 🙏🙏🙏

  • @TekalgnT
    @TekalgnT 28 วันที่ผ่านมา +6

    The Ethiopia Orthodox Tewahedo Church is rich in history and Spritual values. That's why the enemy marches a lot. Anyway, thank you very much Abel for showing us what we didn't see while we were at hand.

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 26 วันที่ผ่านมา +1

    Kebere le Abatochachen WOW THE WAY HE EXPLAINS VERY WELL GOD BLESS YOU BOTH❤🙏

  • @EndaleSemu
    @EndaleSemu 28 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቤላ,

  • @RUhama21
    @RUhama21 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሔር ይብሳልን ወንድማችን አቤል በእውነቱ የምታቀርባቸው ነገሮች አስተማሪ የሆኑ ነገሮች ናቸው በርታ ቀጥልበት መልካም መልካም ነገር የምታቀር ያደርጋል

  • @user-ql1ze4nx4n
    @user-ql1ze4nx4n 28 วันที่ผ่านมา +1

    እፁብ እፁብ ብቻ ብየልለፍ ቃል አጠረኝ
    ወንድማችን አቤል ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w 28 วันที่ผ่านมา +2

    Abe ትገርማለህክ ስንት ጉድ እያለ ግን ደስ አይልክም ዓለም በመዞር እና የይኛ ያልትዎራ ስንት ታሪክ ይኖሮናል ገና 👑👑👑👑🙏🙏🙏በርታ አቤ 👍👍እድሜና ጤና ያብዛልን

  • @astair1568
    @astair1568 28 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን፣ ያላየነዉን፣ ስላሳየከን፣፣❤❤

  • @FA-pg8od
    @FA-pg8od 21 วันที่ผ่านมา

    ቄሲስ እግዛብሔር ይርክልን we thank you kesis for historical figures explanation i am gratitude and appreciation for your contribution ❤❤❤

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh 25 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you, Abela God bless you more and more. You're blessed 🙌 😇 🙏

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 27 วันที่ผ่านมา +1

    በሰመአብ እኔኩ የተዋህዱልጅ በመሁኔ በእወንት በጣም ነው የምኩራው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድረግልንዋውዋውውው

  • @astair1568
    @astair1568 28 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን፣ ታሪክ፣ እየገለፀ በደንብ፣ ያስረዳን፣ ሰዉየ፣ ይቅርታ፣ ስሙን፣ አላየንም፣ በስሙ፣ ለመጥራት፣ በጣም፣ ጉበዝ፣ ነዉ፣ ምስጋናችንን፣ አድርስልን፣፣

  • @girmaderbew6937
    @girmaderbew6937 11 วันที่ผ่านมา +1

    Great history, thanks Abel and Qesis

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 28 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    በርግጥ ዘግይቷል ቢሆንም እርሱ ሲፈቅድ ነው እና የፀጋ እና የበረከት ይሆን ዘንድ የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁን ። እሜን።

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 27 วันที่ผ่านมา +2

    Part twoን በጉጉት እንጠብቃለን🙏
    ቀሲስንም እናመሰግናለን🙏🙏🙏