🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 222

  • @DagnewDagnew
    @DagnewDagnew 12 วันที่ผ่านมา +12

    እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ በጣም ታምሜያለሁ ፍቅረ ሥላሴ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene วันที่ผ่านมา

    አቤቱ መዳኒት አለም እንደቸርነትህ ይቅር በለን😢

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 10 วันที่ผ่านมา +7

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BabyBaby-hy9iz
    @BabyBaby-hy9iz 17 วันที่ผ่านมา +26

    አቤቱ አምላኬ እኔን ሀጥያተኛዋን ማረኝ ይቅርም በለኝ 😢😢😢😢

    • @Asmarechalmaw
      @Asmarechalmaw 10 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤❤yefikr abat

    • @Asmarechalmaw
      @Asmarechalmaw 10 วันที่ผ่านมา +1

      Selam gize yisten

    • @Mahalet-n5c
      @Mahalet-n5c 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤​@@Asmarechalmaw

    • @DejeneZewude
      @DejeneZewude 2 วันที่ผ่านมา

      1:41

    • @tsegagebrehiwet
      @tsegagebrehiwet 2 วันที่ผ่านมา

      Jm​@@Asmarechalmaw

  • @Belayinesh-ew3dt
    @Belayinesh-ew3dt 8 วันที่ผ่านมา +7

    አቤቱ አምላኬሆይ እደቸርነትህ ሀፃተኛ ልጅህን ይቅር በለኝ😢😢

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu 21 วันที่ผ่านมา +19

    አባታችን በዚህ ክፉዘመን እግዚያብሄር የሰጠን ታልቅ ስጦታችን ነወት የሚያስተምሩት የግዚያብሄር ቃል ነብስን የሚያስደስት ነው ልብንም በሀሴት የሚሞላነዉ እግዚያብሄር ቸርነዉ እግዚያብሄር ብርሀኔ ነዉ ይታገሰኛል በመጨረሻዉም ሰአት ከሞት ያድነኛል ከዲያብሎስ ፍርድ ነጥቆ ያወጣኛል ❤❤❤❤

  • @GenetTumtmia
    @GenetTumtmia 6 วันที่ผ่านมา +6

    አባታችን ተስፋ በተቆረጠበት ሰአት ተሰፋን ያስጨምሩልናል የተስፋ ቃሉን በርሶ እየነገረን ነወ።ኑሩሉን አምላክ ይጠብቅልን!

  • @tigestmagarsa2106
    @tigestmagarsa2106 22 วันที่ผ่านมา +21

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባታን አሜን አሜን አሜን

  • @temesgen..
    @temesgen.. 22 วันที่ผ่านมา +25

    ክቡር፡አባታችን፡ቀለህዮት፡ያሰማልን፡ለኔ፡ብርኔነወት

  • @Israel.London
    @Israel.London 10 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን የእርስዎን ትምህርትና ተግሳጽ ሰምቶ ስለ ሀጢያቱ የማያስብ ካለ በእውነትም ርጉም ነው::
    የመድሐኒአለም ቸርነት አይለየን::

  • @ananyemaryamLij
    @ananyemaryamLij 5 วันที่ผ่านมา +1

    ነብስን የሜገዛ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ሰለሰጡን ክብር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mahi-k1f2c
    @Mahi-k1f2c 2 วันที่ผ่านมา

    ልቦና ይስጠን አሜን

  • @beletetadese7102
    @beletetadese7102 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ቃለ ሕይወት የሰማወት!!የአገልግሎትን እድሜዎትን ያርዝምልን።

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 11 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ፤ መድኃኒታችን ፤ ንጉሳችን ፤ የሆንክ እግዚአብሔር ሆይ ክብርህ ይስፋ 🤲🤲🤲የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከጨለማ ህይወት ወጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @msirakhailu5793
    @msirakhailu5793 22 วันที่ผ่านมา +17

    አምላክ እርሶን ስለላከ አመሰግነዋለሁ

    • @kbneshdemoze6590
      @kbneshdemoze6590 20 วันที่ผ่านมา +1

      አመሠግናለሁ❤

  • @gugeconsultancy5138
    @gugeconsultancy5138 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባተችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @DejeneZewude
    @DejeneZewude 2 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አባቴ ነፍሴ በአንቴ እጅ ናትና አንተ ማረኝ ይቅርም በለኝ

