ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
1,በጠዋት መነሳት2,አልጋ ማንጠፍ3,አመስጋኝ መሆን4,እቅድ ማውጣት5,ማንበብከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
ዝምታ በጣም ጠቃሚና ሂወትን ወደሚፈለግ አቅጣጫ ይወስዳል! ግን እኔ ዝም ማለት አለብኝ እልና ማዳም ስጮህብኝ ሁሉን ረስቼ ብቻዬን ሳወራ ረሴን አገኛለሁ አይ ስደት ድራሽህ ይጥፋ በስደት ምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የራሳቹህን እንጀራ ሰጦ ለሀገር ለቤታችሁ ያብቃችሁ 🙏
Ameen ❤❤
Amen 🙏
😢amen
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
እናመሰግናለን my best❤🙏
በ20 ደቂቃ 500 ሰዎች ያዩት ድንቅ የዚህ ወር ትምህርት ነው። በጣም እናመሰግናለን።
አመስጋኝ ሁን 6ተኛው በጣም የምወደው ሀሳብ ነው አምላካችን አላህም እዲህ ይለናል (ሙሐመድ ሆይ!) ታገስም የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፡፡ ለስህተትህም ምሕረትን ለምን፡፡ ከቀትር በኋላም በማለዳም ጌታሀን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡ (ሙሐመድ ሆይ!) ታገስም የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፡፡ ለስህተትህም ምሕረትን ለምን፡፡ ከቀትር በኋላም በማለዳም ጌታሀን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ በርታ በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው አመስጋኝ መሆን ትልቅ ነገር ነው አልሀምዱሊላ ከሌለን ያለን ነገር ይበልጣል
1.ማመስገን 2. Imagination3. መፅሀፍ ማንበብ
እኔ የጠዋት ልምድ ጠዋት አላርም ሲጮህ ቶሎ መዝጋት እናተመልሶ መተኛት ነበር ካዛ የስራ ሰአት ይረፍድብኛል እና በችኮላ ነው ወደስራ የምገባው ከዚህ በኃላ ለአንድ ሳምንት ሞክሪው ተመልሼ እመጣለሁ ለውጡንም ሼር አደርጋሽዋለው
ሁሌም ለኛ ጥሩ ጥሩ ስለምታሰማን ፈጣሪ ጥሩን ሁሌ ያሰማህ ፈጣሪ ይባርክህ አቦ😊❤👈
እኔ የምኖረው ስደት ሀገር ነው 12ዓመት ሆኖኛል 10ሙሉ ያለ መቋረጥ የምነሳው ከጠዋቱ 5ሳዓት ነው በቀን 15ሳዓት እሰራለው ለብዙ ግዜ እጅግ ደስተኛ። ነበርኩኝ። ኣሁን ኣሁን ግን እየደበረኝ ነው
ሁሉም ትክክል ነው እኔ ባንተ ሂይወቴን እንደምቀይር ምንም ጥርጥር የለኝም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ወንድሜ🥰🥰🥰
ሁሌም አመስጋኝ መሆን የኔ ልምድ ነው ቀኔን ሁሉ አሳምሮልኝ ነው ምውለው ሌላውን ለመተግበር ወስኛለው አመሰግናለው።
ተባረክ በጥዋት ስነቃ አመስጋኝ ነኝ ምክሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታ
Yene tsabayi 1,አመሰግናለዉ2,ዱዓ አደርጋለዉ3,ከ ራሴ ጋር አዎራለዉ4,በ ሳምንት ብያንስ 5 ቀን Isport ራለዉ።5,አሁን ደግሞ ለ ነብ ነዉ።(የ ሕይወት መመሪያ)የምል መፃሓፍ
ከአስሩም የለሁበትም ግን ከዛሬ ጀምሬ አስሩንም እሰራለው ኢንሻአላህ👂👂👂💛💛💛
