አዲስ ለሚገነባው ወደብ ኢትዬጲያ ታላቅ የምስራች ሰማች Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @CkhaaliqAxmedaadan
    @CkhaaliqAxmedaadan 2 หลายเดือนก่อน +2

    SOMALILND power

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከኢቶፒያ ዱባይ ሀሀሀ ገና ገና ቤዝ ጠብቅ ገና ህምምምም ጀግናዉ ፓፒዬ ይታያል ሆሆሆሆኋኋኋ

  • @GetnetWelga-xx6yb
    @GetnetWelga-xx6yb 3 หลายเดือนก่อน

    ለሀገራችን እድገት በፀሎት በመፋቀር በመቻቻል እንትጋ

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 3 หลายเดือนก่อน

    የምስራች የምስራች የምስራች !! በጣም ያምራል በርቱ የሀገራችን የቁርጥ ቀን ልጆች ።

  • @mintemolla158
    @mintemolla158 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ❤❤

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ በቅርብ ታላቅ አገር ትሆናለች ደሞ አይቀርም አሰብም መመለሱ አይቀርም ቀኑን ይጠብቅ ኢትዮጵያ አሁን ልጆን አምጣ ወልዳለች አብይ አሕመድን ያለጥርጥር አገሩን ያሻግራታል በብልሐት አሁን ጠላቱቹም ምንም ቢሉት ነገ በስራው ከእግሩ ስር ይወድቃሉ እሱ ስራውን ይሰራል እነሱ ሊያደናቅፉት ቀን ከለሊት ይማስናሉ አልቻሉትም ለምን አምላክ ለዚ ለደሐ ሕዝብ ስላመጣው ዛሪ ብንችገር ነገን ብሩ ቀን እንደሚያመጣልን አምላክ በአብይ ተመስሎ ማመን ብቻ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ማመን ያለበት ይሔ ሰው እኮ ለሐገሩ እየማሰነ ነው ያለው ምን አድርግ እንደሚሉት አላቅም አገሩን እየቀየረ አባይን እየጨረሰ ኢትዮጵያን ምድረ ገነት እያደረገ ምን ፍጠር እንደሚሉት አልገባኝም በዘር ተቦድኖ የሚጨፋጨፈው እራሱ ወዶ እሱ ኢትዮጵያዌ ሁኑ ከአፉ አገሩን ጠርቶ የማይጠግብ ምን ፍጠር እንደሚሉት አላውቅም አንተ ዘርፈክ እኛንም አዘርፈን የሚሉ ከሆነ ነግሮችዎል አንገቴ ይቀላልእንጅ በሐገሪ አልደራደርም ብሎችዎል አራት ነጥብ።

    • @tatek62
      @tatek62 3 หลายเดือนก่อน

      yesssss will happen he is elected by the Almighty Lord !!! He is a man of bright future to our Motherland ETHIOPIA !!!

  • @addisutesfaye625
    @addisutesfaye625 3 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️✌️✌️💪💪

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 3 หลายเดือนก่อน

    Kudos!!

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቱርክ መሐል ገብታ ተደንቅራለች። ሶማሊያ በመጨረሻ በቱርክ መዳፍ ሥር ወድቃለች። ለኢትዮጵያም ፈተና ሆኗል። ቀይ ባሕር እና ባብልኤል መንደብ በሌሎች እጅ እየወደቀ ነው። ጅቡቲ የፈረንሣይ ናት። ኤርትራንም አሜሪካና ሩሲያ በመዳፋቸው ሥር ማድረጋቸው አይቀርም። ወያኔ እና ሻዕቢያ በመለስ ዜናዊና ኢሣያስ የሠሩት ተንኮል ዛሬ ፈተና ውስጥ አስገብቶናል።

  • @abubekeryusuf6493
    @abubekeryusuf6493 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bertaln

  • @zematube7284
    @zematube7284 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 3 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ወየውላችሁ፡ውሸታም፡ሴረኛ፡ምቀኛ፡አስመሳዮች።

  • @JemalHussein-le5pv
    @JemalHussein-le5pv 3 หลายเดือนก่อน

    Brtw

  • @danielkassaye3480
    @danielkassaye3480 3 หลายเดือนก่อน

    Were bicha

  • @GetnetWelga-xx6yb
    @GetnetWelga-xx6yb 3 หลายเดือนก่อน

    ለሀገራችን እድገት በፀሎት በመፋቀር በመቻቻል እንትጋ

  • @berrytar1754
    @berrytar1754 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @GetnetWelga-xx6yb
    @GetnetWelga-xx6yb 3 หลายเดือนก่อน

    ለሀገራችን እድገት በፀሎት በመፋቀር በመቻቻል እንትጋ