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 22 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ስለ አባ ገብረኪዳን ትምህርት ምን እንደምል አላውቅም ።እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @LemelemHailu
    @LemelemHailu 2 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይስጥልን ላባታችን

  • @MASERAT-g3m
    @MASERAT-g3m 2 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ይባርኮት🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @GenetAdenew-c9g
    @GenetAdenew-c9g 3 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን

  • @User-ebf12
    @User-ebf12 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን፣ በያለንበት ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏🏽

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሳይደግስ አይጠላም ይላችኋል ይህ ነው። በዚህ ብዙዎቻችን ተስፋ ልንቆርጥ በተቃረብንበት ጊዜ እኒህን የኑሮ ብቻ ሳይሆን የህይወትም ጭምር መምህር የሆኑትን ድንቅ አባት ሰጠን። ተመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ!

  • @bx5831
    @bx5831 19 วันที่ผ่านมา +1

    አስገራሚ ስብከት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።የንስሃ አባት ማድረግ የምፈልጋቸው አባቶች አንዱ እኒህ አባት ናቸዉ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 21 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን

  • @MemeBebi
    @MemeBebi 3 วันที่ผ่านมา

    እባካቹህ ተስፋቆርጫለሁ ጸልዮልኝ ወለተ ስላሴ

  • @meseretmelku9930
    @meseretmelku9930 2 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሬዬ ሆይ በዚህ ዘመን መልካም አባት ስለሰጠህን ተመስገን

  • @genetteklu6049
    @genetteklu6049 22 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @tigisttigist5409
    @tigisttigist5409 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 21 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ItearsShhg
    @ItearsShhg 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለይውት ያስማልን አባታችን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AlemyeMarelign-q9f
    @AlemyeMarelign-q9f 7 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 25 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛለወት መምህር እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ መምህር ፍፃሚወትን ያሰምርልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sipara9224
    @sipara9224 20 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት ለኔ ነው የተሰበከው አባታችን ቃለህይዎት የሰማልን ኑሩልን

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 23 วันที่ผ่านมา +3

    ለባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 21 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ አባታችን ፡ መምሕራችን ፡ ርዕስ ፡ ገዳማት ፡ ወዐድባራት ፡ አባ ፡ ገብረኪዳን ፡ ግርማ ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ ይቀበልልን ፡ በዕድሜ ፡ በፀጋ ፡ ያቆይልን ፡ ሕፃናቱን ፡ በጥበብ ፡ በሞገስ ፡ ያሳድግልን ፡ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ዳር ፡ ድንበሯን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ ይቆየን።

  • @simegnabayneh163
    @simegnabayneh163 3 วันที่ผ่านมา

    በቸርነቱ ቃሉን እንደሠጠን በቸርነቱ ከክፉ ይጠብቅልን ።ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 21 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን አባ ገብረኪዳን ትምህርቶ አይጠገብም ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu 21 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚያብሄር አምላክ ብርሀኔ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @dibo1536
    @dibo1536 16 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ ❤️‍🩹

  • @Afomi-n7j
    @Afomi-n7j 21 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን!! በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት የተስፋና የተግሳፅ ትምህርት ነው የሚያስፈልገን

  • @zelalemgebeyehu2689
    @zelalemgebeyehu2689 2 วันที่ผ่านมา

    Aba, kalehiwot yasemalin...

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቃለ በረከት ይስጥልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ጥቅሙ ለኛ ነው 🙏✝️❤

  • @TiumeGebere
    @TiumeGebere 20 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ❤❤❤

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 21 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Sale-l3j
    @Sale-l3j 22 วันที่ผ่านมา +2

    ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ቃለህይወት❤ያሠማልን❤አባታችሁ ❤❤❤

  • @tetenatube
    @tetenatube 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢

  • @Tigstsentayehu
    @Tigstsentayehu 5 วันที่ผ่านมา

    ተመሥገን አምላኬ ይቅር በለኝ ይህ ምክር ለኔ ነው 🤲🤲🤲❤

  • @EhityeTegegne
    @EhityeTegegne 9 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚያብሔር በእድሜ በፁጋ ይጠብቅልን