እናመሰግናለን 🙏 1 አልጋዬን ማጠፍ2ማመስገን ብርሀን (አየር መውሰድ )የኔ ልማዶች ናቸው
ሁሉም ሰላም ይሰጠኛል ። አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ወንድማችን እረጅም እድሜ ኑርልን እኔ ግን በጣም በማለዳ ማድረግ የምወደው ነገር መጀመሪያ ማመስገን ቀጥሎም መስኮት መክፈት በጣም አሪፍ ነገር ነው እኔ በትንሹ አድርገ አውቃለሁ እና በጣም ደስ ይላል ከዚህ ቦኋላ ዘወትር አደርጋለሁ ጌታ ይረዳኝ ተባረክ ❤❤❤❤
Mamsgne ena zemta
አመሰግናለሁ የረሳሁት አስታውሰኸኞል ሁሉንም እተገብራቸዎለሁ በአላህ ፍቃድ
አናመሰግናለሁ ባተ ምክር ምክንያት ጧት ስነሳ መስኮት ስከፍት አመሰግናለሁ በሰላም በማደሬ ጤና በመሆኔ አልሀምዱሊላህ እላለሁ ብርሀን ማየት በጧት በጣም ደስታየን መልሶልኛል እናመስግን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
እናመሰግናለን ወንድማችን ዛሬ ከፈቶኝ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል የምን አባቱ መከፋት ነዉ እጂ መስጠት የለም 💪
“ያ! ሰዎችን በመልካም እያሳወቀ (እየመከረ) ነፍሱን የሚረሳ ምሳሌው ልክ እንደ ፋኖስ (ሻማ) ነው። ለሰዎች እያበራ እራሱ እንደሚቀልጠው።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ: 131◾◾◾ሱብሀና አላክ አጂብ 💦
እኔ በጥዋት መፅህፍ ቅዱስ ማንበብእወዳለህ እፅልያለሁ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
Tanks God bless you I am Morning person I learn a lot .
❤❤❤❤ ምርጥዬ አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተቀይራለዉ❤❤❤
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን አሁን የመጠበንን ሰላም ይመልሰልን ወንድ ም እናመሰግናለን😊
1 በጠዋት መነሳት 2 ማመስገን 3 ማንባብ 4 ዝምታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ
መፅሀፍ ማንበብ መማስገን
1በጠዋት መነሳት 2እራስን ማነቃቃት 3 ከራስ ጋር ንግግር 4 ማመስገን 5አልጋ ማንጠፍ 6መፅሀፍ ማንበብ ❤❤❤❤😊😊😊😊😊ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😊😊😊😊❤❤❤❤❤
❤ ደስ አለኝ ማን እንደመከረኝ ባላቅም አብዛኞቹ የኔ ልምዶች ናቸው አንተ ስታረጋግጥልኝ ደሞ ሞራል ሆነኝ አመሰግናለሁ❤ስነዬ እንደው በፈጠረክ መደምደሚያክ ለይ የምታስገባው ሰውዬ ሰምቼ ሰምቼ ስሜቴን ያቀዘቅዝብኛል እንደ በፊቱ ባንተ ምስል ደምድምልኝ አንተ እኮ ቃላቶችክ ብቻ ሳይሆኑ የአፍክ እንቅስቃሴ በራሱ ሞራል ነው እሱ ግን ማጉን ከሸሚዙ ጋር ማች አርጎ የሆነ ቀበጥ ቀጣሪ የቢሮ ቅጥረኛ ነው የሚመስለኝ 😂
❤ እናመሰግናለን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ እኔ ሁሌም እውቀቱን እፈልጋለሁ በተለይ እግሊዝኛ ማውራት እና መናገር እፈልጋለሁ እየሞከረው እና እተወዋለው በምን ማሽሽል እችላለሁ
እንኳን ደህና መጣህ Hዬ❤ካየሽው
አመሰግናለሁ
መምህሬ ኣመሰግናለው🙏🙏🙏
ዘመንኸ ይባረክ
