ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ጤነኛ አእምሮ አይደለም እየኖር አልኖርኩም የሚል የተቃወሰ አእምሮ ነው ። ይህ ሰው ስለሚበላው ስለሚጠጣው ምን ይላል ?
"የለም፣ የለም ፣ የለም፣ . . . ምንም የለም" ምን ኣይነት ኣገላልለጽ ነው። ከሌለ ጋር ነው ምታወራ? ኣንተስ ኣለህ ወይ? ከሌለ ጋ ማውራትስ ምስ ኣስፈለገ? ውሃ የለም፣ ሳር የለም፣ የሚታይ እና የሚሰማ የለም ኣልክ። የገባህ ነገር እንዳለ ያሳውቃል። ግን ወይ እንደሚገባን ኣውራ ወይም ደሞ ማውራት ኣቁመው። ምድር ላይ ተቀምጠህ ምድር የለችም ይለኛል? ብኣካል፣ ብኣእምሮ ወይም በመንፈስ ለያይተህ መብራራት ትችል ነበረ።
ሳይብስበት እና ወደሌሎች ሳያጋባ ቶሎ እጁንም አፉንም አስሮ ወደጸበል በአስቸኳይ።
የኑሮ ዉድነት ዉጤት ነዉ በቃ እንደዉም አልኖርም አለ😅😂
እኔ ተረድቼ ሃለው 100% አዲስ ነገር አይደለም የምትናገረው በቤተ ክርስቲያን እናውቀዋለን ። እሱም ቅፅበት ይባላል ። ዝርዝር ነገር ማቅረብ እችላለሁ አስፈላጊ ከሆነ ተዘክሮተ እግዚአብሔር ይባላል ። አመሰግናለሁ 🙏
0912665589 ላይ በመደወል መነጋገር መወያየት እንችላለን !
በጣም አሪፍ እሽ
Tadiya ehe saw ,la egna minim silamygeben enji miworawun yekal melet naw::Oww.
በጣም ነዉ እንዴ የተማርከዉ
አንተ ራሰህ ነብሰ ያለህ አትመሰልም😂😂
Befeterachiew yihe sewu ebid nwu😂😂😂😂😂
እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ።
Yehone aligebagnim
ስልክህ ተመችቶኛል ግን ልርዳህ አልቻልኩም ምናልባት አንተ ከደርስክበት አልደርስኩ ይሆናል
ይህ ቅዠት ይባላል
ሙዚቃው ይረብሻል
This a Great insight. You Jumped out of the Matrix(Garden of Edin). Belief has no place where truth is concerned. you are among the wake from this day dream and simulation world. great to hear this. plz would you write your phone here
Stay Tunned ! more episodes coming soon !
ማን ይሰማኛል ብለህ ነው ምታወራው በህይወት ከሌለህ 🤔
😂😂አንተ ኧረ ተው።
የሞተው የተረሳው የተካደው እውነተኛው ተፈጥሮአዊ ማንነታችን ( መንፈሳዊ ) አካላችን ይነቃል ! እንደ ማሳያ ፦ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ በአዲስ ኪዳን እጅግ ብዙ ቦታ አለ
❤
Ene erase moche new yemisemahWugat gedloh motin bayehewBegid motehal yilal ende.
ወንድሜ ፀበል ሂድ
Motehenew yawekew
አሁን የሚናገረው ሰው የሞተ ነው !!
በንግግር ትክክል የለም : በሥራ ስህተት የለም 😉
We need more videos of him than that old guy who talks bunch of nonsense
Stay tuned ! more episodes upcoming.
ምርጥ ምልከታ እና ደሞ ትክክል
ስታሥረዳ ችሎታ የለውም ረግጠህ አሥአዳ
ይህ ጤነኛ አእምሮ አይደለም እየኖር አልኖርኩም የሚል የተቃወሰ አእምሮ ነው ። ይህ ሰው ስለሚበላው ስለሚጠጣው ምን ይላል ?
"የለም፣ የለም ፣ የለም፣ . . . ምንም የለም" ምን ኣይነት ኣገላልለጽ ነው። ከሌለ ጋር ነው ምታወራ? ኣንተስ ኣለህ ወይ? ከሌለ ጋ ማውራትስ ምስ ኣስፈለገ? ውሃ የለም፣ ሳር የለም፣ የሚታይ እና የሚሰማ የለም ኣልክ። የገባህ ነገር እንዳለ ያሳውቃል። ግን ወይ እንደሚገባን ኣውራ ወይም ደሞ ማውራት ኣቁመው። ምድር ላይ ተቀምጠህ ምድር የለችም ይለኛል? ብኣካል፣ ብኣእምሮ ወይም በመንፈስ ለያይተህ መብራራት ትችል ነበረ።
ሳይብስበት እና ወደሌሎች ሳያጋባ ቶሎ እጁንም አፉንም አስሮ ወደጸበል በአስቸኳይ።
የኑሮ ዉድነት ዉጤት ነዉ በቃ እንደዉም አልኖርም አለ😅😂
እኔ ተረድቼ ሃለው 100% አዲስ ነገር አይደለም የምትናገረው በቤተ ክርስቲያን እናውቀዋለን ። እሱም ቅፅበት ይባላል ። ዝርዝር ነገር ማቅረብ እችላለሁ አስፈላጊ ከሆነ ተዘክሮተ እግዚአብሔር ይባላል ። አመሰግናለሁ 🙏
0912665589 ላይ በመደወል መነጋገር መወያየት እንችላለን !
በጣም አሪፍ እሽ
Tadiya ehe saw ,la egna minim silamygeben enji miworawun yekal melet naw::
Oww.
በጣም ነዉ እንዴ የተማርከዉ
አንተ ራሰህ ነብሰ ያለህ አትመሰልም😂😂
Befeterachiew yihe sewu ebid nwu😂😂😂😂😂
እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ።
Yehone aligebagnim
ስልክህ ተመችቶኛል ግን ልርዳህ አልቻልኩም ምናልባት አንተ ከደርስክበት አልደርስኩ ይሆናል
ይህ ቅዠት ይባላል
ሙዚቃው ይረብሻል
This a Great insight. You Jumped out of the Matrix(Garden of Edin). Belief has no place where truth is concerned. you are among the wake from this day dream and simulation world. great to hear this. plz would you write your phone here
Stay Tunned ! more episodes coming soon !
ማን ይሰማኛል ብለህ ነው ምታወራው በህይወት ከሌለህ 🤔
😂😂አንተ ኧረ ተው።
የሞተው የተረሳው የተካደው እውነተኛው ተፈጥሮአዊ ማንነታችን ( መንፈሳዊ ) አካላችን ይነቃል ! እንደ ማሳያ ፦ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ በአዲስ ኪዳን እጅግ ብዙ ቦታ አለ
❤
Ene erase moche new yemisemah
Wugat gedloh motin bayehew
Begid motehal yilal ende.