  • @DagmawitBerihun
    @DagmawitBerihun 17 วันที่ผ่านมา

    ለሰራሁት ስራ ተፀፅቸ ለመመለስ ለወደፊቱም ማስተዋሉን ያድለኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርሆይለንስሀአብቃኝ😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @AbebeSheta
    @AbebeSheta 19 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን ቃለሕወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጠናጋር ይስጥልን መግሠተ ሠማያት ያዉርስልን❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @Arar-i1m
    @Arar-i1m 23 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سينكا
    @سينكا 21 วันที่ผ่านมา +3

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZinashMamo-o4b
    @ZinashMamo-o4b 19 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎትዎት አስቡኝ

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🏽🙏🙏🏽

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 17 วันที่ผ่านมา

    ❤ ለቃሉ 🎉🎉🎉 አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን 😢 አሚን የኔ አባት አዛኜን👍🌷

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 26 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤️🙏

  • @hailezewdu3828
    @hailezewdu3828 21 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 23 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት

  • @SerkeWamanual
    @SerkeWamanual 8 วันที่ผ่านมา

    ዕድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንንን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤😢

  • @GMtube12
    @GMtube12 2 วันที่ผ่านมา +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN!!@

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ድንቅ መልእክትና ትምሕርት ያቆየን

  • @TeweldTeweld
    @TeweldTeweld 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜያቸው ን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 26 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @GetayeMolla-f1e
    @GetayeMolla-f1e 14 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r 14 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ሂወት ያአማለወን

  • @destawtesfie
    @destawtesfie 23 วันที่ผ่านมา +10

    ለቸርነቱ እኔ ምሳሌ ነኝ እኔን ችሏልና

  • @gigcast87
    @gigcast87 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያስማልን ስለምትረዱን ስለሚይስተምሩን ድካማችንን እናውቃልን

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርጠባቂዬነውM
    @እግዚአብሔርጠባቂዬነውM 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ አባታችን

  • @IskyasAbebe
    @IskyasAbebe 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezawitwubneh7207
    @bezawitwubneh7207 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው !!!

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 4 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MASERAT-g3m
    @MASERAT-g3m 2 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ይባርኮት🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @MehaletMengstu
    @MehaletMengstu 12 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ሰማእቷ ትጠብቅወት

  • @DiresilgnWondie
    @DiresilgnWondie 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @ttbebe9776
    @ttbebe9776 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችነ

  • @Maza-v5e
    @Maza-v5e 21 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ዘመንሁ ይባረክ በረከትሁ ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @NesibDire
    @NesibDire 4 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 4 วันที่ผ่านมา

    ህሊናችን ክፍ ብሎ ስላማችን በእግዚአብሔር መሆን አለበት

  • @DghGjk-v2r
    @DghGjk-v2r 23 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ❤ቃለህይወት❤ ያሠማልን ያገልግሎትዘመነዎን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marim-c6f
    @Marim-c6f 13 วันที่ผ่านมา

    🎉❤አሜን🎉❤አሜን🎉❤አሜን🎉አሜን🎉❤አሜን🎉❤

  • @MesefinWeldesenbet
    @MesefinWeldesenbet 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለሒወት ያሰማን

  • @hiruthiteye
    @hiruthiteye 22 วันที่ผ่านมา +3

    Kal hiwet yasmalen bedme betena yetbekelen lenbsachen masb endnchel amelak yerdan . Amen !

  • @ElsaMekonnen-f6h
    @ElsaMekonnen-f6h 16 วันที่ผ่านมา +1

    Kale. Hiwot. yasemalin

  • @WFker-g5r
    @WFker-g5r 26 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwotn yasemaln abatachin ❤
    Be tselotu diabilosn endnashenf fetari yrdan ❤❤❤❤❤

  • @SelamAddi
    @SelamAddi 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AmanWorku-fl6zu
    @AmanWorku-fl6zu 15 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kalehiwoten yasemaln abatachin bereketo yderbn

  • @SelamMekonen-b1w
    @SelamMekonen-b1w 14 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀን ትጠብቀወት

  • @MartaMarti-dp7qm
    @MartaMarti-dp7qm 19 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemalin abatachn❤

  • @wudalatAbozin
    @wudalatAbozin 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FiyorebeyeneGobena
    @FiyorebeyeneGobena 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን ማሥተዋሉን ይሥጠን