3 ጊዜ ሰማሁት እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
አይ አንተ ልጅ እደው አላህ እድሜናጤና ይስጥልኝ ወላሂ ❤
አላህ ሂደያ ይስጠዉ ዱአ እናድርግለት
በጥዋት መነሳት ❤❤❤
ፈጣሪእድሚናጤናይስጥህ❤
Amesgagni mehon kezam hulunim badergachew yixeqmugnal thank you
You are a gift to us from God
ህይወትንሚቀይር እግዚያብሄርቡቻነው።
ካስሩ ነገሮች ሁለቱን መርጫለለሁ የምጠቀመውም በነሱ ነው ማመስገንና ኤስሰር ሳይስ❤ ባጠቃላይ የሰው ልጅ የሆነ ቦታ ለመድረሰ ካሰበ እዛ ለመድረስ ፉል ኢነርጅ ይሆናል አላማ ትልቅ ያእምሮ ንቃትን ይሰጣል በሂወቴ ተሞክሮ ስላየሁት ነው
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kaleab enamsgnlen ahun anta yaworhen asirum kena gamero ya bezu saw chegar naw beya asbalahu ena tewat men madrag endlben nagrhnal kahun jamero etgbralehu lanea merat astmriye ena godgnye nah ❤ Yagn best friend fatri anten yetbklen !!! Thank You 🙏
አመሰግናለሁ❤❤
ጀግናዬ 👍
እናመሰግናለን❤
እናመሠግናለን ቆይልን ብሮ👍👍
እደዉአተልጅ ብቻአላህይጠብቅህ
to become reader' to become thankful' to wake up early'to make daily list.thank you so much brother . i comfortable
ይመችህ😊
ህይወት ቀያሪ የጠዋት ፀባዮች1 ቀደም ብሎ(በማለዳ) መንሳት2 የፀሀይ ብርሀን ማግኘት3 ራስን ለማንቅት መሞከር ለምሳሌ ስፖርት መስራት ፣ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ፣ስለተደረጉልን ወይም መልካም ነገሮች መፃፍ4 በቀን ውስጥ ልናደርጋቸው የፈለግናቸውን ነገሮች በዝርዝር መፃፍ (to do list ማውጣት)5 ከራስ ጋር ንግግር ማድረግ6 አመስጋኝ መሆን 7 ዝምታ (የጥሞና ጊዜ)8 የኔ ከምንላቸው ሰዎች ጋር ማውራት 9 አልጋ ማንጠፍ 10 መፅሀፍ ማንበብ
Keep it
እንቅልፍን አሸንፎ በማለዳ ቀደም ብሎ መነሳት
እናመሰግናለን ወንድማችን
enem tewat tenesiche anebalew aligayen anetfalew ameseginalew getayen eshaweren ewsdalewEnameseginalen
ቡና ሳልጠጣ አልጋ ሳላንጥፍ አልወጣም ቀኑን ሙሉ ሳመስግን ነዉ ምዉለዉ ጌታ ይባርክ
My curious brother I appreciate it!!! I chase you and my dream chase me. Keep on truck!
Misgana beandegna dereja mehon alebet 6gna mehon yelebetim kidimiya lefetariyachin yehun enameseginalen
በጡዋት ተነስተህ ማመስገን ስፖርት መስራት ሻወር መውሰድ እናመሰግናለን
ፀሎት ማድረግ
እኔን የለወጠኝ አስሩም ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
Bekezkaza Wha Metate wawww Edat Desylal Betamnew Meyanekakagn
Thank you!
ጥንካሬዬ❤❤❤
አመሰግናለው
1አማሰገኝ፣2አለጋማንጠፍ፣ዝምታ 3እቅድ ማወጣት 4ከምንወዳቸው ሰዎች ማገናኘት እናማገናሌን፣ወንድማችን ❤❤❤❤🙏👏👏✊✊✊
መማስገን ጠዋት መነሳት መንበብ እቅድ መዉጠት ስፖርት መስራት
Yewnet beqam new yemwed yemamesegn tebereklenh wendm
We apprisatied thanks
Amen ehta
ገራሚ እንዲሁም ገንቢ ነው❤❤❤
ትክክል
Thank you🙏🙏🙏❤️
Betam enameseginalen ❤
Mamesgen tewat lay betam des yemil neger new ena keras ga mawrat😊
ሠላም ኢንስፓዬር ኢትዮጵያ እዴት ነችሁ እስኪ ስለ ትደርም ምከረን ዋጋ እዬከፈልን እዬዎጣን ነዉ 😢
ከልብ እናመሰግናለን
Thanks you so much bro 🙏
Align manichef chelot sport zimita yemaderigachew
እነመሰግነለን
Kebetusq kedme mnesa ene nenh stselot arge sport eserale
Thank you boss
Amsaginilo Wodime፩ አልጋን ማንጣፊ፪ አመስጋኝ ማሆን
Mamesgen ,,🙏🙏🙏
amsegnalw ene enkan betiwate enaselw kenanm be mesgana ena telot ejimeralw awn gn imagination maderg eflgalw amsegnalw keep going
ምናለበት የሀገራችን ጠ/ሚንስትር አንተ ብትሆን ኦፍፍፍፍ
አልሀምዱሊላህ
Aref new gn betwat guday kelelehs
betam 🙏
እኔ ትናት ወንድሜ አናዶኝ አልቀሸ ተኛው ጥዊት እሰይ ነጋ እሚለውን መዝሙር አዳምጨ ደስብሎኝ ወደ ስራ ከዛ 20ዶላር የአሰሪወቸ ልጂ ለካርድ ብላ ሰጠቻኝ ገርመኝ ብሩ ሳይሆን ስናመሰግን ደስተኝ ስንሆን በጥዊት ቀኑ ሁሉመልካም ይሆናል እኔ ምስክር ነኝ ሸቃሊት ከሊባኖስ
ቤሩት የት አካባቢ ነዉ ውዴ
@@workeneshworkenesh3928 ዊና ከተመው ነው ልክ እንደ አዲስ አበባ ቢሄሩት
Welcome ❤
Yessssssssssssss
1,to do list2,alega mantef3,keras gar mawerat4,mamesgenMegemer mefelegew betewat menesat
አመሠግናለሁ ወንድሜ ሰውን ማክበር(አለመናቅ) በምን ይገለፃል ሰው ትንቃለህ ይሉኛል እባክህ ''video'' ስራልኝ🙏🙏🙏
Betam tleyaleh
Ewnet sinwerk ante tileyalh king
Bekdmeya yante hiwot keyr
You are so great😊
Never give up !
1,በጠዋት መነሳት
2,አልጋ ማንጠፍ
3,አመስጋኝ መሆን
4,እቅድ ማውጣት
5,ማንበብ
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
ዝምታ በጣም ጠቃሚና ሂወትን ወደሚፈለግ አቅጣጫ ይወስዳል! ግን እኔ ዝም ማለት አለብኝ እልና ማዳም ስጮህብኝ ሁሉን ረስቼ ብቻዬን ሳወራ ረሴን አገኛለሁ አይ ስደት ድራሽህ ይጥፋ በስደት ምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የራሳቹህን እንጀራ ሰጦ ለሀገር ለቤታችሁ ያብቃችሁ 🙏
Ameen ❤❤
Amen 🙏
😢amen
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
እናመሰግናለን my best❤🙏
በ20 ደቂቃ 500 ሰዎች ያዩት ድንቅ የዚህ ወር ትምህርት ነው።
በጣም እናመሰግናለን።
አመስጋኝ ሁን 6ተኛው በጣም የምወደው ሀሳብ ነው አምላካችን አላህም እዲህ ይለናል
(ሙሐመድ ሆይ!) ታገስም የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፡፡ ለስህተትህም ምሕረትን ለምን፡፡ ከቀትር በኋላም በማለዳም ጌታሀን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡
ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡
(ሙሐመድ ሆይ!) ታገስም የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፡፡ ለስህተትህም ምሕረትን ለምን፡፡ ከቀትር በኋላም በማለዳም ጌታሀን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ በርታ በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው አመስጋኝ መሆን ትልቅ ነገር ነው አልሀምዱሊላ ከሌለን ያለን ነገር ይበልጣል
1.ማመስገን
2. Imagination
3. መፅሀፍ ማንበብ
እኔ የጠዋት ልምድ ጠዋት አላርም ሲጮህ ቶሎ መዝጋት እናተመልሶ መተኛት ነበር ካዛ የስራ ሰአት ይረፍድብኛል እና በችኮላ ነው ወደስራ የምገባው ከዚህ በኃላ ለአንድ ሳምንት ሞክሪው ተመልሼ እመጣለሁ ለውጡንም ሼር አደርጋሽዋለው
ሁሌም ለኛ ጥሩ ጥሩ ስለምታሰማን ፈጣሪ ጥሩን ሁሌ ያሰማህ ፈጣሪ ይባርክህ አቦ😊❤👈
እኔ የምኖረው ስደት ሀገር ነው 12ዓመት ሆኖኛል 10ሙሉ ያለ መቋረጥ የምነሳው ከጠዋቱ 5ሳዓት ነው በቀን 15ሳዓት እሰራለው ለብዙ ግዜ እጅግ ደስተኛ። ነበርኩኝ። ኣሁን ኣሁን ግን እየደበረኝ ነው
ሁሉም ትክክል ነው እኔ ባንተ ሂይወቴን እንደምቀይር ምንም ጥርጥር የለኝም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ወንድሜ🥰🥰🥰
ሁሌም አመስጋኝ መሆን የኔ ልምድ ነው ቀኔን ሁሉ አሳምሮልኝ ነው ምውለው ሌላውን ለመተግበር ወስኛለው አመሰግናለው።
ተባረክ በጥዋት ስነቃ አመስጋኝ ነኝ ምክሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታ
Yene tsabayi
1,አመሰግናለዉ
2,ዱዓ አደርጋለዉ
3,ከ ራሴ ጋር አዎራለዉ
4,በ ሳምንት ብያንስ 5 ቀን Isport ራለዉ።
5,አሁን ደግሞ ለ ነብ ነዉ።(የ ሕይወት መመሪያ)የምል መፃሓፍ
ከአስሩም የለሁበትም ግን ከዛሬ ጀምሬ አስሩንም እሰራለው ኢንሻአላህ👂👂👂💛💛💛
እናመሰግናለን 🙏
1 አልጋዬን ማጠፍ
2ማመስገን ብርሀን (አየር መውሰድ )የኔ ልማዶች ናቸው
ሁሉም ሰላም ይሰጠኛል ። አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ወንድማችን እረጅም እድሜ ኑርልን እኔ ግን በጣም በማለዳ ማድረግ የምወደው ነገር መጀመሪያ ማመስገን ቀጥሎም መስኮት መክፈት በጣም አሪፍ ነገር ነው እኔ በትንሹ አድርገ አውቃለሁ እና በጣም ደስ ይላል ከዚህ ቦኋላ ዘወትር አደርጋለሁ ጌታ ይረዳኝ ተባረክ ❤❤❤❤
Mamsgne ena zemta
አመሰግናለሁ የረሳሁት አስታውሰኸኞል ሁሉንም እተገብራቸዎለሁ በአላህ ፍቃድ
አናመሰግናለሁ ባተ ምክር ምክንያት ጧት ስነሳ መስኮት ስከፍት አመሰግናለሁ በሰላም በማደሬ ጤና በመሆኔ አልሀምዱሊላህ እላለሁ ብርሀን ማየት በጧት በጣም ደስታየን መልሶልኛል እናመስግን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
እናመሰግናለን ወንድማችን ዛሬ ከፈቶኝ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል የምን አባቱ መከፋት ነዉ እጂ መስጠት የለም 💪
“ያ! ሰዎችን በመልካም እያሳወቀ (እየመከረ) ነፍሱን የሚረሳ ምሳሌው ልክ እንደ ፋኖስ (ሻማ) ነው። ለሰዎች እያበራ እራሱ እንደሚቀልጠው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 131◾◾◾ሱብሀና አላክ አጂብ 💦
እኔ በጥዋት መፅህፍ ቅዱስ ማንበብእወዳለህ እፅልያለሁ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
Tanks God bless you I am Morning person I learn a lot .
❤❤❤❤ ምርጥዬ አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተቀይራለዉ❤❤❤
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን አሁን የመጠበንን ሰላም ይመልሰልን ወንድ ም እናመሰግናለን😊
1 በጠዋት መነሳት 2 ማመስገን 3 ማንባብ 4 ዝምታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ
መፅሀፍ ማንበብ
መማስገን
1በጠዋት መነሳት 2እራስን ማነቃቃት 3 ከራስ ጋር ንግግር 4 ማመስገን 5አልጋ ማንጠፍ 6መፅሀፍ ማንበብ ❤❤❤❤😊😊😊😊😊ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😊😊😊😊❤❤❤❤❤
❤ ደስ አለኝ ማን እንደመከረኝ ባላቅም አብዛኞቹ የኔ ልምዶች ናቸው አንተ ስታረጋግጥልኝ ደሞ ሞራል ሆነኝ አመሰግናለሁ❤
ስነዬ እንደው በፈጠረክ መደምደሚያክ ለይ የምታስገባው ሰውዬ ሰምቼ ሰምቼ ስሜቴን ያቀዘቅዝብኛል እንደ በፊቱ ባንተ ምስል ደምድምልኝ አንተ እኮ ቃላቶችክ ብቻ ሳይሆኑ የአፍክ እንቅስቃሴ በራሱ ሞራል ነው እሱ ግን ማጉን ከሸሚዙ ጋር ማች አርጎ የሆነ ቀበጥ ቀጣሪ የቢሮ ቅጥረኛ ነው የሚመስለኝ 😂
❤ እናመሰግናለን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ እኔ ሁሌም እውቀቱን እፈልጋለሁ በተለይ እግሊዝኛ ማውራት እና መናገር እፈልጋለሁ እየሞከረው እና እተወዋለው በምን ማሽሽል እችላለሁ
እንኳን ደህና መጣህ Hዬ❤ካየሽው
አመሰግናለሁ
መምህሬ ኣመሰግናለው🙏🙏🙏
ዘመንኸ ይባረክ
3 ጊዜ ሰማሁት እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
አይ አንተ ልጅ እደው አላህ እድሜናጤና ይስጥልኝ ወላሂ ❤
አላህ ሂደያ ይስጠዉ ዱአ እናድርግለት
በጥዋት መነሳት ❤❤❤
ፈጣሪእድሚናጤናይስጥህ❤
Amesgagni mehon kezam hulunim badergachew yixeqmugnal thank you
You are a gift to us from God
ህይወትንሚቀይር እግዚያብሄርቡቻነው።
ካስሩ ነገሮች ሁለቱን መርጫለለሁ የምጠቀመውም በነሱ ነው ማመስገንና ኤስሰር ሳይስ❤
ባጠቃላይ የሰው ልጅ የሆነ ቦታ ለመድረሰ ካሰበ እዛ ለመድረስ ፉል ኢነርጅ ይሆናል አላማ ትልቅ ያእምሮ ንቃትን ይሰጣል በሂወቴ ተሞክሮ ስላየሁት ነው
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kaleab enamsgnlen ahun anta yaworhen asirum kena gamero ya bezu saw chegar naw beya asbalahu ena tewat men madrag endlben nagrhnal kahun jamero etgbralehu lanea merat astmriye ena godgnye nah ❤
Yagn best friend fatri anten yetbklen !!!
Thank You 🙏
አመሰግናለሁ❤❤
ጀግናዬ 👍
እናመሰግናለን❤
እናመሠግናለን ቆይልን ብሮ👍👍
እደዉአተልጅ ብቻአላህይጠብቅህ
to become reader' to become thankful' to wake up early'to make daily list.thank you so much brother . i comfortable
ይመችህ😊
ህይወት ቀያሪ የጠዋት ፀባዮች
1 ቀደም ብሎ(በማለዳ) መንሳት
2 የፀሀይ ብርሀን ማግኘት
3 ራስን ለማንቅት መሞከር ለምሳሌ ስፖርት መስራት ፣ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ፣ስለተደረጉልን ወይም መልካም ነገሮች መፃፍ
4 በቀን ውስጥ ልናደርጋቸው የፈለግናቸውን ነገሮች በዝርዝር መፃፍ (to do list ማውጣት)
5 ከራስ ጋር ንግግር ማድረግ
6 አመስጋኝ መሆን
7 ዝምታ (የጥሞና ጊዜ)
8 የኔ ከምንላቸው ሰዎች ጋር ማውራት
9 አልጋ ማንጠፍ
10 መፅሀፍ ማንበብ
Keep it
እንቅልፍን አሸንፎ በማለዳ ቀደም ብሎ መነሳት
እናመሰግናለን ወንድማችን
enem tewat tenesiche anebalew
aligayen anetfalew
ameseginalew getayen eshaweren ewsdalew
Enameseginalen
ቡና ሳልጠጣ አልጋ ሳላንጥፍ አልወጣም ቀኑን ሙሉ ሳመስግን ነዉ ምዉለዉ ጌታ ይባርክ
My curious brother I appreciate it!!! I chase you and my dream chase me. Keep on truck!
Misgana beandegna dereja mehon alebet 6gna mehon yelebetim kidimiya lefetariyachin yehun enameseginalen
በጡዋት ተነስተህ ማመስገን ስፖርት መስራት ሻወር መውሰድ እናመሰግናለን
ፀሎት ማድረግ
እኔን የለወጠኝ አስሩም ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
Bekezkaza Wha Metate wawww Edat Desylal Betamnew Meyanekakagn
Thank you!
ጥንካሬዬ❤❤❤
አመሰግናለው
1አማሰገኝ፣
2አለጋማንጠፍ፣
ዝምታ
3እቅድ ማወጣት
4ከምንወዳቸው ሰዎች ማገናኘት
እናማገናሌን፣ወንድማችን ❤❤❤❤🙏👏👏✊✊✊
መማስገን ጠዋት መነሳት መንበብ እቅድ መዉጠት ስፖርት መስራት
Yewnet beqam new yemwed yemamesegn tebereklenh wendm
We apprisatied thanks
Amen ehta
ገራሚ እንዲሁም ገንቢ ነው❤❤❤
ትክክል
Thank you🙏🙏🙏❤️
Betam enameseginalen ❤
Mamesgen tewat lay betam des yemil neger new ena keras ga mawrat😊
ሠላም ኢንስፓዬር ኢትዮጵያ እዴት ነችሁ እስኪ ስለ ትደርም ምከረን ዋጋ እዬከፈልን እዬዎጣን ነዉ 😢
ከልብ እናመሰግናለን
Thanks you so much bro 🙏
Align manichef chelot sport zimita yemaderigachew
እነመሰግነለን
Kebetusq kedme mnesa ene nenh stselot arge sport eserale
Thank you boss
Amsaginilo Wodime
፩ አልጋን ማንጣፊ
፪ አመስጋኝ ማሆን
Mamesgen ,,🙏🙏🙏
amsegnalw ene enkan betiwate enaselw kenanm be mesgana ena telot ejimeralw awn gn imagination maderg eflgalw amsegnalw keep going
ምናለበት የሀገራችን ጠ/ሚንስትር አንተ ብትሆን ኦፍፍፍፍ
አልሀምዱሊላህ
Aref new gn betwat guday kelelehs
betam 🙏
እኔ ትናት ወንድሜ አናዶኝ አልቀሸ ተኛው ጥዊት እሰይ ነጋ እሚለውን መዝሙር አዳምጨ ደስብሎኝ ወደ ስራ ከዛ 20ዶላር የአሰሪወቸ ልጂ ለካርድ ብላ ሰጠቻኝ ገርመኝ ብሩ ሳይሆን ስናመሰግን ደስተኝ ስንሆን በጥዊት ቀኑ ሁሉመልካም ይሆናል እኔ ምስክር ነኝ ሸቃሊት ከሊባኖስ
ቤሩት የት አካባቢ ነዉ ውዴ
@@workeneshworkenesh3928 ዊና ከተመው ነው ልክ እንደ አዲስ አበባ ቢሄሩት
Welcome ❤
Yessssssssssssss
1,to do list
2,alega mantef
3,keras gar mawerat
4,mamesgen
Megemer mefelegew betewat menesat
አመሠግናለሁ ወንድሜ ሰውን ማክበር(አለመናቅ) በምን ይገለፃል ሰው ትንቃለህ ይሉኛል እባክህ ''video'' ስራልኝ🙏🙏🙏
Betam tleyaleh
Ewnet sinwerk ante tileyalh king
Bekdmeya yante hiwot keyr
You are so great😊
Never give up !